እናትሽ መሆኔን ማን ነገረሽ?

  Рет қаралды 17,249

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
storm-visage-3....
ልጆችም ውላጆቻችሁን ፤ውላጆችም ልጆቻችሁን አጠገባችሁ እያሉ በሙሉ አቅማችሁ እና በፍቅር ተንከባከቡአቸው ምክንያቱም እየፈለጉ እድሉ የሌላቸው ብዙ ናቸውና እያልን ይህንን በአይነቱ አዲስ የሆነ ሾው እነሆ እንላችኋለን!!!
የዛሬ የልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን መኪያ ትባላለች ልጇ 9 ዓመት ሆኗቷል ላለፉት 7 አመታት በ አካል አላየቻትም ላለፉት 3 አመታት በ ቪዲዮ እንኳን አላየቻትም ።
ዛሬ በዶንኪ ትዩብ ከ 3 አመት በኋላ ልጇን በዶንኪ ትዩብ ጥርት ባለ ካሜራ እና ድምጽ በቀጥታ እየተያዩ የሆድ የሆዳቸውን ይጫወታሉ ! እናት ከ 3 አመት በኋላ ልጇን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን? ይህንን ልብ የሚነካ ቪዲዮ አብረን እንመልከት!
Today on Donkey Tube, after 3 years, they are playing their hearts out on Donkey Tube with a clear camera and sound. How will my mother feel when she sees his heart after 3 years? Let's see this touching together!
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 226
@ብሩክይቱብ
@ብሩክይቱብ 8 сағат бұрын
🎉እንኳን ለብርሀኑ መስቀል አደረሳችሁ አደረሰን🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 7 сағат бұрын
የኔ እናት የስደት ነገር ተወርቶ አያልቅም ልጅሽን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ስደት በቃኝ ካላሉት አይለቅም
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 8 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ቁርአን ስትቀራ ጀምሬ አብሬ ነዉ ያለቀስኩት።😢 የአላህ በጣም የናፈቀችኝን ልጀን አብሬ የምኖርበትን ህይወት ከስደት መልስ ወፍቀኝ። ልጀ ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ስሜቱ እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅሽ የልጀም እናት እኔም አይኗን በአካል ካየኋት ሁለት አመቴ አሸ ምርጥ የኢትዮጵያ ቅን ልብ መሰሎችህን ያብዛልን
@Hayou-p7b
@Hayou-p7b 8 сағат бұрын
እሼ የኔም ልጆች ቀረበ ሁነው በነበረ ደስ ይለኝ ነበረ ባንተ ሾው ቢቀረቡልኝ ግን ወሎ ወልደያ ሆኑብኝ
@AbeYisak
@AbeYisak 8 сағат бұрын
ይደርሳሉ አታስቢ
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 7 сағат бұрын
ዱውለሽ አናግሪያቸው
@khatijakhat3105
@khatijakhat3105 7 сағат бұрын
ይችም ከወሎ ናት❤❤❤❤❤
@FMk-b3o
@FMk-b3o 6 сағат бұрын
ወልድያ ኮ ቅርብነው ሀገሬ
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 4 сағат бұрын
አትድከሚ ገልትየ 😂😂😂እሹ በእምነቱና በአቛሙ ፁኑ ነዉ
@HayimiyouTube
@HayimiyouTube 7 сағат бұрын
ዎገሻ online ትምህርቱ አሁንም አለ ?? ካለስ እንዴት ነው መግባት የሚችለው?? እሸቱ please ንገረኝ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 8 сағат бұрын
እንም 13 አመት ሆነኝ ከተሰደድኩ ስደት መጀመሪያ እጅ መጨረሻ የለዉም የኖሪ አኗኗሪ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 7 сағат бұрын
እኔም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 сағат бұрын
ትክክል
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 5 сағат бұрын
ጉዳቷ ፊቷ ላይ ያስታውቃል ከልጅሽ ያገናኝሽ ❤❤❤❤❤
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 сағат бұрын
ደምሪኝ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 7 сағат бұрын
አልህምዱሊላህ አላህ ኒእመተል ኢስላም አብሽሪ ሀያቲ አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 7 сағат бұрын
ግን፣መቼነው፣የኛ፣የስደት፣መጨረሻ፣እኔ፣2004.ከሀገሬ፣ወጣሁ፣አለሁ፣ስባክንላይሞላ😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቃ፣በለን
@ዘሀራZ
@ዘሀራZ 7 минут бұрын
😢😢😢
@AsmadeNure
@AsmadeNure 7 сағат бұрын
አላህ የሳድግልሽ እሸቱ ግን አላህ ሙሉ ጤናነ ረጅም እድሜ
@ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት
@ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት 7 сағат бұрын
እኔ ልጅ የለኝም ግን ወደፊት የኔ እጣ ፈታ ምን ይሁን ብየ እባየ እደወሀ እየሂደ አዳምጨ ጨረስኩት አላህ አገላኝቶ አንድ ላይ ያኑራቸሁ
@BccgHcgc
@BccgHcgc 4 сағат бұрын
አብሽሪ ዱአ ማድረግ ነው ሁሉም በውስጡ ይዞት የተቀመጥነው አላሀ በሀገራችን ሂወታችን ያሳምርልን 😢
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 сағат бұрын
ደምሪኝ
@ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት
@ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት 26 минут бұрын
@@BccgHcgc አላህ ያበሽርሽ የኔዋ
@fifegeru723
@fifegeru723 6 сағат бұрын
ልፋትሽን አላህ ቆጥሮልሽ ልጅሽን ይባርክልሽ
@ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ
@ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ 6 сағат бұрын
እኔ በዙሪያየ ባለ ሰው በሙሉ ሰብስክራይብ አስደርጋለሁ ቃል ነው
@فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ
@فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ 7 сағат бұрын
ቆጅዬ ልጅ አለሽ ታድለሽ
@neba1034
@neba1034 6 сағат бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 8 сағат бұрын
እኔንም ቤተሰቦች ናፈቁኝ 😢😢😢❤❤❤ እሽዬዬዬ ❤❤❤❤ ደምሩኝ የማዳም ቅመሞችዬዬዬዬዬ😢😢😢😢
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 7 сағат бұрын
ነይ ዉዴ ሁላችን እንደማመር❤
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 8 сағат бұрын
ይህን ፕሮግራም ስወደው በምክንያት እዳለቅስ ያረገኛል አሽየ ተባረክልን
@F-vb9dd
@F-vb9dd 6 сағат бұрын
ያአላህ እንዴት ያስድስታል ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሺ ሀቢቢቴ የእኔ እናት እንዴት ያስድስታል
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@Sofiuser-pc9gm7or7c
@Sofiuser-pc9gm7or7c 5 сағат бұрын
ወላሂ እኔም ልጀ ናፍቃኛለች😢😢😢እሲ ዱአ አርጉልኝ😢
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 сағат бұрын
ደምሪኝ
@zkiyaWabii
@zkiyaWabii 7 сағат бұрын
ወይ የኔ ውዴ አብሽሪ ፈኢነ ማል ዩስሪ ዩስራ
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 7 сағат бұрын
የቀንየልና እሹየ ደቂ ዓደይ አብዛ ፕሮፋይለይ ነኪእኩም እማ ደሙሩኒ ❤❤❤❤❤❤ሰላም ልኩሉ ህዝቢ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 сағат бұрын
እውነት ነዉ እኔም በሰደት አባቴ አጣሁት በጣም ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢
@ፅንዓትTsnat
@ፅንዓትTsnat 7 сағат бұрын
ሳብስክራይብ እንዳታረጉልኝ እሺ?
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ 7 сағат бұрын
የኔስልጅመቸየሆን እምገኛት
@hlimet
@hlimet 8 сағат бұрын
እኛንም አላህ በሰላም ያገናኘን እሺየ እንወዲሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henna9179
@henna9179 7 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት በእንባ ጨረስኩት😢
@اللهاكبر-ح9س6و
@اللهاكبر-ح9س6و 8 сағат бұрын
የኔማር እድግ በይላት
@እማበዱሀሽ
@እማበዱሀሽ 2 сағат бұрын
እሼ,ለኔም,እህቴን,አገነኘኝ,ሰርብራይዝ,አድርግልኝ
@Senaakeenaaguyaasanaa
@Senaakeenaaguyaasanaa 5 сағат бұрын
አረ ወገሻ ለመማር እንዴት ነዉ የምንችለው እባካችሁ አስረዱኝ
@saadaSaada-mo5kc
@saadaSaada-mo5kc 5 сағат бұрын
ልጅን10አመቴ ከተለየሁት አይ ስደት ባያት😢😢😢 የኔ ዉድ አላህ ያሳደግሺ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 7 сағат бұрын
የኔ ማር እድግ ትበልልሽ አታልቅሽ እህቴ ስደት ሞልቶ አይሞላ አላህ በሰላም ያገናኝሽ ከልጅሽ😢
@takelederesa
@takelederesa 4 сағат бұрын
ሁላቹም የዶንኪ ዩትዩብ እና ኢትዮጵያውያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ ፈጣሪ ያሳድግልሽ አንቺንም ለሀገርሽ በሰላም ይመልስሽ ❤❤❤
@keyayene3325
@keyayene3325 7 сағат бұрын
😢😢😢😢😢እሼ ስንቶቻችን መሰለህ በዚህ ፕሮግራም የልጆቻችን ናፍቆት እያለቀስን ምናስታግሰዉ😢😢😢😢
@EeEe-vp3vm
@EeEe-vp3vm 6 сағат бұрын
በጣም እንደዚህ አይነቱን ፕሮግራም ልጆቸን እያሰብኩ በእንባ ነው እምጨርሰው 😢😢😢
@HayatHussen-d8f
@HayatHussen-d8f 7 сағат бұрын
የውስጣችን ቁስል ፊታችላይ ለሚነበበው ለኛ ለስደተኞች አላህ የውስጣችንን አይቶ የተሻለ ኑሮ ይስጠንና ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 сағат бұрын
አሚን ያራብ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 4 сағат бұрын
እ😢 የኔናት ጠላትሽ ይጥቆር
@BccgHcgc
@BccgHcgc 4 сағат бұрын
አሜን ያረብ 😢
@myoutube1806
@myoutube1806 7 сағат бұрын
አላህ ያሳድግልሺ እኔንም. አስለቀሳችሁኝ 😢 እኔም ልጄ ጋር 6 አመታችን ያረብ አላህዬ ውዱ ልጄ ጋር እና ውድ ቤተሰቦቸ ጋር በሰላም አገነኝኝ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 сағат бұрын
ደምሪኝ
@እግዜያብሔርፍቅርነው
@እግዜያብሔርፍቅርነው 7 сағат бұрын
እሽየ የኔን ብታገናኘኝ ደስታየ ወደር የለውም ልጀ ጎንደር ላና ከተለየዋት 6አመት አለፈኝ እሚደብረው ነገር ደሞ እናቶ እንደሆንኩ እኮን እስከዛሬዋ ቀን አታውቅም እህቴ ነሽ ትለያለች እኔ ደሞ ልቤ ይሰበራል ስታድግ የምትቀየመኝ ይመሥለኛል ሰረቸ ለሶ ነው የምልክ ያለችው ከጀራ እናቴ ጋረ ናት ግን ድካሜ ልፍቴ አልገባቸውም ስታድግ በራሶ ትወቅሽ ይሉኛል ከብሬ ብረ አልያስኩ ከልጀ ልጀ ጋር አልሆንኩ ሁሌ ይከፍኛል በ1አመት ከ2ወሮ ነው ትቻት ወደ ግብፅ የመጣሁት ትናፍቀኛለች የልጅነቴ ልጅ ናት እናቶ መሆኔን ካሁኑ አውቃ ብታድግ እመኛለሁ ስታድ የምጠላኝ ይመሥለኛል ከጀራ እናት ትተሽኝ ነው የኼድሽ ብላ ድካሜ ዋጋ አጣ እሽየ 💔
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 7 сағат бұрын
Azashe enat hejena ageghat mawek alebat sekoy ykebedal❤❤❤❤
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 7 сағат бұрын
የደስታ እምባ አለቀስኩ እኔ እናት😢😢
@FiDrasi
@FiDrasi 8 сағат бұрын
የሸ ወዳጆች እስኪ የት አላችሁ ❤
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 7 сағат бұрын
ዉዴ ደምርኝ❤
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk 7 сағат бұрын
እሼ በማሪይም የኔንም ልጀ 20አመት ሞላኝ እሳ ናዚሪት እኔ ዲባይ ነኝ ግን ሚሲጀረላይ አወራታለው ግን እናት ና ልጀ አደለም ምናወራው 😭😭😭😭 ፈራው ምን ይሻለኝል እሼ አድ ነገረ በለኝ😢😢😢😢😢
@Sofiuser-pc9gm7or7c
@Sofiuser-pc9gm7or7c 5 сағат бұрын
20 አመት😢ያችሥ ከፋ ውደ አይዞሺ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 7 сағат бұрын
የኔ ውድ እኔም ልጆቼ ነፍቆኝል 😢😢
@TasgastT
@TasgastT 6 сағат бұрын
አረ አሸ የኔንም ልጅ አቅርብልኝ
@AsyLove-j2v
@AsyLove-j2v 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ
@ሪችሀበሻዊት-ጸ3ረ 6 сағат бұрын
ዩቱቧን ፒልስ
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 4 сағат бұрын
ይሄ ፕሮግራም ደስ ይላል እሸ እናመሰግናለን በተለይ አረብ ሀገር ላለነው አሏህ በስደት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ😢
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 сағат бұрын
ደምሪኝ
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 3 сағат бұрын
@@fatumaebirahimfatumaebirah7628 ደምሬሻለሁ ውዴ
@Eden-ku1sh
@Eden-ku1sh 4 сағат бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን አሳክቶ በሰላም ያገናኝሽ 🙏🙏🙏🙏እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን
@ilafilafza
@ilafilafza 5 сағат бұрын
እር እሸቱ በፈጠረህ ከቻልክ ብረዳኝ እኔንም ብታገናኝኚ በፈጠረህ አረወየዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ዳግማዊትኢየሩሳሌም
@ዳግማዊትኢየሩሳሌም 3 сағат бұрын
ወንድሜ እሸቱ እንኳን እናትዋ እኔም አልቻልኩም በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥህ::
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 5 сағат бұрын
አላህ ያሳብሽን ሞልቶልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ለሁላችንም የእረፍት እንጀራ ይስጠን በሀገራችን
@ZinateAhmade
@ZinateAhmade 4 сағат бұрын
እኔም እንዳንችው አልቅሸ ጨረስኩ ቢድወውን አንች እንኩዋን ወልደሻል እኛ ገና አላገባንም😭😭😭😭ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር
@FAiza2_4_4_3_4
@FAiza2_4_4_3_4 4 сағат бұрын
አብሽሪ አላህ በሰላም ያገናኛቹ ተስፋ እንዳትቆርጪ ዱዓ አድርጊ እህቴ💐💐💐 እሸቱ መልካም ወጣት አላህ ሂዳያ ይስጥህ 👌👏
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 6 сағат бұрын
ያሪብ አላህየ ከልጆቻችን ጋ በሰላም ያገናኘን እኔም ልጀ በጣም ናፊቃኛለች 😢😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 3 сағат бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በሠላም ያገናኛቹሁ
@mametohem7990
@mametohem7990 5 сағат бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ስደት ይኑይጥፋ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 5 сағат бұрын
መውለድ አሪፍ ቢሆንም መለያየት ግን ከባድ ነው እኔ ይሄው በራሴ ማሳደግ እፈልጋለሁ ብየ ሳልወልድ አርጀሁ 😢😢😢
@AmuoriMd-hu2ip
@AmuoriMd-hu2ip 6 сағат бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ያሰብሽውን አላህ አሳክቶልሽ ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ
@fafijemal-kv3jc
@fafijemal-kv3jc 2 сағат бұрын
እኔም 8ት አመት ሆነኝ ከተለየሁት ስደት ከባድ ነዉ ብሶቴን ቀሰቀሽዉ 😢😢
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 6 сағат бұрын
ልክ እደኔልጅ የውሸት ሳቅ አቀርቅራ ሳቀች 😢😢😢እውነት እዳይመስላችሁ እየናፈቀችነው የምስቀው😢😢 እንደው ወይ ሞልቶ አይሞላ በነገ በዛሬ ተቃጠልና የሚረዳን ሰው እኳን የለ😢😢😢አንቺ እድለኛነሽ እናት ኤዳላት ታውቃለች የኔ ውድ እኔም እዲህ ነው ውስጤ ስቅ የምለው ማርያምን
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 7 сағат бұрын
እኔም ከሀገር ከወጣሁ 14 አመቴ አለቀ 😪😪😪😪 ትግስቴም ጉልበቴም አለቀ የወጣንበት አላማ ጠብ የለም አይይይ መቼ ነው በራሴ መኖር የምጀምረው ደረቅ እንጀራ በልቼ እያደርኩ ቢሆን እንኳን 😭
@ruhama2434
@ruhama2434 5 сағат бұрын
አንዳንዴ ከልጆች ተለየን ብለን እናዝናለን ግን ደግሞ የኛን ፍቅር ባያገኙ እንኳን በትምህርት ላይ እየተማሩልን ያለን እናቶች እግዚአብሔርን እናመስግን የኔ ልጆች አንዱ 16 አመት ሊሞላው ነው 10 ክፍል ነው ሁለተኛው 9 አመት ሊሆነው ነው 3 ክፍል ነው. ብር ያለሰው ትርጉም የለውም የኔ እናት ፈጣሪ ለሀገርሽ አብቅቶሽ ልጅሽን ለማስተማር ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 2 сағат бұрын
የአላህ እናት እና ልጁ አታለያያቸው. ያረብ አላህ ምኞትሺ ተሳክቶ ለሀገርሺ ያብቃሺ 🤲❤️
@AsyLove-j2v
@AsyLove-j2v 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatAbdullha
@HayatAbdullha 7 сағат бұрын
እሥኪ አረብ አገር ያን ያላችሁ እህቶቼ እራሣችሁን ጠብቁ እሥከመቸነው ለሠው የምንነረው እኛኮ ተራ የለንም ለራሣችን የሚሠጠን ቀን ሁላችንም ጥቁርቁር ክሥት የምንለው ለምንን 100%10ነው እራሡን የሚጠብቀው ለሠው ችግር ደራሽ ለቤተሠብ ደራሽ ለኛ ማንም የለ የሚደርሥልን ከመሠደብ በቀር
@HalimaH-w7c
@HalimaH-w7c 5 сағат бұрын
የእኔ ጣፍጭ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ኢንሻ አላህ😢😢😢
@umhafsa
@umhafsa 7 сағат бұрын
የአላህ የኔም ልጅ ካልገባሁ መማር አችልም በቸ ገብቸ ላስተምራት ነው
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ Сағат бұрын
ያለፕሮግራሜ አስለቀሽኝ ለጀ ናፍቃኛለች. 😢😢😢
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 4 сағат бұрын
የኔ ውድ እድግ በይልኝ የኔም ልጅ ናፍቃኛለች ካየዃት 1 አመት ሆነኝ ኡፍፍፍፍፍ ናፍቆት ከባድ ነው
@SadahSadah-b8r
@SadahSadah-b8r 6 сағат бұрын
የኔ ልጅ መሸአለህ ወለህ እበዬ መቆጠጠር አቀተኝ አይይይ ስደትት
@crafts8970
@crafts8970 4 сағат бұрын
ሰላም እሽ ላድምጣችሁ ብለህ የጀመርከውን ለምን አቁምህ
@kadotube9947
@kadotube9947 3 сағат бұрын
ስባን አላህ ቁጭ እናታን አላህ ለቁምነገር ያብቃሽ
@BccgHcgc
@BccgHcgc 4 сағат бұрын
ስደት መጨረሻ የለውም እሸቱ ስደት በጣም ያስጠላል 😢
@ZiadaMohammad
@ZiadaMohammad 4 сағат бұрын
ማን እንዴ እናት😢😢😢😮😮የኔ ቴናፍቅ ማም 😢I love you ❤❤ 😘😘💕😘
@Fatema9090-r9y
@Fatema9090-r9y 6 сағат бұрын
እኔም ልጅን ማግኝት እፈልጋለሁ እና ግን ማን ያጣት ከወሎ😊
@mebanafkote
@mebanafkote 57 минут бұрын
እሸየ ልጀንአገናኘኘኝ እኔም ናፍቆኛል
@kemir264
@kemir264 5 сағат бұрын
እኔንመ ከልጆቸ አገናኝ እስኪ እባክህን እሸቱ
@ayeshaayesha6536
@ayeshaayesha6536 5 сағат бұрын
ያርብ ያላህ እሸን ወደስልምና አምጣው ያርብ
@wswd5859
@wswd5859 6 сағат бұрын
በዚህ ፕሮግራም አልቅሼ ልሞት ነው 😢😢😢😢😢
@እሙአማር-ረ8ቨ
@እሙአማር-ረ8ቨ 3 сағат бұрын
እናትነት ልጆቻችንን አላህ ያሳድግልን
@FMk-b3o
@FMk-b3o 6 сағат бұрын
የኔናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 5 сағат бұрын
በስንቱ አልቅሰን እዘልቀዋለን ግን😢😢😢😢
@GgdHn-p7w
@GgdHn-p7w 4 сағат бұрын
የኔ ውድ ልጄ በጣም ናፍቃኛለቺ😢😢
@yeznMamuye
@yeznMamuye 7 сағат бұрын
ይቱቧ ሰክስክራይብ እናርጋት ይት ነዉ ይቱቧ
@SemiraSusu-p6k
@SemiraSusu-p6k 2 сағат бұрын
ማሻ አላህ ሚስኪን አላህ ያሳካልሽ😢
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 сағат бұрын
አይስደት የስራኸን ይስጥህ 😢😢😢😢
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 5 сағат бұрын
እነደዛሬ አልቅሼ አላቅም የኔ አናት
@linaejabo8229
@linaejabo8229 6 сағат бұрын
Yene wede betam nafkashalech tastawkalech❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimihabeshawit446
@mimihabeshawit446 4 сағат бұрын
የኔ ማር አላህ በሰላም ያገኛችሁ
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 2 сағат бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ 😢😢😢😢የኔ እናት
@rimemhdi680
@rimemhdi680 4 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባዋ ቅርርር አለ ናፍቆቷ
@ayeshaAy-n2z
@ayeshaAy-n2z 5 сағат бұрын
አሏህ በሰላም ያገናኝሽ
@ዜድየወሎዋቀበጥ
@ዜድየወሎዋቀበጥ 5 сағат бұрын
የኔም ልጅ በሙሉ አይኗ አታየኝም
@Habeshawita
@Habeshawita 4 сағат бұрын
እሼ አላህ ሂድያ ይስጥህ ያረብ😢
@KamilaHosin
@KamilaHosin 5 сағат бұрын
መልካም ስውነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@الحمداللهالحمدالله-ذ5ث
@الحمداللهالحمدالله-ذ5ث 5 сағат бұрын
ያአላህ አላህ ያሳድግልሺ❤❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 7 сағат бұрын
አላህ የሰድግልሽ የረብ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 сағат бұрын
አብሬሺማልቀሴ 😢😢😢❤❤
@Habeshawita
@Habeshawita 4 сағат бұрын
የዩቱቧን ስም ንገሩኝ😢
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 сағат бұрын
የኔ ማር😢😢😢😢😢😢😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 сағат бұрын
እሼ የኛ እንቁ ኑርልን ❤❤❤
@umhafsa
@umhafsa 7 сағат бұрын
የአላህ አስለቀሰችኝ
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 62 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 127 М.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 351 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 62 МЛН