Addis Legesse - Enja - አዲስ ለገሰ - እንጃ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 5,838,982

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Пікірлер: 943
@kd4512
@kd4512 2 жыл бұрын
Wow Betam Arif sira. The clip, the setting amazing. The band, the music so beautiful. Singer, voice magnificent. Yetewatalet sira. Yebel yebel
@kestegnaw12
@kestegnaw12 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n2aYpXqwnplknLs
@helinatesfaye2739
@helinatesfaye2739 2 жыл бұрын
Yup
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
KONPNHGGIGIFHGH
@habeshalink-3186
@habeshalink-3186 2 жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም ጤና ደስታ እና ፍቅር ያብዛላቹ አሜን🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@testafekir9507
@testafekir9507 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amentesfaye7751
@amentesfaye7751 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ቢሊዮነር ኢትዮጵያዊ ናቸው? | አምስቱን የአፍሪካ ቢሊየነሮች 🔥🔥 kzbin.info/www/bejne/gImkXoeQjMl2j9k
@tsionmamare2821
@tsionmamare2821 2 жыл бұрын
amen
@hahlabi8299
@hahlabi8299 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@aberamulualem8669
@aberamulualem8669 2 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ድምፅ ጨምሬ ሳዳምጥ ጎረቤቶቼ ተረበሽን ብለው ፓሊስ ጠርተውብኝ ፓሊሱ እነሱን አሰራቸው 😃👌😍🥰
@marthamulugeta402
@marthamulugeta402 2 жыл бұрын
😂
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@jmezgebu2279
@jmezgebu2279 2 жыл бұрын
እረ ኢሄማ የኢትዮጵያ ፖሊስ አይደለም ፣ ምነው ሳይደበድባቸው ?
@hahlabi8299
@hahlabi8299 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 2 жыл бұрын
Kkkkk
@mahi139
@mahi139 2 жыл бұрын
ምርጥ የባለሞያ ስብስብ፣ ምርጥ ድምፅ፣ ምርጥ ቅንብር፣ ምርጥ ቀረፃ፣ ምርጥ ዳይሬክቲንግና ቦታ👌💛
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ቢሊዮነር ኢትዮጵያዊ ናቸው? | አምስቱን የአፍሪካ ቢሊየነሮች 🔥🔥 kzbin.info/www/bejne/gImkXoeQjMl2j9k
@GedionHailu
@GedionHailu 2 жыл бұрын
የዚህ ዘፈን ሚያስጠላ ነገሩ ቢኖር ማለቁ ብቻ ነው ::
@kalkidantadelo9768
@kalkidantadelo9768 2 жыл бұрын
እንጃ ምን አንደሆንኩ ድምፅህን ስሰማ በጣም በጣም እሚገርም ድምፅ እሚገርም ክሊፕ አሳየኸን ጥርት ያለ ስራ ነው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሙዚቀኛ ነህ እናመሠግናለን በጣም እወድሀለሁ
@selinahabesha19
@selinahabesha19 2 жыл бұрын
አባቴ ትችላለህ በቃ 👌👌👌👌 ሙዚቃን ልኳን ነው ያሳየኃት እንጃ ምን እንደምትሆን ቀጣይ ላይ 😍
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 2 жыл бұрын
ምን ታምር ነው በናታችሁ! መዚቃ በልኳ ስትሰፋ ይኼን ትመስላለች! አዲስ እና በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እጅ ነስቻለሁ🙏 ክብራችሁን እንኩ!
@solomonkebede9024
@solomonkebede9024 2 жыл бұрын
bemigeba
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 2 жыл бұрын
Amesegnalehu Wondimie !
@SamyGech
@SamyGech 2 жыл бұрын
Worth reading over and over! Nice comment bro!
