እናቴን ሰርፕራይዝ አደረኳት HIBA

  Рет қаралды 139,526

Hiba tube

Hiba tube

3 жыл бұрын

hiba tube

Пікірлер: 2 700
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እፍ እናቱ ማን ነው እንዴኔ የናፈቀችው like
@user-xn2yl8sh6w
@user-xn2yl8sh6w 3 жыл бұрын
ኡፉይ ንፍቅቅቅቅቅ🌹🥀❤ ብለኛሌች እሟ
@jamilawagankadama6647
@jamilawagankadama6647 3 жыл бұрын
አረአኔ
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Eal love 👍💙🖕
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 3 жыл бұрын
🙋‍♀️
@FF-ig6lq
@FF-ig6lq 3 жыл бұрын
እኔም አለው ምን ጥያቄ አለው
@user-br6sw3ox5b
@user-br6sw3ox5b 3 жыл бұрын
*_1000 ሺ Like 👍👈ማነው እናቱን ቤተስቡን የናፊቀ እንደኔ አቡ ሂባዬ ነፊ አመት ይኖርልህ እናትህ ውድ እህቶች እናት ቤተስቦቻችሁን ክፎ አይንካባችሁ🎁😍😘👍_*
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 3 жыл бұрын
ፖናዶን አሚን ያረብ
@user-br6sw3ox5b
@user-br6sw3ox5b 3 жыл бұрын
@@hasibunallahwonimelwokilke553 🎁😘😘
@hasibunallahwonimelwokilke553
@hasibunallahwonimelwokilke553 3 жыл бұрын
@@user-br6sw3ox5b hayati🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 3 жыл бұрын
አሚን
@foziyaadem1637
@foziyaadem1637 3 жыл бұрын
አሚን አላሁም አሚን ሁቢ 👍👍👍👍🌹
@user-mo9xw3rm8d
@user-mo9xw3rm8d 3 жыл бұрын
ያረብ እናቴን አሽርልኛ አይኗን በአይኔ ማየቱ ብቻ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉት ኔእማወች ሁሉ ለኔ ይበልጥልኛል ያአላህ እድኡሊ ያአኸዋኒይ ያአኸዋቲይ ፊላህ ኡሚ መሪዷ 😭
@zeynabyasin5806
@zeynabyasin5806 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ውዶ እህቴ አብሽሪ
@saraahmad2425
@saraahmad2425 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@mmmmohoh8581
@mmmmohoh8581 3 жыл бұрын
ያረብ አፍያዋን ይመልስላት የናትን ህመም አያሰማን
@user-fo6ym2sz8d
@user-fo6ym2sz8d 3 жыл бұрын
ሙቤ አላህ ይጠብቅልህ እናት 1000 አመት ይኑሩ
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
እናቴ በጣም ናፍቃኛለች። like
@user-op7nm1st6i
@user-op7nm1st6i 3 жыл бұрын
እኔሥ ብትይ
@fatimasaed6021
@fatimasaed6021 3 жыл бұрын
እኔም አይይ አላህ በሰላም ያገናኘን
@zarahusen5154
@zarahusen5154 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍❤❤❤❤💋💋💋👏👏👏👏👏👏
@user-ox5iy7ip5q
@user-ox5iy7ip5q 3 жыл бұрын
እኔምወላሂ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 жыл бұрын
ፕራክ ፕረክ እያሉ ውሸት ከመቀደድ እደዚህ እናቶችን ማሰደሰት
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-qy7fv4lf1m
@user-qy7fv4lf1m 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-ot1co1ts5z
@user-ot1co1ts5z 3 жыл бұрын
ሣህ
@user-li3wy4rp4e
@user-li3wy4rp4e 3 жыл бұрын
ሣህ ወላህ
@user-cz3dv5of9n
@user-cz3dv5of9n 3 жыл бұрын
በትክክል ኤ ወለሂ ፕራንክ ከሚሉት በቅማቻው አስር ብር ኢንኳን ኢየሰጡ ሰፕራይዝ ብየደርጉ በታለይም ኢነዛ በልነ ምስት ሆነው መኝታቻውንነ ምስጥራቻውን ከሚየስጎቦኙን
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነው የሚባለው ውነት ነው ወላሂ ማሻ አላህ በድና ጠካራ ናት ወላሂ በአላህ እጅ ነው ሁሉም አለች መታደል ነው አላህን ብቻ ማምለክ ልጅሽም ጀግና ነው አላህ ይጠብቃችሁ አቦ እኔ እናቴ ጫት እየቃመች እናደዳለሁ እደው አላህ እድሜዋን ሰቶልኝ አገሬ ገብቸ በቀየርኳት የረብብብብ
@Seada123_aman
@Seada123_aman 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ናት የቂንሽ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እሱም ከአንቺ ተገኝቶ ነው ለካ ጠንካራ የሆነው እናት እንዲህ ስታጀግን ልጅዋን በተለይ በአላህ መንገድ ላይ በጣም ደስ ይላል , የኔ ናት አላህ ሙሉ ኢማንና አፊያ ከረጅም እድሜ ጋር እንዲሰጥሽ የዘውትር ምኞቴ ነው እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን አሚንንንን❤️❤️❤️
@Mensura612
@Mensura612 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እናት ያስቀናሉ ዲኑን የተረዱበት መንገድ በጣም ደስ ይላል
@user-ln9sj6yo2h
@user-ln9sj6yo2h 3 жыл бұрын
በጣም
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
ሀባይብ ለነዚህ ጀግና እናት እና ልጅ ከ 10,000ሺ በላይ ላይክ ይገባቸዋል ያልተዘመረላቸው ጀግና እናት 👏👏👏👍
@user-oz3on2it7i
@user-oz3on2it7i 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@madinaalali584
@madinaalali584 3 жыл бұрын
ማሻኣላ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@selimtube404
@selimtube404 3 жыл бұрын
እይ ወላህ
@zumrazumrazumra2257
@zumrazumrazumra2257 3 жыл бұрын
ሡበሀነላህ ሀቂቃ ማሻአላህ ነው እንደት የሚያስደስት ተወኩልነው ወላሂ ማሻአላህ አላህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናታችን ያጀመአ የኛንም ቤተሠቦች አላህ ቀናውን መንገድ ይምራልን ዱአ አድርጉ
@user-qj5bz6zy2d
@user-qj5bz6zy2d 3 жыл бұрын
ዉይ እናት ያላችሁ ታዲላችሁ እናቶችን ሣይ እናቴን አሥታዉሣለሁ በሥደት ሁኘ ሙታብኝ ተሥፋ አልቆርጥ አልኩ አላህ ሦብሩን ይሠጠኝ ዘንዲ ዱአ አዲርጉልኝ ሁል ጊዜ ልተኛሥል እናቴ ትዝ ትለኛለች ተኝቸም ከሦጋ ነዉ የማዲረዉ ሥነሣ ሣጣት አለቅሣለሁ ላሉት እዲሜና ጤና አላህ ይሥጥልን ለሞቱት አላህ ጀነተል ፎርዶሥ ይወፍቅልን ያረብ
@fadila7817
@fadila7817 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው እፍፍፍፍፍ አንጀቴን በላሽው ያአላህ አላህ ያስብርሽ ዱሀ አርጊላቸው በስደት ይከብዳል
@user-qj5bz6zy2d
@user-qj5bz6zy2d 3 жыл бұрын
@@fadila7817 አሚን ዉደ አመሠግናለሁ
@user-mq2db4zt7z
@user-mq2db4zt7z 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ጨረስኩት መቼ ነው ከናቴ ተገናኝቼ ምደሰተው 😍😍😍😍😍እንደኔ እናቱ የናፈቀው ማነው
@FatimaAli-oq1mg
@FatimaAli-oq1mg 3 жыл бұрын
እኔ ከርታታዋ 1 ወር ቀርቶኛል ሀገር ልገባ ዱአ አርጉልን እናቴን አግኝቸ እድደሰት
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
እኔናፈቃኛለቺኡፍፍፍፍፍእማ
@user-mq2db4zt7z
@user-mq2db4zt7z 3 жыл бұрын
አላህ ያገናኛቹ ውድ እህቶች የናት ናፍቆት ከባድ ነው ❤❤❤❤
@khadijaamman3051
@khadijaamman3051 3 жыл бұрын
ኢኔናፍቃኘሌችደርሼየምየትቀንረቆብኘል
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
እድሜ ለእነቶቺ በሠላም ያገነኛቺሁ እኔ በወጣሁ በ5 አመቴ በነፍቆት ተንገብግቤ ስሄድ ሙታለቺ አላህ ጀነትን ይወፍቃት በሉኛ በዚሁ አጋጣሚ በቅንነት ደምሩኛ
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 3 жыл бұрын
የጀግና እናት ሙቤ እናትህን ማሻአሏህ በድኗ ጥንካሬዋ አሏህ ረጂም እድሜ ይስጣቸው
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 жыл бұрын
