ሰወች እንዳያዩብን የምንፈልጋቸውን አፖች የምንደብቅበት ምርጥ አፕ how to hide apps on android 2021|best app to hide apps

  Рет қаралды 12,681

Nati App

Nati App

Күн бұрын

ከኛ ውጪ ማንም እዳያይብን የምንፈልጋቸውን ሚስጥራዊ አፖቻችንን የምንደብቅበት ድንቅ አፕ how to hide apps on android 2021|best app to hide apps and games
የአፑ ሊንክ
play.google.co...

Пікірлер: 92
@mihretumarkos8153
@mihretumarkos8153 2 жыл бұрын
የአፕ ሰም ማገኘት አቅቶኛል
@ኢማንነኝየደሴዋ
@ኢማንነኝየደሴዋ 4 ай бұрын
ወላሂ በጣም ገላገልከኝ አመሠገናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መዳሜ ስልኬነ አምጭ እያለች አስቸግራኝ ነበር
@natiapp
@natiapp 4 ай бұрын
Thank you
@የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ
@የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ 3 жыл бұрын
ናትሠላም ነህ እናመሠግንአለንበርታወድሜ
@snayataadane5260
@snayataadane5260 2 жыл бұрын
እባክህን ወድሜ አድነገር ላሥቸግርህ ኢሞ እዳይደወልልኝ ኢሞስገባብቻ እዳየዉ እፈልጋለሁ
@ahhsjsj3882
@ahhsjsj3882 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍👍👍
@laekemariam4975
@laekemariam4975 2 жыл бұрын
what is this app name
@DerejeAbielneh
@DerejeAbielneh 2 ай бұрын
አፑን ንገረን
@habibakassaw4810
@habibakassaw4810 Жыл бұрын
Description yet Ale
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 Жыл бұрын
ስለመረጃው እናመሰግናለን ግን እፑን ማግኘት አልቻልኩም ስሙን ማሳየት ነበረብህ ዲስክሪሽኑላይ አስቅምጫለው አልክ ግን አላገኘውትም
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ዲስክሪብሽን ስር እኮ የአፑ ሊንክ አለ አስቀምጫለው
@tgsitw2552
@tgsitw2552 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ አፕ ነው በረካ ሁን አቦ እንደት ተቸግሬ ነበር መሰለህ አመስግናለሁ
@alsgfdf7601
@alsgfdf7601 Жыл бұрын
የአፑ ስም ምድነው
@EleniDesalegn
@EleniDesalegn Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@BezawetBeza
@BezawetBeza Жыл бұрын
አው ግን እንዴት ነው እዛውስጥ ብቻ ማድረግ የምንችለው😢😢
@abduselamredwan-b9t
@abduselamredwan-b9t 13 күн бұрын
appun link yat ale
@ኢትዮቲዩብ-ቐ5መ
@ኢትዮቲዩብ-ቐ5መ 3 жыл бұрын
ናቲ አፖቹን ቴሌግራም ላይ መፈለጉ ሠከራ ኘዊ
@fikrtet8895
@fikrtet8895 2 жыл бұрын
Eraaa App mdnaw
@kidtech7487
@kidtech7487 3 жыл бұрын
ናቲ አንተ ምትጠቀማቸውን አፖችን ቪድዮ ሰርተክ አሳየን
@ኢማንነኝየደሴዋ
@ኢማንነኝየደሴዋ 4 ай бұрын
ምርጥ ሠው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natiapp
@natiapp 4 ай бұрын
አመሰግናለው
@Epha-f7t
@Epha-f7t 2 ай бұрын
አፑን ላገኘው አልቻልኩም 🤔🤔🤔😊
@tizitamandefro7976
@tizitamandefro7976 Жыл бұрын
ናቲ የስልኬ ካሜራ ስከፍት እና ቮይስ ልልክ ስል የኔትዎርክ ቦታለይ የሚመጣ ምልክት አለ እዴት ነው ማጠፋው ካወክ ንገረኝ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@tizitamandefro7976
@tizitamandefro7976 Жыл бұрын
@@natiapp bemn
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
ምን ብየ ሰርች ላድርገዉ🤔
@lijeyoba
@lijeyoba 3 ай бұрын
Are gen lemenden new app yematenagerwe
@AbrehamAyele-s7w
@AbrehamAyele-s7w 11 ай бұрын
Appun edet new magignet yemichalew
@Fike-l3q
@Fike-l3q 10 ай бұрын
Memalas sinfaligs
@tekadoop
@tekadoop 3 ай бұрын
የአፑ ስም ንገሬን
@لبابهل-ش4ن
@لبابهل-ش4ن 2 ай бұрын
ሥሙ ምዲነዉ ያፑ ሥም
@lijeyoba
@lijeyoba 3 ай бұрын
እርሱ ይመችህ እሁ...
@Fike-l3q
@Fike-l3q 10 ай бұрын
Appun endet enagagnalen majemeriya
@gtyuugyyhff9566
@gtyuugyyhff9566 Жыл бұрын
የተደበቀው አፕ አልከፍትም አለኝ
@MameDebela-pg1ue
@MameDebela-pg1ue 4 ай бұрын
X hide app
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 3 жыл бұрын
Gerame nw natiye
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@welelaendris9217
@welelaendris9217 3 жыл бұрын
ሰላም ናቲ ፕላይ እስቶር አልሰራም አለኝ ኖ እተርኔ or ኮኔክሽን እያለ
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
እሺ በ ቴሌግራም አዋሪኝ
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
እሺ በ ቴሌግራም አዋሪኝ
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 3 жыл бұрын
Enamsgenalen natiye
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ከልብ
@zadzad8500
@zadzad8500 3 жыл бұрын
ኧረ ናቲ ተው ግን ለስልኬ አስብለት ይጥቅማል እያልክ ሞላ ስልኩ በተረፈ በርታ
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
ችግር የለውም 100 gb ሚሞሪ ቪደዮ ሰራለው በጣም አመሰግናለው
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@Nati App እናመሠግናለንእንኳንደናመጣሕ
@yiesufsefa
@yiesufsefa 7 ай бұрын
😮bro apu
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe Жыл бұрын
እኔ ጋላሪ መደበቅ ነው የፈለኩት
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ትችያለሽ
@tegestteshome6510
@tegestteshome6510 Жыл бұрын
😢😢
@samritube4548
@samritube4548 Жыл бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ
@hebshawit
@hebshawit 4 ай бұрын
❤❤❤ናቲ ከቱክቶክ ምነው ጠፋህ
@natiapp
@natiapp 4 ай бұрын
አለው ሰሞኑን
@Spanga23
@Spanga23 Жыл бұрын
ፕሊስ ብሮ የአፑን ስም ንገረኝ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
የ አፑን ሊንክ ዲስክሪብሽን ስር አስቀምጫለው
@kedirethioneaws1263
@kedirethioneaws1263 2 жыл бұрын
waw yimachi abbo natiyeewa
@ኢትዮቲዩብ-ቐ5መ
@ኢትዮቲዩብ-ቐ5መ 3 жыл бұрын
ናቲ አፑ የለም ለምን በዚህ አለቀዉም ድስክርቢሽን ላይ ቴሌግራም ብዙ ጊዜ ያስቸግራል የበፊቱ አሰራርህ ምርጥ ነበር አሁን በጣም ግራ ነዉ
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
አሁን አፖቹን እንዴት እንደምንቭን እያሳየው ነው የምሰራው በውስጥ አናግሪኝ ያጣሽውን አፕ
@danieldaelso9473
@danieldaelso9473 3 жыл бұрын
B.betam enamesegnalen gin appun yet enagegnalen
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
የ አፑን ሊንክ ከ ዲስክሪብሽን ስር አስቀምጫለው ቴሌግራም ቻናሌ ላይም አለ
@hanawubayehu8014
@hanawubayehu8014 Жыл бұрын
የተደበቀው አልከፍትም አለ🙄🙄🙄
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@hanawubayehu8014
@hanawubayehu8014 Жыл бұрын
@@natiapp እሺ በምንድነው የማናግርህ
@hanawubayehu8014
@hanawubayehu8014 Жыл бұрын
እባክህ በቶሎ መልስ ስጠኝ
@MesayAbayeneh
@MesayAbayeneh Жыл бұрын
App name please 🥺🙏
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
የ አፑን ሊንክ ዲስክሪብሽን ሰር አስቀምጫለው
@ZaharUomer
@ZaharUomer Жыл бұрын
ናመሰግናልን
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይመችሽ
@tamiratmengesha8688
@tamiratmengesha8688 Жыл бұрын
ከአፑ ማውጣት አንቺልም
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይቻላል
@tamiratmengesha8688
@tamiratmengesha8688 Жыл бұрын
እንዴት አፕ ላይ አስገብቼ ማዉጣት አልቻልኩ መላ በለኝ
@Meri2119
@Meri2119 Жыл бұрын
ፌስቡክ አፕ ብቻ ለመቆለፍ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይቻላል
@Meri2119
@Meri2119 Жыл бұрын
@@natiapp በፊት ላይ ቆልፌው ነበር አሁን ግን እምቢ አለኝእንዴት ነው ሂደቱ በፁፍ ልታስረዳኝ ትችላለህ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
ሊኪን፡ፃፍልኝ፡በኮሜት፡ቴሌግራምየለኝም፡እንኳንደናመጣሕእናመሠግናለን
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
የ ቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ ይሄ ነው የአፑን ሊንክ ደግሞ ዲስክሪብሽን ስር አስቀምጫለው telegram.me/NatiApplink
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@@natiapp አመሠግናለው፡ወድሜግንአላገኘውትም
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
ሊንኩ ዲስክሪብሽን ስር አለ አፑ ደግሞ ቴሌግራም ቻናሌ ላይ አለ የቴሌግራም ቻናሌን join አድርጊ አፑን ማውረድ ትችያለሽ ከዛው ላይ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@@natiapp አመሠግናለሁ ፡ይቅርታአሥቸገርኩሕ፡👍👍👍👍❤️❤️😘😘
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
ችግር የለውም ያልገባሽን በማንኛውም ሰአት ጠይቂኝ
@monamom418
@monamom418 Жыл бұрын
👍👍👍
@euelshawel4869
@euelshawel4869 3 жыл бұрын
Betame arife nw yemeteseten merega ene yenenegeregn vidio setesera apun seme betenegern arif nw berta
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
እሺ የአፑ ሊንክ ዲስክሪብሽን ስር አስቀምጫለው ቴሌግራም ቻናሌ ላይም አለ
@euelshawel4869
@euelshawel4869 3 жыл бұрын
Awo aweqalw gen ene metekme iphone selehone lemawered tenesh yekebdal semun betenegrgn lemawerd yekelal
@natiapp
@natiapp 3 жыл бұрын
እሺ
@zlzl-pk6tz
@zlzl-pk6tz 2 ай бұрын
አር ንገረን
@ራቢወረባቦ-ፈ8ወ
@ራቢወረባቦ-ፈ8ወ Жыл бұрын
❤amasgnalahu
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይመችሽ
@BerihunAbuhay
@BerihunAbuhay Жыл бұрын
thankyou
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይመችክ
@ayubfentaw5142
@ayubfentaw5142 2 жыл бұрын
Apps ስም ምንድነው
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 24 МЛН
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
How to Hide Apps on Android Without App in Settings!!
3:09
Howtosolveit
Рет қаралды 1,4 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН