ናቲ አይመጣም ሄሉ አለቀሰች😭

  Рет қаралды 43,966

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

#natty #nahi tube # donkitube

Пікірлер: 328
@damoursarah6
@damoursarah6 5 ай бұрын
ሄሉዬ ግን የናቲ ናፍቆት እያገላታት ነው ከስታለች አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ለበጎ ነው
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 4 ай бұрын
አበቃቺአወከሳቺ😢😢😢😢
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 5 ай бұрын
ወይኔ እንደዚህ አታስለቅሳት እቺ የተቀመጠችበት ቦታ ትዝታ አላት አትረብሻት ፍቅር ቀልድ አይደለም አይዞሽ ሄሉዬ ❤❤🎉🎉❤❤
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 5 ай бұрын
እውነት ነው 😭💔
@مممم-ه9ذ3ش
@مممم-ه9ذ3ش 5 ай бұрын
ናቲ እባክህ ሄሉን እንዳታስከፋት የኣባትዋ ነገር ካወቅኩ በሃላ ሆዴን በላችኝ የኔ ውድ የወላጆች ክፉ ማየት የውስጥ ስቃይ፣የውስጥ ጨለማ ነው ፈጣሪ ያግዛት እና ናቲ ኣደራ ሴት ስለሆንኩ ነው ኣደራ እያልኩ ያለሁት😢❤
@سعديهمحمد-ط9ث
@سعديهمحمد-ط9ث 5 ай бұрын
በጣም
@HaymanotSheway-bk8xu
@HaymanotSheway-bk8xu 5 ай бұрын
አባቷ አይደሉም እንዴ አቶ ማሞ??
@ኡሚዩቱብ-ተ2ጀ
@ኡሚዩቱብ-ተ2ጀ 5 ай бұрын
​@@HaymanotSheway-bk8xuነው
@bitewm7998
@bitewm7998 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 5 ай бұрын
ሄሉዬ አይ ዞን ፈጣሪ እሱንም ሰላም ያምጣውና አንድ ያርጋችሁ ለቁምነገር አብቅቷችሁ ማየት የቡዙሃኖቹ ጉጉትና ሞኞት ነው አይ ዞን ሰላም ያምጣው❤
@fatima1865
@fatima1865 5 ай бұрын
የትሂዶነው ግን ጥፍቶአል እሳ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 5 ай бұрын
Yet hido New
@alahamalaham
@alahamalaham 5 ай бұрын
የትሂዱነዉግን
@hellenhellen728
@hellenhellen728 5 ай бұрын
ተዉ አታስከፎት እውነት ነው እንኳን እሳ እኛም ናፍቆናል አይዞሽ ይመጣልበሰላም ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 5 ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum
@marifazw7969
@marifazw7969 5 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ፍቅር ማለት ሂሊና ያሳጣል ውደ እራስሽን ጠብቂ ሰው የሚያይልን ገጥታችንን ነው ልብን ግን ባለቤቱ ብቻ ነው የሚያዳምጠው ናቲ የታለህ አረ ውውውውውው
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 5 ай бұрын
ኡፍ ሄሉ አሳዘነቺኝ ኮ የኔ ዉድ አይዞሽ ናት የመጣል 🥲😍
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 5 ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum
@damoursarah6
@damoursarah6 5 ай бұрын
ሰላም መክሊት ሄሉዬ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስላየሁዋችሁ በቅርቡ ናቲም መቶ ደመቅመቅ ታረጉናላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤❤
@sara48308
@sara48308 5 ай бұрын
ወይኔ ሄሉዬ አሳዘነችኝ ኡፍፍፍፍፍ አይዞሽ ይመጣል በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢😢😢😢
@ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ
@ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ 5 ай бұрын
100kእናስገባቶ ዉፍረት ትጨምራለች🎉
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ
@ayayoutube8466
@ayayoutube8466 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fkrfkr7563
@fkrfkr7563 5 ай бұрын
አይባለም
@Adanech-l3t
@Adanech-l3t 5 ай бұрын
❤❤🎉😂
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 5 ай бұрын
የኔ. እናት. ሄሉ. አይዛሽ. አታስቢ. ሁሉም ነገር. ለፈጣሪሽ. ሰጪ. ❤❤❤❤😢😢😢😢
@eilenishiferaw2905
@eilenishiferaw2905 5 ай бұрын
ኤሉ አይዞሽ ናቲ ቢመጣም ባይመጣም ጠንካራ መኦን አለብሽ መለወጥ የምትችኢ ሰው ነሽ በርቺ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 5 ай бұрын
ማኪ እና ትቡ እንድሁም ሄሉ ስወዳችሁ❤❤😊😊😊
@nenareu2882
@nenareu2882 5 ай бұрын
ሄሉ አይዞሽ ቻይው ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል እኔ አለሁ በሰው ሀገር ሁሌ በተስፋ ፉቃ የስራህን🤣🤣🥰
@aminatmohammad5932
@aminatmohammad5932 5 ай бұрын
አህህህህህህ ተረዳሁሽ ማማ ፍቅር ከባድ ነው
@aminaseydaminaseyd6214
@aminaseydaminaseyd6214 5 ай бұрын
ሄለን ቻይው አይዞሽ እኔ ምን ልበል በሰው አገር የስት ሰውናፍቆት ችየእየኖርኩኝ አች ቤተሰብ ጋ ሁነሽ ያድሰው ናፍቆት አልችል አልሽ😅😅
@Gimjayetube
@Gimjayetube 5 ай бұрын
ኣሳዘነችኝ በእውነት ከባድ ነው ተው በሰው ስሜት መቀለድ😢😢😢😢😢😢
@sabo8756
@sabo8756 5 ай бұрын
ሄሉየ ዛሬስ ከፍቷታል የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢😢
@ethiolove131
@ethiolove131 5 ай бұрын
አረ ሄሉ ትንሽ ሰውነት ጨምሪ ሆሆሆ ምግብ ቢ ምግብ ካልተበላልሽ የምግብ ቫይታሚን ውሰጂ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 5 ай бұрын
አሁን ባሠባት ለካ ናቲ ሥለሌለ ነዉ ናፍቆት ፍቅር ከባድ ነዉ
@mesiferede
@mesiferede 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ👍👍👍👍
@ZahraZahra-y6l
@ZahraZahra-y6l 5 ай бұрын
yess,,,,,ok
@ZahraZahra-y6l
@ZahraZahra-y6l 5 ай бұрын
yessssssssssssssssss
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
ሄሉ ጸጉርሺ ሲያምር ማርያምን የተሰራሺዉ❤❤❤❤
@ሄለንያባቷብሌን
@ሄለንያባቷብሌን 5 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ😢 ይመጣል😊❤❤❤❤❤ናቲ ደሞ ስትመጣ ጊፍት ይዘህላትና እደዚ አልቅሳማ ጡትና ቂጥ ገዝተህላት ና አደራ 😂😂😂❤❤❤
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 5 ай бұрын
ናቲ ግን የት ሒዶ ነው ምስኪን ሔሉ ናፍቆት እኮ ከባድ ነው
@edenedu4580
@edenedu4580 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@mulkenmekuriy
@mulkenmekuriy 5 ай бұрын
አገባ መሰለኝ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 5 ай бұрын
የመክልት ጸጉር አሰረር ስያምር❤❤❤❤ሄሉ አይዞሽ
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 5 ай бұрын
ሄሉዬ አይዞን ውዴ ናፍቃለች በሠላም ያምጣው ናቲ❤
@kerya649
@kerya649 5 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ የዋህ🥺🥺አይዞሽ ይመጣል አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ ምርጥ እኔ እራሱ እንዴት እደናፈቀኝ🥺🥰🥰
@NaturaliRactionSound
@NaturaliRactionSound 5 ай бұрын
ሄሉ ግን በዉስጡአ በጠም ሀሰብ አለበት አጥንቶአ እስክወጠነው እየቀጨጨች የሌቹ ዝም ብለነው ቨዶኦ ምትሰር ምትስቆ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 5 ай бұрын
አባቷ ታሟል 😢 በዛላይ የራሧየሆነሠወ የማለትምየምትወደወሠወ የለምካጠገባ 😢ሚሥካን
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 5 ай бұрын
ምስክን በጣም ናፍቃዋለች በፊት የሚቀመጥበት ቦታ መጣች እኛም በጣም ናፍቆናል እንኳን ለሄሉ ❤❤❤❤
@Berry-g4y
@Berry-g4y 5 ай бұрын
ኡፉ ሄሉየ 😢😢😢 ምወድሽ ፈጣሪ ያገናኛችሁ ሔሉየ
@edenedu4580
@edenedu4580 5 ай бұрын
የት ሄዶ ነው
@fanytesfaye
@fanytesfaye 5 ай бұрын
ሚስኪን አሳዘነቺኝ 🥺🥺ሄሉ ይመጣል አይቀርም❤️🥰
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 5 ай бұрын
በናታቹ. ተዋት ፍቅር እኮ ከባድ ነው ልክ አይደላቹ. ሚያስጠላ ፕራክ ነው በእውነት ጥሩ ስራ አልሰራቹም
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 5 ай бұрын
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum
@alahamalaham
@alahamalaham 5 ай бұрын
