Haymanot Girma - Kezira 2 - ሃይማኖት ግርማ - ከዚራ 2 - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 1,569,547

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Пікірлер: 758
@bisrattube1420
@bisrattube1420 3 жыл бұрын
እስቲ የሀረር እና የድሬ ልጆች የትናቹ ትዝታውስ እንዴት ይዟቿል🇪🇹😑🇪🇹😑😑🇪🇹😑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Bizunhe
@Bizunhe 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@jemulamohamed9109
@jemulamohamed9109 3 жыл бұрын
የመቀለ ልጅ ነኝ ድሬ ኣላውቃትም ግን በጣም ትናፋቀኛለች ኢንሻኣላህ ኣገራችን ሰላምያርግልን ድሬዋኒ እጎበኝሻሎህ
@haymi410
@haymi410 3 жыл бұрын
ሀይሚዬ የ90ዎቹ ስወድሽ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ❤️❤️❤️❤️
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ድሬን ሐረርን ያላቹ እስኪ እንያቹ ❤️❤️❤️❤️❤️
@tinbitermias2769
@tinbitermias2769 3 жыл бұрын
Alen
@mikikiki2300
@mikikiki2300 3 жыл бұрын
🇪🇹✌️💞💞💞💞
@Metsnanat
@Metsnanat Жыл бұрын
Alen❤
@sakariyebabile8057
@sakariyebabile8057 3 жыл бұрын
we love you deeply all the time, Haimanot Girma and you’re also my favorite singer in my childhood up to now ❤️
@ASEEL78563
@ASEEL78563 3 жыл бұрын
Sekxii.
@Djhambulle
@Djhambulle 10 ай бұрын
do you remember OMAHIRE
@rutdebele5163
@rutdebele5163 3 жыл бұрын
ግን እኔን ብቻ ነው ልክ እንደ 90ዎቹ ሙዚቃዋቿ ያሁኖቹ ያን ያክል አይነፉም ግጥም ዜማ መርጣ መዝፈን አለባት so በጣም ነው ምወድሽ ሃይሚ
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
በዛላይ ሌባ አታላይ ናት
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 жыл бұрын
@@henokkoneh2391 አንተ ያልተጠየከውን ገልብጠክ እያነበብክ አቃቂራም
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
@@mahletsahle1009 ዝምበይ ወፈፌ ሲጀመር ማንበብ አለብሽ ቆሮቆንዶ ራስ
@mersyyekal3239
@mersyyekal3239 3 жыл бұрын
Awo yemr yh mnm des aylem yehnn 1 gez ke mesemawe yebftune 10 bedgmew yesgalgale
@fkr834
@fkr834 3 жыл бұрын
@@henokkoneh2391 ምን ኣድርጋ ነው
@abdurehmanseid7745
@abdurehmanseid7745 3 жыл бұрын
የድሬን የሀርን ፍቅር መቼም አልረሳውም ውይ ወደ ኋላ መለሽኝ በድጋሜ። ወይ ድሬ ውይ ሀረር
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ይድረስ ግብዣዬ ለድሬ እና ለሀረር ልጆች እግዳ ተቀባዮች
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Thanks ❤❤
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን♥️♥️♥️
@abdufattahusmail364
@abdufattahusmail364 3 жыл бұрын
Thanks
@azbemesfen6693
@azbemesfen6693 3 жыл бұрын
Thanks honey 🌹🌹🌹❤❤❤
@rahelmeles4909
@rahelmeles4909 3 жыл бұрын
Ohh thank you❤❤❤
@FitFazal
@FitFazal 2 жыл бұрын
I love you, Haima! You are the first Ethiopian Artist I first listened to and instantly fell in love with Ethio music!!! Keep going, girl!!!
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
ሀሚየ ስታምሪ በጣም አድናቂሽ ነኝ ደስ ይበልሽ እንደዛችው ነሽ ድምፅሽ ሁሉም ነገርሽ ውይ በዘጠናወቹም ጊዜ አሁንም የማትጠገቢ ምርጥ የኢትዮ ድምፀ መርዋ ቆንጆ ነሽ 💗💗💗
@mikikiki2300
@mikikiki2300 3 жыл бұрын
I'm so proud to my Queen City deri Dawa I miss my village in my city and I'm so happy to see my brother nati deri
@direproud7824
@direproud7824 3 жыл бұрын
ሐይሚ ምንኮራብሽ ሐረርጌያዊ በጣም እናመሰግናለን በርቺ ምርጥ ስራ ድሬ ፍቅር❤ Dir jacyel❤
@endetsigeredatube4949
@endetsigeredatube4949 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ሀይሚዬ
@DileTube
@DileTube 3 жыл бұрын
Really.
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 3 жыл бұрын
ድሬ ፍቅር የሆነ ህዝብ ያለበት ምርጥ ሀገር ናት። ድሬዎች እንወዳችኋለን።
@Metsnanat
@Metsnanat 2 жыл бұрын
Egnam enewedachuhalen❤️
@Metsnanat
@Metsnanat Жыл бұрын
Egnam enodachehuwalen
@girumgetachew3755
@girumgetachew3755 3 жыл бұрын
lezi ko 90s lij keyone tibeb kelib nw yenafekegnin ewunetegna musica tanks haymi. harmony nw beka misemaw ....love it berchilgn aboooo
@ebisageno164
@ebisageno164 3 жыл бұрын
I'm from Nigeria I like Ethiopian music
@direjaalala7305
@direjaalala7305 3 жыл бұрын
Thank you Haimanotiyyee, Hedduu naf galatoomi sirba biyya tiyyaa naf wallisuu keetif. I love my lovely city Dirree Dhawaa kind of the Dessert 💘
@addaddis
@addaddis 7 ай бұрын
❤️❤️❤️ Much Love for Dire People ❤️❤️❤️
@sarasara-fk2fp
@sarasara-fk2fp 3 жыл бұрын
ሀይሚዬ አሪፍ ስራ ነው👌❤
@fizzyyam3180
@fizzyyam3180 3 жыл бұрын
ሃይሚዬ የኔ ፍቅር በጣም ነበር የናፈቅሺኝ ደስ የሚል ስራ ነው ቀጥይበት አትጥፊ በናትሽ በጣም እኮ ነው የምንወድሽ ቢያንስ በየ አመቱ አንድ ሙዚቃ ልቀቂ ስወድሽ ..........። በጣም ደስ ብሎኛል ስለሰማሁሽ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ምንም ስላቺ መጥፎ ነገር ቢያወሩ የደረስሽበትን ዝና ማግኘት አይችሉም ምርጥ ስራ ነው ይመችሽ።
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 жыл бұрын
ትክክል
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
ልክነሽአበሻከሰውእራስአይወርድም
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 жыл бұрын
ይገርማል ከስንት አመት በዋላም አልተለወጥሽም የኔ ቆንጆ ግን ከዚራ 1 ሁሌም ምርጫዬ ነው የልጅነት ትዝታን ያስታውሰኛል
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
ሀይሚዬ የሀረሯ ቆንጆ የአንቺ አይን ቦግቦግ ሲል ማየት በራሱ ያስደስታል ❤❤❤
@forless7511
@forless7511 3 жыл бұрын
You are our favourite artist, we grow up listen your kezira #1 and now we start enjoying again and again I really love it big respect and big love ❤🙏🏾 dire loves you 🥰
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 жыл бұрын
ሀይሚዬ የኔ አይናማ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን 👍❤❤
@eyonadabmulatu4079
@eyonadabmulatu4079 3 жыл бұрын
ድሬና ሐረር አንድ ቀን የመኖር ዕድል ባገኝ ብዬ እመኛለሁ love you አገሬ 🙏🙏🙏
@senaitsisay3573
@senaitsisay3573 3 жыл бұрын
እንቀበላለን❤
@zenawitfisiha8613
@zenawitfisiha8613 3 жыл бұрын
ydero fiker yale meslok
@direproud7824
@direproud7824 3 жыл бұрын
@@zenawitfisiha8613 ለፍቅሩ የነዋሪው መኖር በቂ ነው
@zenawitfisiha8613
@zenawitfisiha8613 3 жыл бұрын
@@direproud7824 እውነት ነው ትውልዴ ድሬ ነው አሁን የምኖር ናዝሬት ነው ግን እሄዳለው የማየው ነገር ግን እንደበፊቱ አደለም ለዛ ነው
@Abunahwi
@Abunahwi 3 жыл бұрын
@@zenawitfisiha8613 lik nesh enem nazret negn ende derow aylm
@ሰብለወንጌል-ኈ6ኰ
@ሰብለወንጌል-ኈ6ኰ 3 жыл бұрын
ድሬ የፍቅር ሀገር ሀይምዬ ምርጥ ስራ ነው በርቺልኝ ብሩኬ አሪፍ ነገር ነው ያሰማህን ገና ብዙ እንጠብቃለን ወንድማችን እንወድሀለን በርታልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@sifabdi8880
@sifabdi8880 3 жыл бұрын
Yene mar setamer echi zefagn 🥰😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@mentesnotjhon7202
@mentesnotjhon7202 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍 ድሬ ትዝታዬ ሳያዩአት የምትናፍቅ ከተማ
@SosiHabeshawit
@SosiHabeshawit 3 жыл бұрын
በትዝታ ወደ አገሬ መለሽኝ❤️ ሀረር ፍቅር!
@samesame731
@samesame731 3 жыл бұрын
edensh sosiye ye lule enat
@t4el416
@t4el416 3 жыл бұрын
I remeber Haimanot back when I was a student. We were getting crazy with the song ,እሽርሩ። She was one of the singers make me wish I knew Amharic. Good job you'r still doing amazing.
@gamiilaawil6719
@gamiilaawil6719 3 жыл бұрын
Is she oromo or amhara
@t4el416
@t4el416 3 жыл бұрын
@@gamiilaawil6719 no idea, to me she is just singer.
@gamiilaawil6719
@gamiilaawil6719 3 жыл бұрын
@@t4el416 i checked it she is oromo born in herar
@oddafunny9068
@oddafunny9068 3 жыл бұрын
wow haymiye wudid newu yemaregish gin musica tolo tolo lemin atawechim 10000.....% very nice ABBO yimechish
@ziyadhussein5092
@ziyadhussein5092 3 жыл бұрын
ምርጥ ና ሀሪፍ የሆነ ለዛ ያለው ዘፈን ነው ሀይማኖት ግርማ በርቺ የሀገሬ ልጅ
@agarehayalow424
@agarehayalow424 2 жыл бұрын
I Love der
@djbinita
@djbinita 3 жыл бұрын
I wanna to say hi for all my dire family's 👐👐 and this music is a real memory reminder
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 3 жыл бұрын
Hi
@Dagimedia27
@Dagimedia27 3 жыл бұрын
Good job 👍 good luck my best
@altayebibrahim526
@altayebibrahim526 10 ай бұрын
Very beautiful work between the past and the present Greetings from Sudan
@ramadanabdi647
@ramadanabdi647 3 жыл бұрын
❤️💕Haymi ko galatoomii waan Offii❤️💕ድሬ የፍቅር አገር
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
ድሬ ፍቅር የሆነች ሀገር
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አቦቦቦ ተዋት በቃ በድሮ በሬ ያረሰ አለ እንዴ ዛሬ አዲስ ቀን ነዉ በቃ ሀይሚም አዲስ ናት አተሳደቡ ዉድድድ በርቺልኝ ምርጥ ስራ ወረ ሐረር ከአራተኛ ነኝ 😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌
@mohammedadam8685
@mohammedadam8685 2 жыл бұрын
Love from Chad 🇹🇩Africa
@sbhat_bdr
@sbhat_bdr 2 жыл бұрын
haymanot hulem ye music mrchaye
@gashogasho1859
@gashogasho1859 3 жыл бұрын
የ 90ወቹ ዘፋኞች በህይወት እያላችሁ ለምን ትጠፉብናላችሁ በጣም የሚናፍቃችሁ ስለናንተ መኖርና አለመኖር የሚጨነቅ ብዙ ሰዉ አለ ሀሚ ቆንጆ ኦማሂሬ ከዚራ ነዉ ቤቴ የዱሮዉ ስራሽ መቼም አይረሳም አሁንም አሪፍ ነዉ እኳን በሠላም መጣሽ
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
የ 90 ዎቹ የሙዚቃ ንግስት ድጋሚ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እስኪ የ ሃይሚ አድናቂዎች 👍👍👍👍
@djs3246
@djs3246 3 жыл бұрын
ሀይማኖት በጣም ድንቅ ስራ ነዉ፤ ብዙ ጊዜ ስለ ድሬ ዘፈን መሰራት ቆሞል ማለት ይቻላል ሀገሩ ላይም ለጥበብ ብዙም ቦታ የላትም፤ ብቻ ሀይማዬት አሪፍ ነው ቁጥር3 እጠብቃለው፤ አብረን ብንሰራ ደግሞ ይበልጥ ደስ ይለኝ ነበር።
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 3 жыл бұрын
ትችያለሽ👏👏👏 Naty dire enamsegenaln 🙏🏻
@weynitesma8517
@weynitesma8517 3 жыл бұрын
ትዝታዬን ተሻግሬ ድሬ ነው አዳሬ ዋው ሀይም ሀሪፍ ስራ ነው ግን ብዙ እንጠብቃለን በርቺ
@YohannesHaile-mq3hm
@YohannesHaile-mq3hm 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰአት ላይ አወጣሺ ድሬ ድሬነቷን መልቅ የለባትም እሱንም አሳየሻቸው ለፖለቲካ ኞቹ ህዝቡ ይህ አብሮ መኖሩ ውስጣቸው ነው ስለዚህ አቦ ፀባያቸው❤️❤️❤️ ነው ይመቻቸው
@buzeetube9144
@buzeetube9144 3 жыл бұрын
We'll come❤
@TheFhdude
@TheFhdude 3 жыл бұрын
ሃይሚ እንኳን ደህና መጣሽ። በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። ዘፈኑም ክሊፑም በጣም ጥሩ ነው። ክሉፑ ላይ ያለችው ቆንጅዬ ጠይም ልጅ ደግሞ በጣም ነው ደስ የምትለው፤ ቪዲዮውን አሳምራዋለች። ሌሎች ክሊፕ ሲሰሩ የሆነች አስቀያሚ ሴት እያሳዩ ቁንጅናሽ ወደር የለውም እያሉ ይዘፍናሉ። እናንተ ያቀረባችኋት ሴት ግን ለሙዚቃው የምትመጥን የጠይም ቆንጆ ናት። ለማናቸውም የተዋጣ ስራ ነው።
@jehovajireh4741
@jehovajireh4741 3 жыл бұрын
I dedicate this song to my man Dr. Mehari Fisseha. I love you Mehari.
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 3 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ክላሲካው ግን የአብረሀም እና የአሊ ቢራን ዳርም የለው ሚለው ጋር ተመሳሰለብኝ
@ismailibrahim5633
@ismailibrahim5633 3 жыл бұрын
I used to listening to her Music since my childhood and still listening 2005-2021 Love From Iowa USA 🇺🇸
@firatube9342
@firatube9342 3 жыл бұрын
Welcome back haymi.. dre the city of love ❤️
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልዕልት የልጅነት ትዝታዬ🥰💐💐💐
@abelamanuel369
@abelamanuel369 3 жыл бұрын
wow, please encourage and help her for a next album though she has no plan to it!
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
የምናባቷ encouragr ለማድነቅ መጀመሪያ ታሪኳን እወቅ
@sadaahmed114
@sadaahmed114 3 жыл бұрын
@@henokkoneh2391 🥰
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
@@sadaahmed114 አይደል ሰአድዬ?🤗
@sadaahmed114
@sadaahmed114 3 жыл бұрын
@@henokkoneh2391 exactly 🤩
@salihuabdulahi8845
@salihuabdulahi8845 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 3 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ግን ከ ከዚራ ቁ1 አይደርስም የቆዩት ስራወችሽን በጣም ነው ምወዳቸው 😘😘😘
@sofonyasendale190
@sofonyasendale190 3 жыл бұрын
እኔን ብቻ ነው ግን ያለፈው ትዝታ የተቀሰቀሰብኝ ❤ ሀይሚዬ የሰፈሬ ልጅ ሰፈር እንገናኝ 😁✌
@YeTarikMasero
@YeTarikMasero 3 жыл бұрын
Elfaged Emishaw nice work of you. Keep the good job. Haymi welcome
@mdet4096
@mdet4096 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ድሬዎች ፍቅር ናችሁ❤❤
@hananry7106
@hananry7106 3 жыл бұрын
ሀረር የፍቅር ሀገር አቦይመቻችሁ ሀረሮች. አለባበሳችሁ. ስርአታችሁ. ሁሉነገራችሁ ፍቅር ነው. ሀረር
@sahlegebrielbelete5343
@sahlegebrielbelete5343 3 жыл бұрын
Haimi, U've Blessed & Nourished the #90's with ur Musics. We Been Missing U for So Long. Welcome!
@እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
@እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የትዝታዬ ንግስት 🙏🌷🌷🌷♥️
@mamedire1147
@mamedire1147 3 жыл бұрын
Wellcome Haymi 😊Yemejeneriyaw Kezire zefenum pplum hezbewum peace neberu but now 😏
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ክሊፑ ቀለል ያለ ይመችሽ አይሚ.
@alazarmebrate
@alazarmebrate 3 жыл бұрын
1ኛ ነው ሃይሚ የኔ ቆንጆ
@EthioTec
@EthioTec 3 жыл бұрын
ትርታዬ ትውስታዬ ስስቴ ድሬ….. ምን ጉድ ነኝ ግን… ድሬ በተባለ ቁጥር ልቤ በትዝታ የሚፈረጥጠው…. ድሬ … እናቴ…. አቦ ናፈቅሽኝ!! natty dire 👌
@DileTube
@DileTube 3 жыл бұрын
Thank you. You are always the best.
@akiluaweno4894
@akiluaweno4894 3 жыл бұрын
ናፈቀኝ የ90ዎቹ ስራሽ ምንም አልጥም አለኝ ሁለቱም አዲሶቹ ስራዎችሽ አልጣመኝም
@makbelbirhan9531
@makbelbirhan9531 3 жыл бұрын
ድሬዋች ስወዳቹ እኮ ጥግ ድረስ❤ አይቀርም አንድ ቀን አይሻለው ድሬ❤❤❤
@umerehimer5812
@umerehimer5812 3 жыл бұрын
ياخ والله المرة دي بعيدة عدييل كدة 😍😍😍
@rozalove7257
@rozalove7257 3 жыл бұрын
ከዚራን ምርጥ ስራ ነው ትዝታ በዚህ ሙዚቃ አለብኝ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄 👌👌👌👌👌
@kalebfikadu8031
@kalebfikadu8031 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ታሪክ ያስመሰልሽው 👍👌
@issambarssola9605
@issambarssola9605 2 жыл бұрын
I'm not understanding what she is singing but I couldn't not be tire to listening this title
@oromiafioro128
@oromiafioro128 3 жыл бұрын
Diree 👌
@vphonetastic161
@vphonetastic161 3 жыл бұрын
ሀይሚዬ 90 ዎቹን አመጣሽልን አመሠግናለሁ እወድሻለሁ
@yonas20121
@yonas20121 2 жыл бұрын
YOU, WELCOME. NICE MUSIC. LONG LIVE ETHIOPIAN,.
@hannabiniyam4793
@hannabiniyam4793 3 жыл бұрын
Merte sera new thank you hayemi
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
እንኩን ሠላም መጣሽ ሀይሜ ምረጥ ስራነው በረች
@efremabrham7504
@efremabrham7504 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የወደድኩት ሀይሚዬ
@toleratekalign6514
@toleratekalign6514 3 жыл бұрын
wooow betam miyamri music nw
@SWAHILINATION
@SWAHILINATION 3 жыл бұрын
wow 🤟🏿✌🏿
@saraasmama9287
@saraasmama9287 3 жыл бұрын
@emebetwubie2548
@emebetwubie2548 3 жыл бұрын
wwwwwwwㄴㅁㅋㅋㅋㄴㄴㄴㄴㅁㅁㄴ1ㅣ
@gebrehiwetgebreegziabher5083
@gebrehiwetgebreegziabher5083 3 жыл бұрын
@@emebetwubie2548 መመ
@yenebebdebebe9581
@yenebebdebebe9581 3 жыл бұрын
allen
@foodforever2585
@foodforever2585 3 жыл бұрын
Wow
@abdillahidaher5376
@abdillahidaher5376 2 жыл бұрын
Dire hy home twon ye sefar 7 lij ney 😍😍
@birraac2890
@birraac2890 3 жыл бұрын
Dire dawa 😍
@yasminali2075
@yasminali2075 3 жыл бұрын
Welcome back haymi ❤️👍🙏
@dastadasta920
@dastadasta920 3 жыл бұрын
Wow wellcom After to long time 🇪🇹😍
@endgenaabebe3904
@endgenaabebe3904 3 жыл бұрын
Nice one Naty Dire u did it
@jdcell4459
@jdcell4459 3 жыл бұрын
Yena hayemi arfe sera nwe enata wedenewale❤❤❤❤❤❤
@dawitmulat4387
@dawitmulat4387 3 жыл бұрын
What an amazing video clip and song loved it❤❤❤
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 3 жыл бұрын
I miss home Dire 😪♥️♥️♥️🔥🔥🔥
@MakaTube
@MakaTube 3 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ሐይሚ
@BRUKLyn
@BRUKLyn 3 жыл бұрын
haimanot girma welcome!!!!!
@greateview.4366
@greateview.4366 3 жыл бұрын
ድምጽሽ አሁንም ያምራል ስሪበት ! አቦ አይንሽን ስወደውኮ !
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
አሪፍ ሰራ ነው በርቺ ❤❤❤️
@thereality657
@thereality657 3 жыл бұрын
ከታደሰ ወረደ ፎቶ መታየት ጋር እኩል ተለቀቀ!! ሀሀሀ
@danieldamissie7405
@danieldamissie7405 3 жыл бұрын
Hayim woow great 90th old back still look fresh 👌
@yonasbana9429
@yonasbana9429 3 жыл бұрын
ምክንያቱን ሳላውቅ ድሬ እና ሀረረ ሲባል አብሬ የምነጉደው ነገሬ በመገረም አንዴ ብቻ ባየሁት እንደዚህ
@elsabethsolomon4691
@elsabethsolomon4691 3 жыл бұрын
እስኪ የአገሬ ልጆች የት እላችሁ ድሬ ናፍቆት ኪያዬ
@ሰማዕቷበረከቴናት
@ሰማዕቷበረከቴናት Жыл бұрын
እሄ ሁሉ ሙዚቃ ለድሬ ተዘፍኗል ምን አይነት ምርጥ ብትሆን ነው ለቁልቢ እንገናኝ
@eleyo3060
@eleyo3060 3 жыл бұрын
wow hayemi konjo sera melkam edl
Haimanot Girma - Kaley | ካለይ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
5:41
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 128 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 39 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Haimanot Girma - Labablih
4:47
ethiopiaWiit
Рет қаралды 2,7 МЛН
Haimanot Girma - Kezira
4:16
ahnd
Рет қаралды 9 МЛН
Haimanot Girma - Gid New | ግድ ነው - Ethiopian Music 2021 [Official Video]
4:09
GoldenRecordsWorldwide
Рет қаралды 1,5 МЛН
NEW 2018 Oromo music qamar Yusuf
5:50
Meyraa Tube
Рет қаралды 3,8 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 128 МЛН