ናቲን ሆቴል ውስጥ ጉድ አደረኩት😂 አለባበሴ አሳፈረው

  Рет қаралды 158,985

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@hawulitube7001
@hawulitube7001 Жыл бұрын
ይሔን ለባበሥ የማይወድ እናቱን የማይወድ ነው መከበር አለበት የምትሉ በላይክ👍👍👍👍
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
አወ በዉነት❤❤❤
@Japijapi-e6q
@Japijapi-e6q Жыл бұрын
ተይ ባክሽ ኮምተሽ ሞተሻል የኔ ጅላፎ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😂😂እኔ ሤት ነኝ ግን አሎዲም እናቴን አሎዲም ማለት ነው
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
ትክክል መች ይገባቸዋል የናትነት ማረግ
@eteneshigebeyo7957
@eteneshigebeyo7957 Жыл бұрын
Uneteshi new 😢
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 Жыл бұрын
ቆይ ፍቅር ከአለባበሷ ነው ወይስ ከሰውነቶ መጀመርያ ሰውነት ይቀድማል ምንም የሚያሳፍር ነገር አላደረገችም እንዶም በአለባበሶ ልትኮራ ይገባል።
@fatemafatema3116
@fatemafatema3116 Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@abebecheshete
@abebecheshete Жыл бұрын
እማማ ሆነች እኮ😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
አው
@RabiaHussain-x4w
@RabiaHussain-x4w Жыл бұрын
Kkkkk😅
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
በትክክል👍👍👍👍👍😘😘
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ደስታ በቤታቹ ይስጣቹ🙏🙏❤😍
@maryamenate5461
@maryamenate5461 Жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@deesan4431
@deesan4431 Жыл бұрын
አሚን
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 Жыл бұрын
አሜን አሜን ለአተም
@karamaratube128
@karamaratube128 Жыл бұрын
አሜን🙏
@ህይወትነኝየልጄናፋቂ
@ህይወትነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
ሲጀመር የሄን አለባበስ የማይወድሰዉ ጤነኛአደለም የናቴቻችን አለባበስነዉ አወደዋለሁ
@ነኝተማሪዋጀግና
@ነኝተማሪዋጀግና Жыл бұрын
ተዋረድኩ ደስይበልሽ አላለም የምትዋረደውስ እርቃቷን ስቶን ነው😢
@beli905
@beli905 Жыл бұрын
ጉድ ነው እራቆቷ ስትሆን ነው ደስተኛ የሚሆነው እኔ እንደዚህ አይነት ወንድ ነው የሚያስጠላኝ
@tigistt276
@tigistt276 Жыл бұрын
ትክክል
@MisiraYesuf
@MisiraYesuf 11 ай бұрын
Min arege amirobat indetmexanew yefelegew
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ለናቲ የነበረን ክብር ቀምሷል ባህላው አለባበሳችን ተፀይፈሃል
@samira6797
@samira6797 Жыл бұрын
ይከጅል😂😂😂
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 7 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@AmelBezu
@AmelBezu 2 ай бұрын
Hulum alebabes bota alew tekekel new mekoxatu
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በትክክል እውነት ለመናገር ይሄ አለባበሷ አያስጠላም ናቲ የሚባለው ነገሩ አፍንጫው ላይ ነው ለዛ ነው።
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Жыл бұрын
የእናቶች አለባበስ ልታከብር ይገባሀል ግልጥ ብላ ስትሄድ ለምን አልከለከልካትም ይሄ ሽፍን ያረገ ያንተ የሆነውን ህዝብ አያየውም ናቲ አናደህኛል❤❤❤
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
ትክክል
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 Жыл бұрын
ትክክል ደህና ልብስስትለብስ ይቆጣሉ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ Жыл бұрын
ትክክል ራቁቷን ስትሄድ ዝም አለ
@hayuhayu-gn2lq
@hayuhayu-gn2lq Жыл бұрын
ውበት ያለው አለባበስ ይሄ ነው ቢገባህ❤❤❤❤
@shebrstotaw126
@shebrstotaw126 Жыл бұрын