ማሻላህአላህ ይጨምረላችሁ
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 жыл бұрын
እኔከገባዋለሁ
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 жыл бұрын
እኔአገባዋለሁ ከቤተሠቦቻችሁ ልቀላቀል🙏🕋
@allinone-jy8ci
@allinone-jy8ci 3 жыл бұрын
Amin
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
አሚን በቅንነት ደምሩኛ ዉዳቸ
@user-du1zz6ir5o
@user-du1zz6ir5o 3 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው ያረብ እሄ ምኞቴ ነው ማሻአላህ ሳላየው በፊት እንባየ ወረደ አይ እናት ያጀምአ እስኪ ዱአ አርጉልኝ አንድኛችሁ ዱአ ሙስተጃብ ይሆን ይችላል አላህ መልካም ትዳር እና አላህ ጥሩ ዙርያ እንድሰጠኝ አላህ ልጅ እንድሰጠኝ የልጅ ናፍቆት ገደለኝ ያአላህ አሁንስ እናት መሆን አማረኝ ያኢላሂ 😭😭😭
@HH-ri7hx
@HH-ri7hx 3 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እህቴ ወልደሽ ሳሚ ያረብ እሱ አይቸግረውም እህትዋ ይቅርእና ለሰው ልጅ ለአእዋፋትም ይስጣቸው ያረብ አሚን
@HH-ri7hx
@HH-ri7hx 3 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ እህት
@user-zj5hs5nf8i
@user-zj5hs5nf8i 3 жыл бұрын
ብዙ ነገር ለመፃፍ ሀቂቀተን ቃል አጠረኝ እህታችን አላህ ያስደስትሽ ወላሂ ሙቢ የማዘርን በአላህ ላይ ያለቸውን ተቀዋ ሳይ በጣም ነው ያስለቀሱኝ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ማዘርየ ከልብ እወደወታለሁ እናቴን እናቴን መሰሉኝ ያአላህ
@user-om4mn2te3k
@user-om4mn2te3k 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያኡሚ የጀግና እናት እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ብርቅየ ልጅ ወልደዉ ስለሰጡን ከአላህ ጋር💚🌷💚🌷💚🌷💚🌷💚🌷💚🌷👍
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
ርዕሱን ብቻ አይቶ የተደሰተ ማነው ሀቂቃ እናቴን የሚለውን ሳይ ልቤ እንዴት እንደመታ ያ አላህ ያ ከሪም የ እናቶቻችንን እድሜ አርዝምልን ሙሉ አፊያቸውንም ወፍቅልን።
@hawaahwa8967
@hawaahwa8967 3 жыл бұрын
እኔ
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Amein amein love
@hawaahwa8967
@hawaahwa8967 3 жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 3 жыл бұрын
አሚን ወላሂ እኔም እንዳንችው👍🌷🌷
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 3 жыл бұрын
😍😘😘😘
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 3 жыл бұрын
ውይ ማአሻአላህ ኡሚህ አላህ ሀያታቸውን ያርዝምላቸው ደስ ሲሉ የኔስ ኡሚ መች ይሁን ከስደት ተመልሼ ግባርዋን ስሜ ማስደስታት ያርብ ቅርብ አርግልን ሰጪዋም አላህ ስብሀኖታአላህ ያስደስትሽ ያርብ ዱንያ ወል አህራሽ ያሠብሹ ያሳካልሽ
@user-oo8mo2py3w
@user-oo8mo2py3w 3 жыл бұрын
የኔእና አሥለቀሡኝ ጨካኝ እናት ትለኛለህ ብየ አሉ ጠንካራነወት አላህ ኢማኑን ይጨምርለወት
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
እናቱን የሚወድ like ወላሂ እኔም እናቴን እቴቴ ነው የምላት።
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ግን እናቱን የማይወድ አለ?
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
ማም እናቱን ሚጠላ የለም ባይሆን ዝም ብዬ እረግሻለው
@user-si2ek8rh7r
@user-si2ek8rh7r 3 жыл бұрын
እናቱን ማን የሚጠላአለ
@faezahassen4320
@faezahassen4320 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zkiazkia3316
@zkiazkia3316 3 жыл бұрын
አረ ወላሂ በጣም ጠካራ እናት ነው ያለህ አላህ እድሜዋን ያርዝምልህ ያረብ ሙቤ!!!
@user-ol6uh8zn3c
@user-ol6uh8zn3c 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 жыл бұрын
እናቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አንተ ደግሞ 1ኛ ልጅ ነህ ።
@Yemaledasenek
@Yemaledasenek 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች ሰው ለመሆናችሁ ተጠራጠርኩ ። ልጅ ከእናቱ ጋር የሚያደርገው ቆይታን አልጥምህ ያለው ኮተታም ሰው ከተባለ የሰውነት ትርጉሙ ይጣራልን።
@user-nj6yn6et9p
@user-nj6yn6et9p 3 жыл бұрын
ሰርፕራይዝ አድራጊዋም አላህ እጥፋ ድርብ አድርጎ ይክፈላት በጀነት ያበስራት
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 3 жыл бұрын
በደስታ እባየን አዘነብኩት ምርጥ እናት ኢማን 100% ማሽአላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ
@user-zt9oy9gm2b
@user-zt9oy9gm2b 3 жыл бұрын
ሳህ ደረሴ እኔም እምዳተው ነኝ
@user-cv1cq5vn6w
@user-cv1cq5vn6w 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ሙቤ ጠንካራ እናት አሉህ እናቴን ነው የመሰሉኝ አላህ ይጠብቅልህ ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰወች ጣታችሁ ይፈር ኑ አሚን በሉ
@ggrhhggxhdh1830
@ggrhhggxhdh1830 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
አሠ ወረ ወበ አዲሥነኝ ለዚቤት አረጅም እድሜ ለናትህ ተመኘሁ ማሻአላህ ምርጥ እናት ናቸው ወንድም በርታ
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ወላሂ ቃላት አጣሁላቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኛ ነኢሙየ
@omuyousriaomuyousira2517
@omuyousriaomuyousira2517 3 жыл бұрын
ሙባረክ ፈገግታህን ከናትህ ነው የወሰድህ አላህ ይጠብቃችሁ እደው እኔ መቸ ይሆን እናትየን ያዝ አረጌ ምስማት
@smiratube4231
@smiratube4231 3 жыл бұрын
👍በርተ
@user-pt2mw1yl1q
@user-pt2mw1yl1q 3 жыл бұрын
ሳህ
@Yemaledasenek
@Yemaledasenek 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት ሰማእቷን ሱመያን አስታወሰችኝ አላህ ረጅም እድሜን ይስጥልን ።
@user-bc1ni8re6u
@user-bc1ni8re6u 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እናትህ ኢማነኛ ናቸው አሏህ እረጅምሀየያት ይስጥልህ ሙቤ
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ዲስላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች ቅናታም ወይም እናታችሁን የማትወዱ ሰዎች መሆን አለባችሁ🏌🏌🏌🏌🏌🏌👈በዚህ ነበር መቀጥቀጥ
@alamalam3786
@alamalam3786 3 жыл бұрын
በጣም
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
ትክክል መቆምሸድ ነበር
@user-nb7fq2dr3g
@user-nb7fq2dr3g 3 жыл бұрын
😂😂 ኢወላ አንዳንደየ በያቸውማ
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነዉ የተናደዲኩት ያኔ እስርቤት ሆኖ ያሳለፈዉን ግዜ ቢሰሙት ኖሮ ብቻ እኔ እንጃ ግን ቅናት ወይስ ምቀኝነት ሁሉም ከእናት ነዉ የተፈጠረዉ መቼም ያለ እናት አይፈጠሩም
@hawakamale1954
@hawakamale1954 3 жыл бұрын
እኔ፣የምለው፣አኔድነገር፣አለ፣ላያቁ፣ይችላሉ፣አንደኛዋ፣አንድ፣የምቶደው፣የምትከታተለው፣ልጅ፣ነበር፣ላይክ፣እየመሠላት፣ዲሥ፣ላይክ፣ታረጋለች፣ከዛም፣አንድ፣ቀን፣ባጋጣሚከልጁ፣ሥገናኙ፣በጣም፣ነው፣የምወድክም፣ምከታተለሕም፣ግን፣አልተማርኩም፣ላይክ፣ሣረግ፣እሔንን፣ነው፣ማረገው፣አለችው፣አሣ፣ግን፣ዲሥላይክ፣ነበር፣ከሠው፣ሥተት፣ከብረት፣ዝገት፣አይጠፋም
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v 3 жыл бұрын
_ብቻል ኑሮ ለዚች ጀግና እናት 1000 ላይክ ባረኳት ደስስ ባለኝ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ኡሙ ሙቤ_
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 3 жыл бұрын
ማር የሆነች እናት ደስ ስትል አላህ ይጠብቅልህ ያረብ እስቲቃማዋ ደስ ሲል አላህ ይወፍቀን
@sofiasafity1264
@sofiasafity1264 3 жыл бұрын
ሙቤ ማሻአላህ ማሚ እድሜና ጤና ይስ ጥሽ ኢሻአላህ ማነው እደኔ እናቱን የናፈቀ
@halahla4368
@halahla4368 3 жыл бұрын
ما شاء الله ونعم التربية የሙቤ እናት የ ነብየላህ ሙሳን እናት አይነት የቂን ነው ያላቸው ።
@omhajrehajra2607
@omhajrehajra2607 3 жыл бұрын
ማሻአላህህ
@hshsggs4378
@hshsggs4378 3 жыл бұрын
ماشاء الله
@halimatamame482
@halimatamame482 3 жыл бұрын
ማሻ. አላህ. እድሜያቸውን. አላህ. ያርዝመው
@kandndae4326
@kandndae4326 3 жыл бұрын
እናት እንዲህ ጠንካራ ስትሆን ልጆችም ጎበዝ ይሆናሉ የአላህ ጠንካራ እናት አድርገኝ
@maths9069
@maths9069 3 жыл бұрын
MashaAllah May Allah bless you & your family! proud of your mother
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 3 жыл бұрын
Ma sha Allah you are the best mam May Allah give you a long life
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 3 жыл бұрын
ሙቤ አተን የወለደች# ማህፀን እናመሰግናታለን ትልቅ ሀብት ለሙስሊሙ ኡማ አበርክታለች ሹክረን አላህ ያቆይሽ ጀግናዋ #እናትዋ ሙቤን የመሰለ ጀግና ስለሰጠሺን እናመሰግናለን #እናቴ ናፍቃኛለች እስቲ ዱአ አርጉ ክብር ለእናቶች😍😍
@Zozo-ib6so
@Zozo-ib6so 3 жыл бұрын
ርጂሚ እዲሜ ታማኜዉ
@user-rd1mi2ee8q
@user-rd1mi2ee8q 3 жыл бұрын
ሙቤ አላህ ይጨምርልህ እናትን የሚያከብር አላህ ይስጠን
@csg4288
@csg4288 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ እናት በድኗ ጠካራ እናት እናት የለኝም ወደ አሄራ ሂዳለች አላህይዘንላት። ዱአ አድርጉልኝ በሂወት ያሉ እናቶቻችንን እድሜያቸዉን ያርዝምልን
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
አብሽሪ ዘዴ አላህ ይዘንላቼዉ ለዱአሽ ደግሞ አሚንየኔማር
@emantube5161
@emantube5161 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከራህማን ረጅም አድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት ማሚ የኔ ጀግና እናት
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አንተን የወለደች እናት መመስገን አለባት ሙባረክ አደም አቡ ሂባ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ማዘርህንም አላህይጠብቅልህ ግንባርዋን ሳም ሲረግ አልቅሸ ልሞት እናቴ እፌቴ ላይ ግርጥ አለችብኝ እናቱን እሚወድ ሰብስክራይብ ያስርገኝ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
ምርጥ እናት ስትታሠር እስር ቤት ሁነህ የናትህ ንግግር አረሣውም ጀግና እናትትትትትት ረጅም እድሜ
@zubedazubeda6552
@zubedazubeda6552 3 жыл бұрын
በጣም
@user-wf1qp6pd7k
@user-wf1qp6pd7k 3 жыл бұрын
እኔ የሚገረመኝ ነገር ቢኖር ከእናት ወዳ ምን አለ ዲሰላይክ የምታረጉ ምናልባት እናትኳ ባትኖራችሁ አስታውሷት እጂ የሰው ደስታ ያስደስታችሁ ያረበና እዲሜና ጤናለእነቶች እህታችንም ባዋጣሽው ይተካሽ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
ትክክል በቅንነት ደምሪኛ
@user-zf8bw4mr9l
@user-zf8bw4mr9l 3 жыл бұрын
ወላሂ ግን ብዙ ሰው አውቆ እንደማያደርግ እርግጠኛ ነኝ እኔ እራሱ ብዙ ጊዜ እንደዚህ አድርግ ያለው ሳላውቀው
@rahmaabdu9876
@rahmaabdu9876 3 жыл бұрын
Mashallah You have a very strong mother like my Mom. May Allah give her long life with health. Also May Allah reward you on all good deeds what you are doing.
@user-hb9kr5dt7l
@user-hb9kr5dt7l 3 жыл бұрын
አኺ ሙባረክ ዑሚህን ጀሊሉ ረጅም ሃያት ከሙሉ ጤንነት ጋ ያቆይልህ😍💐🥀 ለሞቱብንም በጀነት ያገናኘን ያረብ ለሰርፕራይዝ አድራጊዋም ምንዳዋን እጥፍ ድርብ አድርጎ አሏህ ይተካት♥️
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
ኡሙ ሙባረክ ይገባሻል የጀግና ወንድማችን እናት እረጅም እድሜ አላህ ይወፍቅሽ
@user-jh3if7zm5x
@user-jh3if7zm5x 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እኳን ለዝህ አበቃህ እስር ቤት ሁናችሁ በጣም ነበር የምጨነቀው ሁሉም አለፈ እረጁም እድሜ ይስጠቸው እማየ ንፍቅ ነው ያለችኝ እባየንን መቆጣጠር አቃተኝ
@Aprime-oy7uf
@Aprime-oy7uf 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንቁ የሆኑ እናት ንግግራቸው ደስ ሲሉ
@zeinabkassaw8642
@zeinabkassaw8642 3 жыл бұрын
ሀያት ተባረኪ እህት አላህ ይጨምረልሸ ላንችም አላህ ያሥደሣሸ
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 жыл бұрын
ሙቤ የባሰ ሆድ አስባሰከኝ እናቴን ጠረንዋ እንኳን ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍፍ
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@user-ex4mm1cd5p
@user-ex4mm1cd5p 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጠንካራና አዋቂ እናት አለቺህ እድሜና ጤና ይስጣት እህታቺን ሀያት ጀዛሀላሀ ኸይር
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 3 жыл бұрын
ሰብፕራይዝ አድራጊዋ እህቴ አላህ ያሳብሽን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ኸይር ጀዛሽን አላህ በዱኒያ ስኬትን በአኼራም ጀነትን አላህ ይወፍቅሽ ኢንሻ አላህ
@fatumayesuf6518
@fatumayesuf6518 3 жыл бұрын
መታደል ነው እድህ ያለ እናት መኖር ያስደስታል መልሰህ አቅርባቸው አልጠገብናቸውም እርሜና ጤና ይስጣቸው
@muhemed3725
@muhemed3725 3 жыл бұрын
አብሽሪዐወዴ
@samutube1210
@samutube1210 3 жыл бұрын
Mashaa allaah rabbiin umrii dhertu isinif haa kenu fayyaa gutu isiin haa kenu umaa tenaa
@jemilahussen6477
@jemilahussen6477 3 жыл бұрын
Maasha Allah mubee haadha kee woliin Rabbiin isin haatursiisu baaee namatti tola
@user-jx4gy2uf6w
@user-jx4gy2uf6w 3 жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ ላዲን መሰቃየት ድል ነዉ ሙቤ ለነትህ እረጅም እድሜ ለኡስተዞቼም ላንተም አለህ በጀነት የበሽረቹ
@official-kz4on
@official-kz4on 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቡ ሂባ የኛ ጀግና ታሰራችሁም ተገርፋችሁም እዚህ ደረሳችሁ
@user-wz3ly9ku5i
@user-wz3ly9ku5i 3 жыл бұрын
Muba masha allah welahi mrit mrit enat aluh allah bedma yakoylh yareb 😍😍😍😍😍😍
@sualihamohammed3521
@sualihamohammed3521 3 жыл бұрын
Masha Allah arf enat alehu yetregague ena imanchew
@meryemyassin7749
@meryemyassin7749 3 жыл бұрын
የጀግናው እናት ማሻ አላህ 💓
@GalAe-em1eo
@GalAe-em1eo 3 жыл бұрын
ድስላክ አየሁ ልበል እሄ ላይካና ድስላክ የማያቅ መሆን አለበት
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 жыл бұрын
ክክክ
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 3 жыл бұрын
ይገርማሉ
@user-px7oj4hz3y
@user-px7oj4hz3y 3 жыл бұрын
መለየት ያቃታቸው ናቸው
@uaquqa685
@uaquqa685 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@muhammedbinalitube484
@muhammedbinalitube484 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ባረከሏህ ፊኪ ሀሪፍ ነው አሏህ ያስዴስትህ አሏህ ይጨምርላት እህታችነን
@Habeba-gk5xp
@Habeba-gk5xp 3 жыл бұрын
Masha Allah rabbiin umrii sifa dheresu bro
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 3 жыл бұрын
ሙቤዋ ውዱ ወንዲማችን አላህ እናትና አባትህን እዲሜ ይስጥልህ ያረብብብብ እኛንም አላህህህህ ከእናቶቻችንጋር አላህህህህ ያገናኘንንንን ያረብብብ
@Tube-jy9mh
