ናሂና ዉብዬ ዳጊ ፊት ተጣሉ እንደዛሬ ተጨንቆ አያዉቅም!

  Рет қаралды 110,328

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 858
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ናሂ እናትህ ዳጊን ፕራንክ ይስሩት አንተና ውብዬ ማዘርን ተባበሩና ሁሌ እሱ ነው የሚሰራቸው😊 ሰምታቿል ናሂ መልስ እንፈልጋለኔ የማዘር ተቆርቋሪ ኮሚቴ😂❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
እሷቸውንማ ስንቴ ተደረጉኮ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@ሩሐማየአርሴማልጅ ፁፌን ደግመሽ አንብቢውማ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
@@yeshumethiolove275 ይቅርታ በችኮላ አንብቤ ነው
@abiiishaabiiishs1623
@abiiishaabiiishs1623 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 Жыл бұрын
ሱጦታ ይሰጥ ዳጊ እሰከ የምቱሉት 👍አሩጉት የኔ ምስግን
@EmebetTasew-d7x
@EmebetTasew-d7x 9 ай бұрын
አታስጨንቁት በናታችው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ውይ እናቱን ጠራ እንደማይችል ሲያውቅ😢ምስኪን ዳጊዬአንጀቴን በላኝ ❤
@ወሎየዋነኝከአረብኤሚሬት
@ወሎየዋነኝከአረብኤሚሬት Жыл бұрын
😢😢😢
@sebletmene8539
@sebletmene8539 Жыл бұрын
በጣም 😢
@ቅድስቴ
@ቅድስቴ Жыл бұрын
Mariyamn dagi enen erasu endet endasazengn🥺🥺🥺
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ኩቻዬ የልጅ አዋቂ ❤❤❤❤❤ ከአቅሙ በላይ ሲሆን ፈትለጋ ደወለ❤ ኩቻ መሀል ተቀምጦ ተከላከለላት ።ወንድሙንም በአክብሮት አለማመኑ😢
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 Жыл бұрын
ፍትህ ስኡዲ ለሚሰቃዩት ልጆቻችን ወድሞቻችን😢😢😢
@lijsusuyerayawa
@lijsusuyerayawa Жыл бұрын
ፍትህህህ😢😢😢😢
@zamzamzamzam9464
@zamzamzamzam9464 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ናት ተው አለው ወይ ዳጊ አሳዘነኝ ምርጥ ልጅ😢❤
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs Жыл бұрын
ክክክክክክ ዉብዩ አሁንስ እንዳንች ገደም ማለት አማረኝ አይ ስደት የስራህን ይስጠህ😂😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
😅😅😅😅
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@አልሀምድሊላ-የ4ከ
@አልሀምድሊላ-የ4ከ Жыл бұрын
😂😂😂
@Asas-xy8qm
@Asas-xy8qm Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@احمدمحمد-ض5ض2ذ
@احمدمحمد-ض5ض2ذ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ሰው አገር ያላቹ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቋቹ በሰላም ለአገራቹ መሬት ያብቃቹ🙏🙏❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
Ameen
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaite
@senaite Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@wuba3439
@wuba3439 Жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክ 🥰🙏
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
ድል ለተገፋው አማራዬ ናሂ ሰው አክባሪ ትዳርህን ቤተሰቦችህን አክባሪ የአንተ አይነቶችን ያብዛልን ውብዬ የኔ ጨዋ
@فاطمهالشمري-ص6ن
@فاطمهالشمري-ص6ن 2 ай бұрын
ድልለተገፋውአማራየ ላልሽው ከክልል ዜግነትይቀድማል አረሴቶችፈላባችሁ እንደትብታስቡነው ኢትዮጲያላይ የምትጨክኑ አረቆምብላችሁአስቡ ያረቢአላህኢትዮጲያንሰላምያርግልን ድልለኢትዮእናቴ❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ኩቻዬ የልጅ አዋቂ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u Жыл бұрын
የኔ አባት ኡፍፍፍ የኔ ዉድ አስተሳሰቡ ዋው አሜዚንግ የኔ ጀግና ❤