ሲአውቀው እኮ ነው ሰፈር ለሰፈር ያውደልድልጂ😂😂😂
@MisiraYesuf
@MisiraYesuf 11 ай бұрын
Camawun ayitayal😂😂😂
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube Жыл бұрын
ሄሉ በነገርሽ ላይ ቆጆ እና በጣም ኮፊደስ ያለሾሽ ልጅነሽ በምንም መገድ ልብሽን እዳትጎጅ ማርያምን ቆጆነሽ በራስሽ ጠካራ ሁነሽ ኑሪ አደድ ቃላቶች ልብን ብቻ ሳይሆን አጥትንም ሚሰብሩ ልመስሉ ይችላሉ እነሱን ግን ከቁም ነገር አትቁጠሪአቸው❤
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ Жыл бұрын
ሄሉ ማርያምን ጀግና ነሽ የሠው ልጅ መልኩ አለባበሡ ገዘብ ሳይሆን ጥሩ አመለካከቱ ነው እኔ ግን ወድሻለው🥰🥰
@sossos1472
@sossos1472 Жыл бұрын
ሱሬ ለብሶ ወጠር ወጠር ከማለት የዛሬው አለባበስ ነው የሚያምር
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር በቅን
@JamilaOumer
@JamilaOumer Ай бұрын
ሀይ​@@BirukTuba5335
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
ናቲ የምወድህን ያክል ነው ያስጠላህኝ የሰውን ልጅ በልብስ መገመትህ ፋራ የሆንከውስ አንተ ነህ እራቁቷን አልወጣች የናቶቻችን አለባበስ ነው እንጅ የለበሰችው እንደከተማ ሰውኮ መሀይም የለም ሔሉ ይመችሽ የኔ ምርጥ አንች ትለያለሽ ❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Жыл бұрын
እረባክሽ እሥኪ የለበሠችዉንና ያሉበትን ቦታ አሥቢዉ እደ ምን ማለት ነዉ እኔም አፍራለዉ እኔም አፈርኩ የምር
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Жыл бұрын
Beras alemetemamen new enji ferejoch bihonu esan bicha new yemifelgut botawu minamin aydebrim fikir ybeltal
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ኮተታም ነሽ በሱ የመጣ ሙሉ የከተማን ሰው ትሰድቢያለሽ ይሄ አለባበስ የከተማ እናቶችም ይለብሱታል እነሱ እኮ ድራማ እየሰሩ ነው እኛ ላይ አፍሽን አትክፈቺ ማሀይብስ እናንተ ናችሁ ጠቅላላ የሰው ዘር ስትሳደቡ ምትሁሉ የከተማው መቼ ስራ ፈታ
@AmelBezu
@AmelBezu 2 ай бұрын
Alebabes ymimrxlat bale mistun ymiyakebr new gobeze bale new
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ፍቅር እኮ አለባበስን አይገልፅም ምክናያቱም ፍቅር ከልብ ከሆነ አለባበሷ አያስጨንቅም ሄሉ ምርጥ አለባበስ ነው
@baliyeabeba7022
@baliyeabeba7022 Жыл бұрын
ክብር ይኑርህ ልብስ የሰውን ማንነት አይለውጥም ከአፍህ የሚወጣውን ቃል ምረጥ
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በትክክል ፕራንኳን ካልመደ አብራ ባትሰራ ይሻላታል
@GoAsd-u9p
@GoAsd-u9p Жыл бұрын
ናቲ ትገርማለህ እንዶውም ደስስ ልልህ ይገባ ነበር 😢 ይህ አለባበስ የኛ የገጠር ልጆች መገለጫችን ነው ❤ደግሞ ባህላችንም ነው በሃይማኖታችንም ይህ ነው የተፈቀደልን
@tube3326
@tube3326 Жыл бұрын
ሄሉ እሄ ልጅ አያፈቅርሸም በኔ ይሁንብሽ😂😂😂
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@BanchiBanchi-n9s
@BanchiBanchi-n9s Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢
@peaxhygxcha3797
@peaxhygxcha3797 Жыл бұрын
ኧሯ😅😅😅
@alma6855
@alma6855 Жыл бұрын
ደግ አረግሽው ይህ ልፍዲዲ
@rhemaabdalkrem5124
@rhemaabdalkrem5124 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@hgdhdfh6912
@hgdhdfh6912 Жыл бұрын
ሄሎዬ በጣም ጎበዝ በራስ መተማመንሽ እራሱ ሄሎዬበጣምጎበዝበራስመተማመንሽእራሱይበቃል 😊😂😂😂😂
@Farrajggg
@Farrajggg Жыл бұрын
😂😂😂😂😂በጣም
@shetayk7232
@shetayk7232 Жыл бұрын
የሆንክ ፈርስ ነገር ነህ ጌታን 😮😮 ኖርማል ብትለብሽ የምታሳፊሪ ሰው ነሽ አላለም😢😢ሄሉዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤አንደኛ በኮፍንደስሽ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Жыл бұрын
በጣይ ውዴ ጉቶ ከሱው ብሶ
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ፈርስ አይገልፀውም! ሮቶ የራሷን አታውቅ የስው ትንቃለች አሉ!
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ጉቶ, ቆሻሻ ! ማፈሪያ ነው
@bitewm7998
@bitewm7998 Жыл бұрын
ልጅ አልገበውም እጅ ማማሩ የሚለካ በሄሎ ነው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በትክክል
@mesitesga2891
@mesitesga2891 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ከነምናምኑ መውደድ ማለት ነው 😮😮
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Жыл бұрын
ከሄሉ ጋር እጂ ከልብሱ ጋር ምን አለዉ ቆጆ አለባበስ ምክንያቱም ዬእናቶች አለባበስ ነዉ አኔ እደግፈዋለዉ❤❤❤❤
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
በጣም ትገርማለህ ናቲ ታዘብኩህ የገጠር የባህላችንን ስለለበሰች የዚክን ያክል የምትፀየፍት ፍራ ነህ እሸ😮😮😮😢😢😊😊😊
@hayatfentaw3108
@hayatfentaw3108 Жыл бұрын
ፋራ አይገልፀውም ገገማ ማን ስለሆነ ነው እሚፀየፍው
@رحمهيسوف
@رحمهيسوف Жыл бұрын
አዉ ወለሂ ሲጀመር ሱሪ ሰትለብሰነዉ የሚፀየፈዉ
@tigisttube1035
@tigisttube1035 Жыл бұрын
አሺስውአድልሽምየሰውአምሳያየለሺ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
​@@hayatfentaw3108ከምር እዳናደደኝ ሰገጤነገር
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
ሚናድደዉኮ የጎንደር ልጅ ነዉ ይሄ ጂል
@Had-b6q
@Had-b6q Жыл бұрын
ፍቅር በአለባበስ አይገመትም እሽ ደሞ ያገራችን አለባበስ ነው ሄሉየ የኔ ውድ በጣም ምርጥ ነው😍😍😍😍😍😍
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ Жыл бұрын
ናቲ ለካ ለይልኝታ ነዉ የሚኖረዉ ለራስህ ነር ወንድሜ ልጅቱ። ጀግና ናት
@ziantaily2355
@ziantaily2355 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ እሽ
@MisiraYesuf
@MisiraYesuf 11 ай бұрын
Awo benati confidencewa wow ❤❤❤
@እመቤትተስፋዬ
@እመቤትተስፋዬ Жыл бұрын
ሄሉእኮ አድቀን ከአፎ ከፉ ቃል ወቶ ናቲን ስትናገረዉ ሰምቼ አላቅም😢 ማርያምን ናቲ ግን ለሶ ሳይሁን ለሰዉ ነዉ ክብር ያላክ ፍቅረኛክ ናት ምንስ ብትለብስ ምን ችግር አለዉ😢 ቀጣም አዘኩብክ የናቶች አለባበስ ነዉ ምን ችግር አለዉ ምንም ስነስረአት የለክም ምንም ብትለብሺ ታስጠልያለሽ ትላታለክ በስማም እዉስጥክ ያለዉን ነዉ የተናገርከዉ😢 ግን ትንሽ አክብርት ሁሌ እዳስቀየምኪት ነዉ በጣረባ የመታሀት ቀን እራሱ በጣም ትሰምቶኛል እስኪ እደኔ ናሂን የታዘበዉ ቀ👍አሳዉኛ
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 7 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@alemalem2300
@alemalem2300 Жыл бұрын
የእዉነት,የኔ ዉብ እወድሻለሁ ናቲ ግን በጣም ትገርማለህ እዴዉም ሐገራችን ላይ ይኸ አለባበስ ነዉ መበረታታት ያለበት❤❤❤❤❤
@jwayacell6812
@jwayacell6812 Жыл бұрын
ናትዬ ደስ ሊልህ ይገባል የሳቅህ ምነጭ ናት እንኳን ላንተ ለኛም ሔልዬ ሁሉ ያምርብሻል እወድሻለሁ ❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ማር
@rakjulan3226
@rakjulan3226 Жыл бұрын
Tkekel sis Helu tlyalec
@hghytuu9326
@hghytuu9326 Жыл бұрын
ክበሪልኝ እማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ Жыл бұрын
በጣም ትገርማለህ ናቲ ፋራ ነህ ጀል😢😢
@kiyuuyoutube6673
@kiyuuyoutube6673 Жыл бұрын
Ako😅😅😅😅
@nawamawa9275
@nawamawa9275 Жыл бұрын
ፋራ ይገልፀዋልደ ጀዝባ ነው ተገላልጣ ስላልመጣች እኮነው ቁምጣ ለብሳ ደደም ሲያስጠላ🤔😏😏
@ፋጡማየኑስኡመር
@ፋጡማየኑስኡመር Жыл бұрын
በጣም
@DeraDubai-lk8ug
@DeraDubai-lk8ug Жыл бұрын
በጣም ጅልነዉ😊😒😒
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 Жыл бұрын
ናቲ ግን ምርጥ ጀዝባ ነህ እራስህን እንደምን ነው የምታየውው😏😒
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም Жыл бұрын
አንተ የሆንክ በግ ኖርማል ብትለብሸ የምታስፈራ ሰው ነሸ አለላም ሄሎዬ በጣም ጎበዝ በራስ መተማመንሸ እራሱ ❤❤❤
@mimisimrat963
@mimisimrat963 Жыл бұрын
ቀጥይበት ውዴ😂 በጣም ደስ የሚል ነገር አለው የኔ ቆንጆ😅😅😅😅
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y Жыл бұрын
አለባበሡን አልጠላም ልጁ እዴሁም ታሳፊሪያለሽ አለሽ ሴትዩ ለምን አይገባሽም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 Жыл бұрын
አሚንንን
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Жыл бұрын
,አሜን,ወላሂ ሁሌም ያቺ ድዋነው ምፈልገው
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kerya649
@kerya649 Жыл бұрын
ወይኔ ናቲ ክብር የሚባል ነገር አለ የሰዉ ልጅ በልብስ አትገምት Normal ብትለብሽም አያምርብሽም 🤔አይባልም ሄሉ ወላሂ ኮፊደሷ ብቻ ይበቃል መልክ ደግሞ ታጥቦ አይጠጣም ኤጭ ወላሂ የእዉነት የምትወዳት ከሆነ ደግሞ ምንም ብትለብስ ላተ እሷ በጣም ቆጆ ናት ሲቀጥል ሰዉ ያየናል አይባል ሀተ ለወደድካት አተጋ ለሆነችዉ ሰዉ ምንም ቢል ቦታ አለመስጠት ነዉ ወላሂ በጣም ነዉ ያናደድከኝ ኤጭ😏😏
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ናቲ መጀመርያ ውፍረትክን ቀንስ ሄሉ ሰውነቶአ ስለሚያምር ምንም ብትለብስ ያምርባታል ኖርማል ብትለብሽም የምታሳፍሬ ነሽ አላለም ❤❤❤❤❤
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@m.e-c3g
@m.e-c3g Жыл бұрын
ይህ እሮቶው 😂😂😂
@mulubedru6573
@mulubedru6573 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@astuastu9903
@astuastu9903 Жыл бұрын
ወይኔ ለካ ልጅ የለየለት ዠልጥ ነዉ ለሰዉ ነዉ ሚኖረዉ ሆይይ ደሞ የምር ሰነሰረአት ያዝ ሴት ልጅ አትገፈተርም በጥፊ ነበር አንተን ማላጋት ክብር ይኑርህ
@seidsiraj1212
@seidsiraj1212 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ለሁለትምቺሁም ክብር አለኝ ግን ከበፊቱ አለባበስሽ ይህ ሳይሻል አይቀርም በጣም ያምራል እና ናቲ ለምን እንዳልወደደዉ አላቅም
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
የክብር ልብስ ነዉ ናቲ ምንነካህ ኖርማንም ብትለብሺ ታሳፍሯለሽ አተ ነህ የምታሳፍረዉ ሄሉዬ, ልዮ ነሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በትክክል ሁሌ ቶሎ መናደድ ነዉ ስራዉ ቀል አያደርግም
@AggasheAghahaha
@AggasheAghahaha 2 ай бұрын
ሃህ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
የሰው ልጅ በአለባበሱ አይገመትም ልብስ ሰው የሰራው ነው እግዛቤር የሰራው ትልቁ ሰው ነው ደግ አረግሽው ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ Жыл бұрын
ሂሉዪ በጣም እናመረግናለን እኛ የገጠር ልጆች እደዚህ ነዉ። የምንወደዉ በጣም አምሮብሻል። ናቲ ግን በጣም ታሳዝናለህ። የገጠር አለባበስ ለሁሉም ቦታ ድምቀት ነዉ ዉበት ነዉ አናፍርበትም።
@foziamozami8936
@foziamozami8936 Жыл бұрын
ዛሬ ጠላሁህ እኔ ፍቅረኛዬ እንዲህ ሊናገረኝ ቀርቶ በሙሉ አይኑ እንኳን ሊያየኝ ይሳሳልኛል ክብር ስጣት ሴት እኮናት ደሞ ባህላዊ አለባበስ ነው ያምርባታል
@dddd1717
@dddd1717 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ማሪቱይቱብ
@ማሪቱይቱብ Жыл бұрын
ናቲ ዛሬ ተሳሳትክ የሰዉ ልጅ ባለባባር አይደለም ፍቅር ገባህ😢ሄሉ❤❤❤❤❤እኛ የገጠር ልጆቻ ነን
@rahmaali2435
@rahmaali2435 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤እኔም
@memegreimi9226
@memegreimi9226 Жыл бұрын
ሲገርም ትልቅ ትምህርት ነው ማነትዋን ባለባበስዋ የምገምታት😢
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@kdst_h6w
@kdst_h6w Жыл бұрын
ney. demrigni. ldemrsh. wude
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ይሄ ልጅ ለዪቱዬብ ብሎ ነው እንጂ በፉፁም ፉቅር የልውም በግድ ነው የያዘችው
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ትክክል
@ethiopiamisgan1062
@ethiopiamisgan1062 Жыл бұрын
ናቲ ሰገጤ ነገር ነህ ፍቅር በልብስ አይለካም
@werwer6878
@werwer6878 Жыл бұрын
የእወነት አንተነህ ፋራው ባለገርነህ ወላሂ ደባሪነህ ናቲ የምር እሧኮ የባህላችንን ነው የለበሰችው ሄሉየየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
ዛሬ ተሣሣተ እደዛቻይ የሆነዉሠዉ
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
ኣው የባህል. ኩቡር. ልብስ ነው
@zinetahned
@zinetahned Жыл бұрын
በጣም ቆጅየ ልብስ ነው ትካሻሽን እና እብርትሽን ከማሳየት እሱ ስትር ያለ ልብስ ነው ።
@shebrstotaw126
@shebrstotaw126 Жыл бұрын
እኮ ይኸ ቦርጫም😅😂😅😅
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 Жыл бұрын
እኔሰ ሳሰበዎ የሚወድሸ አይመሰለኝም ዮቱብ በጣም ጎበዝ ሰለሆንሸ ነዉ ሄሉ ለጥቅም ነዉ የሚወድሸ አችግን ሁሉም ያምርብሻል
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ Жыл бұрын
ጓበዝ ሄሉ አዋረድሺኚ አላለም የድሀልጂ ሲጠግብ ያባቱ ስም ይጠፍዋል አሉ የነቶቻቺን ልብስ ነው ክብር ስርአት ያለው አለባበስ በፈጣሪም የተወደደ ባወከው
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Жыл бұрын
ሲጀመር ናቲ የሚፈልጋት ለይቱብ መሸቀያ ነው አይፈልጋትም አያገባትም አመለጠው ኖርማልም ብትለብሺ ታሳፍሪያለሽ አላት ሄሉ አትጃጃይ በስነሰረአት እንኳን አቅፏት አያውሽም😂😂😂😂😂😂😂
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs Жыл бұрын
ትክክል
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
እከፍ ናት አይገባትም
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Жыл бұрын
enasu yetub lamsakle new fekragawa ayedalm
@dizayiner3871
@dizayiner3871 Жыл бұрын
መች ይገባታል ደደብ ናት
@abiyyemariamlej
@abiyyemariamlej Жыл бұрын
Ye wusten tenagershelegn mariamen yastawukal
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ያምርብሻል ሁሌም ሎበሽው😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@halimamossamossa7848
@halimamossamossa7848 Жыл бұрын
ታስገድያት😅😅😅😅😅😅
@ፋጡማየኑስኡመር
@ፋጡማየኑስኡመር Жыл бұрын
😂😂😂😂
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 Жыл бұрын
ባለጌ ወንድ ሄሉ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ እንደፈለገ እንዲናገርሽ አትፍቀጂለት።
@DhbdShbcf-hw9sz
@DhbdShbcf-hw9sz Жыл бұрын
ሳህ
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 Жыл бұрын
​@@DhbdShbcf-hw9szትክክል😢
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 Жыл бұрын
ሄሉ ከእስከዛሬው ይልቅ ዛሬ በጣም አምሮብሻል በእውነት የእናቶቻችን የክብርርርር ልብስ ይሄ ነው ክበሪልኝ ኬፊደስሽ ራሱ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ሄሉዬ አለባብሥሽ በጣም ጥሩነው የእናቶች አለባበሥነው ከውሥጥ የለበሹ ቶታውን ባትለብሺ ጥሩ ነበረ ናቲ በአለባበሡዋ አትናቃት እራቆት ቀሚሥ በልበሥ አለባት ወይ ሄሉ ሱሬ ለወንደችነው በኤትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ሁሌ እረጅም ቀሚሥ ልበሺ
@jemilahassen2022
@jemilahassen2022 Жыл бұрын
መሸፈን ተጠላና ራቁት መሄድ የተወዴዴ ነገር ሆነ እምለው አጣሁ መጨረሻችን ያሳምርልን ዴጉ የዋሁ ያገሬ ሰው ❤ እኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ አቦ
@trruauay7592
@trruauay7592 Жыл бұрын
ወይኔ ሞትኩኝ ገና ኣላየሁትም ኣለባበሱን ኣይቸ ነው በሳቅ ፍርስ ኣልኩኝ😂😂😂😂
@selamawith9139
@selamawith9139 Жыл бұрын
Enem😂😂😂
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 Жыл бұрын
Enm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ
@Noora-i7w
@Noora-i7w Жыл бұрын
እኔ ለራሡ
@tube2433
@tube2433 Жыл бұрын
😂😂😂የሷ ሳቅ አሳቀኝ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ግን ናቲ ንቀታም ነህ ልብሷን ሳይሆን እሷን አፍቅራት እኔ ከአሁን ባለቤቴጋ ስንተዋወቅ ሸራ በማልያ ኳስ ትሬሊንግ ስመለስ አፈር መስዬ ሆቴል አብሮኝ ገብቶ በልተን እንወጣ ነበር ፍቅር ልብ እንጂ ልብስን አያይም ውዱ ባለቤቴ የልጄ አባት አንተ ልዩ ነህ እወድሀለው
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@rakjulan3226
@rakjulan3226 Жыл бұрын
Tkekl sis
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
@@rakjulan3226 ውዴ ክብረት ይስጥልኝ
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
ምኗም አይደለም ! ስያንቋሽሽታት ይክረም! ይሄ የስው ትንሽ!
@RehimaYesuf-j9b
@RehimaYesuf-j9b Жыл бұрын
ሳህየኔዉድ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk Жыл бұрын
ሲጀመር የውስጥህን ጥላቻ እንጅ የልብሱ ችግር አይደለም😢😢 ታሣፍራለህ ሄለን ራስሽንሁኒ እሱ አይወድሽም💔💔💔
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ Жыл бұрын