@Tube-jy9mh 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 🌹🌹🌹 አላህ አኩበር 🌷🌷🌷🌷 ሙባርክ እንኳን ከናትህ ጋር አላህ እስደሰተህ እኛም በጣም ደስ ብሎናል አልሀምዱሊላህ 🌹🌹🌹
@salhamostafa2643
@salhamostafa2643 3 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah baayyee namatti tola wallaahi rabbiin isiirraa hajaallatu haadha keenyaaf afiyaa umurii dheerinan hawwa
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙቤ እናትህ በጣም ደስ ይላሉ😍 አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው። ጀዛኩምአላህ ኸይር🙏🙏
@user-nw5pk1yh3d
@user-nw5pk1yh3d 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል 😍 አላህ ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ 😍🌹 ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ እህታችን
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 жыл бұрын
ውላሂ እናቴ ናፊቃኝ ነብረ ብሀሳብ ምስጥ ብይ ይሙቤ እናት ምጡ እረጂም እዲሜ ክጤናጋረ❤❤
@aishoali147
@aishoali147 3 жыл бұрын
Masha allah tebarek rehiman
@rahmaali9544
@rahmaali9544 3 жыл бұрын
የሀቢቢ ሺ አመት ያኑርልህ ያርብ 🤲☝️ክቻልክ ኢትዪ ስመጣ እናትህን ብታገናኝኝ ደስ ይልኛል አቡ ሂባ
@semuwollo3190
@semuwollo3190 3 жыл бұрын
ኧረ ሙቤ በጣም ቀናሁበህ እኔም እንዳተ እናቴን እቅፍ አርጊ ለመሳም ያብቃኝ 9 አመቴ ካአይኗ ከራኩኝ ቆየሁ
@ahmedhasan2793
@ahmedhasan2793 3 жыл бұрын
እረ እኔም በሞትያጣሀት አልሁ አላኩሊሀል አልሀዱሊላህ
@jgg923
@jgg923 3 жыл бұрын
@@ahmedhasan2793 አላህይሰብርሽውድእህቴአላህያጠክርሽ
@mekibintedristube6726
@mekibintedristube6726 3 жыл бұрын
@@ahmedhasan2793 ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይርሀምሃ ወየግፊር ለሀ አላህ ቀብራቼውን የጀነት ጨፌ ያርግላቼው ያረብ
@umoibrahim113
@umoibrahim113 3 жыл бұрын
Allah berhmatu ygnngesh
@user-tq5ps2us4h
@user-tq5ps2us4h 3 жыл бұрын
@@ahmedhasan2793 አይዞህ፡ወድም፡አላህ፡ጀነተል፡ፍርዶስ፡ይወፍቃቸው
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 3 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሙቤ እናትህ ገና ወጣት ናቸው ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና አፍያ ይስጣችዉ አሚን ያረብ
@mulukamelyoutube2023
@mulukamelyoutube2023 3 жыл бұрын
Mashalla
@danyatube7892
@danyatube7892 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወንድሜ ሙቤ እንዴት ነህ ቢዚ ሆኜ የናትህን ሰርፕራይዝ ዛሬ ነው ያየሁት ደስ ሲል ማሻ አላህ ጠንካራ እናት ናቸው ደግሞ ቀውይ ናቸው ማሻ አላህ አላህ ከመልካም ስራጋር ከጤና ጋር ረጅም እድሜ ይስጣቸው ፡፡
@Global444F
@Global444F 3 жыл бұрын
Maashaa Allah Rajim ideme yistilin
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙባርክ አላህ እናትህን እረጂም እድሜ ይስጥልክ
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 жыл бұрын
Wide subscribers argigni siwodishi l
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 3 жыл бұрын
እፉ። እኔቴ። ሠትል። ሙ ቤ ሥትል። እየረጠኩኝ። መጣሁ። እፉ። እማዬ። መገዱእረቀኝ። ናፈቀሽኝ። ምናለ። እርጬ ብደሪሥ😭😭😭😭። እረጅም። እደሜ። ለናተህ ሙቤ መታደልነዉ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 3 жыл бұрын
*_ማሻ አላህ ሙቢየ ሰርፕራይዙ በጣም ነውደስ የሚለው እህታችን ሀያት አላህ ይቀበልሽ ሁቢ_*
@ahmee-abduu
@ahmee-abduu 3 жыл бұрын
maashaa allaah galatoomi mube rabbi umrii isin haa dheeressu
@jamalabdo8863
@jamalabdo8863 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ቀነው እኔ እነቴ በልጂነቴ ነው ወደ አኬረ የሄደችብኝ አለህ ፍሪደውሰልጀነት የገነኝን
@user-jx4gy2uf6w
@user-jx4gy2uf6w 3 жыл бұрын
የኔ እህት አብሽሪ አለህ በጀነት የገነኘቹ የረቢ አለህ ፈርደዉሰል ጀነት ይወፍቀት
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ እኛም ወደ ዛው ነን አላህ በጀነት ያገናኛችሁ
@user-hh9fc7rm8j
@user-hh9fc7rm8j 3 жыл бұрын
አቡሽሪ አላህ በጀነት ያግናኛቹ የኔ እህት
@z.bintislam7920
@z.bintislam7920 3 жыл бұрын
አለህ ሠብር ይስጥሽ ዉዴ ሁለችንም ተረኞች ነን አብሽሪ
@ayeshaaye5011
@ayeshaaye5011 3 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት ሁሉም ይጎዛታል አይቀሬ ነው
@user-mi5rz1nr9l
@user-mi5rz1nr9l 3 жыл бұрын
ማሻአላ ጀግና 💪እናትአሉህ 🌺🍓👈አላህ ያቆይልህ ሙቤ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@fatima-1997
@fatima-1997 3 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa rabbii umarii isanfii sif haa dhirsuu umaa teenaa🥰🥰🥰🥰🥰
@jemilabintahmed7472
@jemilabintahmed7472 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ሙቤ ያአላህ እሙ ሙባረክ አላህ ረጅም እድሜ ይወፍቃችሁ ይሄንንኸይር ስራ የሰራሽዉ ልጅም አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልሽ ያረብ ኸይር ምንዳሽን አላህ ይመንዳሽ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
በእናቱ ናፍቆት እንደኔ የተሰቃየ ማነው እስኪ እንያቹ ያአላህ ሙቤ ወላሂ የተሰማኝን ልነግርህ አልችልም ማሻአላህ እህታችን ሀያት አላህ ባላሰብሺው ኸይር ነገር ያስደስትሽ ውዴ የሙቤን እናት ብቻ አይደለም ያስደሰትሺው በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ነውና ከአላህ አግኚው የሙቤ እናት ግን ጀግኒት የሚለው ቃል አይገልፃትም አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከደስታ ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤ አህለን ያ ኡሙ ሙባረክ
@Zainabzainab-xl2be
@Zainabzainab-xl2be 3 жыл бұрын
Maashaa Allaah raabbiin umrii siin yaa dheersu
@sugarad3774
@sugarad3774 3 жыл бұрын
Masha allah Masha allah allah idimeyachu yasrazimilih
@user-ik3gw4uz2l
@user-ik3gw4uz2l 3 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ ማሻአላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@gshshhdhd120
@gshshhdhd120 3 жыл бұрын
የጀግና ልጂ ጀግና ወይ የኔ እናት ወላሂ ጀግና ነወት
@katidyawabala7680
@katidyawabala7680 3 жыл бұрын
Masha Allah Amiiiiiiiiiiiiine
@user-vu7kb3yp7n
@user-vu7kb3yp7n 3 жыл бұрын
ማሸአላህ ምርጥ እናት ያአላህ
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 3 жыл бұрын
Masha allah yarebi des silu allah edme ketena ga ystachew yarrbbbb mube allah ytrbkachuh
@smuhtube9287
@smuhtube9287 3 жыл бұрын
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ለእናቶች ሁሉ ሀያቱል ጀነት በሁለቱም ሀገር አላህ ያኑራችው ለአባቶች ሁሉ ሀያቱል ጀነት በሁለቱም ሀገር አላህ ያኑራችሁ ኡመቱል ሀሙሀድ በሙሉ በሁለቱም ሀገር ሀያቱል ጀነት ያኑራችሁ ۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡
@user-fc6dp2zd5c
@user-fc6dp2zd5c 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያኡሚ የጀግና እናት አላህ ይጠብቃችህ💚🌷💚🌷💚🌷💔
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ነው ማሻ አላህ ስታምሩ እናታችን እድሜወን እረጅእድሜ ይስጣቸው ያረብ
@LoveLove-wx3wo
@LoveLove-wx3wo 3 жыл бұрын
MashaaAllaah tabarallah Allaah yixawul umruk jegna ye jegna lij
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 17 МЛН
ከዘማሪ በረከት ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ
22:58
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 4,6 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 21 МЛН
ToRung short film: i sell watermelon🍉
0:38
ToRung
Рет қаралды 16 МЛН