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 2 жыл бұрын
Gech ! Amesegnalehu
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 2 жыл бұрын
እመት ጠራኽኝ 'ምንተዓምር' is my name😌
@mirafdemesu7834
@mirafdemesu7834 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ እንጃ ምንደሆን ደጋግሜ እየሰማውህ ነው! ቆንጆ ስራ ነው በርታልን❤
@tttyaht
@tttyaht 2 жыл бұрын
Going back to quality music recorded with an actual band and with real instruments like that of the 70’s. Thank you! We’re sick of cheap sounding computer produced music.
@eyuealassefa5448
@eyuealassefa5448 2 жыл бұрын
Actually a computer produced music can sound like this
@tttyaht
@tttyaht 2 жыл бұрын
@@eyuealassefa5448 to untrained ears maybe but to those of us who know, we know! It doesn’t even come close.
@eyuealassefa5448
@eyuealassefa5448 2 жыл бұрын
@@tttyaht I personally love to hear band recordings and agree on that but these days the technology in electronic music production is getting way better , trust me someone will recreate those songs.
@tttyaht
@tttyaht 2 жыл бұрын
@@eyuealassefa5448 Then name one song that was recorded without a band yet sounds indistinguishable from those recorded with actual instruments. Just name one and you win the argument.
@eyuealassefa5448
@eyuealassefa5448 2 жыл бұрын
@@tttyaht I didn't say that there is one but it is at least getting closer. I hopefully think we will hear a gypsy song from an electronic music production with the next 2 years. Do you play an instrument?
@sintayehuteklu7917
@sintayehuteklu7917 2 жыл бұрын
ፅድት ፅድትትድት ያለ ሙዚቃ ሞዘቀ ከነ ክሊፑ አቦ ይመመመችህ ....እናማ ፍቅር ፍቅርር ለማደርጋት ባለቤቴ ጋባዝኳት እንጃ ምን እንደሆንኩ........ ቆንጂቷ ወርቀሰብ፤አንጥሮ የሰራሽ በጥበብ አለቀ ደቀቀ ፤ልቤ እጣው አንቺ ላይ ወደቀ ውዴ አጣው መዳኛ፤ምን አይነት ፍቅር ነው ሀይለኛ 19/09/2014
@fenetkasa2201
@fenetkasa2201 2 жыл бұрын
አድማጭን ያከበረ ምርጥ ዜማ ስላከበራችውን እናመሰግናለን
@tonaworld
@tonaworld 2 жыл бұрын
እንጃ " The Power Of Ethiopian Music" የማላቀውን ቋንቋ ሁሉ አስወራኝ እኮ ... ፎ "" ኧረ ይመቻቹ ያበደ ነው 🙏🙏
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 2 жыл бұрын
ትለያለ ሙዚቃ ድምፅ ከ ምስል ጋ እንዲ ነው ሲመጣጠን ብሉዝ ናፍቆኝ ነበር አዲዬ አምበሳ በርግጠኝነት በሀገራችን ምርጥ ለሚባሉ ፊልም የሚሆጣ ወጪ ወቶበታል ጀግና በራስ ቀለም ደሞ
@canihabtamu6177
@canihabtamu6177 2 жыл бұрын
ከዘፈኑ አይቀር እንዲህ ነዉ 💪👏👏👏👏👏 ቀጣይ አመት ለዛ ;አዲስ ሙዩዚክ የግሉ ነዉ
@amentesfaye7751
@amentesfaye7751 2 жыл бұрын
Lyrics /100% Melody /100% Clip /200%
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ነው 👍 ይህቺን ቆንጆ እናፍናት እንዴ 😂🏃🏾‍♂️
@nardi2127
@nardi2127 2 жыл бұрын
ያንተ ነገር ማፈን ስትወድ
@senaytfentaw5007
@senaytfentaw5007 2 жыл бұрын
Waw waw በጣም ያምራል ጉድ ዘንድሮ ባለፈው ሳምንት ከዚያስ ወዲያ በአሁኑ ሳምንት እንጃ ምን እንደሆንኩ፣ በርታልን ገራሚ ሙዚቃ ነው ድምፅህማ 💪💪💪💪
@kamalnur3140
@kamalnur3140 2 жыл бұрын
Remind me back in Mississippi 80th , God bless you and bless our ethiopian and each and every single person from every corner of its land and its beautiful people.
@Misteraadueu
@Misteraadueu 2 жыл бұрын
አዲስ አዲስ ነው በቃ ሌላ ታሪክ✊✊✊
@wubitzewdu8039
@wubitzewdu8039 2 жыл бұрын
Wowwwwwww
@Yemaregeja24
@Yemaregeja24 2 жыл бұрын
ጎበዝ ዳሬክተር ነው ሚገርም ምስል ነው ያሳየኸን በዛ ላይ አዲስ ድምፅ ማራኪ ነው ሰሞኑን ጆሯችን ደንቁሮ ነበር ትንሽ አረፍ እንበል
@tameyetanashe1695
@tameyetanashe1695 2 жыл бұрын
Well done . Outstanding! ግጥም ድምፅ beautifully combined . ልጅቷ ደግሞ ሌላ አንድ ዘፈን ብትጨምርላትም ይገባታለል።
@wudnehteshome8532
@wudnehteshome8532 2 жыл бұрын
ስለ እውነት በቀን ካልቻልኩ አንድ ግዜ አዳምጠዋለው ይሄን ሙዚቃ..... አቦ ደጋግመን .... ጥንቅቅ ያለ ስራ !
@nahinash7723
@nahinash7723 2 жыл бұрын
አውቃለው ነክቼ የርግብ ላባ ስሱን ግን እንዳንቺ ገላ እንጃ መለስለሱን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አስር አይነት ቆንጆ የሚሰራ መልክ ብቻሽን አድሎ እኔ ምን ላድርግ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@selinakiyasalsi2179
@selinakiyasalsi2179 2 жыл бұрын
ሙሉውን ግጥም ማግኘት ከፈለክ በkzbin.info/www/bejne/f5izYaZ6m7-Ibrs&start_radio=1&rv=RXV1kZF732g link ገብትህ ማግኘት ትችላህ
@guzaratube300
@guzaratube300 5 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ግጥም።
@tube9455
@tube9455 2 жыл бұрын
ምስል ከሙዚቃ ጋር ማዋደድ ቢከብድም ይህ ሙዚቃ ግን በልክ ጥንቅቅ ባለ መርፌ ነዉ የተሰፋዉ 👏👏👏
@selenatbezuayehu4061
@selenatbezuayehu4061 2 жыл бұрын
I ABSOLUTELY LOVED THE SET! The lighting, the costumes, the editing... everything was so on point!!! Now THIS RIGHT HERE is what it looks like to actually invest in a music video! Other artists and production companies should take notes so that we have more quality content like this! I'm so tired of watching Ethiopian artists just stand, sit or lay on grass for their music videos. This music video was a breath of fresh air!
@danielseifu1172
@danielseifu1172 2 жыл бұрын
Well said🤞
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 Жыл бұрын
Same here did you see the way he sees her and the way she walked down the stair so elegant. Habesha is beauty
@mituteshome3311
@mituteshome3311 2 жыл бұрын
ጥንቅቅ ያለ ሙዚቃነው ሙዚቃ በዚህ ክብር እና ደረጃ ስትሰራ ድንቅ ነው። ሚኪ ጃኖ 👌
@picaso1904
@picaso1904 2 жыл бұрын
The melody, arrangement and video production is on point 👌👌bigups
@kaleabtesfaye6988
@kaleabtesfaye6988 2 жыл бұрын
😳😳😳😳😳 እንዳን አይነቱን ሳይ ነው የኢትዮጲያ ሙዚቃ ተቀባይ እንዳለው የማስበው። great job. Well done.
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Love this music 🎶 well done 👏 ✔️
@gilila2689
@gilila2689 2 жыл бұрын
ከ100000 ሰብስክራይበር በላይ አልፈሽ ለምንድን ነው ሰብስክራብሽን ቁጥር የሸፈንሽው🙄😊
@kestegnaw12
@kestegnaw12 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n2aYpXqwnplknLs
@tsiongebeyehu1216
@tsiongebeyehu1216 2 жыл бұрын
ምን ተአምር ነው 🤭 . . . ስለእውነት የተሰማኝን ስሜት የምገልፅበት ምንም ቃል የለኝም
@bakuramutsadavid3292
@bakuramutsadavid3292 Жыл бұрын
I love the music, though I don't understand language, David from Uganda.
@burakbgentle5798
@burakbgentle5798 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሙዚቃ ባለሙያዎች ከምርጥ ክሊፕ ጋር Wowww ምርጥ ስራ ነው በርታ 👍👍
@rihanaredo7297
@rihanaredo7297 2 жыл бұрын
OMG the best Amharic Blues 👏🏽👏🏽 the best lyrics the best video. Keep it up 👍🏽 Addis you should Stick with the blues because we don’t have any so far 😍👌🏽I’m proud of you 👏🏽
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ቢሊዮነር ኢትዮጵያዊ ናቸው? | አምስቱን የአፍሪካ ቢሊየነሮች 🔥🔥 kzbin.info/www/bejne/gImkXoeQjMl2j9k
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 5 ай бұрын
ደግሜ ደግሜ ብሰማው ያልሰለቸኝ ለዛ የሞላበት ድንቅ ዘፈን እስይ❤
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
Ethiopian jazz music elevated to standard. Excellent work.
@kiaramorgan4120
@kiaramorgan4120 2 жыл бұрын
Blues music
@temesegnkifle9627
@temesegnkifle9627 2 жыл бұрын
ምርጥ ያገሬ ልጆች ተሰራ ቀጥሉ እደጉ ተመንደጉ በዎነ ባገሬ ጉዳይ ጭንቅ ቢለኝም በሌላ መልኩ አኩሪና ፈታ ሚያደርጉ ምርጥ ኢትዬጵያን አሉልን
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 2 жыл бұрын
This is one of the best Ethiopian music I have listened to in recent years.
@tmarcel1594
@tmarcel1594 2 жыл бұрын
What a voice!! What a beautiful photography!! What a music.It definitely took me to two places at the same time, Addis Ababa and New Orleans. Love it.
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ቢሊዮነር ኢትዮጵያዊ ናቸው? | አምስቱን የአፍሪካ ቢሊየነሮች 🔥🔥 kzbin.info/www/bejne/gImkXoeQjMl2j9k
@Sosi_1237
@Sosi_1237 2 жыл бұрын
This is the type of creativity we need in Ethiopia’s music video/industry. Job well done!! Amazing
@yergalemmesfin3555
@yergalemmesfin3555 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ጎበዝ መደነቅ ይገበሃል:: ድሮም የኢትዮጵያ ሙዚቃ በአለም በጃዝ ሙዚቃ ነው የሚታወቀው ::::
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 жыл бұрын
Wow Ethiopian Blues Jazz song it’s so nice as Usual Dani keep going ❤️👏👏
@hailej2527
@hailej2527 2 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ልጆች በሚገረም መሰጠት ልቕም ያለ ሙዚቃ የመስራት ብቓት እንዳላቸው ሁሉ ምን ነበረበት የምድሪቱን ጉስቁልና ወደ ሳቅ ቢለውጡልን። እንደው ተመኝ ቢለኝ ጊዜ ነው።
@hiwigetdem
@hiwigetdem 2 жыл бұрын
2022 best ethiopian music video goes to......እንጃ by Addis!💐👏🥰🔥
@redomammo202
@redomammo202 2 жыл бұрын
ለ ጀሮ የሚጣፍጥ ድንቅ ጣዕመ ዜማ Keep Shining ❤️
@Math3w_0
@Math3w_0 2 жыл бұрын
ዘፈን ብሎ ዝም🙊 andegna🔥🔥
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 2 жыл бұрын
የሆነ የማውቀው ሙዚቃው ወይም ግጥሙ የዱሮ ዘፈን የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው?! I love it 👏
@barok_editz9694
@barok_editz9694 2 жыл бұрын
im from america and i love ethiopia and ethiopean music's
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 жыл бұрын
ethiopenmusics♥♥♥
@dinadhuga4418
@dinadhuga4418 2 жыл бұрын
ቢታኒያ በጣም ጥሩ ስነምግባር ያላት ምዴል ናት አንተም ጥሩ ስራ ነው የሰራህው አድስ🙏
@saremyazhi7731
@saremyazhi7731 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው bro!!! ፈጣሪ ይህንን ጊዜ በጥበቡ ያሳልፈን🙏🙏🙏
@ethiotiktokamazon2241
@ethiotiktokamazon2241 2 жыл бұрын
በዚ ዘመን እደዚአይነት ዘፈን እሰማለው ብዩ አስባአላቅም😘😘😘😘🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እናመሰናለን
@samio5896
@samio5896 2 жыл бұрын
The master minds behind this marvelous music: Uti, Esubalew, Nati, Mik and Addis. Hats off, gentlemen!