ልብሱአምሮብሻል 🌹🌹አተግን የሆንክ ሠገጤነህ የኛ የገጠርሠወች አለባበሳችን እድህነው በዚህልክ መፀየፍህ ይገርማል እናቶቻችን እኛንሲያሳድጉ ይችንለብሠውነው
@munesamuna9787
@munesamuna9787 Жыл бұрын
ዉላህ እኔ ፍቅራኛዬ እንድ ቢለኝ በጭራሽ ከሱ ገ አልቀጥልም ፈራ ስጀማር ፍቅር ዬላዉም ለሄሉ ሄሉዬ የኔ ቆጆ ኮንፊደንስሽ ቢቻ ይበቃሻል
@hudaaa4723
@hudaaa4723 Жыл бұрын
እደከተማሰው እኮ ደደብ የለም 😢
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
ቀላል ደደብሰውነት ገላልጦ መሄድ ለነሱ አራዳነት ነው
@selamawitselina5665
@selamawitselina5665 Жыл бұрын
Betam enji
@seada9875
@seada9875 Жыл бұрын
ጨፈጨፋችኅቸዉ. የኔወቹ. እነዝህን. የተላላጠች ችግራ. መስለዉ. የሚሄዱትን. ሁላ
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
ትክክል
@dyccg5252
@dyccg5252 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Жыл бұрын
ናቲ ግን ልታቅፍ ሲሆን ሁሌ ትገፋታለህ ለፍቅረኛ ክብር ይኑርህ ከሀፍ የሚወጣው ቃል ምረጥ😢😂😂😂
@Ty23r
@Ty23r Жыл бұрын
እኔም ይገርመኛል
@መድነኝየማሜተናሽ
@መድነኝየማሜተናሽ Жыл бұрын
እኔም ይገርመኛል
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
እረ አይባልም እችን ኮሜንት አይታ መከራዉን ነዉ እምታሳየዉ 😂😂😂
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ስገጢ ነዉ. ሲመስለኝ. በተለይ. ቃለቶቹ. በጣም ያናዳሉ😢
@tahacell6435
@tahacell6435 Жыл бұрын
ናቲ ካፍህ ለሚወጡ ፡መጥፎ ቃላቶች ፡ተጠንቀቅ፡ለብቻችሁ አይደላችሁም ፡ተመልካች ምን ይሠማዋል ፡ እውነተኛ ፡ፍቅር በልብስ አይደለም ፡
@alemalem2300
@alemalem2300 Жыл бұрын
ይህንን አለባበስ እደግፋለሁ እኛ ኢትዮጲያዉያን የሚያምርብን ይሔ ነዉ ሱሪ ይቅር የምትሉ የማዳም ቅሞች እስኪ ላይክ አሳዮኝ
@MuntahaA-z5s
@MuntahaA-z5s Жыл бұрын
ሄሉዬ የኔ ቆጆ በራስ መተማመነሽ በጣም ደስ ይላል ይሄ ኩንታል ሰዉዬ ግን በእናቶች ባህል ልብስ ያፈረ ፋራ አቺ ግን እራስሽ አስከብሪ ኖርማልም ብትለብሺ ታሳፍሪያለሽ አይባልም ሴት ባለባበስ ነዉ እዴ ሚገምተዉ
@zed-fw8xu
@zed-fw8xu Жыл бұрын
ወይ ናቲዬ የኔ ፍቅር ምንም ብትለብሸ ለእኔ ዉብ ነሸ ብትላት እንደት እንደምትደሰት
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ Жыл бұрын
በትክክል
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
ትክክል ❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢ነበረ የሚባለዉ እሱ ፋራ ነው አራዳ ይመስላል
@almaz1207
@almaz1207 Жыл бұрын
በውነት እኔግን የገርመኝ እህነየ በታይት ወይም ውጥርጥር ያለ ልብስ ለብሳ ብትመጣንሮ እንደዚህ ባልሆነ ነበር ሴቶችን እያበላሹያሉት ወዶች ናአቸው እና አሁን ይህ የአገራችን ልብስ ነው ምን ሆነ የራሳችን ትተን የሰው አድናቄይ መሆናአችን የሚያሳየው እናአሁን የገጠር ሰው መቶ ሁቴል መጠቀም አይችልም ማለት ነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ያሳቀኝ የሄሉ በጣም ጉበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤❤
@asteramaha733
@asteramaha733 Жыл бұрын
ናቲ ግን ንግግር ላይ ዝፍጥ ነክ ስርአት ያለውና ሞራል የሚጠብቅ ንግግር አትናገራትም ይሄ ማለት አንተ ስርሐት የለክም ማለት ነው ሄሉዬ የኔ ቆንጆ አንደኛ
@nesritube6099
@nesritube6099 Жыл бұрын
ይገርማል የዘመናችን መለዋወጥ ይህ ቀሚስ ትክክለኛ የሴት አለባበስ ነው ሰለጠንን እያላችሁ ባትሰይጠኑ መልካም ነው
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
😂😂 ወይኔ ሄሉየምር ሴት የመሰልሽው ዛሬ ነው እንደውም
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ Жыл бұрын
😅😅😅😅እረ አወ
@MuluGisme-fo3ct
@MuluGisme-fo3ct Жыл бұрын
አረ አንች ልጅ እንዴት ሀሳቡ መጣልሽ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል
@boussicell6797
@boussicell6797 Жыл бұрын
ካንተም ብሶ ለብሰሽም ታሳፍሪያለሽ ትላታለህ እንዴ የሆንክ ተብታባ ፋንዲያ ነገር ነህ ሞታ ትበልጥሀለች ነጻነቷ ብቻ በቂ ነው ሄሉ ይመችሽ 😍😍😍😍
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@seada9875
@seada9875 Жыл бұрын
ተወ የበለጠ ቢለብስኮ. እዳሻዉ የዛሬዉ. አለባበስ. በጣም. ያምራል
@Noora-i7w
@Noora-i7w Жыл бұрын
ክክክክ
@xboxone8393
@xboxone8393 Жыл бұрын
ትሄ ዝፍዝፍ በእሱ ቤት መሰልጠኑ ነው ቆሻሻ እንደት እንዳናደደኝ
@seada9875
@seada9875 Жыл бұрын
ዛሬ. ተልጂ. አጠገቡ. መደረግ. አለበት. አልተረፈንምኮ. ክክክክ
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 10 ай бұрын
እንዶም ባለባበስዋ ልትስቅ ልትዝናናበት ነዉ ሚገባዉ ምን ኣናደደህ ጎበዝ በጣም ትበዛብሃለች ጉቶ
@RitaRitacell-w7o
@RitaRitacell-w7o Жыл бұрын
ሄሉ የእዉነት እናቴን ነዉ ያስታወስሽኝ❤❤❤❤❤ ናቲ ግን በጣም ትገርማለህ ምንለበሰች ምን አትቀየርም ምነዉ አካበድህ🙄🙄 ማርያምን እደዛሬ የወደድኩልሽ ቢዲዬ የለም ሄሉ ሁሌም እደዚህ ስሪ🥰🥰
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
❤❤❤❤ወይ ናቲዬ የኔ ፍቅር ምንም ብትለብሽ ለእኔ ውብ ነሽ ብትላት እንደት እንደምትደሰት እኔም ደስ ይለኝ ነበር ለሰው ብለህ አትኑር ወንድሜ ቅር ብሎኛል ትንሽ እኔም ደስተኛ ስላልሆንክ ደስ የሚል አለባበስ ነው ባቶን ገላልጣ ከምትወጣ ❤🎉🎉🎉🎉
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
ልክ
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج Жыл бұрын
ክክክክክክ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ናቲ ግን እንዴት እንዴ እንዳምታቃጥል ሰውን በሰውነቱ እንጅ በልብሱ አይደለም የተመታህ እቀፈኝ ስትልህስ ገፋ የምታደርጋት ነገር ሄሉ የእኔ ቀበጥ ቀሚሷ ታምራለች ልበሻት❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@رحمهيسوف
@رحمهيسوف Жыл бұрын
ሶለለሁ አለሂ ወሰሊም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Жыл бұрын
1000ፍቅር የለውም ሄሉሉ አንችን የመሰለ ምንም ያልጎደለሽ ነሽ ከሱ የበለጠ የሚሳሳልሽ ከልብስሽ ሳይሆን በማንነትሽ የሚኮራ ይሰጥሻል ንግግሩ ከባድ ነው አንች ፍቅር ስላለብሽ የሚለውን ቦታ አትሰጭውም😢
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ናታ በጣም. ታሳፍራለህ. ማርያምን. እዳዉም ደስ ሊለህ ይገባል. የናቶች አለባበስን ካልወድድህ. ስዉ. አይደለህም. ፋራ. ሰገጢ ነህ. ሄሉን የመስል. የትም ሂደህ አታገኝም. ፍቅር. ንፁህ ልብ. እንጅ ንፁህ. ልብስ አይገመትም. ሄሉዬ ምንም. ብትለብሽ. ያምርብሻል. በተለይ ቀሚስ ዋዉዉዉ. ነሽ. የኔ ጀግና. ያለሽን ኮፊደስ. ሳላደንቅ. አላልፍም. የኔ ልእልት. እወድሽ አለሁ. ምን አለ ምራቲ. በሆነሽልኝ. ናታ. ሰገጣን. ትተሽ
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
ኖርማል ም ለብሰሽ ታሳፊራለሽ አላለም በልብስነው የምትገምታት😂😂😂😂😂 ሲጀመር ፊቅር የለውም
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ አረጋልት😢😂😂😂😂😂😂😂😂
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
😭😭
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح Жыл бұрын
ተሳቀቀ እኮ እሷ ጋ ለመቀመጥ 😂😂
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح Жыл бұрын
ዝም ብላ ነዉ የተጣበቀችበት እንጅ አይወዳትም የምር።
@haiahh
@haiahh Жыл бұрын
ወይ የተናገርዉ ቃል ከባድ ነዉ
@Hadya18
@Hadya18 Жыл бұрын
አጀቴ ዘና ራስሽን አስከብሪ እህቴ የኛ ዘና ይቅርብን አላህ እዳለልን እኖናለን ሀቢብቲ ሴትልጂ ክብሯን ስጠብቅ ነው
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 Жыл бұрын
አይ አንዳንድ ወንዶች መቼስ ከረአቁት ልብስ 100 ፐርሰንት እሻላል።
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
እረቃናቸውን ሲሂዱነው የሚወዱት
@samerawittesfaye7453
@samerawittesfaye7453 Жыл бұрын
ሀሀሀ ሄልዬ የኔ ውድ ምንም ብትለብሽ ታምሪያለሽ ከምንም በላይ ኮንፊደንስሽ ውበት ሽ ነው ናቲ ግን ትገርማለህ ምንም ትሁን ለምን ታፍራለህ ለስው ነው የምትኖረው ልጅታ በቃ ፈታ ትበልበት ሀሀሀሀ ❤❤❤❤
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il Жыл бұрын
ወላሂ ታሳፍራለህ እናትህን የ አገራችን በሀላችንን እረሳህ
@ፀዲYouTube
@ፀዲYouTube Жыл бұрын
የት ናችሁ እደኒ የክፈለሀገር ልጆች በፊት ልጅ እያለሁ አርባ ሽሽን ነበር የምለብሰው ለዛውም በከምሱር እብድ ያለ ታዲያ ምን ያረጋል ያደግ ዘመን አልፎ አስፈሪ ዘመን ላይ ደረስን የሄሉ አለባበስ ተመችቶኛል❤❤❤❤ 😂😂😂😂 😂
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ Жыл бұрын
እውነት ነው አኒየም የምለብሰው እነዚህ ነበረየ
@wibserawerkuwibserawerku2640
@wibserawerkuwibserawerku2640 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
😂😂😂😂አይ ሄሉዬ የበቀሰሙን ፕራንክ የመልስ ምት አንጀቴን አራሽው እሰይ ናቲ😂😂😂😂ትንሽ ቋንቋ ቀየር ብታረጊ ደሞ😂😂😂
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
አይ ናቲ ፋቅር በልብስ አይደለም😂😂😂😂😂😂😂
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ በቅንነት
@RuhamaTekilay
@RuhamaTekilay Жыл бұрын
ሄሉየ የምር በጣም ነው የተመቸሽኝ ወንዱ ግን የምሩ ነው የምያወራው
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 Жыл бұрын
ሄሉየ ነፃነትሽ በጣም ወድጀዋለሁ😂😂😂😂 ናቲ ግን ሰውን በአለባበሱ አትገምት
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
ምኑ ሱሪዉ ጅል ነህ ይህኮ የሴት ልጅ አለባበስ ነዉ ምኑ ያሳፍራል 😢
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Жыл бұрын
እራቅነዋን ሳተድለት ቅርታ ነው እንጅ እንዴውም በጣም ነው ያማርባት የሴት ልጅ አለባባብስ ተንሽ ሡሬው እና ጫመው ያሣቅኝ ንፍር አድርግችኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@mahaletmahalet155
@mahaletmahalet155 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
​@@samrisamri1217😂😂😂😂😂😂
@Afiyyya1896
@Afiyyya1896 Жыл бұрын
ምርጥ አለባበስ እንደውም ከእስከዛሬው ዛሬ አምሮብሻል እንደዚህ ልበሽ ሁሌም ሱሪው ብቅ ባይል በተለይ ኣቤት ውበት
@hanawerku8318
@hanawerku8318 Жыл бұрын
ሄሉ ጥሩ ነገር አስተማርሽኝ ሀገሬ ስገባ ባሌ ጋር ስሄድ እንደዚ ለብሼ ነው ምሄደው
@MaskaramMamo
@MaskaramMamo Жыл бұрын
😂😂😂
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
ጥሩ መፈተኛ ነው
@ሞሚነኝየወለጋዋ
@ሞሚነኝየወለጋዋ Жыл бұрын
አይ ከተሜ በቃ እምርታቸውን እያሳዩ ሲሄዱ ነው ደስ የሚላችሁ ጀግና የምትናገረውን ቃል ደሞ እያሠብክ ሄሉ ቆጆ ናት ድቡልቡል የሆክ 😂😂😂😂😂
@sudyestubesudyes3847
@sudyestubesudyes3847 Жыл бұрын
ይኸ ክብር የለለው ደቆሮነህ የሰውን ልጅ በአለባበሱና በመልኩ አትገምት የውስጥ ውበትና በራስ መተማመን ይበልጣል
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትሁ የድሮሽ ናሒ ጋር እየቦረቅሽ የምትሰሪውን ነው ያሥታወሰኝ እስኪ ከምታለቃቅሱብን እዲህ ፈታ አድርጉን
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
ገናአለባበሷን ሳይነው በሳቅየሞትኩት እስኪ ልየው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@merimaendris8385
@merimaendris8385 Жыл бұрын
ኧረሄሉ😂😂😂😂 ይመችሺ አቦ❤❤❤❤ሰው በልብሱሳይሆን በሰውነቱነው የሚወደደው 😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p Жыл бұрын
ናቲ ዘሬ ቻለው ኮማተታሮች ያስድብ😂 ምት ነው ያወረዳብክ 😂🤣
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
ናት የምር ፍቅር የምባል 0000😂😂😂
@lezatshome8075
@lezatshome8075 2 ай бұрын
ማሪያም ፍቅር የለዉም ጭራሽ ይሸማቀቃል ሰዉ እያየን ነዉ ይላን እዴ ቱ😂😂😂😂
@SaraGeetana
@SaraGeetana Жыл бұрын
ግን በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ቅመም😂
@tinagetachew8302
@tinagetachew8302 Жыл бұрын
በጌታ እንደዚ አይነት ፍቅረኛ ለዘላለም ይቅር የልቡን ነው የምናገረው ሰውን በልቡስ መለካት በስመሀም አረ ይቅርቡሽ እንደዚ አይነት ፍቅር የለም የልቡን ነው የምነግረሽ በግድ ነው አቡሮሽ ያለው በሀላ ይቆጭሻል ያንች ነገር አይጥመውም በግድ ነው አቡሮሽ ያለው ሄሉ አስቢበት ተይ ግን ተይ ግዚሽን አትፍጅ የባለፈው የቀለበቱ በቂ ነበር እንደማይፈልግሽ ለማወቅ አይ ሴት ልጅ ምኝ
@masi4244
@masi4244 Жыл бұрын
ድልብ ፋራ ባለባበሥ ነው እዴ ሠው የምትወደው ሄሉዬ የቆጆ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
ሄሉ ምርጥ ፕራንክ ናሂ ግን ትገርማለህ ምን ሚያሳፍር ነገር አለ
@Senano5917
@Senano5917 Жыл бұрын
ሄሉየ በደንብ ኣስቢ ባንቺ ያፍራል ኣንቺ መልካም እና ጎበዝ ሴት ነሽ ተመልሰሽ ስሚው ኣይሆንሽም
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 МЛН
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 108 МЛН
ዳኒን በሌላ ሴት አስጀነጀንኩት
47:35
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 МЛН