+++ ነውር የሌለበት ሃይማኖት በቂ ነው +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++

  Рет қаралды 11,590

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ

Күн бұрын

ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶችን በየጊዜው ለማግኘት Subscribe ያድርጉ፡፡
ትምህርቱ ለሌሎች ይዳረስ ዘንድም Share ያድርጉት፡፡

Пікірлер: 35
@genettewlda8115
@genettewlda8115 5 жыл бұрын
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ፍቅሯ በልባችን ጣዕማ በአንደበታችን ይሳልብን ጸሎት ልመኗ ከሁላችን ከህዝበ ክርስትያን ጋር ይሁን እኛም #በሃይማኖታችን ያጽናን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ተወዳጅው አባታችን ሁሌም የማይጠግቡ ሰማያዊ ምግብ ሰለ መገቡን እናመሰግናለን በዕድሜና በጤና ያቆይልን መቅረዞች (ወንድማችን ገብረ እግዚአብሔር)እናመሰግናለን!!!
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@michaeleberhane8477
@michaeleberhane8477 5 жыл бұрын
Amien Amien Amien
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን
@martatades6717
@martatades6717 5 жыл бұрын
Ameen
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
እባታችን የሰማነውን እግዚአብሔር። በልቦናችን ያሳድርብን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አማን አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን። ለአባታችን በእውነት የማያልፈውን መንግሥት ያዋርሰልን ፣ የአገልግሎት ጊዜዎትን ያራዝምልን። ወስብሀት ለእግዚአብሔር ፣ ወለመስቀሉ ክብር ፣ ወለወላዱቱ ድንግል ማሪያም። ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን።።።
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@abebekidie4864
@abebekidie4864 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን አባታችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።የህይወት ቃል የሆነውን ትምህርት እንሰማው ዘንድ ሁሌም በትጋት የምታጋራን መቅረዝ ዘተዋሕዶንም እናመስግናለን።
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir geta hoy hiymanotin kefi adirgili amen amen amen
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን 👏👏👏
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክላችሁ አሜን ምንም ለስጋ ብሰደድም ቃሉን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ብረቅዬዉ የእኛ አባት
@ET-gu2fu
@ET-gu2fu 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 5 жыл бұрын
qale hiwet yasemal 🙏🙏🙏
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ ለመስማት ብቻ ሳይሆን ለመረዳትም ለመተግበርም እርዳኝ አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በረከቶት ይድረሰኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@hanayellow6478
@hanayellow6478 5 жыл бұрын
አሜን ፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 5 жыл бұрын
አስተምሮናልና መክሮናልና ገስፆናልና ለእግዚአብሔር ይድረሠው ምስጋና!::
@almazarega8629
@almazarega8629 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 5 жыл бұрын
በ እውነት ለ ክቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋው መንግስቱን ያውርሰን አሜን
@abezashtefera5376
@abezashtefera5376 4 жыл бұрын
amen amen amen
@hirutseifu3606
@hirutseifu3606 5 жыл бұрын
አሜን
@tube-ey3fg
@tube-ey3fg 4 жыл бұрын
ይሄንን ድንቅ አባት እመ አምላክ ትጠብቅልን
@amennigussu4846
@amennigussu4846 5 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 5 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@wogenkefelegn3235
@wogenkefelegn3235 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
+++ በረከት መንፈሳዊ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
49:53
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 8 М.
I didn’t expect that #kindness #help #respect #heroic #leohoangviet
00:19
+++ ''ባስጨነቋቸው መጠን በዙ'' +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ+++
59:22
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
+++የጠገበች ነፍስ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
33:41
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 5 М.
"ሎሚ" በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
43:28
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 88 М.
+++ የመዳን ቀን ዛሬ ነው +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:21:28
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 11 М.
+++ ዓሥራ አምስት ቀን ከኬፋ ጋር ቆይቼ መጣሁ +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:00:53
I didn’t expect that #kindness #help #respect #heroic #leohoangviet
00:19