"እናቴን በጣም እጠላታለሁ" | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 6,030

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@hanadires3618
@hanadires3618 Күн бұрын
ውድ ወንድማችን መምህር ብርሀኑ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኑርልን እግዚአብሄር በምትሄድበት ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ::❤❤❤
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 Күн бұрын
❤ መ/ር ብርሃኑ በሁሉ ስለምትደክምልን እናመሰግናለን። ❤❤❤
@agegnehubereded1210
@agegnehubereded1210 Күн бұрын
መምህር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@YididyaDejene
@YididyaDejene Күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ናብሊሶች! ፕሮግራሞቻችሁን እከታተላለሁ ጠቅሞኛልም። ግን በቤተሰቦቼ መካከል ፍቅር ስለሌለ ብዙ ችግር ውስጥ ነን። በምን መንገድ ፍቅር እንደሚኖረን አላውቅም። በውስጥ መስመር መደወል ከተቻለ ያለውን ነገር ሁሉ ነግሬአችሁ ዘላቂ መፍትሔ እንድትሰጡን እፈልጋለሁ። ምን ትሉኛላችሁ???
@ethiopia100
@ethiopia100 Күн бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልዎ።
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 11 сағат бұрын
ሮዝ እንዴነሽ ? የምትሰሯቸው ፕሮግራሞች መልካም ናቸው በርቺ ሰሎሞን ወልደ መድህን ማሳቹሴት ፣ቦስተን
@HelenBamenga
@HelenBamenga Күн бұрын
መምህር ብርሀኑ በጣም ነው የምወዶት እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@Haregi849
@Haregi849 Күн бұрын
እናመሰግናለን መምህር እጂግ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው እኔ በናንተ ምክንያት ብዙ ጉድለቶቼን እያስተካከልኩ ነው ክበሩልኝ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@natyshow5012
@natyshow5012 Күн бұрын
እምዬን? ምንስ ብታደርግ ወደ እዚህ አለም የመምጣት ምክንያቶ።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Күн бұрын
ስወዳችሁ ናብሊሶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yimernone4387
@yimernone4387 Күн бұрын
I am so picky in everything and my best preacher is Birhanu Admas
@aragawkegne754
@aragawkegne754 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያክበርልን፣ ዝግጅታቹህን በደምብ አድርገን እናስተዋውቃለን ብዙ ሰዎች subscribe እንዲያደርጉ!!!
@nebitesh6742
@nebitesh6742 13 сағат бұрын
ምን መፀሐፍ እናንብብ ለመሻሻል? ከትቢት. ከእግዚአብሔር መለየት እጅግ ባዶነት አስፈሪ ነው
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 15 сағат бұрын
እውነት ነው የምለው ማጋነን አይደለም ያንተ ስብከት ማለት መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ነው።እንዴት መለስ እንደሚያደርገኝ እኔን እራሴን ውስጤን ያየህ ያህል ስትሰብክ።ጤና እድሜ ያድልክ።
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 4 сағат бұрын
የዚህ ሁሉ ችግር 43:37 ጭንቀት ይመስለኝል።
@ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
@ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ Күн бұрын
ብሬ : መንኩስና አባ ብሬ እንበልህ:: በነገራችን ላይ በከተማ ነው እንጅ በክፍለ ሀገር አገልጋዮችን/ካህናትን/ቀሳውስትን ቄሴ እያልን ነው የምንጠራቸው:: ይሄ ዝባዝንኬው( መዐረጉ) የበዛው በአዲስ አበባ እንጅ በክፍለ ሀገር - ወደ ሰሜን ማለቴ ነው ብዙም ከቁም ነገር አይቆጠርም::
@abebechmersha1895
@abebechmersha1895 Күн бұрын
መምህር እንኳን በዚህ መንገድ ተከሰትህ እናመሰግናለን
@yaredenyew6904
@yaredenyew6904 Күн бұрын
መምሕር ብርሐኑ እግዚዓብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የሕይወት ምግብ የሆነ ምክር ነው ሁሌ የምትሠጡን በእውነት በርቱልን❤❤❤
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 15 сағат бұрын
አዎ ወላጅ እናቴን የምጠላው የለም
@Benak2921
@Benak2921 18 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 23 сағат бұрын
ወይ አንቺ ትገርማሌሽ
@sewhun-uv7qe
@sewhun-uv7qe 20 сағат бұрын
My best preacher Birehanu Admas l would like to say thank you!
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 21 сағат бұрын
betam girum mikir new enameseginalen
@BelayeBelaye-g6k
@BelayeBelaye-g6k Күн бұрын
Erejm edmena tena yatln
@ተዋህዶ-ፀ6ቘ
@ተዋህዶ-ፀ6ቘ Күн бұрын
Welcome nables
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Күн бұрын
Thank you🙏
@addiszebre5049
@addiszebre5049 12 сағат бұрын
❤❤❤
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam Күн бұрын
Big respect to Bera
@YididyaDejene
@YididyaDejene Күн бұрын
ተማሪ ነኝ 22 ዓመቴ ነው።
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 5 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 89 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 138 М.
የረከቦት አሠራር
8:35
Honey Crafts
Рет қаралды 15 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37