ናና አማኑኤል | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት- ጃን ያሬድ

  Рет қаралды 35,954

Janderebaw Media

Janderebaw Media

Күн бұрын

የአእላፋት ዝማሬ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ::
forms.gle/76nq...

Пікірлер: 52
@janderebaw_media
@janderebaw_media 5 күн бұрын
የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ገጾች እነዚህ ብቻ ናቸው:: www.youtube.com/@janderebaw_media t.me/janderebaw_media t.me/yeaelafat_zimare instagram.com/janderebaw_media/ facebook.com/Janderebawmedia www.tiktok.com/@janderebawmedia
@BAMLAK-cf6bj
@BAMLAK-cf6bj 5 күн бұрын
በህይወቴ ነገሮች እንደዚህ መዝሙር ሲገጣጠም አይቼ አላውቅም ትናንት ወዲያ ጀምሮ ይሄን መዝሙር እየሰማሁ ነበር እና ምን አለበት የአእላፋት ዝማሬ ላይ ቢጠና እያልኩ ነበር አሁን እሱን መዝሙር እየሰማሁ ሲለቀቅ እንዴት እንደደነገጥኩ በመድኃኔዓለም !!
@GetuLakew
@GetuLakew 5 күн бұрын
እኔ ደሞ በልቤ አምኜ እየጠበኩት ነው
@betelihemwolde9212
@betelihemwolde9212 4 күн бұрын
እኔ ደግሞ ባለፈው እሁድ ከዝማሬዎቿ አንዱን ብዬ እያሰብኩ ነበር
@selamawithadgu2914
@selamawithadgu2914 4 күн бұрын
Yasebachut endezi yesakalachu❤❤❤
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 5 күн бұрын
ማነው ና ለማለት እንባ የሚቀድመው 😢አባቴ አንተን ናና ለማለት አይገባኝም የኃጥያቴ ብዛቱ አፌ ሞልቼ ናና ለማለት ቃል ባይኖረኘም ግን መሓሪ ነህ ቸር ነተህን ሳስበው ኃጥያተኛን ስለምትወድ በደለኛው ልጅህ ና እያልኩ በሀጥያተኛው አንደበቴ እጣራለሁ::
@carmp1227
@carmp1227 3 күн бұрын
Commenth mezmurun yibelt endwedew aderegegn... Egziabher yistln
@emujiru1797
@emujiru1797 5 күн бұрын
◽ ናና አማኑኤል◽ ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ ጽድቅህን አልብሠኝ ይቅር መራቆቴ/፪/ የምህረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ " " ፊትህ የተመላ " " ሁሌ ለይቅርታ " " ካለው ፍቅር በላይ " " አባት ለአንድ ልጁ " " አምላክ ይወደናል " " አይጥለንም ከጁ " " አዝ----- መድኃኒቴ ልበል አማኑኤል ድኛለው በሞትህ " " ቁስሌ ተፈውሷል " " በቁስልህ በሞትህ " " ስሸጥህ አቀፍከኝ " " ስወጋህ አይኔ በራ " " በፍቅርህ አወጣኸኝ " " ከዚያ ከመከራ " " አዝ----- አንተ ከኔ ጋር ነህ አማኑኤል አዎ ከኔ ጋራ " " ድል አርገህልኛል " " የጭንቄን ተራራ " " በጉባኤ መሃል " " አፌ አንተን አወጀ " " ከከበረ ደምህ " " ነብሴን ስላወጀ " " አዝ----- የድንግሏ ፍሬ አማኑኤል የብላቴናዋ " " የቤቴ ምሶሶ " " የነብሴ ቤዛዋ " " መሰረቴ አንተ ነህ " " ያሳደገኝ እጅህ " " አተወኝም አንተ " " ስለሆንኩኝ ልጅህ
@beunique5993
@beunique5993 5 күн бұрын
"ነቢዩ ኢሳይያስ በመንፈስ ቅዱስ #የአማኑኤልን ምሥጢር አየ ስለዚህም ሕፃን ተወለደልን ወልድም(ወንድ ልጅ) ተሰጠን ብሎ አሰምቶ ተናገረ።" ኢሳ.፱÷፮ 📖የሰኞ ውዳሴ ማርያም 😍🤲
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 4 күн бұрын
ቪዲዩ ስትከፍቱ ወድያው ላይክ እረጉ እትርሱ ላይክ ስናረግ ብዙ ሰዎችጋ ይደርሳል በዚህ እንኳን እናግዝ።
@LidiyaLidu-t4c
@LidiyaLidu-t4c 5 күн бұрын
የዛሬው ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃቹ ❤
@elroitube27
@elroitube27 2 сағат бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@AdancheselamZewdu
@AdancheselamZewdu 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመናችሁን ሁሉ ስትዘምሩ በእግዚአብሔር ቤት ስታገለግሉ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@helengetachew2669
@helengetachew2669 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የ ዲያቆን ምንዳዬ ሰባቱ የሳት መጋረጃ መዝሙር ቢመረጥ ደስ ይላል
@Hawiortdox21
@Hawiortdox21 5 күн бұрын
እናንተ ለካ መዝሙር በሕብረት እንዲህ ጥፍጥ ይላል አረ በኢየሱስ ስም😢
@mekideskibru5185
@mekideskibru5185 Сағат бұрын
eyandanu mesimer lyrics yene hiwot nw
@salometamene1808
@salometamene1808 4 күн бұрын
❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹this heals Egziabher ybarkachu zmare melaekt yaemaln
@danielsiyumaregawi
@danielsiyumaregawi 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ያለሐሰት❤
@adnakot-777
@adnakot-777 5 күн бұрын
የምር የልቤን ደስታ ያገኘሁበት መዝሙር ነው። ተመስገን በቤትህ እንድኖር ስለፈቀድክልኝ...አኑረኝ አልራቅ ስርቅ ሁሉም ይርቀኛልና።
@Yene-Media
@Yene-Media 5 күн бұрын
አማኑኤል ያስበኝ 🥺
@buzayewabebe5629
@buzayewabebe5629 5 күн бұрын
ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 5 күн бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን🙏💒✝️🕊🕊እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏☝️
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 5 күн бұрын
ጽድቅህን አልብሰን ይቅር መራቆቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን❤🙏
@michaeleneyew941
@michaeleneyew941 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤ በሰላም ለብርሀነ ልደቱ በሰላም ያድርሰን። #እንዳልዘምርሚከለክለኝምንድነው።
@SitiDanyo
@SitiDanyo 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልል በስደት ያለነውንም በደጁ ቁመን ለመዘመር እርዳን አባቴ አማኑኤል ሆይ 👏👏👏👏
@mahletabebe7193
@mahletabebe7193 5 күн бұрын
አረ በጣም ምታምሩት ወይኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤❤❤❤
@elshadaymesay
@elshadaymesay 3 күн бұрын
አማኑኤል❤❤❤
@ማር
@ማር 5 күн бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebmulugetaazebmulugeta6284
@azebmulugetaazebmulugeta6284 5 күн бұрын
ናና አማኑኤል ና መድሃኒቴ ፅድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ArsemaYeshanew
@ArsemaYeshanew 4 күн бұрын
Zemare melakt yasemaln zemnachehu bebetu yilk
@SitiDanyo
@SitiDanyo 5 күн бұрын
ስትገቡ ላይክ👍አደርጉት ወዶቸ ለብዙወች እንዲደርስ 👏
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 5 күн бұрын
ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@አሃቲ
@አሃቲ 5 күн бұрын
የ አለም መድኃኒት የተወለደብሽ በበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ🙏🙏🙏
@አሃቲ
@አሃቲ 5 күн бұрын
❤❤❤❤እባካችሁ ከ በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ዘምሩልን🙏🙏🙏
@HANALEMESA-gr7to
@HANALEMESA-gr7to 5 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል
@aman28el
@aman28el 5 күн бұрын
ናና አማኑኤል
@Dawit-x9v
@Dawit-x9v Күн бұрын
❤❤❤😊😮
@mulugalaxum6009
@mulugalaxum6009 5 күн бұрын
እልልልልል
@dagmawisolomon6971
@dagmawisolomon6971 5 күн бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤❤❤
@MekdesBika
@MekdesBika 5 күн бұрын
❤❤❤😢
@bekiao
@bekiao 5 күн бұрын
❤❤
@መልአኩቲዩብ
@መልአኩቲዩብ 5 күн бұрын
ሲስተር ሕይወት( ተፈሪ)የአባት ስም በሚለው ይስተካከል
@TilahunTariku-ip1sb
@TilahunTariku-ip1sb 5 күн бұрын
ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ አስቀምጡ
@yohanibelete6187
@yohanibelete6187 5 күн бұрын
Comment lay pin tedergual
@yosefmezgbe2089
@yosefmezgbe2089 5 күн бұрын
Hulum mezmuroch be and gize blekeku teru ymeslgal mknyatum be ekul geze endenlemamdachew
@BamlakEylachew
@BamlakEylachew 5 күн бұрын
ጃንደረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኩራት እእእእእእእእእልልልልልልልልልር
@efremayalew6973
@efremayalew6973 5 күн бұрын
241
@mannamengesha8650
@mannamengesha8650 5 күн бұрын
❤❤❤
@eneyehaile
@eneyehaile 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 5 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@MeronTefera-l3k
@MeronTefera-l3k 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,7 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,7 МЛН