@gilila2689
@gilila2689 2 жыл бұрын
and Daniel😊
@adoniasabebe8631
@adoniasabebe8631 2 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ,ምርጥ ኮምፖዚሽን እና ቆንጆ ዳይሬክቲንግ የታየበት ድንቅ ስራ። ሚኪ ደግሞ ካርሎስ ሳንታናን አስታወስከኝ; ስቱዲዮህን ብታስጎበኘኝ,...
@Sami-uq1gm
@Sami-uq1gm 2 жыл бұрын
Lyrics 👌🏿 Voice 👌🏿 Videoclip 👌🏿 This’s Real talent man I give you 🏆
@sweet8095
@sweet8095 2 жыл бұрын
አዲሴ ምርጥ ስራ ነው በጣም☺ አቅም አለህ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን በርታ
@Bubushabb
@Bubushabb 2 жыл бұрын
This is just perfect Perfect melody 🎶 Perfect video production Perfect grooming Perfect makeup Perfect outfits Perfect acting Perfect sound and music 🎼 Beautiful lady’s with wonderful lyrics & voice 👏👏👏👏👏amazing
@jorgbehailu9491
@jorgbehailu9491 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ሙዚቃ ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደዚህ ብቅ እያሉ ከነ ጊልዶ ጩሀት የሚገላግሉን አይጠፉም ይሄ ደሞ ያበደ ነው 👏👏👏
@babeema
@babeema 2 жыл бұрын
በስመ'አብ!! ልቤን ነዘረው: ሰውነቴ በሃሴት ዝናብ እረሰረሰ: በግጥሙ ጥልቀት አንጀቴ ራሰ: I shake my head with በተዋበው Clip! All the colors, clothes and gals as well. VIVA to life!! Appreciate the work, admire the craft and bless you all with all my wits! Keep it up!! Galatoomi!!
@tigistsolomon9816
@tigistsolomon9816 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን : ለየት ያለ አቀራረጽ ዋዉ በምክንያት ነዉ እኮ ማደንቅህ በርታ በርታ
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 2 жыл бұрын
ደስ ይላል♥️አለባበስህ አንደኛ👌
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም የሙዚቃ ስራ ነው አዲስ እናመሰግናለን ቃላት የለኝም
@hamzy69
@hamzy69 2 жыл бұрын
This is the latest version of Ethiopian Jazz it reminds the golden time of my past.
@beatzbrothers584
@beatzbrothers584 2 жыл бұрын
ለተሳተፉችሁት በሙሉ ጥበብን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ።
@mikyfricky6881
@mikyfricky6881 2 жыл бұрын
Best sound👂👂and music video.totally excellent in everything.#it fits 4 Gumma award🏆🏆🏆🏆.
@habeshaStudio-123
@habeshaStudio-123 2 жыл бұрын
The best Ethiopian clip of 2022 ዳኒ ቦይ
@wendwosentessema9916
@wendwosentessema9916 2 жыл бұрын
Better than the first one ,it is so good ,keep up and drop an album with this amazing voice So amazing !!
@ekomediwezelafeya4526
@ekomediwezelafeya4526 2 жыл бұрын
የራሱን ሙዚቃ ከሰራቸው cover ሙዚቃዎች በላይ አድርጎ የሰራ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ ነህ፡፡ ትችላለህ! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@annasmith3778
@annasmith3778 2 жыл бұрын
Very nice, it Sounds like blues Love it 👍🏽♥️🇪🇹🙏🏾
@tamiruburka6205
@tamiruburka6205 2 жыл бұрын
Wa---wa--lovely music.
@gadiderbew9114
@gadiderbew9114 2 жыл бұрын
woooow woooow የሚገርም በጠም በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ አጂግ በጣም አሰደናቂ ክሊፕ አጠቃላይ በዚህክ ስራ የተሳተፋችሁ ላቅ ያለ አክብሮቴን እገልፃለሁ ጥበብ የሚገባትን ክብር ሰታችኀታል
@babebe850
@babebe850 2 жыл бұрын
Wow congratulations everything is on point . This what you call music .I love it ❤️
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
Addis golden voice Lyrics Melody Cinematography Editing Color Directing 200%
@arsemabirhanu6532
@arsemabirhanu6532 Жыл бұрын
I like the fact that i'm feeling jazz/blues at the same time in amharic music betam des yelal 👏👏
@danwegayehu7374
@danwegayehu7374 2 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ🙈 ምን ማለት ይቻላል፤ ዘፈን ድሮ አልቀረም! ይኸው በኛም ዘመን አለ! በምርጥ ስብስብ የቀረበ ምርጥ ስራ! ያክብራችሁ አቦ🙏🙏🙏
@mikado5545
@mikado5545 2 жыл бұрын
Thank you Nahom records for spotting black beauties on this beautiful video with dynamic voice and great gitaar 🎸 solo. All in all is 💯
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 Жыл бұрын
A jaw drop moment hearing this song for the first time. Loved the lyrics, the power, the acting, directing, the clothing…… omg I loved every part of this song beautiful work
@robelghiorghis3610
@robelghiorghis3610 2 жыл бұрын
The Video, The actin, The Makeup artist, The style, The Music, The quality is Quite Outstanding Never seen even in the western world for quite sometimes ❤️👌🏾👍🏾✌🏾👏🏿👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abrehammekonin2209
@abrehammekonin2209 2 жыл бұрын
ምን አይነት ሞያ ማክበር ምን አይነት ተመልካች ማክበር ነው የሚገርም ሙዚቃ የሚገርም ቪዲዮ በጣም ነው የወደድኩት
@tinhabesha7324
@tinhabesha7324 2 жыл бұрын
አዲስዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ❤️
@YaredYohannes
@YaredYohannes 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው አዲስ፡፡ በገበያው ሰይሆን በጥበቡ ተመራ፡፡ ብዙ እጠብቃለው ካንተ
@hannamekonnen8110
@hannamekonnen8110 2 жыл бұрын
Good work 👍 Old fashion style really suit the girls and instead of wearing tight jeans 👖. Well done singer
@halyeluya
@halyeluya 2 жыл бұрын
አጣሁኝ መዳኛ ምን አይነት የአመቱ ምርጥ ስራ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
@sisay7
@sisay7 2 жыл бұрын
Wow even Teddy Afro doesn’t have this kind quality sound and arrangement but he has lyrics and melodies…Good Job!
@sharewbaba6236
@sharewbaba6236 2 жыл бұрын
Ezim 😂😂
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ቆሜ 👏👏👏ዜማ፣ግጥም፣አክቲግ፣ ድምፅ፣በቃ ሁሉ ነገር ዋው ያመቱ ምርጥ ነጠላ 👌100/ዋው
@redietsolomon1912
@redietsolomon1912 2 жыл бұрын
Enja min edmel 😍😍😍😍😍😍
@ezramelkmua9680
@ezramelkmua9680 2 жыл бұрын
አዲሴ ዋና ፈጣሪ ስራህን ይባርክ ወጣት ነክ ገና ታስደምመናለክ
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
A very good singer!! Hands down to you.
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 2 жыл бұрын
ከሁሉም የሙዚቃው አቀራረብ ድንቅ ነው ።
@FetaZenaEntertainment
@FetaZenaEntertainment 2 жыл бұрын
አዲስ ለገሰ(በድምጽ)👍፣ ናትናኤል ግርማ(በግጥም)👍፣ እሱባለው ይታየው (የሺ) (በዜማ)👍 ተጠባችሁበታል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💚💛❤
@jotravel9404
@jotravel9404 2 жыл бұрын
አረ እሱባለው ግን ትችላለህ ማርያምን ምርጥ ዜማ 🙏🏻
@munamohammed3334
@munamohammed3334 2 жыл бұрын
ገና ሳታዳምጡ ዋው ዋው ምትሉ እንክብሎች ታሳዝናላቹ።
@alexab1328
@alexab1328 2 жыл бұрын
Awo betam getan
@tomchandler5801
@tomchandler5801 2 жыл бұрын
Lk nesh zemaw leloch musikawoch ga temesasaynet alew hzbe ende wuha zm blo yfesal Dmtsu gn arif new yichilal yerasun adis sra yzo bimeta tru new
@mebratudemma9857
@mebratudemma9857 2 жыл бұрын
Anid neger tiru mehonunin lemawak 100 gize eniyew ende? Minew joro ena ayin yelegnim alish. Beka Eshi 1000 eyita bewal asiteyayet sich.
@lidiengida8555
@lidiengida8555 2 жыл бұрын
ያንከባልሽ
@munamohammed3334
@munamohammed3334 2 жыл бұрын
@@lidiengida8555 እሺ ሃሃ
@sebletsionayele6550
@sebletsionayele6550 2 жыл бұрын
'እንጃ' ቆንጆ ስራ ነው አዲስዬ በርታልን 👏👏❤️
@Mcube100
@Mcube100 Жыл бұрын
"The set was fantastic, with expert lighting, stunning costumes, and seamless editing. This is a true example of investing in a music video to create high-quality content. It's refreshing to see a departure from the typical grassy scenes in many Ethiopian music videos. Overall, this music video was a breath of fresh air."
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
አንደኛ ! ልክ በዘፈን ተስፋ ልንቆርጥ ስንል አንተን ላከልን 10/10
@hiwetinatesfa4247
@hiwetinatesfa4247 2 жыл бұрын
I rly rly love it 😩🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@yaredgetachew9458
@yaredgetachew9458 2 жыл бұрын
አስር አይነት ቆንጆ የሚሰራ መልክእ ብቻሽን አድሎ እኔ ምን ላዳርግ.....እንጃ አአአ👉🙏
@Global_EXPLORER_VINAY
@Global_EXPLORER_VINAY 2 жыл бұрын
What a Great Music....I love Ethiopia 🇪🇹
@eyob_tigu
@eyob_tigu 2 жыл бұрын
አውቃለው ነክቼ የርግብ ላባ ሱሱን ግን እንዳቺ ገላ እንጃ መለስለሱ ምን አይነት የሚገርም አገላለፅ ነው አንደኛ ስራ!!
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 2 жыл бұрын
wow! everything about this song is wow!I love how the singer sings his heart out!
@djjopethiopia
@djjopethiopia 2 жыл бұрын
ድንቅ ሙዚቃ ነው!!
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
The blues hitting Addis .....bruh u did that .... All d best !!!!!! All those strong black blues legends would be proud to listen the bomb from d mother land !!!!!!💕💕💕💕💕💕 Ariiiiif !!!!!!!!!!!
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
እትቱ: አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በዳዊት ፅጌ
5:04
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН