እናት ማለት....? | ሱብሃን አላህ

  Рет қаралды 111,588

Fillaah Tube

Fillaah Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 353
@ናኢማብትኢብሮአይሎቭማማባ
@ናኢማብትኢብሮአይሎቭማማባ 6 жыл бұрын
የናቴና ያባቴን ውለታ ከፋይ አርገኝ ያረቢ እድሜያቸውም ያርዝምልኝ
@dinalove5255
@dinalove5255 7 жыл бұрын
እናት ማለት የኑሮ መሰረት መተኪያ የሌላት የፈጣሪ ውድ ስጦታ ናት!! ያረብ እረጅም እድሜ ለኡሚ ሀቂዬንም እምወጣ ልጅ አድርገኝ.. .
@maraymendirshussenmohamed9248
@maraymendirshussenmohamed9248 8 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ያረብብብብ የናታችንን ሀቅ የምንወጣ አድርገን ያከሪም አሚንንንንን ያረብብብብ ጀዛኩም አሏህ ኡስታዜየ
@siti5410
@siti5410 8 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር (አላህ የወላጁቻችን ሀቅ የምንወጣ አላህ ያድርገን)ያረብ)
@halimahmohammed8574
@halimahmohammed8574 8 жыл бұрын
መሻአላህጀዛከላህኸይርእናትትትትአላህይጠብቅልንያረቢ
@ኡሙአቲካኡሙአቲካ-ነ4ጐ
@ኡሙአቲካኡሙአቲካ-ነ4ጐ 7 жыл бұрын
msha allh allh jazahen yikfileh wed ኡስታዜ
@ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ
@ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ። ሱለላሁ አለይሂ ወስላም እናቴ ለዘላለ ኑሪልኝ አላህ ዪጣብቂሺ ያርብ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 6 жыл бұрын
ኡሚ የኔ ናፍቆት ሁሌም እወድሻለሁ አላህ አድርሶ ውለታሽን ከፍይ ያድርገኝ
@ugg3889
@ugg3889 8 жыл бұрын
የአላህ የወላጆቻችንን ሀቅ እምንጠብቅ አድርገን
@seadjemal2466
@seadjemal2466 4 жыл бұрын
ኡሚ የኔውድ ኑርሽልን ቢሆን ብየ ተመኝሁ ነገር ግን የአላህ ውሳኔ ደረሰና የማይቀረው አኼራ ሂደሻል አላህ ጀነተልፊርደውስን ይወፍቅሽ አላህ በሂወት ያሉትን ጤና እና እድሚ ይስጥልን ለሞቱት አላህ ጀነተልፊርደውስን ይወፍቅልን ያረህማን ያረሂም አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በዱኒያ ያጣናቸውን በአኼራ ይሰባስበን ያረብ
@almazalmazoh4072
@almazalmazoh4072 5 жыл бұрын
መሸአላ አላህ ይጠብቅልን ኡዝታዞቻችንን ወላሂ አላህ በመልካም ነገር ያስታውሳችሁ የአላህ ያረብ
@yesufayele3654
@yesufayele3654 4 жыл бұрын
ሱብሐን አላህ ከእናት ሀቅ አላህ ይጠብቀን።
@maryemamaryema7061
@maryemamaryema7061 7 жыл бұрын
maashaa aallhaa jaazaakumulii kerniii
@አባሁሌምእውድሀላሁዘይነብ
@አባሁሌምእውድሀላሁዘይነብ 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ ኢንሻ አላህ የውላጆቻችንን ሀቅ የምንውጣ ያዲርገን ያርብ
@MobileMobile-tr4kd
@MobileMobile-tr4kd 8 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኡስታዝ
@myloveumi8095
@myloveumi8095 5 жыл бұрын
እኔ ውይ እዴት ልግለፃት እኔ እናቴንም አባቴንም አክባሪ ነኝ እኔ እቤት ውስጥ ካለሁ አንድ ስራ አላሰራትም እሳሳላታለሁ እማ እናቴ ሂወቴ ደስታዬ ሁሉ ነገሬ ኑሪልኝ
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 6 жыл бұрын
እናት ለዘላለምትኑር
@የወሎዋቀበጥ-ኀ3ሸ
@የወሎዋቀበጥ-ኀ3ሸ 5 жыл бұрын
ኡሰታዘ ጀዛ አላህ ከይር እናት እሚ አላህ ያገናኛን ከሰደት በሰላምጨያገናኛን እና ልካድምሽ አልመሠለኛም ነበር አሁን አወኩት የአንችን አላህ ወለታ ከፍያ አርገኛ
@salyatamen3189
@salyatamen3189 8 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛካ አላህ ኸይረን
@hwaaooahwaa5989
@hwaaooahwaa5989 8 жыл бұрын
salyat Amen
@LailaShipa
@LailaShipa 8 жыл бұрын
ጀዘከለ ከይር ያእስታዝ የአለ ያእነቶች ሀቅ ያምንጠብቅ አድርጋን እድመቸውም አርዝምልን
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 6 жыл бұрын
ማማ ሥወድሸ አላህ እድሜ ይሥጥልን ለናቶቻችን ያረብልአለሚን😍😍😍😍😍❤❤❤💋💋💋💋💜💛💚💙💔💕💓💘👍👍👍👍👍💟👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኢስላምንየመሰለሀይማኖትወ
@ኢስላምንየመሰለሀይማኖትወ 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ። ኡስታዚ አላህይጠብቅህ የወላጆቻቸን ሀቅየምንጠብቅ አላህያርገን ያረብብብብ
@aminathhamid8573
@aminathhamid8573 8 жыл бұрын
ኢስላምን የመሰለሀይማኖት ወላሂየለም በሂጃቤአልደራደርም ወላሂነው ምላችሁ ።
@ggvbh3383
@ggvbh3383 7 жыл бұрын
JZK Uztaaze .Yaa Rabbii Yenat Abaten Hake Yemiwet sewu Adregn.Edmen Ten Sixachewu .Alhum Amiin
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ገ9ሠ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ገ9ሠ 8 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረን።ኡስታዝ
@mahal.alah.utbklnmakingthe6689
@mahal.alah.utbklnmakingthe6689 8 жыл бұрын
emeeeee .emeeee.emeeeeeee
@agkhalife2742
@agkhalife2742 5 жыл бұрын
እማ አላህ ይጠብቅሺ አላህ ያረቢ እማ ንፍቅቅቅቅቅ ብለሺኛል እማ አላህ በስላ ላግኝሺ አላህ የቤተሠቦቸን ሀቅ የምጠብቅ አድርገኝ ጀዛኩምላ ኸይር ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ
@አቡመሀመድአቡመሀመድ
@አቡመሀመድአቡመሀመድ 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ማሻ አለህ አለህ ይጠብቃቹ በሰመነው ተጠቃም የድርገን
@አቡመሀመድአቡመሀመድ
@አቡመሀመድአቡመሀመድ 7 жыл бұрын
የነታችን ሃቅ ምጠብቅ ሰው አለህ የድርገን
@حبيبهبنتنورالا
@حبيبهبنتنورالا 8 жыл бұрын
سبحان الله يا الله جزاكم اللة خيرن
@ksa416
@ksa416 8 жыл бұрын
ጄዛኪላህ ኸይር ኡስታዙና ያ አሏህ ከእናቴ ሀቅ ጠብቀኝ ያረህማን ስቃዩንማ አይቼዋለሁ ግና ውለታዋን አልከፈልኩም ያሩሂ አለህ ምንዳሽን እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈልልሽ የውድ ሙሉ አፍያሽንም ይመልስልሽ ያኡሚ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ የኔ ፍቅር ዋ!! ነፍሴ
@hawafantwau810
@hawafantwau810 8 жыл бұрын
የአላህ ባሪያመሽአላህ ነኝ Ksa
@aisyhamohammed8129
@aisyhamohammed8129 6 жыл бұрын
ሡብሀነላህ አላህ ከናት ሀቅ ይጠብቀን ያረብ ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ኸይር
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 5 жыл бұрын
ኡሚ አላህ ይጠብቀልኛ ያአላህ ኡሰታዛና አላህ ይጠብቀቹሁ ጃዛኩም አላሁ ከይር ያአላህ ከፉሸን አልሰማ የረብ
@mohammedibrahim1647
@mohammedibrahim1647 8 жыл бұрын
masha allah ustaz
@fatumasied2338
@fatumasied2338 8 жыл бұрын
ያረብ ያአላህ ከስደት ሀገርመልሰህ እናቴን እምከድም አድርገኝ
@toybaseid6893
@toybaseid6893 8 жыл бұрын
ጄዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝየ
@zenetjemal5596
@zenetjemal5596 7 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይርን ኡሥታዝ የእናት ሀቅ የምንወጣ አላህ ያደርገን ያረብ እማዬ በአለሽበት የአላህ ጠበቃ አይለይሽ
@taibaabdullah4101
@taibaabdullah4101 8 жыл бұрын
ጀዛከላሁም ኸይረን አላህ ይጠብቅህ የኡሥታዝ
@hayatmoh6970
@hayatmoh6970 8 жыл бұрын
ጃዛካላህ ኡስታዝ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@husnihusni9948
@husnihusni9948 8 жыл бұрын
ye rabbi kewelajoche hake tebikegn enesum yemikademebet akem sitegn jezakumula kheyren jeza
@benttalhan655
@benttalhan655 8 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ትክክል ነው ወላሂ አላህ የእናት ሀቅ ተጨርሷም አይጨረስም
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Bent Talhan ewuneti new!!
@rabiaabdubbbbn6559
@rabiaabdubbbbn6559 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር እሥታዝና
@ኡሚሁሌየምበልቤውስጥነሽማ
@ኡሚሁሌየምበልቤውስጥነሽማ 7 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ጀዛኩምሏህ ኸይር ያአላህ አንተ ከእናት ከአባት ሀቅ ጠብቀን እማ ወለታሽ ከባዲ ነው መቸም አይመለስ ገለታሽ ብዙ ነው መቸም አይጨርስ እማ በናፍቆትሽ እርሀብ የሆንሽብኝ እማ የኔ ፍቅር እማ የኔ ገላ ሂወቴ ባዶ ነች ያላንች የማትሞላ ያረሂም ያኡሚን ነገር!!!
@hwultendirs4179
@hwultendirs4179 7 жыл бұрын
ماشاءالله ~.የታምርቱ'መገኘቶ''አከፍፈሎ >>ዕናት
@ዘይነብሙሀመድ-ፈ1ቐ
@ዘይነብሙሀመድ-ፈ1ቐ 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስተዝ ጀዛከላህ ኸይር
@jdjdjdndndn6967
@jdjdjdndndn6967 7 жыл бұрын
ኡስታዚ ጀዘኩምአለህ ኸይሪ ዋለሂ ሀቂቃ ነው አለህ ሀቃቸውን ሚንጠቢቅ ያዲሪገን ግን እስከውን ለስቂያምኩወቸ አለህ ይቅሪ ይበለን ወለሂ ሀቃቸውን ከፊለንም አንጨሪሰውም አለህ በጀነታል ፊሪዳስ ይክፈለቸው
@meymunameymuna5653
@meymunameymuna5653 8 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰለም ወርህመቱለይ ወበረክቱሂ ጀዛኩሙ ኽይርን ኡ.ሱ.ታዝ።
@ekrambintlslam7101
@ekrambintlslam7101 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽር
@saadahibrahim8641
@saadahibrahim8641 6 жыл бұрын
ሱበሀንአላህጀዛኩምአላህኸይርን
@zamerafaris2808
@zamerafaris2808 8 жыл бұрын
ጀዘከለሁም ከይረን ኡስተዘቺን አለህ ይጠብቀክ
@Moloka-zz4jr
@Moloka-zz4jr 8 жыл бұрын
ኡሚኑሪልኝ፡ኡሚዬወድሻለው፡አላህሆዮ፡የናታችንንሀቅየምንወጣአድርገንኡሚዬኑሪልኚ
@user-dr5fl9bm4k
@user-dr5fl9bm4k 8 жыл бұрын
jezakllhu hayren oustaz
@ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን
@ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዝ
@حواءإبراهبم
@حواءإبراهبم 8 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር የነሱን ሀቅ መቸም አይቻለነም አላህ ይክፈላቸው አሙን
@allahbekiyenewallahwekil6598
@allahbekiyenewallahwekil6598 8 жыл бұрын
Jezakallahu Heyern
@እስልምናኩራትነውአM
@እስልምናኩራትነውአM 7 жыл бұрын
አላህውይ የቤተሰቦቻቸውን ሀቅየምነውጣአላህ ያረገን፡ያረብ እናት እድሚሽይረዘምልኝ ያረብ
@enjifattah1291
@enjifattah1291 8 жыл бұрын
ጀዝኪላህ ኡስታዝ አላህ ኢህዲያውን ይስጠን
@fatomaali8965
@fatomaali8965 8 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር። ኡስታዝ
@እስላምነውሂወቴያእስላምነ
@እስላምነውሂወቴያእስላምነ 7 жыл бұрын
Masha allha😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@myemunahassen278
@myemunahassen278 8 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ
@jcjcj3271
@jcjcj3271 8 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@meremajemal4012
@meremajemal4012 8 жыл бұрын
jezakumllah heyren usetaz
@ommm5280
@ommm5280 7 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አለህ ከወላጅ ሀቅይጣብቀን ያራብ ጀዘክአለህ ሀይር
@lubababasher2420
@lubababasher2420 7 жыл бұрын
እህቶቼ በኮሜንታችሁ ቀናሁኝ መሰለኝ ። አላሁ ሱብሀነውታአላ እረጅም እድሜና ጤና ከኢማን ጋር ይወፍቃቸው ያረብ እናንተም ሀቃቸውን የምትወጡበትን አቅሙን ይስጣችሁ።በሰላም አላህዬ ያገናኛችሁ ያረብ
@Fafi.user-hv7yw7sb4n
@Fafi.user-hv7yw7sb4n 5 жыл бұрын
አላሕ አረጅምአርሜና ጤናአላሕ ይወፈቃቸው መቸም አይመለሥም የአናትሀቅ
@bereketlife6793
@bereketlife6793 8 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛአኩምል ኸይር አላህ የእናታችንና የአባታችን ሀቅ ምንወጣ ያድርገን ጀዛአኩምል ኸይር ኡስታዝ
@bereketlife6793
@bereketlife6793 8 жыл бұрын
+ዚነት ሙሀመድ አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሸይ አሚን
@allahbekiyenew5024
@allahbekiyenew5024 6 жыл бұрын
ማሚ ሁል ጊዜ ውስጤ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@mariyamabdu7810
@mariyamabdu7810 4 жыл бұрын
አሰለመልኩሁም ዎራመቱሁለሂ ዎበራከቱሁ ፣ኡስታዝ፣ጄዛከለህ፣ከይራን
@ነጃትአህመድየወሎየቦሩሜዳ
@ነጃትአህመድየወሎየቦሩሜዳ 8 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይረን ኦሥታ ጥሩ መልክት ነው ያአላህ የቤተሠቦቸን የእናቴን ሀቅ የምወጣ ያድርገኝ :: አላህ በጥሩ ነገር ያሥታውክ !! ለወላጆቸ ኸይር የምሠራ ሀቃቸውን የምወጣ አላህ ያድርገኝ!! ወዳጆቸ የናታችሁን ሀቅ አደራ የሁዋላ ልዳማ የውሥጥ በሽታ ነው ሣይሞቱ ሀቃቸውን እንወጣ ከሞቱ በሁዋላ እናቴ አንዴ ከቀብርሽ ቀና በይ ግባርሽን ልሣመው የምንልበት ቀን ሣይመጣ ኡሚ ኡሚ እናቴ እማ ደጌ እድሜሽን አላህ ያርዝመው የዱንያውንም የአኬራውን ጀነት አይለያየን !!
@mehubanesru2536
@mehubanesru2536 8 жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑርልኝ እማ እሥከማገኝሽ ሁሌ ሠላምና ጤና አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ያረብ ያረብ
@fayzanur3270
@fayzanur3270 8 жыл бұрын
ያረብ እናቴን በጀነት ከማደስቱት አደርግልኝ
@rakrak2918
@rakrak2918 8 жыл бұрын
Mehuba Nesru አሚን ያረቢን አለሚን
@mekiyamuhammed1310
@mekiyamuhammed1310 8 жыл бұрын
Mehuba Nesru amen mar
@zraza6168
@zraza6168 7 жыл бұрын
Mekiya Muhammed ያርብ እናቴን ተክፉ ነገር ጠብቅልኝ
@asaminkebede6336
@asaminkebede6336 6 жыл бұрын
Yareb enate allah ytebkshi emeye
@mariyam1223
@mariyam1223 5 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኽይር የነቶቻችን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያድርገን
@sofiyayifru4028
@sofiyayifru4028 8 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እማምዬ እወድሻለሁ ለኔ ሁለ ነገሬ ነሽ እማ አላህ በጀነት ከሚደሰቱት ያድርግሽ
@mhh528
@mhh528 8 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛንም በሰማነው፡የምንጠቀም ያርገን፡እኔ ወላሂ፡እኔቴ ከተለየኋት ብዙ ጊዜ ሆነ ግን አላማዬ እሷን ለመርዳት ብዬ ነው ወደ አረቡአገር የተሰደድኩት ሆኖም ሁሌ ሳስታዉሳት የሷ ምክርና ለኔ ያላት ፍቅር ሆዴን ይረብሸኛል
@remelasherefa5823
@remelasherefa5823 8 жыл бұрын
ጀዛአከላሁ ኸይረን ኡስታዝ የወላጅ ሀቅ በጣም ከባድ ነው ሀቃቸው ምንወጣ አላህ ያድርገን
@ahmedebrahim9401
@ahmedebrahim9401 8 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህይጠብቅህ
@hananesane7184
@hananesane7184 7 жыл бұрын
Jazaki Allah kayri suban Allah talha mash Allah mash Allah
@maryamhotmailcommaryam1233
@maryamhotmailcommaryam1233 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ኡስታዝ ልክ ብለቹዋል ጀዛኩምላህ ኸይረን ጀዛ ወይ እናት ስም አነሳት ያረብ ያዉስጥ አዋቂ አንተ ነህና ለኛ አቅም የለንም ያእናቶቻችን ጀዛ አንተ ክፈልልን በጀነት አባሽርልን ያራህም ያከሪም
@መዲየወሎልጅያውምያባሠልአ
@መዲየወሎልጅያውምያባሠልአ 8 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም
@hikmasafa4959
@hikmasafa4959 7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ውሥታዝ፡፡እኛ በሠማነው ተጠቃሚያርገን ኢሻአላህ
@ያረብመጨረሻኤአሳምርልኝቀ
@ያረብመጨረሻኤአሳምርልኝቀ 8 жыл бұрын
ዋአለይኩሙ እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙ አላህ ኸይረን
@fatemamoh4647
@fatemamoh4647 8 жыл бұрын
ያረብ መጨረሻኤ አሳምርልኝ ቀጥተኛዉ መገድ ምራኝ
@بحريهالرفاعي
@بحريهالرفاعي 8 жыл бұрын
ያረብ መጨረሻኤ አሳምርልኝ ቀጥተኛዉ መገድ ምራኝ غزمحغ
@asaminkebede6336
@asaminkebede6336 7 жыл бұрын
ትክክል ያረብ እናቶቻችንን ይጠብቅልን ያረብ ክፉ አይንካሽ እመየ ናፈቅሽኝ እናቴ አላህ ያገናኘን
@ያረብተብትሊአለድኔሠሚኡል
@ያረብተብትሊአለድኔሠሚኡል 5 жыл бұрын
አላሁመ አሚን ትክክል የአንድ ያህያኳ መግዣ የሌለው አወ ወላሂ ኡዝታዛችን ከምንም በላ ለማዳመጥ ተሣነኝ በማልቀሥ እኛም ወልደን አይተናል ግን ማን በድሮ ሥአት በሥቃይ መኪና የለ ብር የላቸው ያረቢ አላህ ከርግማን ያውጣን እህቶቸ ወድሞቸ
@zeynabhassenhasbunalihwani7358
@zeynabhassenhasbunalihwani7358 8 жыл бұрын
Jazikumlih Hayer Ustaz
@sofefekir107
@sofefekir107 8 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም የአላህ ከእናት ከአባቶቻችን ሀቅ አንተ ጠብቀን
@alimamuhammed3216
@alimamuhammed3216 8 жыл бұрын
sofe Fekir Swe
@user-pm8bk9dx1x
@user-pm8bk9dx1x 8 жыл бұрын
ጀዘ ከአለህ ኸይረን ኡስተዞነ የረቢቢ እነቱሊ ፉሪዶስ ወፉቀት እኔስ አሊችሊኩሚ ውስጤ ተነከ የረቢ ኡሚን ጄነት
@ምስጋናለአሏህየተገባይሁን
@ምስጋናለአሏህየተገባይሁን 8 жыл бұрын
jezakellah ustasuna
@ksa416
@ksa416 8 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ከስደት በሰላም ለሀገሬ አብቃኝና እናቴን ልካድማት ያ ሩሂ አንክ ያ ኡሚ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ እኔስ በናፍቆት ሊሞት ነው የኔ ውድ
@چملاچمی
@چملاچمی 7 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa ሸረለሀረወከቀ፮፰፯፮ቀሸዘወሰጰየቀ፰
@ዜድብንትኢስላምኸስቢየአሏ
@ዜድብንትኢስላምኸስቢየአሏ 5 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ 😢😢😢😢😢
@delilhusen8533
@delilhusen8533 8 жыл бұрын
ኡሚ እወድሸለሁ ጀዛ አላህ ኸይረን አላህ ሆይ ያእናታችን ሀቅ ምንወጠ አድርገን ያረቢቢ
@asia4237
@asia4237 6 жыл бұрын
ያርብየእናቴን ሀቅየሚወጣ አድርገኝ ያርብአላህ ሆይየእናቴን ነገር አደራ እድሜእና ጤናስጥልኝ ያረህማን
@mekiyashikur1583
@mekiyashikur1583 4 жыл бұрын
Masha Allah 😭😭😭
@zeytunamashallahbetamdessy836
@zeytunamashallahbetamdessy836 8 жыл бұрын
wa ws wb Jizak Allah keyerun Samito mitgbyer saw Allah yadrgenhi
@ወሎየዋያውምአባሰል
@ወሎየዋያውምአባሰል 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ
@omumurad6438
@omumurad6438 7 жыл бұрын
ጀዛከ አሏህ ኸይር
@makiyanuru3873
@makiyanuru3873 7 жыл бұрын
ያኡዝታዝ ጀዛ ከሏሁ ኸይር
@matramahmed3307
@matramahmed3307 8 жыл бұрын
ماشاء الله جزاك الله خيرن جز
@sadukiya8247
@sadukiya8247 8 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወስለም አላህ ስ፡ወ ከ ቀልባቸው ይጠብቀን ሀቂቃ እናት ብቻ ሳትሆን አባትም አንዳንዴ እንደ እናት ነው እና እነሱ ያዩትን ፊዳ ሳንከፍል መቅረታችን አሳሳቢ ነው አላህ ይዘንልን ዱንያ ወል አኪራ ጀዛቸውን የሚያገኙ ያድርጋቸው :'( ኡስታዝ ጀዛክ አላሁል ጀናህ
@አብሄርሙሉነህ
@አብሄርሙሉነህ 8 жыл бұрын
ጃዛከላህ ኡሥታዝ ከኔ እድሜ ቀንሦ ላንች ይሥጥሺ እማምየ
@teybadelil1763
@teybadelil1763 8 жыл бұрын
shekuren jezak alahe heyereb wesetaze
@roudarr216
@roudarr216 7 жыл бұрын
እማዬ ሁሌም እወድሻለው ንፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ብለሽኛል። ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ አሚንንንን
@asia4237
@asia4237 6 жыл бұрын
አሚንንንንያርብብብብ
@raiamobamed5143
@raiamobamed5143 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@حمدان-ح8س
@حمدان-ح8س 8 жыл бұрын
اللهم ارحم والدي ارحمهم وعفيهم وعف أنهم ارزقهم الجنة بغير حساب ولا سابق عذاب اللهم ارحمهم كما ربياني صغيرا يا رب العالمين يالله
@YyvVgs
@YyvVgs 8 ай бұрын
Masah.allh
@حسنيبينت
@حسنيبينت 8 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ወኸይረን ኡስታዝ የናት መከራ ስቱ ተወርቶ ያልቃል በተለይ አገርቤት ገጠር ላይ ያሉ እናቶቻችን ያአላህ የሞቱት እናቶቻችን በእዝነቱ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልን ያሉት እናቶች አላህ ያቆይላቹ ሀያታቸው ረዥም ያርግላቹ አደራቹ ሳያመልጣቹ ተከባከቧቸው በጛላ እዳትቆጩ ላትመልሶቸው
@عبداللهالهقص
@عبداللهالهقص 7 жыл бұрын
Hsasann
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
ኡሚ እወድሻለው amini!! enatiwA!!! tikikilineshi!! beteleyi geteri yaluti enatochachini sinorumi sayimechachewuu wolidewumi sayimechachewuu asadigewuni mekedemu kerito ye kadinachewuu siniti aleni?! ene yemigerimesiyi yenatini minineti ke wonidi yiliki seti neberechi meredatimi hone mewudedi mafikeri yeneberebati gini seti honewuu enatachewuni yemikiduti asibiwuu yenati kelibi ena ye allahi s wt!!! erigimani enideti enidemiyaworidibachewuu?! azasuu esuu new esuu yizenilachewuu!!! nebiyuu s a w!! bebetesebi mekakeli mebedadeli kale allahi s wt!! kitatuni beduniya layi yatadifewali!! bilewali!! leziyawumi yenati?! be aherami jeneti benati egiri siri nati bilewunali
@ugg3889
@ugg3889 8 жыл бұрын
ጀዛከአላህኸይር ሀዝታዜ
@rihanajewar3803
@rihanajewar3803 5 жыл бұрын
Yaa allah😭😭😭😭😭😭😭
@ythfhtug2022
@ythfhtug2022 5 жыл бұрын
ያራቢ
@temrindrisiloveyoubaba852
@temrindrisiloveyoubaba852 8 жыл бұрын
Jezakellah heyren jeza ustaz Allah ytebh yareb
@gemalmohamed2378
@gemalmohamed2378 8 жыл бұрын
ተምሬ እድሪስአብዱ Imissyou. school awoliya መሽአላህ
@ggccvbb9516
@ggccvbb9516 8 жыл бұрын
ሱበሀናላህ።የኡሚ።ሀቅሺን።የምዋጣ።ያዲረገኝ አላህ።ከቀልብ።ይጠብቀን።
ተስፋ አትቁረጥ...!!
21:16
Fillaah Tube
Рет қаралды 102 М.
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,6 МЛН
የኒካህ ህግና ደንቦች....
21:14
Fillaah Tube
Рет қаралды 30 М.
40 Qiso┇40 Qiso Ee Ygu Saameynta Badan 2023ᴴᴰ┇► Sheekh Musdhafa Xaji Ismaciil
3:26:03
አስር (10) የሀሜተኞች ምልክት...
19:03
Fillaah Tube
Рет қаралды 106 М.
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН