🛑የተባባሰው የአርቲስት ሳምሶን እና የዳጊ ጉዳይ,ዩትዩበሩ ቤንጃ ትዩብ በሃስት ወሬ ተከሰሰ..እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁

  Рет қаралды 68,944

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

Күн бұрын

🛑 II እዚም አለው 😎 II
KZbin VLOG - / @greatmahder
FACEBOOK - / nattylg
INSTAGRAM- / natty_tigistu
TIKTOK - / nattytigistu
የዳግማዊት ና ሳምሶን ቤቢ አስደንጋጭ መጨረሻ ,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,benja tube ቤንጃ ትዩብ,Dallol Entertainment

Пікірлер: 164
@tizitazena3800
@tizitazena3800 4 ай бұрын
ቤንጆን ለቀቅ አድርጉት የተከበረ ሰዉ ነዉ የሰው ሚስጥር ሲወራ አልሰማንም ቤንጃ ምርጥ ነዉ።
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 ай бұрын
ስለ እውነት ፍቅር መልክን አይጠይቅም ሰው አብሮ የሚያኖረው መልክ ሳይሆን የልብ ውበት ነው
@tilahung3043
@tilahung3043 4 ай бұрын
ሊያ የመንደር ሴት ከእውቀት ነፃ ወሬኛ .....😂😂
@selenators398
@selenators398 4 ай бұрын
Yeah 😂
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
ወይ ኩዊን ሊያ ምን አገባት እዚህ ድረስ ለሚስቱ አስባ እኮ አደለም ለቤቢ ጥላቻ ስላላት ነዉ እንጂ ሊያ ሾዉ ግን ለምን ተቀደምኩ ነዉ 😂😂😂
@Dannytube46
@Dannytube46 4 ай бұрын
Benja tube is a very responsible you tuber he is very selective wise and respectful
@Yfdbkg
@Yfdbkg 4 ай бұрын
ኢሄንን ኮሜት ለዛቺ ሴትዮ አድርሱልኝ በፈጠራቹ ስለነ ሳምሶን ያወራሺው አቺ የዳጊ ጓደኛ ነኝ ነው ያልሺው ዳጊ እራሷ እንዳቺ አልተጨረጨረችም እኮ ደሞ ተፋተዋል ሲቀጥል ስለተፋቱ አሁን ሁለቱም ነፃ ናቸው አይደል እንደፈለገ የመሆን መብት አለው እሷም እንደዛው ከፈለጉ ነገ ታርቀው አብረው የሚኖሩበት አጋጣሚም ሊኖር ይችላል ለራሳቸው እኳን ባይሉ ለልጆቻቸው ብለው አብረው ተመልሰው ሊኖሩ ይችላሉ ያልገባኝ ነገር አቺ ምን ቤት ነሽ ነገ ታርቀው ሲኖሩ በዚ አነጋገርሽ እንደምትሸማቀቂ ግን ታውቂዋለሽ ? ምን ትላለች እቺ ግኡዝ ስታስጠላ 😡
@selamhagose
@selamhagose 4 ай бұрын
Benja tube what ? Endamanm kolkola meselshe enda his very cool man benja tube 🎉❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 4 ай бұрын
ሊያ ሾው የምትባይው ቅሌታም ግን ቤንጃን ለቀቅ አድርጊው በጣም ይከብድሻል ነውረኛ ቤንጃ ስነስርአት ያለው እውነተኛ ሰው ነው እንደአንቺ ርካሽና ነውረኛ አይደለም እሺ እድሜሽ እንኳን የማያስተምርሽ ደደብ
@naodbeba6277
@naodbeba6277 4 ай бұрын
ናቲ እኔ ስትጀምር ጀምሮ አብሬህ ነኝ ኤዲቲግ አንኛ ነህ ስራህም ደስ ይላል ግን እንዴት ቻናላችን እንዳላደገ ግራ ይገባኛል ምን ላይ ነው የተሳሳትነው በጣም ነው ፈገግ የምታረገኝ ይመችህ አባቴ ናኦድ ከ Uk bruh
@makizewdu6486
@makizewdu6486 4 ай бұрын
ወይኔ ቤቢ ሳምሶን አሳዘነኝ ፍጹም የሆነ ሰው የለም ሊያ የምትባለው ዘረኛ አውቃነው ስሙን የምታጠፋው ተጋሩዎች በጦርነቱ ጊዜ ወሎን አልፈው ደብረብርሀን ንደርሰው ነበር የዛንግዜ ምኒልክ ዘመቻ ብለው አርቲስቶች በጦርነት የተጎዱትን ሊረዱ ሄደው ነበር ቂምስላለባት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አልገባውም አብሯት ያጨበጭባል ሾርት ሚሞሪ ሁላ😏
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 4 ай бұрын
አስተዋይ ! የእሱን እና የሃና ዮሐንስን ስም ካላነሳች በልታ አታድርም።
@memeaddis7928
@memeaddis7928 4 ай бұрын
ትክክል Queen liya የሚሏት ጥንብ ዘረኛ እንዴት ትታመናለች ጋጥ ወጥ
@ועח
@ועח 4 ай бұрын
ሊያ የሚሏት ዘረኛ ናት ለአማራ ተወላጆች እና ለኤርትራ ጠላት ናት 🇪🇷
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
Yes አገኘዉት ብላ ነዉ እንጂ ለዳጊ አዝና አደለም ።
@BitsuhanKassahun
@BitsuhanKassahun 4 ай бұрын
ሰው እንዴት ሊያን ሰው ብሎ ይሰማል
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
ልክ ናት ምን አረገች
@TigTig-be1ph
@TigTig-be1ph 4 ай бұрын
ሊያ ወይስ ብርቄ ሰከን ቬጃ ላይ እዳትጸዳጂ ክብርሽን ጠቂ ቆዳ ነሽ
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 4 ай бұрын
ልጅትዋ ግን ምን አገባት በሳምሶንና በዳጊ መሀል እነሱ እኮ በመሀላቸው ልጆች ስላሉ አይቆራረጡም .
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
ኩዊን ሊያ እኮ ናት ለሳምሶን ጥላቻ ስላላት ነዉ እንጂ ለዳጊ አስባ አደለም
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 ай бұрын
ይህቺ አለሌ ለሊቱን ሙሉ የምትጨፍር የምትበላ ነች ዳኛ ሆና ሙዚቀኞችን የምትዳኘዉ???
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 4 ай бұрын
The thumbnail is really amazing 😂😂😂😂
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 4 ай бұрын
ሳባ ማናት ያለችው ሴትዬ ታስቀኞለች ኮሜዲ ነገር ናት እኔም ተጠቀቅ ብዬ ካለው እረፍ እረፍ kkkkk
@mentugirma1001
@mentugirma1001 4 ай бұрын
ዳሎል ቤንጃ እነሱን እይ አቀራረባቸዉን ፕሮግራም አንተ በጣም ትንቀዠቀዣለክ
@maki4470
@maki4470 4 ай бұрын
ሊያ ሾ የምትባለው ግን .ዘረኛ እና ቅናተኛ ናት በጣም ነው የምደብረው አሁንኮ ለምን ቀደመውኝ አወሩ ነው ለነገሩ ቤንጆሚ ምርጥ ሰው ነው እንዶቺ ስድ አይደለም ....
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 4 ай бұрын
ሊያ ሳይሆን ስሟ ብሩክታዊት ነው ትክከለኛ ስሟ
@Ethiolover100
@Ethiolover100 4 ай бұрын
እምደሊያ እውነተኛ ነጭ ነጯን የሚናገር KZbin የለም
@maki4470
@maki4470 4 ай бұрын
@@Ethiolover100 በመጀመሪያ ነጭና ጥቁር ልዩነቱን እወቂ ?ከዛ ለሰው ከብርከሌላት እና በብልግና የተሞላ ንግግሮ እንኳን ለሷ ለሰሜው ይዘገንናል .....ስድብ ንቀት ጥላቻ ዘረኝነት ቅናት ገንዘብ እና ብልግና የከበባት ሴት ናት አለቀ????
@ቲጂኩዌት
@ቲጂኩዌት 4 ай бұрын
@@maki4470👌👍🏻👍🏻👍🏻
@keres5182
@keres5182 4 ай бұрын
degay eras eraseshi nesh kenaten degay neshi
@ቾምቤ
@ቾምቤ 4 ай бұрын
ትንሹ ዘረኛ ለመንሱር ሲሆን ሞጣ አያስቅህም ይለፍ አደል😂😂😂
@poorpubg_gameandedit
@poorpubg_gameandedit 4 ай бұрын
Ay papa wede bher sigeba new yaqomew
@MesiZed-hn8ho
@MesiZed-hn8ho 4 ай бұрын
Baby voice meleyet akatew tish.. quin liya yemtbalew you tuber adelechim😅
@hazardtube6569
@hazardtube6569 4 ай бұрын
Nati ቡዙ ጊዜ ነግሬህ ነበር ፣እማትጨርሰው ከሆነ አትጀምር ❤❤
@saramarkon5451
@saramarkon5451 4 ай бұрын
ናቲዬ ስወድህ እኮ ምርጥዬ ነህ ደሞ ሳልነግር የምር አሁን ያለህበትን ሀገር በህልሜ አላየሁትም 🤔🤔🤔ምን ይሆን ልሄድ ይሆን
@solomonfenta
@solomonfenta 4 ай бұрын
ማለት
@saramarkon5451
@saramarkon5451 4 ай бұрын
@@solomonfenta ማለትማ ምን ይሆን ትርጉሙ 😂😂😂😂
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 ай бұрын
ሊያ ግን ምን አገባሽ በባል እና ሚስት መሀል ስልክ ደውሎ መሳደብ ምናምን ቲሽ ምንም ቢሆን እኮ ትልቅ አርቲስት ነው😌😌😌😌😌
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 4 ай бұрын
አርቲስት ስለሆነ ዝሙትን መፈፀምና ትዳሩን በትኖ ልጆቹን መበተን አለበት?እንዴ አርቲስትም ቢሆን እኮ ሰው ነው አርቲስትነቱም እኮ ለራሱ ነው እግዚአብሔርን አለመፍራት በእንደሱ ያሉ ነውረኞች ብቻም ሳይሆን በደጋፊዎቻቸው እየታየ ነው በጣም ያሳዝናል😢
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 4 ай бұрын
​@@Hannagetaneh21Hanna ምን እያላችሁ ነው? "Queen ሊያ ነኝ የቲክቶክ ትራፊክ..." እያለች ራሷው ነበረች እኮ ከወር በፊት live ገብታ "ዳጊ አንበሲት ይህንን .. ሰራችለት... ልጆቹም ራሱ የሱ አይደሉም ይባላል።" እያለች መርዟን ስትረጭ የነበረው። ጥፋታቸውንም ንፅህናቸውንም የሚያውቁት ራሳቸው ናቸው። እሷ ራሷ ደጋግማ ወልዳለች አይደል? ለልጆቹ ስነልቦና ስትል ብትተዋቸው? የሆነች የአሮጊት ቀላል። 🙄🙄🙄
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
ቤንጃ ሁልግዜ ነው ሊያን የሚሰድበው
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 ай бұрын
@@Hannagetaneh21Hanna እኔ እኮ ጥሩ አረገ ማለቴ አይደለም ግን ደውላ እንደዛ ማድረግ የለባትም እኛ ምናያቸው ሚድያ ላይ ነው የሁለታቸውም ህይወት አናውቅም ነው ለማለት የፈለኩት ሊያም አው ነው እንዲ አደረገች እድትባል ነው እውነት ተቆርቁራ አይደለም
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 ай бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 ትክክል አው ነው ሊያ እንዲ አረገች እድትባል ነው ምላሷ ደሞ እህ አይጣል ነው😌😌
@masialemu
@masialemu 4 ай бұрын
ሊያ አረጀሽ ቤንጃን ለቀቅ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
ቤንጃ ይንፋሽ በ 35 ዓመቶ ነው ያረጀችው
@masialemu
@masialemu 4 ай бұрын
@@Jonny-z9n ደንቆሮ መሀይም ጋጠወጥ ቆሻሻ ድሮምስ ሜዳላይ ካደገሰው ምን ይጠበቃል
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 4 ай бұрын
ETH Kim family drama 😂😂😂😂
@habtamumelese9338
@habtamumelese9338 4 ай бұрын
work on your audio system
@alemdawit9487
@alemdawit9487 4 ай бұрын
ምን አገባሽ በሰዉህይወት መብቱነዉ ተፋቱት እረሰለራሳችሁ እወቁ እረበፈጠራችሁ ሰለሰዉ ተፋቱ ችግሩን ባለቤቱ ያዉቃል
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 4 ай бұрын
እነዚህ ሶስቱ ተራቢዎች እንዴት እንደሚመቹኝ
@YeababaT
@YeababaT 4 ай бұрын
Me too
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 4 ай бұрын
ይሄ ደግሞ ምን የበሰበሰ ጭንቅላት ነዉ ያለዉ የሽንት ቤቱ ጉዳይ ማለቴ ነዉ
@mesetube4610
@mesetube4610 4 ай бұрын
እንኳን ደህና ሠጣህ
@asterkasa8127
@asterkasa8127 4 ай бұрын
ትው እባካችው ለኢትዮጵያ ትልቀ አረትሰት ነው እሱም እሷም የሰው ሞራል አትኩ ትደር የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 4 ай бұрын
5:13 on point 😂😂😂
@aregashgebere
@aregashgebere 4 ай бұрын
ሊያ መሀይምነትሽ ከውስጥ ነው ሚጀምረው ልቦና ይስጥሽ
@haregewoinnegash2855
@haregewoinnegash2855 4 ай бұрын
ሊያ አንች ሰይጣን ባለጌ ቤንጃን ትናገሪያለሽ ከሱ ብዙ መማር አለብሽ ስርአት ያለው ሰው ነዉ አነጋገርሽን አስተካክይ ነውረኝ ባለጌ እጣንሽን እያጨስሽ ቀባጥሪ ሌላ ምንም አታመጪም
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 4 ай бұрын
ድምፁ ተበላሽተዋል።ናቲዬ
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 ай бұрын
ሊያ ስጠላት
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
ምን ታመጫለሽ
@yaredsintayehu2256
@yaredsintayehu2256 4 ай бұрын
#nati on the building from Stockholm
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 4 ай бұрын
አርቲስት እና ሰይጣን ምን ልዩነት አላቸው ? ክክክክክክክ ሁለቱም ልክ እንደ እየሱስ አሳሳች ናቸው ። ክክክክክክክክክክ
@SifenMohmmedSifu-zr7tp
@SifenMohmmedSifu-zr7tp 4 ай бұрын
Welcome back nati
@semerafeker7849
@semerafeker7849 4 ай бұрын
አንቺ ምን አገባሽ ማን ፈራጅ አረገሽ ዝፍጥ ቤቢን የጠመድሽው በሚኒሊክ ዘመቻ ነው አንቺ የሜዳ አህያ
@HaniTerefe
@HaniTerefe 4 ай бұрын
Selesew kalawerachu enjera atbelum ende??yerasua siar yesew tamaselalech alu
@Etho19pia
@Etho19pia 4 ай бұрын
ወይ ሊያ የጀመርሻቸው እንቺ ነበርሽ አሳዎቺ ሁለም አራቸውን የምበሉ አንድ የአሳ ዝርያ አሉ በቤት ውስጥም ስኖሯችው እነዛን አራቸውን የምበሉ አሳዎች ግድ ትቀላቅላላችው ውሃውን እንድያፀድት አራቸውን በመብላት ላያ አር የምበሉት ወገን ናት😂😂😂😂 ለማንኛውም ብልግናችሁን እዛው ቤንጃን ለቀቅ አንቺ አውርቶ አዳር መንድረ ማን ነኝ የማትይ ግን በጣም የምትሰቀጥጭ በጣም ብቸኛ ሴት ነሽ አበላልሽ አንድ የአእምሮ በሽታና የብቸኝነት ምልክት ነው ።ማንንም የአማኑኤል ሆስፒታል ዶክተር ጠይቅ😂😂😂😂😂😂ቆሻሻ ሴት ለራሷ የምትሰጠው ቦታ ደርሶኛል አላለችም 😂😂😂😂 አግንቼ አዋርቻታለው ማን ነሽ ብላ ነው ምታወራሽ 😂😂😂 አረ ምን ጉድ ነሽ???
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 4 ай бұрын
የሚጠብስሽ ወንድ ስለጠፋ የማነቃቂያ ማስታወቂያ መስራትሽ ነዉ???
@getinet21mar19gebr
@getinet21mar19gebr 4 ай бұрын
Well come ናቲያችን😊
@mafielu
@mafielu 4 ай бұрын
እቺ የ pal talk መንደሬ እኮ ናት. ሊያ ማለት. ቦትራፋ!
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 4 ай бұрын
ውይ ፍቅርዋ ዛሬ ገና እውነት ተናገርክ
@merimeri7886
@merimeri7886 4 ай бұрын
የሶሻል ሚድያ ታጋዮች ተመቹኝ የምር 😂😂😂😂😂😂😜
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@sameri424
@sameri424 4 ай бұрын
እረ ሶስቱ ተራቢዎች ተመቹኝ😅
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የእውነት በዝህ ድርብ የሶሻል ሚድያ ጭምልቅ ይበል
@hantamuman5130
@hantamuman5130 4 ай бұрын
Welcome 🎉
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 ай бұрын
ሰው በዚህ ልክ የሰው ትዳር መበጥባጥ ጥሩ ነው
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf 4 ай бұрын
ቤንጃ ምርጥ ነዉ ሐቀቅ አድርጉት
@MeazaAwel
@MeazaAwel 4 ай бұрын
አረ ሊያ አንቺስ ዳጊን ምን ስትያት ነበር በትንሻ ማህደር መጥፎ ነገር መናገር አልፈልግም ግን አረ እውነት ተረጋጊ እንዴ ብር እንዲ ያሰክራል እንዴ ትልቅ ሴት እኮ ነሽ
@Semira-dm8yh
@Semira-dm8yh 4 ай бұрын
ቤንጃን ለቀቅ አድርጉት እሱ ጨዋ ሰው ነው
@nebiumohammed8174
@nebiumohammed8174 4 ай бұрын
አንቺ ማማር ላይ አተኮርሽ ልክ አደለሽም እሱ ከፈጣሪ እንዳያጣላሽ ቁምነገሩ ላይ አተኩሪ
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 4 ай бұрын
8:44 why she care about it 😂😂
@Kaleabsyume
@Kaleabsyume 4 ай бұрын
ሌላ ነገር ሰርተሽ አትበይም አይደብርሽም ቤንጃ ጀገና ማንም አይሰማሽም
@biniman-c7v
@biniman-c7v 4 ай бұрын
ፍቅሪስም የምር ወደድኩት
@tewodrosshimelis657
@tewodrosshimelis657 4 ай бұрын
Yo kemelkekeh befit check video quality and it need to be good in content
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 4 ай бұрын
ሁሉም ነገር አይወራም ሰምቶ ዝም ይባላል። እንደው የውሸት በሆነ የእነ ዳጊ እና ሁላችንም ባፈርን
@loveall360
@loveall360 4 ай бұрын
ናቲ ቦይ ድምፅህ አይሰማም አስተካክል።
@mentugirma1001
@mentugirma1001 4 ай бұрын
እስከዛሬ የዉሸት ትዳር ዉስጥ ነበረ አሁን ቢጤዉን አገኘ ፊልም ነበር ትዳራቸዉ ፊልሙ አለቀ
@Nestatube12
@Nestatube12 4 ай бұрын
😂😂😂 አንተ ግን ፓርልማ የተቀመጠ ሽማግሌ ነው ምት መስለው ስታወራ
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 4 ай бұрын
Dagi yekena bizu yaweral mecham ayfatum yenafkachewal ene gin yechi ((marlita))yemitibal liji nat kemejemeriyaw yebetebetechachewe
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 ай бұрын
የፂሙ ነገር ግን 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣ይሄ ቤንጃ ሞኝ ነገር ከተታም ነው። ለወሬ በጣምይቸኩላል ሳልቀደም ልቅደም ነው መሰለኝ Lol 😝
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
ተከፍሎት ነው መጀመሪያ
@peacelove4778
@peacelove4778 4 ай бұрын
አቤት ስም ማጥፋት ጨዋ ልጅ ነው ቤንጃ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 ай бұрын
@@Jonny-z9n ሊሆንይችላል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 ай бұрын
@@peacelove4778 🤣🤣🤣 የኔ ጨዋ የሚለውን ዘፈን ምረጭለት Lol 🤣 ነጣም ለወሬ ይቸኩላል ትንሽ ቆይቶ ደሞ sorry f ለማለት ካልሆነ
@peacelove4778
@peacelove4778 4 ай бұрын
@@genetasefa8364 የኔ ጨዋ የኔ ቤጃ 😋😂👍
@maresketaf4308
@maresketaf4308 4 ай бұрын
ልያ ምትባይ ቆሻሻ የሰው ቤት እደበጠበጥሽ የእጅሽን አግኝ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
ምን አርጋ 😂😂😂ብልግናው የራሳቸው
@meditade9500
@meditade9500 4 ай бұрын
Enezihen sewoch lemafatat yemirotew sew beza ..... ere tewu ebakacheu
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 4 ай бұрын
እራት በልተን ነው ያለችው?ከሴት ጋደኛዬ ጋር ከለሊቱ 10 እራት በልቼ ስገባ ነው ያለችው?😄😄
@dagimbelay7894
@dagimbelay7894 4 ай бұрын
ሊያ ምነው ለምን ተቀደምኩ አልሽ ኤጭ አውንስ
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 4 ай бұрын
Ena yemelew edate new babe lesemu yalasebew selame yawerdu dageya ewnete kehone yekere tebabalu dageya gewa selehonehe bebelhate tedarehene tadegew
@fuadmohamed6215
@fuadmohamed6215 4 ай бұрын
እረ ናቲ ጂም ግባ
@Kaleabsyume
@Kaleabsyume 4 ай бұрын
እኔ ምለው ሊያ የምትባይ ሴትዬ አንችን ሚፈልግሽ ስለሌ አትቃጠይ
@astertadesse9906
@astertadesse9906 4 ай бұрын
She is very beautiful 😍
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 ай бұрын
የአንተ ድምፅ አይሰማም
@chrstian-o4t
@chrstian-o4t 4 ай бұрын
NATI GENIUS
@defaruchalla9874
@defaruchalla9874 4 ай бұрын
Why she worry to much about this man stop this nonsense
@nattygirma1302
@nattygirma1302 4 ай бұрын
always first🎉
@zelalemabebe7871
@zelalemabebe7871 4 ай бұрын
Setochu lemn buna tetu ayjemrum
@nehemiamedia
@nehemiamedia 4 ай бұрын
My man has to get back💪
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 4 ай бұрын
Seme ❤tinsh❤kelel argew❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 4 ай бұрын
Tadias tadias nati mirtu❤shegaw 👋👋👋👋👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅👈
@mentugirma1001
@mentugirma1001 4 ай бұрын
ሊያያያያያያ ለምን ተቀደምኩ አበደች ምነዉ ባለፈዉ ማስረጃ አጥተሽ ነዉ አፍሽን የዘጋሽዉ አንቺ ዋልጌ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 ай бұрын
ላያ ኩይን የምትባይ ሴትዮ ምን አገባሽ ግን ባለፈው በትግራይ እናቶች ላይ ቀልዳል ስትይ ነበር እና እየተበቀልሽው ነው ዘረኛ ሲቀጥል ያልሽው እውነት ከሆነ ሆም ብላችሁ አጥምዳችሁት ሊሆን ይችላል
@User_19967
@User_19967 4 ай бұрын
አንተ ወደ ጌታቸው ረዳ ኪሎ እየሄድክ ነው
@abelamare-os1it
@abelamare-os1it 4 ай бұрын
bedenb ataweram ende yastelabehal eshi astekakel
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 4 ай бұрын
6:12 she got big mouth 😂😂😂
@TheresaTafa
@TheresaTafa 4 ай бұрын
Natiya my best ❤
@maya-21792
@maya-21792 4 ай бұрын
ተደብቀህ ነው እንዴ የቀረፅቀው 🙄🙄ድፍን ያለ ድምፅ
@hiwotasfaw3363
@hiwotasfaw3363 4 ай бұрын
Shame on baby, you know what dageee is sooooo beautiful
@GelilasamuelHilemeskel
@GelilasamuelHilemeskel 4 ай бұрын
Tekekel Liya kswe atkotrem mehayem 0000+0 nat
@meazamekonnen7162
@meazamekonnen7162 4 ай бұрын
Benjamin ewdew nber gen ahun yadergew lek ayedelm
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 4 ай бұрын
Men agebachu
@brookalsina
@brookalsina 4 ай бұрын
You can hate abiy and we can support abiy 🤝
@نايفهالفضلي
@نايفهالفضلي 4 ай бұрын
Hagere bate meselhge nebere
@HewanMengistuTedela
@HewanMengistuTedela 4 ай бұрын
Demtsehen Aysemame
@yaredsintayehu2256
@yaredsintayehu2256 4 ай бұрын
Bro, I need ur help if u can
@miheretbelay4316
@miheretbelay4316 4 ай бұрын
ከሌሊቱ 10:30 ግን ልጁን በመጥፎ የማንሳት ሞራል እንዴት? ልጁ ሳይሆን እሷ ጥፋተኛ /ባለጌ / ናት!! አየ አገሬ ጨዋ ጠፋ 💔😂👹
@NinaEt807
@NinaEt807 4 ай бұрын
How stupid you are 😢
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 4 ай бұрын
Where are people like you hiding? Bekumachu lemakatel endimech binawkew.
@maresketafff2901
@maresketafff2901 4 ай бұрын
ሊያ ምትባል ቆሻሻ ቤንጃ እኮ በጣም ስረአት ያለው እዳች ዘላን አደለም ለንግግሩ ራሱ ስረአት አለው ።ከንቺ ግን አገጭሽን ሚያራግፍሽ አጣሽ
@cequa4067
@cequa4067 4 ай бұрын
ገገማ የቲቨር መከሰስ አለባት
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
ጅል ምን አገባሽ
መብረቅ  ክፍል 79 | Mebreq episode 79
45:30
Kana Television
Рет қаралды 117 М.
ሞጣ እና ዘመዴ ስለ እሬቻ የተናገሩት
12:34
Fani tube ፋኒ ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 28 МЛН
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 93 М.
🛑 ዳጊ ማገጠችበት የተባለው ቪድዮ ተለቀቀ ያሳዝናል
14:22
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 203 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26