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ማርያምን አቅፉ ተው በእናት ሲለው የኔ እንባ መውረድስ😀😀😀ሆ ብቻ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቹ 🥰
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
😁😁😁😊
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س Жыл бұрын
እኔ አስለቀሰኝ ወላሂ
@mmoohhyy5869
@mmoohhyy5869 Жыл бұрын
ደጊ ያምትወድት ሰብስክረያ አሪጉ በቅርብ 100 ሺይ ይግብ ይቱቡ መልካም ልጅ ነዉ🎉🎉🎉
@Roza-sd2ws
@Roza-sd2ws Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢
@محمود-ق2ي2خ
@محمود-ق2ي2خ Жыл бұрын
ፍትህ
@lijsusuyerayawa
@lijsusuyerayawa Жыл бұрын
አወ ወላሂ ፍትህህህህ😢😢😢😢😢😢
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz Жыл бұрын
ምን ግዜም በናተ ደስተኛ ነኝ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይኑርላቹህ ናሂየ ከይቅርታ ጋረ ፋዘር እዴት ብሎል የሚሻለዉን ፈጣሪ ያምጣለት
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي Жыл бұрын
የኔ ወንድም ዳጊዬ የኔ ቅመም የሆነ ልጅ ውብዬ ዳቦ ድፊና እናታባታቸውን እማማ አባባ አስብያቸው ልጆቹን ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Жыл бұрын
አያልቅባችሁ ፕራክ ናሂየ እና ውብየ አድነገር ላስቸግራችሁ ሀይልየን አበረታቱት በናታችሁ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እውነት ከዮርዲ ጋር ተለያይተዋል እንዴ?
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Жыл бұрын
@@tig-dm8pb በውነት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ለይቱቡችአትሰቢዱራል ሊለቀሙንወ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 ግን እኮ ማሪያምን ተለያይተናል ሲል ነበር ፈጣሪ ይፍታው
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Жыл бұрын
ዉሸታምሁላሁለየፀብይሠለቻል የራሳቸዉጉዳይ
@MohKh-t7h
@MohKh-t7h Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ልጅ ውብየን እደ እህቱ ነው ሚወዳት ያው ውብየም ምርጥ ሴት ነሽ
@ekrammohamad-lm6iq
@ekrammohamad-lm6iq Жыл бұрын
የኔ አባት እህ እቅፍ ሢረገው ሢሣዝን አይ ዳጊ የኔ ሽማግሌ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ዳጊ ጨዋ ስነስረአት ያለው ልጅ ነው ልክ እንዳንተ❤ ሄሉ ትንሽ አልተቆነጠጠችም መሰለኝ😊ወይስ ብቸኛ ሴት ስለሆነች ነው?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
​@@fatumaseid8001ኖ የአክስት የአጎት ልጅ ነገር መሰለችኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275😂😂እረልጃቸው ናት 1ሴት ስለሆነች ነው ምትቀብጠው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 ሪፕሊ ሰላም እህቷ ናት ላለች ነው የመለስኩት ሄሉ ልጃቸው አይደለችም አላልኩም።
@IeeEe-fl7ub
@IeeEe-fl7ub Жыл бұрын
​@@mhsenailmhsenail2098ትቡ እሳ እህታቸው አደለችደ ሰላም
@QwertyQwerty-vp8bj
@QwertyQwerty-vp8bj Жыл бұрын
እኔም ብቸኛ ሴት ልጂ ነበርኩ ግንቀብጨ አላውቅም አይ እኔ አላህየ እሚያቀብጥ ባል ይስጠኘ
@ሱሱነኝስደተኛዋ
@ሱሱነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
ሴት ልጅ ናት ተው አለው ዳጊ😔😥😥
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
እኳን ለባታችን ለቸሩ መደሀኒያለም በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ የተዋክዶ ልጆች 🥰🙏
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤
@sameera151
@sameera151 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏⛪🙏
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@etheth9843
@etheth9843 Жыл бұрын
ና የሄሉ ባል ስማ በየመንገዱ የምታዋርዳት እንዴት ያሉ ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው ወንድሞች እንዳሏት ለነገሩ እራሷ ናት የተናቀችለት
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Жыл бұрын
አዉቀዉነዉዶራልነዉ😂
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 Жыл бұрын
​@@Rተስፈኛዋመች የገባዋል የኢትዮጵያ ህዝብ አውቀው ነው
@merytakele4335
@merytakele4335 Жыл бұрын
E 👌👌👌👌👌👌
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለቁም ነገር ያብቃህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሽማግሌ ያስፈልጋል❤
@KiyaQueen363
@KiyaQueen363 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን💚💛❤
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
አሚንንያርብ
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re Жыл бұрын
Amen❤
@eexx5392
@eexx5392 Жыл бұрын
ሚስኪን ዳጊዬ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ እናታችንን ፕራክ እያደረግ ነበር ተገተሀል
@masarat2998
@masarat2998 Жыл бұрын
ኩቻ ትልቅ ሰው ማርያምን❤❤❤❤
@agizamedia36
@agizamedia36 Жыл бұрын
ወይኔ ልጄን ኡፍ ዳጊዬ ❤❤አስለቀስከኝ የኔ አስተዋይ አቦ እድግ በለልኝ የልጅ አዋቅ❤❤❤❤❤❤ካሱት ልጄን❤❤❤ኩቻዬ
@ብሥራት
@ብሥራት Жыл бұрын
ውብዬ ታድለሽ ዳጊ ላንቺ ያለው ፍቅር ልዩ ነው ቤተሰብ በሙሉ ላንቺ ያላቸው ክብርና ፍቅር በጣም ደስስስስስስ❤ ይላል እንቺ ምርጥ ሰው ነሽ መወደደ መከበር ይገባሻል ሥርዐት ያለሽ ምርጥ ሴት ነሽ❤
@Mekdes-l8o
@Mekdes-l8o Жыл бұрын
እኔኮ የማገርመኝ ወብየ ሰታለቅሰ የኔን ልጅ ነው የምትመሰይዉ😂😂😂የኔማር ሰወዳቹህ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
😂😂😅 ዳጊ 👌👌ጎበዝ እናtu ጋር ደወለ ደግሞ ተጨናነቀ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
አይ ዳጊ ሚስኪን ሲወራ ያስቀኛል በጣም የዋህ ነው ዳጊ ውብየን በጣም ይወዳታል❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
አይ ኩቻ ምስኪን እውነት አስተዋይ ነው ደግሞ ውብዬን ይወዳታል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመድሀኒያለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አሜን
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Жыл бұрын
ምን አይነት አንጀት ነው ትንሹ ዳጊ የኔ ውንድም ሾሾ ሰሩክ የኔ ወንድም እናቱ ጠራ ጎበዝ ተባረክ አይዞህ ናሂና ውቤ አልተጣሉም 😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ Жыл бұрын
ትልቅ ሰው አይደልህሞይ አላለም ወይኔ ደጊ አሳቅህኝ😂😂😂😅🤣 የቲንሽ ትልቅ ይመችህ አቦ የኔ መልካም ዳጊ ❤❤❤❤
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ Жыл бұрын
የኔአዛኝ ደስ ሲሉ ቤተሠብ ሙሉ❤
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Жыл бұрын
ኮቻየ የኔ አስተዋይ ጭንቅ አለዉ ናሆም የስራህን ይስጥህ አስዴነገጣችሁት
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
😂😂😂 አይ ዳጊ አሰጨነቃችት ❤❤❤ ምረጦች አይለያችሁ
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ Жыл бұрын
እኔ አጋጥሞኛል ጎረቤት ባልና ሚስት ሲጣሉ ደርሼ ገላጋይ ገብቼ ሲተናነቁ ባሏን ያገኘች መስሏል ጣቴን ነከሰችኝ እኔደሞ ባልየውን በጥፊ መታሁት ከዛን ተላቀቁ አሁን ጠባሳው እጀላይ ቀረ😂
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዊእኔ ስፈራየምር ጥል
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf Жыл бұрын
😂
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ Жыл бұрын
@@astekastek1000 ምን ማድረግ ይቻላል ታጋጠመሽ 😁😁
@YeshiKebede-ir7br
@YeshiKebede-ir7br Жыл бұрын
በማርያም ልጅ ግን የልጅ አዋቂ ነው ውብዬ ተይ አችም ጋር ችግር አለ እሽ አትይም አለ በዚሁ ቀጥል መልካም ወድም ነክ ዳጊ😊😊😊
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
ኩችን ፕርክ አይዳርግ የምትሉት 👌👌👌👌
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
🎉🎉 ዳጊ እግዚ አብሔር ያሳድግህ በጣም ጨዋ ጥሩ ልጅ ነህ።።ግራ ሲገባው።።።እመሀላችሁ ተቀመጠ እንዳትመታት ቦዲጋርዷ ሆነ።።።ውብየ ዳጊ የአውነት ለአንቺነው ወንድምነቱ።።🎉🎉 ዳጊ እደግ ይሄ ጥሩነትህ ይቀጥል🎉🎉🎉
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
👍👍👍👍ደግ አረጋችሑት እምዬን እንዳሥደነገጠ ልሣቅ ግን ብዙ አታርጉት ልጅነው ይፈራል አደራ
@emanfentaw
@emanfentaw Жыл бұрын
የልጅ ሽማግሌ የኔ ውድ ዳጊ ዋውው ሴት ልጅ ነት ተውት ደክሟታል አለ በናትህ ተዋት አለ እቅፍ አድርጎት 😢የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ነው የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ትንሽ ወድም የኔጌታ ሚስኪን ❤❤❤🎉🎉🎉
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ዳጊዬ በምሽት ከቤት አትዉጣ እሺ ማሬ ናሂና ቡብዬ ልጃችሁን አሳዩኝ በጣም ነዉ ምወደዉ❤
@KidestAdane-c7i
@KidestAdane-c7i Ай бұрын
ዳጊ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ ተባረክ❤❤❤❤
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ Жыл бұрын
አፍ እኔም የወነት መስሎኝ ነበር ደስትላላቺሁ። አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግንነን
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ሳኡዲ በስርቤት ለሚገኙ እሕት ወንድሞቼ
@sikosilo1259
@sikosilo1259 Жыл бұрын
ስጦታ ይሰጠው ለዳጊ 🎉🎉🎉❤❤❤
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq Жыл бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@aynaleme-h5j
@aynaleme-h5j Жыл бұрын
ሲያሳዝን ዳጊ እንደኔ ጭንቀታም ነው ሲያሳዝንዳጊእንደኔጭንቀታምነው ❤❤❤❤
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ዳጊ ሽኮርርርር😂😂😂😂😂😂😂ቅመም የሆነ ልጅ😂😂😂❤❤❤❤ፈትለ ናይ አላለም 😂😂😂😂😂
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
@AskaleTeklberhan እሽ ዝያዳፕ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ Жыл бұрын
ወድም ማለት እደዚህነው ለሁለቱም ቀጥልበት
@ሪችነኝየቦረናዋ
@ሪችነኝየቦረናዋ Жыл бұрын
ሴት ልጂ ናት😢
@ኤፍታህህሪተስላሴ
@ኤፍታህህሪተስላሴ Жыл бұрын
ወይኔ ዳግየ የኔ ምስኪን እኔ ራሱ ኣለቀሱኩ ማርያምን ፕራክ መሆኑ እያወኩ 😢ባይ ዘወይ ለባም ነህ ዳግየ❤
@Orthodox565
@Orthodox565 Жыл бұрын
Malkesi amirosh mikinyat Sitifelig neberi adeli
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ጌታ አጀቴን በላዉ ማርያምን
@hanaabera-g8e
@hanaabera-g8e Жыл бұрын
ሄሎ ፈትለ 😂😂😂😂😂 እየተጣሉ ነው😂😂😂
@Yነኝየናቴናፋቂ
@Yነኝየናቴናፋቂ Жыл бұрын
ዳጊ የኔ ሚስኪን እኔአስታውሳለሁ ወንድሜና ሚስቱ የጣልተው አብሬ የተመታሁትና ሰው ሲጣለ ቀድሜ መንደሩን በጩኃት የማደናለቀው ነገር ትዝ አለኝ ማሪያምን አይ ልጅነት😢😢😢😢😢😢😢😢
@asyአሲyuotube7338
@asyአሲyuotube7338 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 Жыл бұрын
😂😂😂
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
ጡሩ አሩገሻል ሳይጣሉ ቀድመሽ መጮህ ቶሎ ድረሱልን መሆኑነዀ😂😂😂
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
እስቲ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ኡፍፍፍ ላይክ አምሮኛል ለይኩልኝ ፈልጌው ነው ለወገን ደራሽ ወገን ነው 😂😂😂
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 Жыл бұрын
Eniiiiii
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ Жыл бұрын
ጎበዝ መከባበራቺሁ ድስ ሲል እረ ዝበሉ አለ ሚስኪን አስጨነቃቺሁት
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ዳጊዬ እደግ በልልን ለቁም ነገር ያብቃህ ብስል ያልክ ልጅ ነህ በእመብርሐን ውብዬ ታደለሽ እደዚህ ስረአት አለበት ቤተሰብ መቀላቀልሽ ሴት ልጅ እኮ ናት ልትመታት ነው እዴ አለ ዳጊ እደግ በልልን የወድምህን አረአይ ነው ይዘህ ያደከው
@Sara-r2f7r
@Sara-r2f7r Жыл бұрын
እመቤቴን አስለቀሰኝ ምን አይነት ግፈኛ ናችሁ 😭💔💔💔💔
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ ዳጊ አይዘክ ትበቀላቸዋለክ በተራክ
@zuzubaba-vj1cm
@zuzubaba-vj1cm Жыл бұрын
😂😂😂ጭንቀቱ ኢሂ ልጅ ደገማቹት😢😮😂😂
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት Жыл бұрын
መስኪን ነፈር ፈትለ ነይ አላለም 😂😂😂😂😂 የእውነት የልጀ አዋቂ ብየዋለሁ ምናለ ለሴቲቱ ቢሠጣት ትንሹን
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝን ምርጥ ልጁ ነው ሄሉ ግን ከዚህ ቤተሰብ ነው የወጣችው
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እኩቻ ምስኪን የልጅ አዋቂ ነህ አሳዘነን
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Жыл бұрын
ዳጊ ወይኔ ለዚህ እማ ከእናትህ ጋር ተባበርና አተም ፕራክ አርጋቸው እዳትለቃቸው ዳጊ
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ነይ ፈትለ ነይ ፈትለ ነይ ፈትለ አላለም ዳጊ ኧረ በሳቅ
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ Жыл бұрын
ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ የዳጊን ሁኔታ አስለቀሰኝ ወላሂ መታደል ነው የዚህ አይነት ቤተሰው ውስጥ መግባት❤
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 5 ай бұрын
እናንተ ግን በጣም የምታናድዱኝ ዳጊን ስታበሳጩ ነው የልጅ አዋቂ ተባረክ ዳጊ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 3 ай бұрын
ትንሹ ወንድማችሁን አስጨናነቃችሁት እንደዚህ አይነት ነገር አያውቅም ያሳዝናል የናንተን ደስታ ብቻ ነው የሚፈልገው
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጤችሁ እስኪ ዳግን እንይ ወይኔ በለው❤❤❤❤❤❤
@meseretebosena
@meseretebosena Жыл бұрын
የኔ ባል ወንድሞች ቢሆኑስ ቀድመው ነበረ ሚያጮሉኝ😢😢😢😢😢በናተ ቀናው መታደል ነው
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ መከራሽ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Жыл бұрын
ወይ በጣም አሳዘነኝ መልካም ልጅ ነህ
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji Жыл бұрын
ዳጊ ቆንጆ የመልስ ምት እጠብቃለን👍👍👍 እስቲ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ሰራቹለት እሱ ለማዘር እኮ ሁሌ ፕራንክ የሚያረገው
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ መሲ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
ሴት ልጅናት አለ እኮ😢😢😅 አረተውት
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ Жыл бұрын
ውብዬ ዳጊ እንዴት እደሚወድሸሸ ማርያምን በጣም ያከብረሻል አክብሪው የእውነት
@tasfatasfaa7561
@tasfatasfaa7561 Жыл бұрын
ናሂና ውብየ ሀደልየን አደዞህ አበርቱት 😢😢😢
@tgstyoutube1835
@tgstyoutube1835 Жыл бұрын
አው
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube Жыл бұрын
ወይ ዉብየ ታድለሽ የባል ወንድም ና እህት ተዋቶልሻል ወላሂ ወይ የኔወች ደሞ ,,,,,,,,,,,,😊?
@tube2341
@tube2341 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ የዋህ እንባየ መጣ uffff አንጀቴነው የበላኸው❤❤
@Fatma-rd3hl
@Fatma-rd3hl Жыл бұрын
የኔ ውዶች ይመቻችሁ ውብየ ግን ምን ሁውነሽ ነው እህቴ ጠቆርሽብኝ አይኔ ነው ጠቁረሽ ነው እና ደሞ ትንሽ ውፍረትሽን ቀንሽ እናቴ በመጥፎ እዳታይብኝ የኔን አመለካከት ነው የኔ ቆጆ እወዳችሀለሁ
@nezanetbahta1476
@nezanetbahta1476 Жыл бұрын
መጀሜራ አስደነገጠ ቦሁላ ትልቅ ልጅ አደልህም እንዴ ሲል አሳቀኝ በጣም ደስ ትላላቹ ጌታ ትዳራቹ ይየቤሮኽ
@medihingirmay1494
@medihingirmay1494 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ትንሹ ግን በጣም አስተዋይ ነው
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 Жыл бұрын
ጨዋነው ወላሂማሻአላህ የልጅአዋቂ ደስሲልበአላህ ❤❤❤❤❤ምርጥቤተሰብ
@yashidata7934
@yashidata7934 Жыл бұрын
እር ናሂና ዉብዬ ተዉ ግን የሄ ልጅ አያሳዝናቸሁም ሁሌ ተደብድቡታላቸሁ ዛሬ ድሞ ይባሰ ሲያሳዝን
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
የእኔ ጌታ ኮቻዬ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለው ሴት ነች ተዋት አለ ሚስኪን❤❤❤❤
@jemalkedir8687
@jemalkedir8687 Жыл бұрын
ወይ የኔ አባት አላህ ይባርክህ ዳጊየ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
ሚሰኪን አሰለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
የኔ እሩሀሩህ እንዴት እዳሳዘነኝ ምርጥ ልጅ
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 Жыл бұрын
ኩቻ ምርጥ ልጅ አስተዋይ❤❤❤
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u Жыл бұрын
ዳጊ ይለያል ከምር ዬትንሽ ትልቅ ዬሆንክ ልጅ ስወድህ❤❤❤❤❤
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 Жыл бұрын
ሚስኪን ወንድምየው እንድህ ያለ የባል ወንድም ይስጠኝ😂😂❤❤❤ አሳዘነኝ
@danitofa9462
@danitofa9462 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@marakye9785
@marakye9785 Жыл бұрын
ኩቻ እባዬን አስመጣው የኔ ምስኪን የዋህ ነው 😊
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ Жыл бұрын
ናሂና ውብየ በፍቅር መጎዳት ከባደ ነው ሀይልየን አይዞህ በሉት አበርቱት
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
ሀይልየምን ሆነ😂😂😂😂ብራንክአያልቅባቸው😂😂😂
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
ውሸትነውለብራክነውአትሸወዱ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
​@@werert2189ሳህ ለዱላራቸው ነው😂😂
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 7 ай бұрын
የኔ ጅግና እሀ ልጅ በእውነት በስላም ፈጣሪ ያሳዲግህ ⛪⛪🙏🙏👏👏😍😍😍💝💝🌹🌹🌺🌺💕💕💕💖💖😍😍
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ማር ስወድህኮ አስጨነቃቹህት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@miretmi3845
@miretmi3845 4 ай бұрын
የኔ ውዴ ኩቻዬ 💕💕💕💕ዉብ ላንች ዎንድሜ ነው
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 14 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 69 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 193 М.
ተመለስኩ💔 ቤተስብ አልተቀበሉኝም
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 235 М.
Ibsisha Hirira Bahe Sura Maki Godhe Qixaxi Fudhate
15:17
𝗞𝗔𝗟𝗜𝗗 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 1,3 М.