🛑እናቴ ተፈትኜ ስመለስ አቀባበል አደረገቺልኝ😭

  Рет қаралды 93,895

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬‪@yetenbitube1‬ ‪@LijTofik‬ ‪@BrexHabeshawi‬

Пікірлер: 325
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Жыл бұрын
ውዷ እናቴ ንፍቅቅቅ
@zeynebanegnkemika69
@zeynebanegnkemika69 Жыл бұрын
እርጀም እዴሜ ለእቶችን😍
@bb6526
@bb6526 Жыл бұрын
የናት ያባቷ ልጅ አይደለምደ የየተቢ መልሱልኝ
@user-um3pj3wu8i
@user-um3pj3wu8i Жыл бұрын
@@bb6526 ያክስቷ ልጂ ነው
@bb6526
@bb6526 Жыл бұрын
@@user-um3pj3wu8i ወንድሟ ይመስለኝ ነበር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@zeynebanegnkemika69 በቅንነት እነደማመር
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
ለ8 ቀን መገን እናት የኛ አሉ 10 አመት ያአላህ በሰላም ለሀገር ያብቃን
@netsetube3161
@netsetube3161 Жыл бұрын
ውይ አክስትዬ ጨረሽው እኮ እወድዳለሁ የህትሽ ልጅ ነፃነት
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 Жыл бұрын
ቤጤናትእዴእናቱ
@netsetube3161
@netsetube3161 Жыл бұрын
@@rindihancikacika2985 ስታያት ምን ትመስላለች ሙሉ ጤነኛ ናት እናም እናት ናት ከኩሽና ስለወጣች ነው የኢትዮጵያ እናቶች ክበር ይገባቸዋል
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
@@netsetube3161 ጰንጤ. ናት. እንዴ. መሰለኝ. ያለቸው. ነፂ ሌላም ኮሜንት. አይቻለሁ. መሰቀሎሰ እያሉ. ልጅቱ. አልተሳደበችም ሰልሸ ነው
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
@@netsetube3161 እረጅም እድሜ. ለእናቶቻችን. ይሰጥልን.
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
ነፅዬ መናፍቅ ናት ወይ ለማለት ፈልጋ ነው ሌላ አይደለም
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ስታምሩ እናትህ ደስ ይላሉ እናት የዚህ መራራ አለም ማጣፈጫ ቅመም ነች ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን የሞቱትን ነፍስ ይማር
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v Жыл бұрын
የኔ ናት ደስ ሲሉ የመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ ስኮምትም ታምራላችሁ😍😍 ደግሞ #በኢየሱስም ሲሉ ደስ ሲሉ ህይወት ይብዛልሽ የኔናት 😍😍😍😍
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እናትኮ ሁሌም እናት ናት የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጣት ለናትህ😍😍
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
እናት ለዘለአለም ትኑር የእኔ እናት እደት እደሚስሙት ምናለ እኔም እናት ቢኖረኝ ሳልጠግባት በአፈር አረጀችብኝ😭😭 እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልህ ግን አገታቸው ለምን ማህተብ የለም መቸም የለሙ ፋሚሊ የተባረከ በእምነቱ የማይደራደር ሀይማኖቱን አክባሪ ናቸው መቸም የሌላ እምነት ተከታይ አይኖርም ከለሙ ፋሚሊ ማህተብ አድርግላቸው እኔ የተዋህዶ ልጆች ሁነው አገታቸው ባዶ ሳይ ይቀፈኘል ለዛ ነው
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እናትክ ስታምር❤❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልክ።እናትክን ነው የምትመስለው😍😍😍😍ፈተናውን እግዚአብሔር ይርዳክ ነቅንቀህ እንድታልፍ እመኝልካለው።ቁርጡ ደሞ በጣም አምሮብካል።
@user-ed3wk1pb7g
@user-ed3wk1pb7g Жыл бұрын
ማርቆስ በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ግን የእናት አይማኖት ትንሽ ግራ አጋባኝ ?
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
ማህተብ ያላስርች እምነቶ ምንድን እናት እና ልጅ የተለያይ እምነት ተከታይ ናቹህ እዴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው አሁን ጠርሁሽ አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስተወልድኝ ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ለሁላችሁም ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
እስይ የእኔ እናት አሜን ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ስይጣ ብቻ ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
ማርያም መልካምን ነገር መርጣለች እና ከእርሷ አይወሰድባትም እናቴ ምርጫሽ ትክክል ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ኢየሱስ ጌታ።
@በሬዱዩቱዩብ
@በሬዱዩቱዩብ Жыл бұрын
በኢሱስም አለች በጌታ ነቸዉ እናቴ ደስ ስል💞እድሜና ጤና ይስጣቹዉ
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልሕሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lu3cm6ck5s
@user-lu3cm6ck5s Жыл бұрын
​@@helenendalew6673 አሜን አሜን ሰይጣን ይቃጠል ስሟ ሲጠሬ
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ስታምሩ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ደግሞም ከዘላለም ሞት ያድናል። ማሪኬ
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን እወዳታለሁ አማላጅ እወድሻለሁ ማርያም እመቤቴ ድንግል ማርያምን ብደጋግመው የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ክብር እልል እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልእእእእእእእእእእእማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን እወዳታለሁ አማላጅ እወድሻለሁ ማርያም ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
@@helenendalew6673 ያንችን ተረት የምሰማሺ የለም ማርያምን ብቶጅማ እሷ አደረጉ ያለቹሃን ተደረግ ነበር ማርያምን ማዉዳድ በቃላት ብቻ ሳይሆን በተግባርም ጭምር ነው ኢየሱስ የዘላለም ሕወሓት እውነት መንገድ እንደሆነ አምነሽ ብትቀባይ ትድኛለሽ እህቴ ቀን እያለ ወደ ጌታ ኔይ ቶሎ አምልጭ ወዳድሽም ጠላሺም ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል።√√√ ጆሮ ያለው ይስማ
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የድንግል ማርያም ፍቅር እውነትኛ ቃል ኪዳን ነው እሽ የድንግል ማርያም አማላጅነት ለገበው እውነት ላልገበው ግን ተረት ነው ምክንያቱም ሀይማኖታችን እውነተኛ ክርስቲያኖች ስለሆን ካፍ ለይ ብቻ ሳይሆን በውስጥም ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ማመስገን ያስፈልጋል ሁሌም የውሽት እምነት እየሱሰ ማለት ትርጉም የለው የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት እርሀራሄ ለተርድው እና ላውቅው ስው የምህርት አማላጅ ናት ሲጅመር የአለም ቤዜ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያክብርትን ዙፍን ማንም ባለየ የሀይማኖት ትርጉም ማያውቅ ውርጋጥ ምንም ቢል ምንም አይድል ምክንያቱም ሲግብው ይመለስ ደግሞ ለንተ ጴንጤዎች መልስ መስጠት አያስፈልገኝም ምክንያቱም በጣም ነው እመታሳዝኑኝ ማርያምን እወዳታለሁ አማላጅ እወድሻለሁ ማርያም ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን የድንግል ማርያም ልጆች ታድላቹሀል በጣም ማለት ነው ጴንጤዎች እየሱስ አፍ ለይ ብቻ ሳይሆን ተግባርም ያስፈልጋል ሁሌም የውሽት እምነት ተከታዮች በሙሉ እባካቸህ ወደ እውነተኘዋ እምነት ተመልሱ ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ስይጣ ብቻ ነው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ክብር እልል እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልእእእእእእእእእእ
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y Жыл бұрын
@@helenendalew6673 እህቴ አትሳሳች ማርያም የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ተቀብላ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እንደሆነች መጻሕፍ ቅዱስም ይነገራል እኛም እናውቀለን እንወዳታለን ማርያም ለሌሎች ልተማልድ ቀረቶ ራሱም የለችም ስለ አለም ኃጢአት ሁሉ ሞቶ ሞቱንም አሸንፎ የተነሳ አማለጅም አስታረቅም አደኝም ፈራጅም ደግሞ በእርሱ የሚያምኑትን ልወስዳን ተመልሶ የሚመጣው በአብ ቀኝ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ስለ ኢየሱስ አማላጅነት ማወቅ ከፈለግሽ ህጅና ሮሜ ምዕራፍ 8÷ 34 በደንብ አብብ መሉን ምዕራፍ እሲት መካረከሩን ቴይነ ማርያም አማላጅ ነት የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አምጭ መጀመርያ
@aliakmel9336
@aliakmel9336 Жыл бұрын
ማርክ እናትህን ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ያኑርልህ አሚን በል ፀጉርህን ደግም እንኳንም አወረድከው ብቻ ያው አሁን ክረምት ስለሆነ ትንሽ ሊበርድህ ይችላል
@comceil9317
@comceil9317 Жыл бұрын
Enatuwa phente nat መስልኝ በየሱስም. አለች ኮ ❤❤❤❤❤❤❤ተባርክ የኔ እናት
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
ህዝቤ ግን ጋንጩር አለባችሁ ልበል ኢየሱስ ስላለች ብቻ መናፍቅ የምትሉት አዎ መናፍቅ ነኝ ለስከንድ እንኳን ኢየሱስ የሚለው ስም ከአፌ አይጠፋም ይሄ ከሆነ መናፍቅ የሚያስብለኝ ደጋግማችሁ በሉኝ
@musechaalaa3284
@musechaalaa3284 Жыл бұрын
ጌታን ደስ ስትሉ ❤ማሚ ረጅም እድሜ
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
አይዞቹ መች ተፈተናቹ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በሰላም መመለሳቹ በቂ ነው ያጎቴ ልጅ ያክስቴ ልጆች ሄደው ጨቆኝ ነበር በሰላም እንኳን መጣቹልኝ😢😢
@zahrasara5374
@zahrasara5374 Жыл бұрын
አላህ እርሜና ጤና ይስጥልን እናቶቻችንን ያርድብ❤
@weynua-tube
@weynua-tube Жыл бұрын
እናትህ የኔ እናት እንዲው ቀናሁ እኔም ከስደት መልስ ከእመዬ ጋር ኡፍፍፍ ያ ቀን ናፈቀኝ በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ስላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@jwhwhhjsbwbw668
@jwhwhhjsbwbw668 Жыл бұрын
Amen
@aragashawono
@aragashawono Жыл бұрын
ጉባዝ የኔ እናት እየሱሰን ማማሰካራሸ በጠም አስዳስተኝ ጌታ ይባርክሽ
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ስይጣ ብቻ ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtuka4Tube382
@birtuka4Tube382 8 ай бұрын
😂😂​@@helenendalew6673
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ማሪኬዬ ማላጣው እንኳን በሰላም መጣህ ማማዬ ረጅም እድሚ ከጤናጋ ያድልሸ ፈጣሪ
@hash3196
@hash3196 Жыл бұрын
ኦፈ ሰታመሩ አይ የናናተ ናፈቆት ሰማ ጨረሰቸከ ማረቆሰዬ ሰወዳቹ ማህተበዋ የት አለ የማዘረ አገተዋ ባዶ ነወ አረግላት❤❤➕🙏
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
የዚቤተሰብ ፍቅርኮ እረዉይይይ እዴት ደስ እደሚሉ ማሻአላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቺሁ ያረብ የነነፂን የነ ለሚን ቤተሰብ ጀመአዉን በሙሉ ባገኛቸዉ ደስ ይለኛል ደግ ቤተሰብ ናቸዉ አላህ ይጠብቃቺሁ 🤲🤲🤲🤲🤲
@Tgst1212
@Tgst1212 Жыл бұрын
ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤ ግን ለምንድነዉ እናትህን ኣንገቷ ማተብ ማታርገዉ ኦርቶዶክስ ኣደለችም እንዴ?
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ እረጀም እድሜ ይስጥላን ዋዉዉዉ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
የኔ ወርቆች አንድ ላይ ሳያቹ እህቴ እና ወንድሞቼ ትዝ ይሉኛል በፍቅር ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች😥💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@sumeya410
@sumeya410 Жыл бұрын
የምትወደውን ሰው ስታይ ፈገግ በል እንደ ምቶደው ይረዳሃልና!! ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በለል ጥንካሬህን ይረዳልና!! ጥሎህ የሄደንም ስታገኝ ፈለግ በል ጸጸት ይሰማዋልና!! የማታቀውንም ሰው ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝልሃልና ፍቅር የስትጠን የትኛው ተመቻቹ እናተስ እስኪ ኮሜንት ላይ አሳዩኝ...........
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 🥰🥰🥰🥰
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 Жыл бұрын
ግን ፋሽን አርገውት ነው በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን እረ እባካችሁ
@tube-wg4po
@tube-wg4po Жыл бұрын
ማተብ የለም
@birtuka4Tube382
@birtuka4Tube382 8 ай бұрын
እየሱሰ መለት ሐፀአትነዉ😢😢😢
@user-st3ci8hu9i
@user-st3ci8hu9i 3 ай бұрын
የኔ ውዶች እናት እኮ አለም ነች ሽ አመት ትኑርልህ ❤❤❤
@raseem5813
@raseem5813 Жыл бұрын
እየሱሱ ጌታ ነው አላለም ጵጥ ናት እናቱ
@user-rt3oj8uz4v
@user-rt3oj8uz4v Жыл бұрын
ውቦች ጥሩ ደረጃ ደርሰህ እድናይህ ምኞቴ ነው እናቱን የሚወድ ልጅ እደት እደምወድ
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
የኔ እናት ሰወዳቸዉ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ
@lielaetopia6687
@lielaetopia6687 Жыл бұрын
የተቢና ነፂ ምግብ ቀንሱ ወፈራቹ
@intutube
@intutube Жыл бұрын
የኔ እናት የእናቶች ደስ ስትል ስትስመው እናቴ አስታወሰችኝ ረጅም እድሜ ተመኝሁልሽ
@ewenetuadera8527
@ewenetuadera8527 Жыл бұрын
ውይ እናትክ በጣም ደስ ይላሉ ጌታ ይባርክልህ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 Жыл бұрын
መልካም እድል ማርኬ ያሳካላችሁ
@medinaebrahim9186
@medinaebrahim9186 Жыл бұрын
የተንቢ ወንድም ትመስለኝ ነበር እናትህ ስታምር በዛ ላይ ፈታ ያለች ናት
@monam1949
@monam1949 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ውዶቼ ከይቅርታ ጋ እናትህ ማህተብ አርግላት አንተ አለህ እናትህ የለትም ደሞ በየሱስ ስም ነው የምትለው ጰንጤ ናት እንዴ
@user-cp9ul1qk8u
@user-cp9ul1qk8u 10 ай бұрын
ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Fafi51296
@Fafi51296 Жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ኢንተራንሥ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እፍፍፍ ኧረ ማኅተብ መስቀል እሰሩላቸው በማርያም
@birtuka4Tube382
@birtuka4Tube382 8 ай бұрын
😂😂😂በግድ😅
@rasyaethiopia3845
@rasyaethiopia3845 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤ግን የአንድ አባት የአንድ እናት ልጆች አይደላችሁም
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንደዚህ ነዉ መሆንያለባችሁ❤❤❤
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
የኔ እናት እኔ እራሱ ናፍቃኝ አለች መልካማ አቡየ ኢነናሀ
@user-ro9il9zi4d
@user-ro9il9zi4d 7 ай бұрын
ወላሂ እናትህ እናቴንቁርጥ ከመልካቸውአነጋገራቸው ሱብሀንአላህ😢😢😢😢
@user-ed9xb9yv9o
@user-ed9xb9yv9o 8 ай бұрын
ውድ እናቴ ናፍቅቅቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tofkkadra20
@tofkkadra20 Жыл бұрын
እዴ የተንቢእናትሰ እናቱአይደለችም እዴ አልገባኝም
@እሙአማ
@እሙአማ Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዶችየ የኔናት ደስ ስትሉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@rahmaethiotube9535
@rahmaethiotube9535 Жыл бұрын
የኔ እናት እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ💓
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r Жыл бұрын
እናት ልጂ ታምራላችሁ ሽአመት ትኑርልህ
@user-yc5qe6fl9g
@user-yc5qe6fl9g Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤😊😊😊😊
@abtube7318
@abtube7318 Жыл бұрын
እኔን እኔን ወንድሜ
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 25 күн бұрын
እዴዝ ነው የሚያምርብህ
@martinatube2332
@martinatube2332 Жыл бұрын
ማርክ ውጤት መቷል አሉ እንዴት ሆነልክ ?መልካም እድል ይግጠምክ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
የኔ እናት አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው😍😍
@vivaviva4164
@vivaviva4164 Жыл бұрын
Pentewa
@SosunaKasa
@SosunaKasa Ай бұрын
በጣም ነው ያማረብህ ማርክየ❤❤❤
@emeamilak361
@emeamilak361 Жыл бұрын
Marke ke Yikrta gar enatikin eneza zurewat Mahitebuan awlikalechi yanten adera!!!! 😢😢😢ye enatikn neger ke abatochi gar wusedat timar😢😢😢😮😮
@seraleteka2091
@seraleteka2091 Жыл бұрын
ብታጅራዲያሥቦራሠፈርሰፈሬነው አድናቂያቹነኝ
@qwas9970
@qwas9970 Жыл бұрын
እናትህ ለምን መስቀል የላትም ? ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Жыл бұрын
የኔ እናት በስስት ነው ምትስመው😍😘😘😘
@fggrf2824
@fggrf2824 Жыл бұрын
አፉአድ ጋር ነበርካአ እሱም ተፈታኝ ነበር ፉአድ የቱ ካልክ መድረሳ ሰፈር
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
እ ማርቆስ የተቢ የናቷልጂ ወድሞይመስለኝነበር😮
@Tewahido567
@Tewahido567 Жыл бұрын
ከቡታጅራ እና አካባቢው ለሄዱ ልጆች ተፅእኖ እና ወከባ ነበር ይባላል እስኪ ልጁን ጠይቂልን
@ksheukeke5650
@ksheukeke5650 9 ай бұрын
እረ ወትድርና ዘምቸ ኣይልም 😂 ወዴት ነው የሚትዘምተው Tdf እኮ ኣላ ወይ ትማርክ ኣለህ ወይ እዛ ትቀራለህ ለጆብ ትህናለህ 😮
@user-bc7ro9bb7x
@user-bc7ro9bb7x Жыл бұрын
ለአናታችን አርጂም እድሜ ይስጥልን አሜን ❣️❣️🥰🥰
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 6 ай бұрын
😢😢እናትነት❤❤❤❤❤
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 Жыл бұрын
ማማራችሁ😥❤❤❤
@Afran-Tube
@Afran-Tube Жыл бұрын
ሳለም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ሚስኪን አይ እናት🌷🌷
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 5 ай бұрын
ውይ ስወዳችሁ ❤❤❤
@user-rw7pt5rj2i
@user-rw7pt5rj2i Жыл бұрын
አሁን ሰው መሰልክ ያምርብሀል♥♥
@ftducgigyd2835
@ftducgigyd2835 Жыл бұрын
ቆይ ማርኬ የነጺና የለሙ ወንድም አደለምዲ አሁን የሳማት እሱን ትመስላለች የለሙ እናት አያቱ ናትዲ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
yakste lige New
@user-ny8cv7um9v
@user-ny8cv7um9v 8 ай бұрын
የኔ እናት እንዴት ነሽልኝ ጆትዬ
@raheelmag1628
@raheelmag1628 Жыл бұрын
አልገባኝም እናትህ የትኛዋ ነች እዛ የተቢ ጋር ያለችውስ
@smra9636
@smra9636 Жыл бұрын
ለምን ማተብ አታደጉም እናትም አተም በተረፈታምራሉቹ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
እናት እና ልጅ የተለያየ እምነት ታምራላችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እናቱናትደ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አክሰቱአደለችምደ
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 እነቱ ነት
@zmzmzmzm8076
@zmzmzmzm8076 Жыл бұрын
ግን አተና ለሙ እነ ነፂ የናት ያባት ልጆች ናችሁ ወይስ መልስልኝ
@sdtt8603
@sdtt8603 Жыл бұрын
እዮሱስ ጌታ ነው ኣላለችም😂😂😂
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa Жыл бұрын
ወርሳዬ💐ማሚ ስስምህ ቀናሁ❤
@tube-xy5bm
@tube-xy5bm Жыл бұрын
ሰላም በልልኝ ለውዷ እናትክ በዛውም ሳምልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰እናቶቻችን ለዘላለም ይኑሩልን
@madinam4674
@madinam4674 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 6 ай бұрын
አሁን አማረብሕ ማክ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
አቤት በቃ ፀጉር መቆረጥ ፋሽን ሆነ። ማታመጡት ፋሽን የለም
@meramahmed7727
@meramahmed7727 Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@hfggfgthg4289
@hfggfgthg4289 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@user-cp2vv5sn6n
@user-cp2vv5sn6n Жыл бұрын
ዎይኔ እናቴ❤❤❤😢😢😢😢ያኔ ናፍቆቴ
@user-ol4bf9lj9b
@user-ol4bf9lj9b Жыл бұрын
አለህ እዲሚ ካጥና ጋ ላናቶች😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@user-rl2pp6qh3c
@user-rl2pp6qh3c Жыл бұрын
እናት መሰይ ነህ
@hairme5723
@hairme5723 Жыл бұрын
*እናቴ ስትል ደስ ሰትል መልካችሁ አንድ ነው ይገርማል ተመልካቾች ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ*
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Жыл бұрын
የማርቆስ እናት ሌላ ናት እንደ?🤔
@user-um3pj3wu8i
@user-um3pj3wu8i Жыл бұрын
የነ የተንቢ ያክስታቸው ልጂ ነው
@hiwuthiwut5375
@hiwuthiwut5375 Жыл бұрын
እረጅም እድሜይ እናትይ
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
እ የየትቢ ወድም ነበረ እሚመስለኝ❤
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Жыл бұрын
እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልህ ♥️♥️♥️♥️
@tube-di1so
@tube-di1so Жыл бұрын
ማሪኬ ማኛ የኔ መልካም
@tsigeredamedhin8914
@tsigeredamedhin8914 Жыл бұрын
Amen amen amen God is good you have sweet Mather Jesus is Lord
@user-qf4pm4qc6d
@user-qf4pm4qc6d Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይጣቢቅሽ
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Жыл бұрын
የማርቆስ እናት ግን ማህተብ የላም ለምን ????
@hamoodi4911
@hamoodi4911 Жыл бұрын
Tadsonat🤗
🛑እናቴ ህምዋን ደበቀችኝ ያላሰብኩት ነገር ገጠመኝ😔
20:36
🛑አዲስ ቤት ገባን
19:02
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 130 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
🛑ሄለን ለማርክ እና ለዊና በሰፕራይዝ አስደነገጠቻችው😱
29:11
🛑ማርክ  እና ሄለን ተገናኙ 😱😭😭
21:34
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 174 М.
🛑ተጫወቱብኝ ሁሉም ተባብረው🥹
20:10
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 127 М.
🛑የሄለን ፋዘር መጣ🤣
21:45
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 137 М.
🛑የተንቢን ሰርፕራይዝ አደረግናት አላመነችም ደነገጠች😱
30:34
🛑ዊና እናቴን ማግኝት አለብኝ እስከዛ ምንም አታርጉ😔
17:03
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН