NBC ታለንት ሾው የፍፃሜ ውድድር❗️ _ የባለ ተሰጥዖ ድምጻዊያን ውድድር ምዕራፍ 4 ፍፃሜ _ Live Music _ NBC Talent Show

  Рет қаралды 93,780

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Ай бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት ነው ይመቻችሁ ሡራ ከመጀመሪያ ጀምሮ በከፍታ የመጣ ልጅ ነው ይገባዋል ግዛቸው የዛሬው አቅሙ ይለይ ነበር 2ኛ በደንብ ይገባዋል ሣሚም በጣም ጎበዝ ልጅ ነው 2ኛ ይጠበቅ ነበር ነገር ግን በዛሬው ፐርፎርማንሥ ግዛቸው ሁሉንም ይበልጣቸው ሥለነበር ሣሚን 3 ማድረጋችሁ ልክ ነው አብርሽም በጣም ጎበዝ ነው የግድ 4ኛ መሆን ሥላለበት ነው የሆነው ብሩክቲም እንደዛው ሥለዚህ በጣም ፍትሀዊ ነበር ዳኝነቱ እናመሠግናለን ዳኞችም NBCም
@NBCETHIOPIA
@NBCETHIOPIA Ай бұрын
ስለሚከታተሉን እንዲሁም ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎ የኢሜል አድራሻዎን ያኑሩልን።
@WasihunAndargie
@WasihunAndargie Ай бұрын
ሱራፌል ይችላል ነገር ግን ፍፁም አሳምኖ ግዛቸው በልጦታል ውድድር እስከዛሬ እንደመጣህው አድለም ዛሬ ባቀረብከው እንጅ ለኔ ፍትሀዊ አድለም ጠበብን ነው ያሳዘኗት ግዛቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ሱራን ባላገሩ አውቀዋለሁ እውነት እውነት አይገባውም
@abdurehmanmohammed4081
@abdurehmanmohammed4081 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ እና የወደፊት የአድማጩን ቤተሰብ ልብን የሚያሰክኑ ዜማወችን የሚያቀርቡ ልጆችን አስመልክታችሁናል እናመሰግናለን :: በዳኝነት ጉዳይ ምንም አከራካሪ ጉዳይ አይኖረውም ሁሉም ባሳዩት አቅም አንደኛ ቢሆኑም ውድድር እንደመሆኑ ደረጃ መሰጠቱ የግድ ስለሆነ በተገቢው ሁኔታ ተሰጥቱዋል ብዬ አስባለው
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 Ай бұрын
ባንዶቹ በጣም ምስጋና ይገባቸዋል ፣ ከሁሉም ተወዳዳሪ ጋር እንዲህ በጥራት መስራት ትልቅ ችሎታ ነው
@abiye150
@abiye150 Ай бұрын
ግዛቸው ጀግና ዘፋኝድምፃዊ ልዩ የአገር ፍቅር አገላለፅ በጣም ብልህ ዘፋኝ ነህ ጎበዝ ❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@BirukYimer-ru1vs
@BirukYimer-ru1vs Ай бұрын
The star is born. ሰራፌል የተባለ ጉደኛ ባለተስዕጦ NBC ለሙዚቃው ኢንዱስትሪ አበርክቷል። ኢትዮጵያ አይድል፣ባላገሩ፣ፋና ላምሮት ...ሁሉም አምልጠውኝ አያውቅም ። 6 ድንቅ ድምጻዊያንን ባንድ ጊዜ ሲገኙ ግን የተመለከቱክት በዘንድሮ NBC ውድድር ላይ ነው። ሱራፌል የዳዊት ጽጌ ፈለግን እንዲከተል የባለሙያዎች እገዛ ያስፈልገዋል።እርግጠኛ ነኝ አሌክስ ይህንን ጉዳይ በደንብ እንደሚያስብበት። በተረፈ ለ25 ቀናት የነፍስ ምግብ የNBC ዕዳ አለብኝ። እነ ብሌኒሻ፤አስተዋዋቂዎች፤ገራሚው ለዛ ባንድ....ለሁላችሁም ባርኔጣዬን አንስቻለሁ።
@NBCETHIOPIA
@NBCETHIOPIA Ай бұрын
ስለሚከታተሉን እንዲሁም ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎ የኢሜል አድራሻዎን ያኑሩልን።
@yifruseid5369
@yifruseid5369 Ай бұрын
አብረሃም 2ኛ ይገባው ነበር ። አንደኛው በመድረክ አያያዝ ስለበለጣቸው ይገባዋል ። ድምፅ ግን 2ኛ የወጣው ልጅ ዋው ነው
@MartaLemma-o5o
@MartaLemma-o5o Ай бұрын
Ewenat ende zare kaftony ayawqem Sami nabar 1 yamigebaw lemanenyawem sure hulachum congra🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mekniyatim wadachuhalew
@abiye150
@abiye150 Ай бұрын
ሳሙአኤል ጋይቶ ቀብራራ ዘፋኙ ድምፄ አሁንም ለአንተ ነዉ እውነትም ክላሲ ዘፋኝ ነህ በተረፈ ሁላቹም ድንቆች ናቹ ምንም ምርፃዬ ሳሙአኤል ቢሆንም ❤
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh Ай бұрын
NBC ሁሌም ምርጫዎቼ ናቹ ዳኝነቱም በጣም ትክክል ነው ግን ኢሄን ስራ ባአል ጠብቃቹ ባታዝናኑን ጥሩ ነው ሌላም ቀን ቀጣይነት ቢኖረው አሪፍ ነው እና የመዝናኛ ፕሮግራሞች እጥረት አለ ሌላም ክሬቲቪቲ ብትጨምሩ ባይ ነኝ እደ ተመልካች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🙏👏👏👏👏👏
@minilikshumete2430
@minilikshumete2430 Ай бұрын
The Band(Musician) are great 🥰🥰
@yenealemterefe8627
@yenealemterefe8627 Ай бұрын
💪💪NBC Out Shine to the correctness of soil, such as Diamond.👌👌
@NBCETHIOPIA
@NBCETHIOPIA Ай бұрын
ስለሚከታተሉን እንዲሁም ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎ የኢሜል አድራሻዎን ያኑሩልን።
@ethiotibebe1876
@ethiotibebe1876 Ай бұрын
ምርጥ ዳኝነትና ሽልማት። እንደፋና 1 ሰው ከመሸለም 1000 ጊዜ የእናንተብልጫ አለው።
@demozeYimer
@demozeYimer Ай бұрын
ሱራፌል በጣም የምታዝናና ልጅ ነህ ለዚህ ሙያ የተሰጠህ ነህ ይገባኅል፡፡
@abacustech0912
@abacustech0912 Ай бұрын
አሪፍ ቆይታ ነበር ግን የሽልማቱ መጠን በዚህ ልክ መለያየት አልነበረበትም በተለይ የአራተኛ እና አምስተኛ የወጡት ብር መጠን ያንሳል
@BoloMumbai
@BoloMumbai Ай бұрын
NBC's እናመሰግናለን እኔ በተለይ ሰአት ማሻሻያ ቢደረግ እላለው ዳኞች እናመሰግናለን በተለይ ለኔ እዩኤላችን አድናቂህ ነኝ ስራዎችህንም ስለማቃቸወ በተረፈ ቶሎ ተመለሱልን በሌላ ውድድር NBC ዎች
@dontforgetyouwilldie9801
@dontforgetyouwilldie9801 Ай бұрын
Thank You NBC!!!!🙏🙏🙏🙏🙏 እንደ Arts TV እንዳትሆኑ.....አደራ አደራ አደራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jordanw3048
@jordanw3048 Ай бұрын
የእድሜዬን የመጀመሪያ ግማሽ በጥላሁን ዘፈኖች ስደሰት ኖርኩ፣ ለሁለተኛው ግማሽ ደግሞ ሱራፌል ተፈጠረልኝ!
@ashenafikebede1917
@ashenafikebede1917 28 күн бұрын
ለባንዱ አድናቆት ይገባዋል ዋው ነው
@usmanmefta744
@usmanmefta744 Ай бұрын
ለኔ አንደኛም ሁለተኛም ሦስተኛም ሱራፌል አስቴር ዋው
@naodjinore
@naodjinore Ай бұрын
Respect for the Band
@edennatedug6615
@edennatedug6615 Ай бұрын
ሱራፌል በጣም ይገባዋል ትክክለኛ ዳኝነት ነው
@sintayhuyabu9949
@sintayhuyabu9949 Ай бұрын
ኢ-ፍትሀዊ ዳኝነት የታየበት ምርጥ ግዜ ። አምስተኛ ዙር እንደማታዘጋጁ ተስፋ አለኝ ። አብርሀም 2 ተኛ መዉጣት ነበረበት ።
@efremgetachew3928
@efremgetachew3928 Ай бұрын
Welahi
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Ай бұрын
ምንአገባህ ዝበል ​@@efremgetachew3928
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 Ай бұрын
ሱራፌል ውድድሩን ብቻ ሳይሆን ዳኛዋንም ጭምር ነው የረታት። ዳኛ አሌክ የዳኝነቱን ውሀ ልክ ጠብቀሀልና ምስጋና ይገባሀል
@abiy541
@abiy541 Ай бұрын
ሳሚ ያልታወቀ ገራሚ ድምፅ ነው ያኛው መድረኩን በመያዝ በሙድ በጣም በብልጠት ወሰደብህ
@ellenigezahengn2357
@ellenigezahengn2357 Ай бұрын
👍👍👏👏ሱራዬ ይገባሀል በጣም ነው ደስ ያለኝ በጌታ 🥰🥰🤨😘
@wibitayela6986
@wibitayela6986 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አብርሀም 4 አይገባውም😢😢😢
@TitieEthio
@TitieEthio Ай бұрын
ሱራፌል ይገባዋል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@YamrotZemenu
@YamrotZemenu Ай бұрын
ግን በጣም ነዉ የሚደብረው ቢያንስ 2ኛ መሆን ነበረበት ግን ሲመስለኝ እንደፈለጋችሁ ነዉ ያረጋችሁት ይሁን እግዚአብሔር አለው አይዞህ ሕወት እንደዚ ናት
@hanam3589
@hanam3589 Ай бұрын
Then don’t watch it
@LiyuArte
@LiyuArte Ай бұрын
ሱራፌል ይገባዋል ነገር ግን አብርሀም 2ኛ መውጣት ነበረት !ቢሆንም ግን አሁንም አብርሽ ለኔ 2ኛ ነው❤
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Ай бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት ነው ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AliSeman-o3e
@AliSeman-o3e Ай бұрын
አይ ሀበሻ አንደኛ የወጣው ምንም ለትችት አልመች ሲላቹ ሁለተኛ በወጣው መተቸት ጀመራቹ መጥኔ ትላለች እናቴ😂😂😂
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Ай бұрын
ይገባዋል ሱራፌል
@hilluTube
@hilluTube Ай бұрын
እንደገመትኩት ነው ደረጃቸው። ታውቃላቸሁ እኛም ከዳኞች ዳኝነት ተምረናል❤❤❤❤
@MahamedUmar-w5x
@MahamedUmar-w5x Ай бұрын
Ali birraa sirraa bareddaa bro
@aman7077
@aman7077 Ай бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት እና ድንቅ ውድድር !!!❤❤
@Sahlesilassie-fo2vo
@Sahlesilassie-fo2vo Ай бұрын
ግዜ ግዛቸው ❤❤❤❤❤
@amanuelBelew
@amanuelBelew Ай бұрын
1 gna surafel 2 Abreham mehon neberebet
@JahMelak
@JahMelak Ай бұрын
Sura bravo!!!
@dontforgetyouwilldie9801
@dontforgetyouwilldie9801 Ай бұрын
Samuel Gayto..... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TekTechET
@TekTechET Ай бұрын
3:09:17 surafel aster 3:48:31
@Joshua-x5v
@Joshua-x5v Ай бұрын
ባንዱ በጣም ምርጥ ከዳኞች ደግሞ አቀናባሪው የመሀሪ ልጅ ከሌሎቹ የተሻለ ነው አንዳድ ግዜ እናንተ ዳኞች ብላቹ ካስቀመጣቻቿችው ገለልተኛ ሆኖ ተሰጧን ብቻ በማድነቅ የሚዳኝ ተመልካች በብዙ እጥፍ ይበልጣቸዋል ገጣሚ የዜማ ደራሲ ነው ማለት ተሰጦዖ እንጂ የሙዚቃ ሊቅ ነው ማለት አይደለም በተመሳሳይ የሙዚቃ ት/ት የሚያስተምር ሁሉ በቂ ዕውቀት አለው ማለት አይደለም የሙዚቃ ዳኝነት አንድ ደረጃ ከፍ ያደረጉት አቤል ሙሉጌታ ና ቡርክ ለዚሂ ደግሞ ተጠቃሽ ናቸው ደግሞ ውድድሩ ወደ ማለቅ በቀረበ ቁጥር የተመልካች ድምፅ 5% ያለፈ መያዝ የለበትም ልክ እንደ ፋና ላምሮት ድምፅ የሚሰጠው በብሔርና በአካባቢ ነው በብቃት ሳይሆን በተለይ ኦሮምኛ የሚዘፍን ካለ ደግሞ የተመልካቹን ድምፅ እናቃለን እናንተ ደግሞ ተሰጦን አንግሱ እንጂ ብሔርን አታንግሱ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Ай бұрын
ታላቁ ሱራፌል ከአማርኛ ዘፋኝ ንቁ የሆነ ዘፋኝ እንዳንተ አይቼ አላውቅም በጣም እሚገርም
@AseAse-t2r
@AseAse-t2r Ай бұрын
Wow tikikilenga denga zare nw yayehut hunet fetar yitebikachu abo😍
@abiye150
@abiye150 Ай бұрын
ሳሙአኤል ጋይቶ ቀብራራ ዘፋኙ ድምፄ አሁንም ለአንተ ነዉ እውነትም ክላሲ ዘፋኝ ነህ በተረፈ ሁላቹም ድንቆች ናቹ ምንም ምርፃዬ ሳሙአኤል ቢሆንም ❤ 1ኛ ሳሙአኤል
@bl3nfk
@bl3nfk 17 күн бұрын
2:05:35
@GetKing-l8d
@GetKing-l8d Ай бұрын
abrish andegna 😘😘😘😘😘😘
@almazandualem3420
@almazandualem3420 Ай бұрын
በጣም አሳፋሪ ናችሁ አብርሃ በውነት አራተኛ መውጣት ነበረበት፡፡
@GetachewMihret-xl8oz
@GetachewMihret-xl8oz Ай бұрын
የአብርሃም ቦታ ትክክል አይደለም ቢያንስ 2ኛ ይገባው ነበር
@zemedkunhailu5352
@zemedkunhailu5352 Ай бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት የታየበት ነው ::
@MahamedUmar-w5x
@MahamedUmar-w5x Ай бұрын
100/100 waw nice bro
@almazandualem3420
@almazandualem3420 Ай бұрын
አብርሃም 2ኛ ይገባዋል፡፡ አይ የምትገርሙናች እንደው ተመልካቹ ምን ይላል አትሉም፡፡ በህዝብ ድምጽ አንደኛ የወጣን አራተኛ ማድረግ …………………………
@Kidus.0329
@Kidus.0329 Ай бұрын
3:23:18 የሱራፌልን ሥራ ለስማት
@HirutNigussie-eo5ys
@HirutNigussie-eo5ys Ай бұрын
ሁላችሁም ድንቅ ናችው በርቱ
@abiy541
@abiy541 Ай бұрын
ዋው የሚገርም ልጅ ሱሬ
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 Ай бұрын
ወንድሜ ሞገስ እኔ ሁሌም የምጠይቀው ነው ፣ በተለይ የደራሲዋች ሥም ፣ የዜማ ደራሲዋች መነሳት አለበት
@dontforgetyouwilldie9801
@dontforgetyouwilldie9801 Ай бұрын
Surafel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እምባዬን አመጣው
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
አብርሽ እንደኔ ፪ ኛ ቢሆን መልካም ነበር።
@yetemable
@yetemable Ай бұрын
ewntgna wetet nawe ewnet yemjemeriya wededer hulum mismamabete
@KalkidanKal-p8s
@KalkidanKal-p8s Ай бұрын
Yigebahal suraye
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Ай бұрын
❤🎉
@YenealemTefera-vg9vt
@YenealemTefera-vg9vt Ай бұрын
ይገባሃልልልልልልልልልልልል
@tagelalemu-g1d
@tagelalemu-g1d Ай бұрын
መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ሆኜ ዳንኤል ቢያንስ ቢያንስ !! 5ኛ መሆን ነበረበት እላለሁ ፡፡
@eyorame8386
@eyorame8386 Ай бұрын
50,000 ብር በጣም ያሳዝናል ምክንያቱም ግዜያቸውን ተሰውተዋል
@ElenaYilma
@ElenaYilma Ай бұрын
My # 1 wineries should be Samual #6
@MeseretShimibir-lw5iy
@MeseretShimibir-lw5iy Ай бұрын
ዳንኤል ዬሐንስ ከምርጥ 5 መውጣት በፍፁም አልነበረበትም
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Ай бұрын
... ጥበብ የእውነት ነፀብራቅ ናት ...! ይህንን ድንቅ እውነታዎችን ማንም ከውስጣችን የማያወጣቸውን በልባችን ታትመው የሚኖሩ ሀቆችን ያየንበት ግሩም ፍጻሜ ነው! የጥበብ አላማው ቪው መቁጠር ሳይሆን ነገን አሻግሮ የሚያሳይ ድንቅ ሙያ መሆኑን። ፍፃሜው ላይ የቀረብት ስራዎች ምስህሮች ናቸው! ሁሉም ምርጦች ናቸው!
@NBCETHIOPIA
@NBCETHIOPIA Ай бұрын
ስለሚከታተሉን እንዲሁም ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎ የኢሜል አድራሻዎን ያኑሩልን።
@birhanafework9450
@birhanafework9450 Ай бұрын
Dane ygebawal bewunt
@dawittilahun1127
@dawittilahun1127 Ай бұрын
N18 1gna new leney .
@GizachewZemene
@GizachewZemene Ай бұрын
በጣም ያስጠላል አብርሀም እንኳን 2ኛ አንደኛ ነበር ኢፍትሀዊ ነው
@meronngusefeyisa820
@meronngusefeyisa820 Ай бұрын
Please destayen mkotater selakategn ande uuuuuuuuuuuuuuuuu bye ywtalgn😅 sura ylyal 1 betam ygbawal ulum gobez nachw tkeklgna dagnent
@YenealemTefera-vg9vt
@YenealemTefera-vg9vt Ай бұрын
በመድሀኒአለም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በይ ይሄን ያደረጋ ታማኝ አምላክ የለመኑትን የማይነሳ የጠየቁትንም የማይረሳ በጊዜው የመመከፍል አምላክ አምነዋት የማትከዳ እመብርሃን ለሱራ ከፈለችውውውው ሌላ ምን ይባላል ተመስገን ነውንጂ!!!!
@Lbona51
@Lbona51 Ай бұрын
1- ሱራፌል 2/3 ብሩክታዊት/አብርሀም 4- ሳሙኤል
@YamrotZemenu
@YamrotZemenu Ай бұрын
በጣም ነዉ የሚደብረው አብርሀም አንደኛ ነበር የሚወታው ምን ይወጣዋል እባካችሁ አስተካክሎቶ
@TsehayKibret-b1u
@TsehayKibret-b1u Ай бұрын
ሱሩ አንደያ
@MahamedUmar-w5x
@MahamedUmar-w5x Ай бұрын
Waw
@AbduHanger
@AbduHanger Ай бұрын
ግዛቸው ነበር
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
ሱሬ ነብስ ነህ፣ ትለያለህ entertain ነው የምታረገው። ይገባሃል አቦ።
@felekezeleke5530
@felekezeleke5530 Ай бұрын
Yegebehal
@gallerycollection2022
@gallerycollection2022 Ай бұрын
Girma shiftaw ayehut
@YiteKumsa
@YiteKumsa Ай бұрын
አብርሃም 2ኛ መውጣት ነበረበት። ፋና ላይ የነበረን ቅሬታ በእናንተም መደገሙ ያሳዝናል።
@kediralhabesha
@kediralhabesha Ай бұрын
ምንም አታቅም
@numberone6038
@numberone6038 Ай бұрын
50,000 birr means 400 usd
@hanam3589
@hanam3589 Ай бұрын
Leban balw 😢
@aynetawabawa
@aynetawabawa Ай бұрын
N14
@KalkidanDerese-x6k
@KalkidanDerese-x6k Ай бұрын
አብርሃም 1ኛ ይገባው ነበር ፍትህ የሌለበት ዳኝነት ነው በጣም ያሳዝናል አይዞህ አብርሽ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው
@maranatageta6600
@maranatageta6600 Ай бұрын
😂😂😂😂
@AluYeu
@AluYeu Ай бұрын
Dagnochi segeta nachwh minim atechlwm
@SukareRashid
@SukareRashid Ай бұрын
Gizacho 1gna yegbaw nbr
@EmabetAlemu-o8h
@EmabetAlemu-o8h Ай бұрын
ሁላችሁም ትለያላችሁ
@MekdesAyaliew
@MekdesAyaliew Ай бұрын
የአብርሀም ስተት ውጤት 2ተኛ ይገባው ነበር
@adinotarekgen9539
@adinotarekgen9539 Ай бұрын
N18
@YenealemTefera-vg9vt
@YenealemTefera-vg9vt Ай бұрын
ሱራ ትለያለህኮ ትለያለህኮ
@fikirtemekonen4833
@fikirtemekonen4833 Ай бұрын
8841 ሳሙኤል ጋይቶ N 6
@ADTECH12
@ADTECH12 Ай бұрын
Congra 🎉 bro ❤
@samuelendale346
@samuelendale346 Ай бұрын
አብርሀም 2ኛ መውጣት ነበረበት
@MulugetaMihiret-y9r
@MulugetaMihiret-y9r Ай бұрын
አብርሃም 2ኛ
@fikirtemekonen4833
@fikirtemekonen4833 Ай бұрын
8841
@SelamAsmamaw-d1s
@SelamAsmamaw-d1s Ай бұрын
ቋቅ
@amanwolde1568
@amanwolde1568 Ай бұрын
copy of Fana Lamrot!
@GeletaLeta-m7t
@GeletaLeta-m7t Ай бұрын
A bit of jealousy? I think you are from zr
@amanwolde1568
@amanwolde1568 Ай бұрын
@@GeletaLeta-m7t luck of creativity!
@GeteKiya
@GeteKiya Ай бұрын
N18
@samsonghebretensaie4446
@samsonghebretensaie4446 Ай бұрын
N18
@samsonghebretensaie4446
@samsonghebretensaie4446 Ай бұрын
N18
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,6 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 890 М.
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН