እናቴን ስራ የሚያግዛት የታናሽ ወንድሜ እንጀራ እዴት እደሚጋግር 🤗ሞያ ብሎ ዝም ነው 😍😍

  Рет қаралды 74,450

Messi Tube

Messi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 473
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ
@ተመስገንመድሃኒኣለም-ኰ4ፀ Жыл бұрын
አሰይ አደዋይ ማዓረይ ድስ ክብላክ ዉድድድድድ ዕድመን ጥዒናን ያሃበልና እግዚአብሔር አምላክ
@messitube1299
@messitube1299 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ❤❤
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
ኣሜን ❤
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk Жыл бұрын
​@@messitube1299 እናትሽ ናቸው።እንደምንም ብለሽ ላቀች ምጣድ ግዥላቸው ሜዳ ላይ መጋገር ይጎዱብሻል።እኔ ስለማውቀው ነው
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
​@@messitube1299 አመድበር ነሽ
@asiasaed1251
@asiasaed1251 Жыл бұрын
​@@messitube1299መሲ የአመድ በር ልጂ ነሽ እኔ የወረታ ልጂ ነኝ ና ወደ ሀገር ልገባ 2ወር ቀርቶኛል ፍቃደኛ ከሆንሽ ባገኝሽ ና ሠላም ብልሽ ደሥ ይለኛል ብሪክሥ ወንድማችን ባገኛችሁ ደሥ ባለኝ😍
@mrvip5461
@mrvip5461 Жыл бұрын
እናት ካለ ሁሉነገር ሙሉነው አላህ እድሜዎን ያርዝመው ❤❤
@suaadsuaas684
@suaadsuaas684 Жыл бұрын
እኔ እናት ባትልኪም የላክሽልኝ ያክል ተሰማኝ የኔ መልካም እናት እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
@jdufgdug7762
@jdufgdug7762 Жыл бұрын
የኔ እናት ባትልኪም የላክሽልኝ ያክል ተሰማኝ የኔ መልካ እናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እማየ ❤❤❤❤
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב Жыл бұрын
አይ ሀገር ቤት ደረቁ እንጀራ እኮ ወጥ አልባ እንዴት እንደሚጣፍጥ እናታለም እድሜና ጤና ይስጥወት ሜስየ ብሬክስ ሩቤሌ አትጥፋ ዘመናችሁ ይባረክ❤
@tube703
@tube703 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድምሽማ የወጣለት ባለሞያ ነው እናትሽንም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ መሲዬ
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው Жыл бұрын
መስየ ለእናት ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤🤲 ወንድምሽም ጎበዝ ባለሙያ ነዉ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🤲 እንጀራ በጣም ናፍቆኛል 😭
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡፍ እኔስ መች ይሆን ሀገር ገብቸ ኡሚን የማግዛት እማማ አላህ እድሜወትን ያርዝምለወት የኔ እናት እንደት አድርጌ አሉ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ Жыл бұрын
መሲ ስታምሩ እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ደግሞ እንጀራው ሲምር👍የኔእናት ደርሶናል የተባረከ ይሁን ብሉ🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍😍
@Emebet917
@Emebet917 Жыл бұрын
​@@selamtube1319 ነይ ከኔ ጋር እንሁን❤
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 5 ай бұрын
አይ ዱኒያ መስየ መቻሉን ይስጣችሁ ያልታደለች እናት ምን ሊዉጣት ይሆን አላህየ ለዚህ ልጅ ቤተሰብ ሶብርን ስጣቸዉ ሶብር ከአንተ ነዉኔ 😢
@rkbd6652
@rkbd6652 Жыл бұрын
ወይ ሀፍታሙወይ ሲያምር 😘 ትንሽ ትነሽ ሮባየን ይመስላል እመቤቴ ትጠብቃችሁ እደው በእውነት አጣንም አገኘንም ሰው ባገሩነው እሚያምረው እደው አሁንስ ስደት 😢😢
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
ወንድም መከታ ጋሻ ነው ታድለሽ መስየ እድሜ ጤና ይስጥልን ለወንድሞችሽ የእኔ ደርባባ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እማሆይ እናት እጅሮ እኮ የነካው ይጥማል ክፉ አይካችሁ ሀፋታሙ ጎበዝነው❤❤❤❤ መልሰው እጀራህ ነዳላ ብቻ ነው ጤፉ ሲያምር መቸነው እኔስ እደናተ ከቤተሰብጋር እጀራ እምበላው ለዛውም ጥቁር ጤፋ መልሰው እጀራ አገጋገርህ 😂😂😂😂
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
መርሓባ ሰይቲ ሓወይ ሽኮርርር❤❤❤❤እንካን ዳሕና መጣችሁ ❤❤❤❤ ስወዳችሁኮ ሮብዐይ ሽኮር ሃቢቢይ ስላየሁህ ደስ ብሎኜል ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መሲዋይ ዋሓለ( ባለሞያ) ሽኮር የኔ ጸባየ ሰናይ ስወድሽ ኮ❤❤ ጎንደርና በሞያ መች ይታማል ❤❤❤
@AaAa-ws6tn
@AaAa-ws6tn Жыл бұрын
መሰየ በጣም ታምራላችህ እናትሺን ሺ አመት ያኑርልሺ
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Жыл бұрын
መሻአላ በጣም ታምራላችሁ እናታችንን ሺ አመት አላህ ያቆየወት ከ ሙሉ ጤና ጋአ 🥰 ሮባ ተሻለዉ መሲየ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 5 ай бұрын
መሲ ፅናቱን ይስጥሽ ወይኔ እንኳን ለተወለደው ላየው የሚያሳሳ ወጣት ባጭር ቀረ ሞት ለማንም አይቀር ግን በወጣትነት ሲሞሙቱ ልብ ይሰብራል እኔም ወንድሜን አጥቻለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@NemaiK
@NemaiK 5 ай бұрын
በጣም ወላሂ😢😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የኔ እናት የላኩልን ያክል ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት በልጆቸወ የሚጠቀሙ ያድርገወት❤ መጨረሻ የጋገረው ልጅ😂😂😂😂😂😂
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Жыл бұрын
መሲዬ ባለሙያ ወድም አለሽ እናትሺ ሺ አመት ትኑርልሽ መሲዬ ሁሉን አድሎሻል እርጋታሽ ስወደው ማርያምን አኔም ሴት ነኝ ግን ቅልቅል የምተል ሴት አልወድም
@addismyway64
@addismyway64 5 ай бұрын
የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ ማማዬ አላህ ያፅናሽ በጣም ያሳዝናል መስዬ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
😢😢 አላህ ይሦብራቸው አላህ አሟሟታችንን በሸሀዳ ያድረግልን ሞት ለማንም አይቀረም ሙሥሊም አድረጐ እደህለቀን ሙሥሊም አድረጐ ይግደለን አላህ ከዘረኘነት ከጥመት ይጠብቀን አላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@GuhCgbj-kk2hu
@GuhCgbj-kk2hu 5 ай бұрын
ብልጣም ወላሂ እናት መከረኝት የልጅ ሞት እያደር ይፋጃል ያማል እማዬ መሲዬ አላህ ያፅናችሁ 😢😢😢😢
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 5 ай бұрын
ሞቷልደ ምንሆኖ ነው እፍፍፍፍፍ አየሀገሬ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ Жыл бұрын
እጥፍ ስታረገዉ የናቴ እጀራ ትዝ አለኝ የኔ ምስኪን እናት አይ ስደት አይንህ ይጥፋ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
እድሜና ጤና የእኔ እናት ❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 5 ай бұрын
እናትታለ ሁሉም ሙሉነውነብስይማርሢስዜኑ😢
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 5 ай бұрын
መስየ አላህ ያበርታሽ እፍፍፍ😭😭😭ይኸ የመሰለ ወደም
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ Жыл бұрын
መሲ ታድለሽ ከወንድሞችሽ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሸበላ የመሰሉ ናቸው ባለውያ ናችሁ እባሆይ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እሮቤልን ሳሚልኝ ብሬክስ ደህና ነው መሲ ?
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 5 ай бұрын
እሱ ያፅናሽ ልቤ ነው የተሰበረው አህህቴዋ አላህ ያፅናሽ እንኳን ለተወለደ ላያቸው ያሳሳሉ
@asya782
@asya782 5 ай бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@eveali6794
@eveali6794 5 ай бұрын
የመሲ ወድሞች የአላህ እህነው የሞተው ያአላህ ሶብረ ይስጣቹሁ 😭😭😭😭😭
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw 5 ай бұрын
የምር እሳዘኑኝ
@Zamani1983
@Zamani1983 5 ай бұрын
እኔም መጥቸ እያየሁት ሲያሣዝን እህህህህ ያማል
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 5 ай бұрын
ይሄነው የሞተው​@@Zamani1983
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 5 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ሀገር የለንም ሚስኪን እናቲቱእዴትትሆን
@NemaiK
@NemaiK 5 ай бұрын
😢😢
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
የኔ እናት እሙሀይ በጤና ቆዩልን መሲየ በሰላም ነው ወይ የጠፍችሁ በናትሽ ገጠር እነናትሽ ጋ ከሆንሽ ዝም ብለሽ ጠላ ስጠጡም ወጥ ስሰሩም አሳይን በጣም ነው ምወድ ገጠር
@maekel6789
@maekel6789 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁለቱም ታናሾችሽናቸው ደስስትሉ መሲየ የምር ይችላሉ ቁጭብለው እደሴት ላፉት ሙያበሙያናቸው እድሜና ጤና ለማሆይ ይስጥላቹ❤❤❤❤❤
@Emanmohammed-c3h
@Emanmohammed-c3h Жыл бұрын
ጭር ያለ ቦታ እንደዚህ መሄድ አማረኝ😭😭😭ጮህት ሰለቸኝ
@madinad6932
@madinad6932 Жыл бұрын
Inagar inahid wada
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
ታድለሽ መስዬ ታላቅ ወንድሞች አሉሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችው
@hikematube7242
@hikematube7242 Жыл бұрын
ወይ በአዋዜ እጀራ ምላሴን ላስኩ😍😍💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💐
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Жыл бұрын
መስየ ለናትሽ አላህ እድሜና ጤናቸዉን ይስጥልሽ ደርሶናል እናታችን ሀብታሙ ጎበዝ ነዉ መልሰዉ ግን ዝም ነዉ በግራ😅😅😅😅😅😅
@kuwait4768
@kuwait4768 Жыл бұрын
የኔውድ እናት ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️
@nawamawa9275
@nawamawa9275 Жыл бұрын
የኔ እናት እማየን አስታወሽኝ እድሜ ከጤናጋር 😘😘😘😥
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 Жыл бұрын
የኔ እናት motherye አላህ እድሜ ጤና ይስጠወት
@salambh5102
@salambh5102 Жыл бұрын
መሲ ወድምችሽ ሲያምሩ መድም መከታ ነው ለናትሽ እድሜ ይስጥልሽ ባልሽ ገረፈውታልዴ አብሮ አልታየም😅😅😅
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
ክክክ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Жыл бұрын
መሸአላህ መሲየ ጀግናናችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍😍
@hayathsann
@hayathsann Жыл бұрын
የመሲ እናት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እጃቺሁ እባረክ ክፉአይንካብን
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
አማራ ሥኮን እድህ ነዉ አብሎቶ አይጠግብም የኔ መልካም ማዘረየ እረጂም እድሜ ይሥጠወት ልጆ እዴት አረጌ በላኩላችሁ አሉ የሀን ህዝብ ነዉ የምገሉት ያሣዝናል ብቻ ፍጣሬ ፍረድ አለዉ እናታችን እረዢም እድሜ ከጤናጋ ይሥጠወት በይማኖት ብንለያየም
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለእናት ለአባት ታዛዥ መሆን እግዚአብሔር ይወደዋል እማሆይ እናቴ እድሜና ጤና ይሰጠዎት አስታወሱኝ እንጀራ ተጋግሮ ሲያበቃ በበርበሬና በዘይት አድርጊ የምበበላው ትዝ አለኝ አይይይሰደት
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
እናት እረጂም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤
@Yefikirbet
@Yefikirbet Жыл бұрын
ውድሙስሊም እህት ወንድሞቼ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ለረመዷን አደረሳችሁ ውድ ክሪሥትን ወገኖቻችን ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ ይብዛ ወደቤቴ ጎራ በሉ ብሬክስ ወይ እንጀራ ብሎ ዝሞ ነው ክክክ
@sabayessuf4150
@sabayessuf4150 Жыл бұрын
ውይ ማዞርየ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@wubalemmoma
@wubalemmoma Жыл бұрын
መሲየ ቤተሰቦዎችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በጣም ደስትላላችሁ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 ай бұрын
የውነት ይሆን አይ ዱንያ ይቺደካማናት እደትሆኑ መሲየ እደው አይንሽን ማየትፈለኩኝ ትዝታውናፍቆቱ እደትእዳረገሽ💦
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 ай бұрын
ሞት አይቀር ኡፍፍፍ ፅናቱን ይድጥሽ መስዬ
@titioumer
@titioumer Жыл бұрын
የኔ እናት እንደላክሽልን ነው እምንቆጥረው ረጅም እድሜ ይስጥልን
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍😍
@etet3494
@etet3494 Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን እናት አይ እናት ነፍ አመት ኑሩንል❤❤ መቸይሆን እኔስ የናቴን እጀራ የምበላዉ😢
@uhy1904
@uhy1904 Жыл бұрын
ማሻአላህ እናት እድሜ ይስጣት የናቴ እንጀራ ናፍቆኛል😢
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
Ramadan Mubarak all my Muslim❤
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ Жыл бұрын
የኔ እናት መሲ ታደልሽ እናቴ በጣም ነው የናፈቀችኝ
@መልካምተስፋስላሴ
@መልካምተስፋስላሴ Жыл бұрын
የኔናት እድሜና ጤና ይስጠወት እማየ❤❤❤❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
መሲዬ ብርዬ ሮቤልዬ ማዘርዬ የመሲ ወንድሞች ሁላቹም ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ መሲ በናትሽ አትጥፉ ትናፍቁናላችሁ ደሞማዘርን ደርሶናል በልተናል እናመሰግናለን ሺህአመት ኑሩልን በያቸው❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌👍👌
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ማሻአላህ መሲየእንኳንደህናመጣቹሁ ወንድምሺም ይችልበታል ጎበዝነው ዋው እሮባየ የኔውድ😍😍
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
የኔ እናት እንደት አርጌ ልላክላችሁ አለች ❤
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነው ለዛውም ቁጪ ብሎ እኔ ቁጪ ብየ ማሥፋት አልችልም ቁሜ ካልሆነ በሥተቀር
@AlamAlam-um5sr
@AlamAlam-um5sr Жыл бұрын
የኔ እናት ክበላን ቆጥር ነው እናታለሚቱ እርጅም እደሜና ይስጥልሽ እህቴ ብጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ Жыл бұрын
አረጎረምሳው ይበልጣል እፍፍፍእናትሽየኔደርባባ ተንከባከቢወት😥
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💖💖
@dagitadele
@dagitadele Жыл бұрын
እረ መሲ እንጀራውን ለናታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 Жыл бұрын
መሲየ እኳን ከቤተሠብሺ ጋር በሠላም ተገናኝሺ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዴሥትላላቸሁ ለእናት እረጂምእድሜ አላህ ያቁይልሸ መሲዬ ታድለሸ ማሻአላህ
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
ማሻአላህደስሲሉ የኔእናትእድሜናጤናይስጣችሁ
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 5 ай бұрын
አላህ ብርታቱን ይሥጥሽ በ 1 አመታት 2 ዎንድምን ማጣት ይከብዳል
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano Жыл бұрын
መሲዬ ለእናትሽ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ሁላችሁም ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@ጓልራያሞኾኒ
@ጓልራያሞኾኒ Жыл бұрын
እሰይ አዶ ወለላ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም ሙቁራት❤❤❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሔር አምላክ አያቴ ትዝ አለችኝ
@lemreta9150
@lemreta9150 Жыл бұрын
ወንድሞቸሺ ደሰይላሉ ወንድም ለመከታ እግዚሀቤሄር ይጠብቅልሺ
@munafetena4472
@munafetena4472 Жыл бұрын
ማዘር እዬ የኔ እናት እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት መስዬ የኔ ውድ ስታምሩ
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚሉ ወንድሞች አሉሽ መስዬ እድሜና ጤና ይስጣልሽ ለእናትሽም ሀብታሙ የሚገርም ሞያ አለው ይችላል
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Жыл бұрын
እካን ደና መጣሺ መሲየ እረጂም እድሜ ይሥጥልን ለማዘር
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Жыл бұрын
እመብርሀን ለእማሆይ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልጆቿም ስታስቀኑው❤ ወይኔ መሲ እማየ መጨርሻ የቀቧት በድቁስ በጨው❤ልቤ ጮህ የኔ እናት
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 5 ай бұрын
መሲዬ ፅናቱን ይስጥሽ ወንድሞችሽንና እናትሽን አይቼ በጣም አዘንኩ
@maitamaita7391
@maitamaita7391 5 ай бұрын
የኔናት አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥወት እናቴ❤❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
የኔ እናት❤❤❤ረጂም እድሜ አላህ ይሰጥልሽ መሲ
@ኡሙ
@ኡሙ 3 ай бұрын
የመልሠውሞት እደኔ የቆጨው ያገበገሸው በዚህ ቨድው በጣም ነበር ወላሂ ዘና ያረገኝ እጀራ ሢጋግር ግን ምንዋጋለው ከየሁት ሠአትጀምሬ በጣምየምወደውልጂነበር እርግጥ ሁሉም የሚጠላ የላቸውም መሢም ሀብታሙም መልሠው ደሞ በጣም ያሣሣኝ ነበር ሞት የተባለ መራራ ወሠደው ሌላ አልልም ቤተሠቦቹን አላህ ያፅናቸው እኔን እድህ የቆጨኝ እነሡ እደት ሁነው ይሆን ፈጣሪ የጠክራችሁ እጂጉን ተጎዳችሁ እሡማ መቸም አደ ሂዷል
@etsb21
@etsb21 Жыл бұрын
ሹሜ 1ኛ ደስ ስትሉ በማሪያም ስንቆ መዳሀኔአለም ሂደሽ አሳይን ቤቲ ክርስቲያኑን
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ሀብትሺ አደኛ ነህ መሲ ተበልጠሻል ግራኝ ለዛሬው አላለፍክም 😄😄😄 እማሆይ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና ይስጠዎት ❤❤❤❤❤👌
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 Жыл бұрын
,የኔማሮች ወህ አጓችየ የኔመልካም ስላየዉሽ እንዲሁም ሀብቴ እዲሁምሹምየ ደስብሎኛል ቤተሠቦቸ❤❤❤❤ዉድድነዉእማደርጋቹህ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ Жыл бұрын
እኔኮ አማራ ❤❤❤❤🎉🎉በመሆኔ መታደል ነው እኮ ባባላ ገባ አንተን ነበር የማገባው መስዬ እውድሻለሁ❤❤❤
@DUNYA55-p3n
@DUNYA55-p3n Жыл бұрын
እናትሺ ደስ ሳሉ❤❤❤
@msfatema5467
@msfatema5467 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ግን እደት ንፈሱ ያስጋግራችሀል
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ይባርከው እረ ሚስት ከለለው ለእኔ አጋቢኝ ባለ ሙያ ባል እየፈለጉኝ አላገኘሁም 😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁
@ያልፍል-ዠ7ጐ
@ያልፍል-ዠ7ጐ 5 ай бұрын
አይ አንችአለም መስየ ፈጣሪ ያፅናናሽ 😢😢😢😢😢
@የሥደተኘዋሚዲያ
@የሥደተኘዋሚዲያ Жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ እናት የናትጅኮ የነከው አንዴት በረከት እዳለው 😥❤️❤️❤️❤️
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእቶቻችን አላህ ይስጥልን ያርብ
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 Жыл бұрын
Uff yenya enat ejewt yebark Edmana tena yestwet Enyam yenata Eje nafkognal hulum enatoch Edmana tanawen yestachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሺ መሢ ብሬሥ በጣም ደሥ የሚሉ ጐበዞች ወንድሞች አሉሺ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ
@seadasead2516
@seadasead2516 Жыл бұрын
ስታምሩ ያሰላም ማሚየ እድሜ ይስጥሽ እንደላክሽልን ቆጥረነዋል
@ታደ
@ታደ Жыл бұрын
እናነዬ እድሜና ጤና ተመኛው❤❤❤❤❤መሲየ ወድሞችሽ ሲያምሩ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 ай бұрын
Nebs yimar..mesi egzabhar yatinash
@alainfef176
@alainfef176 5 ай бұрын
😢😢😢😢ወይድሌ. እሄን የመሰለ. ለግላጋ. ሄደ. ለናትህ ለቤተሰብህ. ፅናቱን ይስጣቸው. እህህህህ
@fentaye9663
@fentaye9663 Жыл бұрын
የኔናት ደስ ሱሉ 100000000000ኑሩልን 🙏🙏🙏🕊🕊🌹🌹❤❤💛💛♥
@samsunga5030
@samsunga5030 Жыл бұрын
የኔ እናት ማን እደ እናት በእዴም በፀጋ ያኑርልሽ
@wu6219
@wu6219 5 ай бұрын
ውይ እማሆይ ደስ ሲሉ እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥልን
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ብል አፊ ወላሂ ምራቄን አስዋጣችሁኝ ማዘርየ እናመሰግናለን
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
እማሆይ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጡት
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
የእንጀራ ቃተኛ የቂጣ ፍትፍት አሰርቶ ዶሮ ጎንደር ነው መብላት ማሻ አላህ ሲያምር😍
@woodywody2536
@woodywody2536 Жыл бұрын
እንዳተ ያለውን ባል ይስጠኝ የምር ጎበዝ ነህ
@Zabiba85
@Zabiba85 Жыл бұрын
የመግቢያው እንጉርጉሮ እህህህ መሲየ፣ስወድሽ❤❤❤❤
@የማርያምልጅYOUTUbe
@የማርያምልጅYOUTUbe Жыл бұрын
መሴ ባለሙያ ነሽ ግን አገራችን ጉለሰቻ ቀር እዴ ምጣድ በድጋይ ኢግዜኡ
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
23:10
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 29 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 28 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 46 МЛН
ምርጥ የድፎ ደቦ በኮባ እሰራር🍞🍞🍴💗💗💗🌹🌹
6:54
Yeshi wollo YouTube Channel
Рет қаралды 2,5 М.
ሮቤል ውጭ ካላደርኩ ብሎ ቀወጠው 😳
18:17
Messi Tube
Рет қаралды 46 М.
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 29 МЛН