እናቴ በጠና ታማ ነበር …. አላቋርጥ ማንኳኳቴን…//ባርዬ ባርዬ ሱሪው ስልው ባለቤቴ ተቆጣኝ//አስደሳች የበዓል ቆይታ ከተወዳጅዋ ዘማሪት አዜብ ሐይሉ ጋር.

  Рет қаралды 106,518

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

2 жыл бұрын

የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡
👇👇
profile.php?...
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

Пікірлер: 268
@user-ks5tu4vt1t
@user-ks5tu4vt1t 6 ай бұрын
ማን ነው እንደ እኔ ሚወዳት ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ አዝዬ🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@alazartesfamichael1740
@alazartesfamichael1740 2 жыл бұрын
አዜብዬ አንቺን ለቤተክርስቲያን በህይወት: በአካሄድ :በኑሮ :በአለባበስ: ቃሉን በግርማው በክብሩ በዝማሬ ውስጥ ሳያቋርጥ ስታሳይን አይተንሻል እና አንቺን ስጦታ አድርጎ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ:: እኔ ግን ስላቺ ጌታን እንዲህ አልኩት ይህችን መልካም የማጠኛ ፅናህን አብዝተህ ባርካት ጨምርባት እንወድሻለን::
@miheretseyom8685
@miheretseyom8685 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘማሪት አዜብ ሀይሉ። እውነትሽን ነው የጥያቄዎች ሁሉ መልስ በጸሎት ነው!!! በእግዚአብሔር ፊት መጸለይ። Be bless You❤❤❤❤
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 жыл бұрын
ዋው አዚ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው ወድድድድድ የምናረጋት ዘማሪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ቤተሰብሽን ይጠብቅ ኤዱዬ አንቺም ምርጥ ስጦታችን ነሽ እንወድሻለን ተባረኪ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
እህቴ አዜብና ወንድሜ ጥሩሰው ብሩክታዊት ና ጌታያዉቃል ሊሊየን ከልጅነት ጀምሮ እስከ አሁን በጣም የምባረክባቸዉ መዝሙሮች ሁሌ አዲስ የማይጠገቡ ናቸዉ ተባረኩ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 жыл бұрын
አዜብዬ በጣም ከልብ ነዉ ምዉድሽ ለመጀመሪያ ግዜ ያንችን መዝሙር ሰምቼ ነዉ ጌታ በልቤ የቀርዉ ጌታን የማግኘቴ ምክንያት ያንቺ መዝሙር አስተዋፆ አለበት ጌታ ይባርክ
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
ዘማሪት አዜብ እንዴት ደስ የምትይ ብሩክ ሴት ነሽ🙏🏾❤️
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
ዘማሪ አዜብ በጣም ነው የምወድሽ ባንቺ መዝሙር ነዉ ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩት ጌታ ይባርክሽ❤🙏ሁላቹንም ተባረኩልኝ❤🙏
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ኤዱና አዚ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
@etaferahushewene8133
@etaferahushewene8133 2 жыл бұрын
አዜብ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት መዝሙሮችሽ ወደ ምንጩ ወደ እግዚአብሔር እንድመለስ የምረዱኝ የእግዚአብሔር ቃል በድንቅ የገለጥሽበት ነው። አዜብዬ እወድሻለሁ። በብዙ ተባረኪ።
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
U r right God bless u azieya
@wosenfikadu3784
@wosenfikadu3784 2 жыл бұрын
አዜብ የተወደድሽ የእግዚአብሄር ሴት የጌታ ሞገስ ሁሌም አይለይሽ ባንቺ ሆኖ ለሚባርከን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት እወድሻለው ኤዱዬ ስላቀረብሻት እናመሰግናለን ተባረኪ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!
@tigistzerefu2551
@tigistzerefu2551 2 жыл бұрын
ተባረኩ እህቶቼ 🙏
@melatmohammed6604
@melatmohammed6604 2 жыл бұрын
ውይ አዜብዬ የተወደድሽ እህታችን እንዴት ባንቺ ዝማሬ እንደተባረኩ ቃል የለኝም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። እኔ ላንቺ መዝሙር ካለኝ ፍቅር የተነሳ ልጄ ራሱ በጣም ነዉ የምትወድሽ።
@yordi4366
@yordi4366 Жыл бұрын
ብዙ መዝሙሮች በእኔ ላይ አሻራቸውን አስቀምጠዋል ዘማሬወችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው እና አመለጥኩት የሚለውን ስሰማ እዳላመለጥኩ ማምለጥ እዳለብኝ የወሰንኩበት መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ይባረክሽ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
አዜብዬ ዘመንሽ ይባረክ በእውነት ነው ጋሼ ኃይሉ የሚወደዱ አባት የሚያምሩ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ። አቃቂ ሙሉ ወንጌል ልዩ የአምልኮ ጊዜ ነበረን
@mebratemekonen1892
@mebratemekonen1892 2 жыл бұрын
ኤዱዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፕሮግራምሽ በጣም ይባርካል ያንፃል ድጋሚ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ጠቅመሽናል እህታችን አዜብ አንቺም ይብዛልሽ ተባረኪ
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
አዜብ ሀይሉ፣ መዝሙሮችሽን ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው፣ በተለይ፣ "የሰማያት ዳርቻ ሰሪ" የሚለውን ፣ ሌላውንም ሌላውንም፣ እንዲሁ፣ እንዳው ልምረጥ ብዬ ነው እንጂ በሁሉም ዝማሬዎችሽ ተባርኬአለሁ፣ እግዚአብሔር አምላክ፣ በብዙ ይባርክሽ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
አዜብ ከአቃቂ ላፍቶ ክራርሺን ይዘሺ ስትመጪ አስታውሳለሁ በጣም ቀጫጫ ነበርሺ ጌታ ይባረክ ያሁሉ አለፈ
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 ай бұрын
እኔም አቃቂ ሙሉወንጌል አቃት ነበር ባየሁዋት ቁጥር ያ ቅጥነቷን አስባለሁ
@bready2432
@bready2432 2 жыл бұрын
አዜብዬ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት አሁንም ከ ክብር ወደ ክብር ተሻገሪ
@daa9880
@daa9880 2 жыл бұрын
በጣም የሚያነቃቃ ቃለመጠይቅ ነው ኤዱዬ ተባረኪልን :: አዜብዬ ባንች መዝሙር ክፉ ቀኖችን ተሻግሬያለሁ ሁልጊዜ እጽናናለሁ እባረካለሁ መዝሙሮችሽ በጣም የበሰሉ የሚጣፍጡ የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረጉ በጸሎት የተወለድ መሆናቸውን የሚያሳዩ ዘመን ተሻጋሪ መልእክትን ያዘሉ ናቸዉ :: በቀረው ዘመንሽም ጌታ አብዝቶ ይጠቀምብሽ!!!
@frehiwot9044
@frehiwot9044 2 жыл бұрын
አዜብዬ በመዝሙርሽ እየሱስን እንዳገኝ በጣም ረድቶኛል ተባረኪልኝ።
@genetdejene4180
@genetdejene4180 2 жыл бұрын
እህታችን ዘማሪ አዜብ ኃይሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እንወድሻለን ባንቺ ዝማሬ እጅግ የተጽናናሁበትና የተባረኩበት ዝማሬዎች ናቸው ዘመንሽ ይባረክ አንቺንና ያአንቺ የሆንትን ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ተባረኪ
@kukuagidew5960
@kukuagidew5960 2 жыл бұрын
ውድ እህታችን አዝየ ተባረክልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ!!!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ግሩም ውይይት አዜብዬ በአንቺ መዝሙሮች በጣም ተባሪካለሁ ጌታ አሁንም በቡዙ ይባርክሽ የባለቤትሽም ድምፅ መጽሐፍ ቅዱስ ሲያንብ youtube ላይ ስምቼ በጣም ነዉ የተባርኩበት ቀኑን ሙሉ ሲያንብ ቢውል ቁጭ ብዬ ባዳምጥ አይስለችኝም የየሐንስ ራእይ ላይ ይሄ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በርቱ ጠንክሩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እህቶቻችን!!!!
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም አዜብዬ መዝሙርሽ እዴት እደሚያጽናናኝ
@Daniblessed1.
@Daniblessed1. 2 жыл бұрын
በጌታ የተወደዳችሁ ውድ እሕቶቻችን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!ኤዱዬ በአንቺ ያለው ጸጋ ለመንግስቱ ያስፈልገናልና እባክሽ አትጥፊ። ሐዜብዬ አንቺ ልዩ የቅኔና የዜማ ጸጋ ያለሽና የተባረክሽ ነሽ ።ዘመናችሁ ይባረክ።
@thequeenofsheba3408
@thequeenofsheba3408 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም የተወደዳችሁ ስጦታዎቻችን ናችሁ: እግዚአብሔር ዘመናችሁን: አገልግሎታችሁን እና ህይወታችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ::
@selamawitmekonnen2459
@selamawitmekonnen2459 2 жыл бұрын
ተባረኩ ሁለታችሁም የኔ ውዶች የአዜብን መዝሙር በጣም ነው የምወደው
@medemertube2829
@medemertube2829 2 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ ልዩ ዝማሬ አዜብየ ስወድሽ እኮ በብዙ ተባረኪ
@meskeremmideksa2056
@meskeremmideksa2056 2 жыл бұрын
አዚና በጣም ነው የምወድሽ በዝማሬሽ በርትቻለው ተጽናንቻለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 жыл бұрын
አዜብዬ እጅግ የምወድሽና የምሳሳልሽ ውድ እህቴ ወደ ሀገርሽ መጥተሽ ከምትፀልይልን ህዝበ ክርስቲያን ጋር ጌታን ለማክበር በቃሽ። እግዚአብሔር በሰጠሽ የመዝሙር ቅኔ፣ በእያንዳንዷ ቃላትና ስንኝ፣ ቁጥርና አዝማች የከበረውን ጌታ በድንቅ ዜማ አክብረሽ፣ እኛንም በቅዱስ መንፈሱ እርዳታ ጌታን እንድንረዳው፣ እንድናመልከው፣እንድናፍቅ፣ እንድናምን፣ንስሀ እንድንገባ፣ በተስፋ እንድንጠብቅ ስለምታደርጊን፣ ይህም እንዲሆን ደግሞ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይህን። ከዚህ በፊት ባደረግሻቸው ቃለ-ምልልሶች ይህንንም ጨምሮ የተረዳሁት ትልቅ ቁምነገር እግዚአብሔር አምኖ ፀጋውን ሲሰጠን እኛ ደግሞ እንደሚገባው እክብረን እና ተጠንቅቀን በፀሎትና በምልጃ ስንይዘው የሰውን ልብ የሚነካና ነፍሳትን ወደእግዚአብሔር መንግስት የሚያፈልስ ስራ እግዚአብሔር በኛ ውስጥ አልፎ ይሰራል። ይህንንም በአንቺና፣ በዘማሪት ሊሊዬ፣ በቤት በሌሎችም ድንቅ እህትና ወንድሞች አይቻለሁ። የረዳሽ፣ ያቆመሽ፣የደገፈሽ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ይባረክ። እግዚአብሔርን እስካሁን ካወቅሽው በላይ እንድታውቂው፣ እንድትረጂው የበለጠ ወደራሱ እንዲያስጠጋሽ መሻቴ ብዙ ነው። ካንቺ ጋር ሆኖ እግዚአብሔር እያገለገለ፣ ላንቺ እና ለልጆቹ መልካም ባልና አባት የሆነውን ውስን ባለቤትሽንም እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይባርከው። እንዛን ውብ ልጆችሽንም ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ፣ የእናት አባታቸውን መንገድ ተከትለው እድሜ ዘመናቸው በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
አዚብ ሃይሎ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በአንች መዝሙር እስካሁን እየተባረኩበት ነው ተባረኪ በብዙ❤❤
@sentayhuendeshaw1498
@sentayhuendeshaw1498 Жыл бұрын
9am 99998899
@mesimeseret15
@mesimeseret15 2 жыл бұрын
በሙሉ ወንጌል የነበረው ድንቅ ስጦታ አምልኮ እጅግ ውስጤ በህልውናው የረሰረስኩበት አምልኮ ነበር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋው ይብዛልሽ ያን ሁሉ መዝሙር ብቻሽን በጸጋው ጉልበት አገልግለሻል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኪ!
@Banchamlakzaki
@Banchamlakzaki 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤዱየ ለታይታ ሳይሆን ሰውን ለመጥቀም እንሆነ አላማሽ ያስታውቃል እንወድሻሐሁ ❤❤❤
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ዘማሪ አዜብ በመዝሙሮችሽ እጅግ ተባርኬለሁ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ህይወትሽ አገልግሎትሽ ይባርክ
@sabaaman8259
@sabaaman8259 2 жыл бұрын
እባካችሁ ርዕስ ስትሰጡ እንደሌሎች አትሁኑ። አሁን እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከተባለው ቁም ነገር ሁሉ ዋነኛው ነገር "ባርዬ..." አልኩት የሚለው ነው? ያሳፍራል።
@biratutafese8416
@biratutafese8416 2 жыл бұрын
እርጋታሽ አነጋገርሽ ሁለ ነገርሽ ደስ ይላል ከሁሉም በላይ የልብን መሻት አይቶ ጸጋን ማይከለክል እግ/ር አምላክ ይባረክ🙏🙏❤❤
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 жыл бұрын
ሀዜብዬ የምወድሽ የጌታ ልጅ አንቺ በረከታችን ነሽ ኤድዬ ተባረኪልን
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
ኤደንዬ ሰሞኑን አንቺና ይሄንን ፕሮግራም እያሰብኩኝ ነበር፣ ከሙሽርነትሽ በኋላ አይቼሽ አላውቅምና ነው በሃሳቤ የመጣሽው፣ እንዳሁኑ ለብዙ ግዜ አትጥፊ ፣ በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው፣ እግዚአብሔር አምላክ፣ አብዝቶ ይባርክሽ፣
@ejigayehutiruneh4331
@ejigayehutiruneh4331 2 жыл бұрын
It’s good to see you Edu ሁለታችሁም በብዙ ተባረኩልን የትውልድ በረከቶች ናችሁ እንወዳችኃለን!
@workenashjordan9102
@workenashjordan9102 4 ай бұрын
አሜን ተባረኪ እህቴ
@sabaselomon489
@sabaselomon489 2 жыл бұрын
አዝየ በጣም ውድሻለው ተባረክልኝ የጌታ ፀጋይብዛልሸ ኤደንይ ጌታ ይባረክሽ እኒም ልክ እዳአች ዘማሪኢ መሆኑን እፈልግ አለው ጌታአን እለምአለው ።🌷🙏🌷🙏❤❤🌷🌹❤🌷❤
@WubitGkidan
@WubitGkidan 3 ай бұрын
ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@henosbedilu3921
@henosbedilu3921 2 жыл бұрын
Aziby eni ortdox negne gen betam new ymwedesh betam ergatásh mezmurochsh be mulu new ymadmtachew fetari rejem edmina tina ystesh
@zionzion4155
@zionzion4155 2 жыл бұрын
ዘማሪ አዜብ ተባረኪ የኔ ውድ ተባርከንብሻል አዱም እንደዛው እወዳቹኅለው።
@muludolebo244
@muludolebo244 2 жыл бұрын
አዜብየ በጠም ነወ የምወድሸ እግዚአብሔር ይባረክሺ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 жыл бұрын
እህት አዜብ ጌታ ይባርክሽ በረከታችን ነሽ!!!
@eristiabekele7293
@eristiabekele7293 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤዱ እዜብዬን ውድድድ ክፉውን ቀን ዘንበል እስኪል ከዙፍኑ እይልኩ ስልጮህ ለእኔም ዘንበል አለልኝ በዝማሬሽ እውነት ተጠቀምኩ!
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ🙏❤❤
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
መልካም የእግዚአብሔር ሴቶች አገልጋዮች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ .
@edenzewdu8938
@edenzewdu8938 2 жыл бұрын
አዜብዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ ኤዱ አንቺም ተባረኪ ስላቀረብሽልን❤
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና የተረጋጋች ጤነኛ ሴት (ዘማሪ) አየሁ ተባረኪ ልጄ እውነተኛ ናት እንዲህ በፀሎትና በቃሉ የበሰለች ናት::የነቶሎ ቶሎ ቤት እስኪ ተማሩ የሌለ ነገር አገኘን ብላችሁ የምትንጠራሩ እስኪ ንግግር ,አነጋገር ጌታን ማክበር ተማሩ ተማሩ ተማሩ እላያችን ላይ አ ት ዝ ለ ሉ ብ ን
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
Ere menew endezih menager? Betam bezu teru zemarioch eko alu melakm menfes yalachew
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 2 жыл бұрын
@@mercym1733 አይቻቸው ስለማላውቅ ይሆናላ ባጋጣሚ የማያቸው እንደኔ የተወዛገቡ ናቸው
@user-us2nz7vg6i
@user-us2nz7vg6i 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር አምላኬ ሁላችሁንም የክርስቶስ ቤተሰቦች ተባረርኩ
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 2 жыл бұрын
የተረጋጋች ደጋግሜ የምሰማት !!
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አዜቤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ! ኤዱዬ አትጥፊ ያአንቺ ፕሮግራም ያንፃል ይጠቅማል!
@lidiyaseid3305
@lidiyaseid3305 2 жыл бұрын
አዚዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪልኝ
@elizabethfeleke2652
@elizabethfeleke2652 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ። አዜብዬ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ። ይብዛልሽ። ተባረኪ
@betelhembetel9257
@betelhembetel9257 2 жыл бұрын
አዜብዬ የኔእናት ምንልበል ቃል አጣው የኔውድ
@martadadi1654
@martadadi1654 6 ай бұрын
አዜብዬ፡ጌታሀ፡አብዝቶ፡ይባርክሸ፡❤❤❤❤❤
@haregesleshi1178
@haregesleshi1178 2 жыл бұрын
ኤድዬ ብሩክ ሁኚ የምወዳት ዘማሪ ዘመንሽ ይለምልም🙏❤🙏
@user-du9jv8eo6y
@user-du9jv8eo6y 2 жыл бұрын
አንደው አዜብ በምን ቃል ለግልዝልሽ አውድሻለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘👌ኑርልኝ ለምልምለኝ
@et6964
@et6964 2 жыл бұрын
I love this spiritual song. And always touched.
@martatadesse9425
@martatadesse9425 2 жыл бұрын
tebareki azeb enwodishalen be mezmurochish tebarikeyalehu anchim tebarekilin!!! enwodishalen aeden
@eskubite3416
@eskubite3416 2 жыл бұрын
ኤዱዬ አዙዬ ዘመናቹ ይባረክ ስወዳቹ ስጦታዎቻችን ናቹሁ😘😘😘😘
@hanni7025
@hanni7025 2 жыл бұрын
ውይይይይይ አዜብዬ ዘመንሽ ይባረክ ኤዱዬም ብርክ በይልን😘🙏
@ymuseenat7884
@ymuseenat7884 4 ай бұрын
እኔ እናቴን ካጣው 2 ወር ሆነኝ እናቴ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናት አሁን ላይ እሷን ሳስብ ያንቺን አመለጥኩት የሚለውን መዝሙር ስሰማ ነው ይሄን ያየውት እውነት አሁን ላይ ውስጤ ትልቅ ሀዘን አለ 😭😭😭 ግን እግዚአብሔር ነገን ያቃል እሱ ትክክል ነው ያንቺን መዝሙር ስሰማ ደስ ይለኛል እናቴን እንዳስብ ያረገኛል ፈጣሪ ነብሷን ይማርልኝ አመሰግናለሁ እናቴን ማስታውስበት መዝሙር ስለ ዘመርሽ🙏❤
@masti1612
@masti1612 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ፣ አዜብየ ለኔ ዝማሬወችሽ በልቤ የተለየ ቦታ አላቸው ጥልቅ ናቸው ስብከት ነው ሚመስለኝ። በመዝሙሮችሽ እርዳታ ከጌታ ጋር ከተጣበቁ ሰወች አንዷ ነኝ። አምላኬን አንቺን ስለሰጠን ፀጋውን አትረፍርፎ ባንቺ ላይ ስላስቀመጠ አከብረዋለሁ፣ ሁሌ አመሰግነዋለሁ። የመስቀል አደባባዩን ቪዲዮ ለጥፉልን፣ አዜብ የዘመረችውን አላየሁም። ተባረኩ
@biruktawitandargachew7102
@biruktawitandargachew7102 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ኤድዬ እጅግ በጣም እወድሻለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@hiwidz6877
@hiwidz6877 2 жыл бұрын
ዋው ኤዱ እኳን ደና መጣቹ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ
@ruth4961
@ruth4961 2 жыл бұрын
Bless u both ,thank u edu for bringing Azi its was power ful testimony
@asratbahta9210
@asratbahta9210 2 жыл бұрын
አዝዬ ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ ትውልድሽ ይባረክ የአፍሽ ቃልና ንሮሽ ይባርካል ጸሎት እንደምትወጂ አውቃለሁ በርቺ
@Tube-xm5jz
@Tube-xm5jz 2 жыл бұрын
ጌታ ከማን ተወለደ አቤት የእናተ እምነት
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 жыл бұрын
ጌታ ከድንግል ከማርያም ነው የተወለደው ወገኔ
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 2 жыл бұрын
ኤድዬ አንቺም አዜብም እግዛብሄር ይባርካቹ ተባረኩልኝ
@genetbekele515
@genetbekele515 2 жыл бұрын
ተባረኩ ኤዱ
@farisvlog8520
@farisvlog8520 2 жыл бұрын
ኤዱይ ሊሊን አቅርብሊን
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር በመጀመሪያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mimipaul3703
@mimipaul3703 2 жыл бұрын
ኤድዬ ተባረኪ
@eskindirloha9273
@eskindirloha9273 2 жыл бұрын
Keep singing to the Lord! Let God's grace and peace be abundant to both of you!
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ እህቶቼ እንወዳቹዋለን
@getachewzeleke3849
@getachewzeleke3849 2 жыл бұрын
Azeb you are my favorite singer I am blessed specially the song bemejemeria Egezeyabehare and Aden you are the best 🙏🙏
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 2 жыл бұрын
ኤዱዬ ተባረኩ አዚ ጀግና!
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 жыл бұрын
wellcome back Edu!"
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 жыл бұрын
ኤዱዬ ተባረኪ❤አዙዬ መልካም ሴት ተባረኪ ❤🙏🙏
@alemgebremichael1382
@alemgebremichael1382 2 жыл бұрын
አዜብዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emeymekseb469
@emeymekseb469 2 жыл бұрын
Eduye my sister you are such a blessing to me ur program's are so inchargeing thank u.
@marthayohannes1590
@marthayohannes1590 2 жыл бұрын
ኤዱ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አዜብዬም ብርክ በይልኝ ስጦታዎቻችን ናችሁ
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 жыл бұрын
ኤደንዬ አዜብን ስላመጣሽልን ደስ በሎኛል
@sabanigatu7
@sabanigatu7 2 жыл бұрын
Azebeya men endemlsh kal yelegnm becha yesemayu abat yibarksh tebarekiln betam wedshalew😘😘😘😘😘
@samixzm7731
@samixzm7731 2 жыл бұрын
I learn from you prayer makes you great and shinning we love you so much be blessed .
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
Wow Wow Wow Welcome Elroe i am very happy to see u again
@user-en7sb1fy1i
@user-en7sb1fy1i 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወድድድድ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
ስጦታዎቻችን!!!!!!ተባረኩልን💝💝💝💝💝💝
@seblekidane2114
@seblekidane2114 2 жыл бұрын
Tebarekuuu
@eskubite3416
@eskubite3416 2 жыл бұрын
ኤዱ ሊሊ ጥላሁን ጋብዚልኝ
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
@user-xy3bk1cr3t
@user-xy3bk1cr3t 5 ай бұрын
ብርክ በይለን ቃላት የለኝም ለፍቅርሽ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 жыл бұрын
ዋዉ አዜብዬ መልካም ስጦታ ነው ያላት
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 2 жыл бұрын
God bless you Both!! Azebye Thank you for signing based on the Bible!!
@jesusislord823
@jesusislord823 2 жыл бұрын
ተባረኩ ኤደንዬ
@betteltinsaye1613
@betteltinsaye1613 2 жыл бұрын
አዜብ ተባረኪ
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 118 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,9 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 24 МЛН
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 76 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
Пацан Шокировал Родителей 😂
0:27
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,7 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,4 МЛН