NBC Ethiopia | ባለ ቀለሙ ሀይቅ (ሀራሸይጣን) በNBC ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም ክፍል ሶስት

  Рет қаралды 16,907

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Жыл бұрын

ወደ ባለ ቀለሙ ሀይቅ የተጓዝኩበትን ቆይታ ደግሼላችኋለሁ። የስልጤ ምድር የትም ወድቀው ቢያድሩበት ጠዋት በሰላም የሚነሱበት የእንግዳ ዓለም ነው። የዚህ እሴት ዋጋው ስንት ነው? ዛሬም እነኛ ሀይቁ አፈፍ ላደርኩባቸው ሰላማዊ ሌሊቶች ይናፍቁኛል።
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 16
@hannahanna6885
@hannahanna6885 9 ай бұрын
አይ አገሬ የሀብትሽ ብዛት 😍 ልጆችሽ ብንስማማና ብንጠቀምሽ የት በደረሽ 😢 መቸም ለአመታት ታዝበሽናል አሁንስ ድምፅ አውጥተሽ ምነው ልጆቼ ባሳደኩአችሁ እንዲህ ትበድሉኝ, እስቲ አንተም ተው አንተም ተውና ተባብራችሁ ጡሩኝ, አስውቡኝ, አድምቁኝ. ይበቃል ልጆቼ በይን እናት አለም 💚💛💔
@susuTube394
@susuTube394 7 ай бұрын
መሻአለህ ውቢቶ ስልጤ አሪሼጣን አቤት ውበት ስልጤዎቼ እስቲ መንድረቹን ገብታቹ ተመልከቱ እስቲ ከሸገሪ ወታቹ እስቲ እዚህ አከበቢ ሀብተቹን አፍስስ
@user-no5wm1oo6c
@user-no5wm1oo6c 7 ай бұрын
በጣም ነው የማምረው እንደዚህ አይነት ቦታ አይቸም በይወቴ አይቸም አላውቅም በጣም ያምራል ❤
@hiwachane3407
@hiwachane3407 Жыл бұрын
ሔኖክ እናመሰግናለን በዛው ለሞሬ ፏፏቴንና የጡፋ ሀቅ ትንሹ አባያን ብትሰራው ጥሩ ነበር እናመሰግናለን ፍሎሀዋች ፏፏቴ እና ሀቅ በዙሪያው ከበውታል በሌላ ጊዜ ብትሰራልን
@aquiredchannel
@aquiredchannel 7 ай бұрын
What a beautiful place this ❤
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 4 ай бұрын
አይ ኢትዬጵያ ሱብሀን አላህ እላዚም ሳላምሽን እርጋታሽን ፍትሀዊ ሀቃኛ ማሪ እንዳ አክሱም ነጀሺ ማሪ ያምጠልን
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
እንደዚህ ውብ ነው እንዴ ሀረሸይጣን ?? በጣም ያምራል እንክብካቤ ያስፈልገዋል
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 ай бұрын
ሡብሀነክ የአላህ እንደት ነው ሚያምረው ይሄን የመሠለ ተፈጥሮአዊ ውበት የተቸራት ሀገር ምን ዋጋ አለው ታዳ በእጂ የያዙት ወርቅ ይባል የለ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 Merci beaucoup ❤
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 ай бұрын
Wynie siyamir,yminoribet swiz enquan endezih ayamrim,man ende ethiopia ufffff
@LoCoCreative
@LoCoCreative 6 ай бұрын
I have to go there and make vlogs❤❤
@hiwachane3407
@hiwachane3407 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 ай бұрын
ለምንድነው ግን ይሄን የመሠለ ውበት ሀረ ሸይጣን የተባለው
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 5 ай бұрын
ይህንን ቦታ መንግስት ትኩረት ላረግበት ይገባል
@ephraimtik920
@ephraimtik920 6 ай бұрын
ምን ሆነው ነው የሚደበቁትkkkkkkk
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ወንዞች ገደሎችና ተራሮች ዋሻዎች እና እንደዚህ ኩሬዎች ከመንፈስ ወይም ጋኔን ወይም ቅዱሳን ወይም መላዕክት የተያያዙ ናቸው ። ሌላው ቀርቶ የተዘጋ በር ሲከፍቱ ዞር ዞር በሉ ሰይጣን እንዳይመታችሁ ይባላል 😂😅
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)
30:33
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 28 М.
የወዳጅነትን ሜዳ በሰባት መቶ ብር -ዱካ
30:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 25 М.
Guzo Ethiopia|  ድሬ የሌላት የለም NBC Ethiopia
40:36
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 11 М.
Умеют рыбки половить 🤣
0:27
🎣 БОЛОТОВСКОЕ ОТРОДЬЕ
Рет қаралды 3,1 МЛН
35 million watched superman video
0:13
Hasan Kaval
Рет қаралды 209 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
0:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН
Дела семейные...
0:59
Это смешно!
Рет қаралды 4,3 МЛН
LAVOU TÁ NOVA!
0:11
DAIANE VARGAS
Рет қаралды 44 МЛН