ወላሂ አሥለቀሠችኝ ተዋት በደዚህ አይነትነገር አቀልዱ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 ай бұрын
😢😢ሄሉ ውስጥዋ ሀሳብ አለባት በተለይ የአባትዋ ጉዳይ ስለዚህ እደዙህ አትልድርጉዋት
@HawiShife
@HawiShife 5 ай бұрын
bantchwu twate fekr ikonew helu yene wudddd ayzosh 💪❤❤❤❤❤
@SalamTesfai
@SalamTesfai 5 ай бұрын
Helu don't cry please Natty will come back soon and we will hopefully see you guys together.❤❤
@fkrfkr7563
@fkrfkr7563 5 ай бұрын
ከሚያፈቅሩት ሰው መለየት ከባድ ነው😢
@sannysanny8423
@sannysanny8423 5 ай бұрын
በጣም😢
@zainasied615
@zainasied615 5 ай бұрын
ከምንምበላይ😢😢😢
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 5 ай бұрын
ሄሎየ፤እደኔቀጭነሽ😂😂😂❤❤❤❤❤
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 5 ай бұрын
እኮን ደና መጣቹ ናፍቃቹን ነበር ሄሉ 😢😢😢አይዞሽ ህመሙ ካባድ ነው ወላሂ አስለቀሽኝ አብሽር እሺ ደም ከስተሻል እራስሽ ጠብቂ ፋዱሻ ሁኚ ፍቅርሽ ውበትሽ ያበመጠዋል
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 5 ай бұрын
ሄሉየ አብሽሪ የኔዉድ አላህ ያገናኛችሁ ማር
@zainasied615
@zainasied615 5 ай бұрын
😢😢😢አይዞሺ ሄሉ እውነተኛ ፍቅረ ይታመማልይ አይሞትም በሰላም ያገናኛችሁ ኡፍፍፍፍ
@TigTig-be1ph
@TigTig-be1ph 5 ай бұрын
ሰላም እና መክሊት እግዚአብሔር በሄሉ ጫማ ውስጥ ሆናቹ ያሳየኝ ሄሉዬ አይዞሽ ፍቅር ናፍቆት ከባድ ነው ጠንቃራ ሁኚ
@kewka5337
@kewka5337 5 ай бұрын
Temakro new mesrut atragme 😮
@sannysanny8423
@sannysanny8423 5 ай бұрын
እስኪ ተዋት በቃ ለሄሉ ሁሉም ነገር ከባድ ነው የኔ ቆንጆ ሄሉ ፅልይ ወደ እግዚአብሔር ይመጣል ❤❤❤❤❤❤
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 5 ай бұрын
የእዉነት ናፍቃዋለች 😥
@nardos125
@nardos125 5 ай бұрын
የት ሂዶ ነው አይዞሽ ሂሉ ፍቅር ቀልድ አይደለም
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 5 ай бұрын
Eko😢😢😢😢
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 5 ай бұрын
የውሸት የጀመራቹትን ፍቅር አሁን ደግሞ የእውነት ማጫወት ጀመርሽ ሲጀመር የሱ ቤተሰቦች እንዴት እንደሚኑቁሽ እሱሥ ቢሆን እንዴት እንደሚጀነንብሽ እያየን ነው ብቻ አላህ የተሻለውን ይሥጥሽ ሄሉዬ አብሽሪ ደግሞ ለካሀዲዎች።
@Enmamar-wg6by
@Enmamar-wg6by 5 ай бұрын
Sitasazin...gn yemirachew lihon yechilal azosh demo rasishn tebikey esh❤❤❤❤
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 5 ай бұрын
አይዞን ሄሉ 😢😢😢😢😢 አሣዘነችኝ
@BosenaAzena
@BosenaAzena 5 ай бұрын
ሄሉ አይዞሽ ይመጣል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 ай бұрын
ሄሉ ለዚህ ሰውነትሽ ደህና ሰውነትሽን ተሚሽፍን ልብሽ ከሰውነትሽ ጭቅላትሽ ተልቋል ሲቀጥል እውነትስ ቢሆን ለወንድ እንደዚህ አትጃጃይ እራስሽን ጠብቂ ተከባከቢ አጥት ሆነሻልኮ እሱ ሳትናፍቂው አንች ናፍቀኝ ትያለሽ ደሞ ለወንድ ማልቀስ ይሄ ውይግ እሚሉ ሲጥሉት እንደዚህ አታሞ እራስ ነውሳ የሚያስመስላቸው ሀሀሀሀ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 5 ай бұрын
ክክክክክ እፎይ ከሰውነትሽ ጭቅላትሽ ተልቆል ያሳቀኝ ኮመንት
@serkserk7915
@serkserk7915 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እኮ ተለያየን ስትል በጣም አዝኜ ነበር ምክንያቱም ጥያቄዎቹን የመለሰችለት ተለያየን ብላ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሚ እንኳንም ውሸት ሆነ
@yohni283
@yohni283 5 ай бұрын
ባሓቂ ይሕዚናትኒ😢
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 5 ай бұрын
ሄሉዬ ቁስልሽ ቁስሌ ነው እኔም ባንድ ሸፍፍ አልቅሼ መሞቴ ነው አይዞሽ ያጋጥማል
@madina3828
@madina3828 5 ай бұрын
አይዞሽ
@bcbc4594
@bcbc4594 5 ай бұрын
ማርያምን እሕዝናትኒ😢😢😢😢
@ትግራይኣምላክየሓልኪ
@ትግራይኣምላክየሓልኪ 5 ай бұрын
ዋላ ኣነ😢
@salmevms5847
@salmevms5847 5 ай бұрын
እወ😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 5 ай бұрын
ነቲ እምጡልን ነፍቅን ስላም
@barakatbarakat2439
@barakatbarakat2439 5 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ አይዞሽ 😭😭😭😭😢😢😢
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 5 ай бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ😢
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
አይ ሄሉ በጣም እኮነዉ የምታስቂዉ😂
@MaskeremHabtamu
@MaskeremHabtamu 5 ай бұрын
የኔ ውዳች በጣም ነበር የናፈቃችሁን❤❤
@nebsadechuu8661
@nebsadechuu8661 5 ай бұрын
Heluye yenchi kehona yimetal kelona yihid
@Baqalach
@Baqalach 5 ай бұрын
yimaxale atasibe❤❤❤
@mulkenmekuriy
@mulkenmekuriy 5 ай бұрын
ምስኪን ብትንከባከቢው አይሄድም በር
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 ай бұрын
ካለበት ሆኖ ስልክ ቢደውልላት ትረጋጋለች ብዬ እገምታለሁ
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 5 ай бұрын
Yet hedo new China , Uganda or somewhere?
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 5 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ በፍቅር አቀልዱ ውፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@RemlaREHMA
@RemlaREHMA 5 ай бұрын
የስራቹን ይስጣቹ ቆይ ትበቀላቹሀለች ጠብቁ ሄሉ ዋዛ የፕራንክ እናት ❤❤❤❤❤
@simeranred3153
@simeranred3153 5 ай бұрын
ሰልከ የለለበት ነወ የእደዉ ናቲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MariamM-l1l
@MariamM-l1l 5 ай бұрын
😅😅
@netsanatchekiso5189
@netsanatchekiso5189 5 ай бұрын
Heluye yene konijo batami nawo miwodeshi 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 5 ай бұрын
እደ ናፍቆት ከባድ ነገር የለም ናፍቆት ይገል ቢሆን እኔ እስታሁ እሞትነበር መሌት ከባድነው 😭😭😭
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 5 ай бұрын
Are selam ena meklit egeziabheren feru benatachiu atasaquat Enji Are shem new
@JvvjHccj
@JvvjHccj 5 ай бұрын
ምግብ ትብላከሣች❤❤❤❤
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 5 ай бұрын
ተዋት ፍቅር ከባድ ነው❤❤❤❤❤
@WoreenshBelda
@WoreenshBelda 5 ай бұрын
Setaszen yena meskin sewdat eko ataslkswat ebakchwen ❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 ай бұрын
ሄሉየ በጣም ከስታለች 😢 አይዞሽ ውዴ
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
እረ እኛም ናፍቆናል እኳን እሧ የት ገባ❤❤❤
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 5 ай бұрын
She is crazy about him 😢😢😭😭
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 5 ай бұрын
አይዞን ሄሉ ናቲ እረ ቶሎ ተመለስ😢😢😢😢😢
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 5 ай бұрын
Ayzosh heluye konjo yemetal❤❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 5 ай бұрын
ቆይ ሶዶ ማለት ጉራጌ ሀገር ነው ወላይታ ሀገር ነው ሶዶ ሲባል ሶዶ 7ቤት ናችሁ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 5 ай бұрын
Ayzosh heluye nati metito degimo huletachihunem ande layi agigntenachiu yedestachiu
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 5 ай бұрын
ናፍቆት ነው መሰለኝ ሄሉ በጣም የበለጠ ከሳች ናቲ የት ሄዶ ነው?????????
@rahwastella9352
@rahwastella9352 5 ай бұрын
heluye please raseshin tenkebakebi hulem kewend yilk eraseshn biku adergi anchi ke esu wechi menor endemechi raseshen asamign kalhone hulem tegojalesh
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 5 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 5 ай бұрын
ናቲ አይመጣም .... ሄሉ እኮ ሞኝ ናት ...ብዙ ነገር አይገባትም
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 5 ай бұрын
ሄለን ምን መስላ ነው የመጣሽ እረ
@ufigyf3107
@ufigyf3107 5 ай бұрын
ወይኔ በሂማንሄር ነው ለካ ውበት ያለሽ ሄሉ ግባርሽ አፈጠጠ😮
@yaredweldeab2883
@yaredweldeab2883 5 ай бұрын
Heluye ayzosh 😢😢😢😢
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ሄሉ ጸጉርሽም ተበጠሰ ተበጣጠሰች ክክክ
@SoviAlhamli
@SoviAlhamli 5 ай бұрын
መኪልት፡ፍቅረኝወን፡ተሰይን፡ምትሉ፡በለይክ፡👍እነ፡ሰለሚዬ፡አቻሚ👍🙏
@MakkaM-f6z
@MakkaM-f6z 5 ай бұрын
የጆፌውነገር😂😂😂😂😂😂ሄሉ😂😂😂😂😂😂
@seadahusin634
@seadahusin634 5 ай бұрын
እኔእኮውድሞንመሥሎኝነው😅😅😅
@maryelove7751
@maryelove7751 5 ай бұрын
ናቲ የት ነዉ የሔደዉ? ንገሩኝ እስኪ የምታዉቁ
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 5 ай бұрын
ሄሉን የማስከፋ ፕራንክ አትስሩ ታሳዝነኛለች
@SALAMA-c4s
@SALAMA-c4s 5 ай бұрын
አረ ሄሉ እራሷ ብቻ ቀረ ናቲን አምጡላት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@noormohammed1848
@noormohammed1848 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
ናናናና ናቲዬ ናልኝ
@nardosbeyene7375
@nardosbeyene7375 5 ай бұрын
Ayzo helu Natty yemetal 😢😢
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 5 ай бұрын
እረ በማርያም ተዋት ስታሳዝን
@saraa-zy1vc
@saraa-zy1vc 5 ай бұрын
azoshi heluye &nati alaah edilachu andi yii argii😢😢😢🥰🥰🥰😘
@ማማኢቱብ-ሐ8በ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ 5 ай бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ ይመጣል
@doracell2474
@doracell2474 5 ай бұрын
እኔ ግን ሲመስለኝ ሄሉና ናቲ ተጣልተው የህዝቡን አፍ ፈርተው ነው ቀስ በቀስ ሊያሳውቁን ፈልገው ነው እንደኔ የተሰማችሁ ላይክ አርጉ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 5 ай бұрын
አይደለም ከሆነ ቦታ ሂዶ ነዉ
@TarikeEyesusi
@TarikeEyesusi 5 ай бұрын
Ene ye salam alababasi batam naw mimachegn gobazi wodishalo enem sete nagn gin alababasishin hule naw miwodo ❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ይዞኛል 😱
25:10
Helu Tube
Рет қаралды 68 М.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 397 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,6 МЛН
200ሺ ብር ከሰርኩኝ ናታ አሸማቀቀኝ😥
19:37
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Weynshet
Рет қаралды 29 М.
ጡቴን አሰራውት እናቴ ደነገጠቺ😱
18:22
Helu Tube
Рет қаралды 131 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН