Рет қаралды 449,516
🖲 መቼም ግዜ ቢሆን የፊት ቅባቶችን ከገበያ ስትገዙ: ለምን እንደምትገዙ እና የገዛችሁት ቅባት ከቆዳችሁ ጋር እንደሚሄድ እና እንደማይሄድ ካላወቃችሁ: እንዲሁም ደሞ የገዛችሁአቸው ቅባቶች: ጥራት የሌላቸው እና ይዘታቸው የማይታወቅ ከሆነ:
🖲አንዳንዴ ሊመልስ ለማይችል የቆዳ ጠባሳ ከመጋለጥ ባሻገር: አንዳንድ ቅባቶች በድብቅ ከሚይዙት መዳኒት የጎንዮሽ ጉዳት የተነሳ: ለአንዳንድ የውስጥ ደዌ በሽታዎችም የመጋለጥ እድል አለ::
🖲እዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረበው መረጃ አንዳንድ የፊት ቅባቶች ውስጥ ሊጨመሩ የሚችሉ መዳኒቶችን እና: ሊያስከትሉ የሚችሉትን የጎንዮሽ ጉዳት ማስተማሪያ ነው::
አመሰግናለሁ