ኢራን ኑክሌር አትታጠቅም! ትራምፕ _ የጋዛ እጣ ፈንታ! _ድሉ የቻይና ወይስ የአሜሪካ? |NBC አለም-አቀፍ

  Рет қаралды 5,070

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#donaldtrump#trump#yemenhauti#hauti#netanyahutoday#alasad#syria#soriawar#putin#nato#ukarmy#russia#ukrane#zelensky#rassia#donaldtrump#americanelection#kamalaharis#elonmusk#beyonce#taylorswift#america##rafah#israelhamaswar#erdoğan#obamaalasad #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 52
@NurKedir-l8i
@NurKedir-l8i Сағат бұрын
እረ እናንተ ጋዜጠኞች ቤተሰቡቻቹ ምን ውስጥ ነው ደብቆ ያሳደጋቹ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው ከፍታዊነት ይልቅ ጉራ ለይቶ እደ ኳስ በሚደግፉ ሀገር ላይ እንደእናንተ አይነት ጋዜጠኛ ማየት እራሱ ደስ የሚል ቀን ይታየኛል ❤❤❤❤ nbc እናመሰግናለን
@አሚናትወሎ
@አሚናትወሎ 2 сағат бұрын
አስታግፍርላ ከመጣቱ አለምን ካልበጠበጥኩ አለሳ እደት ሞት እዳለበትና ታላቅ ሀያልጌታ እዳለ እረሳ አመትሙሉ ፍልስጤሞች ከነማጋ ሲፋለሙና ሲዎደቁ እደነበር በገሀድ ወጣ አላህ ለፍልስጤሞች በእዝነቱ ትግስቱንም ድሉንም ያጎናጵፋቸዉ ባለየና አረመኔ መሪወችን በምን መግለጵኳን ይከብዳል
@UmerBereka
@UmerBereka 2 сағат бұрын
ዋው የሚዛናዊ አእምሮ ባለቤቶች ናችሁ።
@Mehbubabintebrahim
@Mehbubabintebrahim 2 сағат бұрын
ሀቅን ስትናገር ማንንም አትፍራ ቢኒ እውነት ትቀጥን ይሆናልጂ አትበጠስም😢
@seyfuabe2676
@seyfuabe2676 2 сағат бұрын
ማሻ አለህ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ዘረኝነትና የለመከላ ስለ ሰበዊ መብት ብቻ ሁሌም ሀቅን አውሩ ኮሜንት ለይ ሰው ኢፍትሀዊ አይደለም አትስሙ
@kedirmohammed-i8t
@kedirmohammed-i8t 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@HafizMohamed-c3b
@HafizMohamed-c3b 4 сағат бұрын
❤❤🎉
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal Сағат бұрын
ሂትለር የዛኔ እንነዚህን የአለም ካንሰሮች አይሁዶች ጨርሶዋቸው ቢሆን ኖሮ አለም ሰላም ትሆን ነበር።
@nafiabdi582
@nafiabdi582 4 сағат бұрын
Welcome 1gna nechu
@2222Mjmj
@2222Mjmj 36 минут бұрын
እነዚህ ሰወች መቸም እጅ አይሰጡም መፈክራቸው እናቸንፈለን አልያም እንሞታለን ነው የዘመኑ ጀግኖች ናቸው
@othman8479
@othman8479 3 сағат бұрын
በትክክል
@بنتسيدعسن
@بنتسيدعسن Сағат бұрын
እናንተ በበርቱ❤
@satgolabdalahi9619
@satgolabdalahi9619 5 сағат бұрын
ውዶቼ እንኩዋን ደህና መጣቹ
@AWELbeharu
@AWELbeharu 51 минут бұрын
እናንተ ጋዜጠኞች በዉነት ታሪክ አይረሳቹም በጣጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን
@aliadem9778
@aliadem9778 3 сағат бұрын
ሁሌም ከሀቅ ጎን ናችሁ ስሌላው በጥላቻ የተሞላ ጭፍን አመለካከት አትጨነቁ ::
@NesredinMustefaNesredin
@NesredinMustefaNesredin 3 сағат бұрын
ፗሮግረማቹ ተሰምቶ ማይጠገብ ነዉ ምክናቱም ሚዘነዉ ስለሆና
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 3 сағат бұрын
ሰላም ወዳጆች
@linaseid9737
@linaseid9737 Сағат бұрын
ሀማስ ለ እውነት የቆመ መብታቸውን ለማስከበር የሚታገል ነው
@SomaleSomale-v1b
@SomaleSomale-v1b Сағат бұрын
Aboo enanteh hakengoch nachu ye ewnet betam nw des yemtelut hak selemtaworow nw tankyou
@Anonymouseab
@Anonymouseab 2 сағат бұрын
Netsi and beni please don't worry about stupid people ewnet lemenager based on fact and professionalism thanks a lot and you can look your KZbin channel subscribery it is growing bacasuse this home of talented and professionals
@OBOB-e2e
@OBOB-e2e Сағат бұрын
አላህ ከአቃጆጅ ሁሉ አቃጅነው አልሃምዱሊላህ ሱብሃነላህ
@2222Mjmj
@2222Mjmj 39 минут бұрын
ነግበኔ ነው እውነት መናገርና ከተበዳዮች ጎን መቆም ሰውነት ነው
@MisbahMohe-j1y
@MisbahMohe-j1y 2 сағат бұрын
አታስቡላቸው ቃል የተገባላቸው ህዝቦች ናቸው ህዝቡ በስነ ልቦና ከጠነከረ ድንጋይ ተራ ክምር ነው ለአሜሪካ ነው ድንጋይ እንደትልቅ የታየው ።
@SaveUser1981
@SaveUser1981 3 сағат бұрын
ጋዛን ለመገንባት 80 አመት ከፈጀ በአሁኑ ግዜ ፍዳቸውን እየተጋፈጡ ያሉ እምቦቃቅላ ህፃናትስ በህይወት ይቆያሉ?? አገሬ እና መሬቴ ጋዛ ነው ብለውስ ያውቁታል? አረመኔያዌ የአጋንት እቅድ ነው!!
@abdllog1723
@abdllog1723 2 сағат бұрын
ሰላም ለእናንተ የእውነት የእናን ፕሮግራም ሱሰ ነው በጠም በደሰታ እከታተላለሁ
@satgolabdalahi9619
@satgolabdalahi9619 Сағат бұрын
እኔ ምለው ትራመሰፕ ግን ከዝህ አለም ለመሰናበት ስንት አመት እንድ ቀረለት ብያቅ ኑሮ እንድህ አለምን አያስጨንቃትም ነበረ
@Mehbubabintebrahim
@Mehbubabintebrahim Сағат бұрын
የሞት ምድር ያደረጉት ምእራባዊያን ናቸውኮ አሜሪካ ለፍልስጤሞች ያላት አመለካከት እግር ቆርጦ ክራንች መግዛት ነው💔
@2222Mjmj
@2222Mjmj 32 минут бұрын
የአሜሪካ የውድቀት ምልክቶችን ምልክቶችን እያየን ነው አንዱ ምልክት እብዱ ባይደን ነው አሜሪካ ከወደቀች ወራሪዋ እስራኢል እንደሚያበቃላት ግልፅና የታወቀ ነው
@ahmedinjemalmohammed2230
@ahmedinjemalmohammed2230 2 сағат бұрын
Temheret bet nachu eko
@linaseid9737
@linaseid9737 Сағат бұрын
ሀማስን መደገፋ ወንጀል ያደረገው ማነው?
@mohammedmame-m6y
@mohammedmame-m6y Сағат бұрын
ይሂን ለመመለስ ንጹ ሀይምሮ እንጂ የቆሸሸ ጭቅላት አይመልሰውም
@bahirudima8465
@bahirudima8465 3 сағат бұрын
ውድ የፕሬሱ አለም ፈርጦች እንዴት ነቹ ይህ ቀለቀይ እብድ ምን አወራ ምን ወሰና አይባልም
@demekebelayneh9843
@demekebelayneh9843 2 сағат бұрын
በሰዉ ቁስል እንጨት ማስገባት ቀላል ነው
@remedanyusuf2984
@remedanyusuf2984 Сағат бұрын
?
@amanahmed6801
@amanahmed6801 Сағат бұрын
ሠላም አይዟችሁ ምንም አታሥቡ አለም በጠቅላላው መሪም ይሁን ተመሪ እያንዳንዷን ነገር አውቆም ይሥራ ሣያውቅ በሠራት ነገር ወይ የመነዳል ወይ ይዋረዳታል አለማችን ባጠቃላይ እንኳንና አሜሪካ ና እሥራኤል ቀርቶ ለምን የአለም ህዝብ ልክ እንደ ሠይጣን ቢጠሙና ፈጣሪያቸውን ቢያምፁ ሁሉም በጠቅላላው ፍጥረት የተባለ በሙሉ ጂኒውም መልአክቱም ቢያብሩ እንኳን አውሮፓ አሜሪካ እሥራኤል ሁሉም ራሣቸውን ነው ሚጎዱት የጀሃነም ወይም የገሃነም አይነቶች 6 ት አይነት ነው የገሃነም ድልድይ ርቀቱ ሦሥት ሺ አመት ርቀት ያሥኬዳል ወደታች ጥልቀቱ ሠባ አመት ይርቃል አነድ ሠው ከዛ ከድልድይ የመጥፎ ሥራ ቤባለቤቶች ሢወድቁ በአየር ላይ እየተምዘገዘጉ የእሣቱን ጫፍ ለመድረሥ ከ70 ዓመት በኋላ የእሣቱ ጫፍ ይደርሣሉ እዛ ውሥጥ የእሥልምና አማኝ ካልሆኑ በሥተቀር ምንም ይቅርታ አይደረግላቸውም መ ሞት የለም ሂወትም የለም በየማይክሮ ሠከንዱ ሙሉ ለሙሉ አካላቸው እንደ አዲሥ የፈጠራል እንኳን ፍልሥጤሞችን መግደል ቀርቶ ማንንም ፍጥረት ያሥገደለ የገደለ መጨረሻው ወደማይተነበይ ገሃነም ይወድቃታል እንኳን መግደል መሣደብ የመጨረሻ ወንጀል የሚባለው በዕሥልምና አመለካከት አንድን ሠው ዝቅ አድርጎ መመልከት በአይምሮ ውሥጥ ወይም በልቡ 70 ዐመት የሚምዘገዘግበትን ገሃነም ይጣላታል እኛ ሠዎች ፍትሃዊ እሥካልሆንን ድረሥ እንኳን በሃገር መሪነት ቀርቶ በራሣችን ላይ እንዲሁም በ ቤተሠቦቻችን ላይ መፍረድ ያለብን መዳኘት ያለብንን ካዛባን ወይም እናታችን ወይም አባታችን ቢሆን እንኳን በሃቅ እሥካልዳኘን ድረሥ መዋረዳችን በምንም ተዐምር አላላህን አናመልጥም የትም ብንሆን አባካችሁን አ እምሮዋችንን የፈጠረውን ጌታ መፍራት አደራችሁን ተመራመሩ ፈጣሪያችሁን ማን እንደሆነ ተመራመሩ እወቁ ፈጣሪ በምንም ተዓምር ከፍጥረት ባህሪ ጋር እንኳን በአምሣያው የሠውን ልጅ ሊፈጥር ይቅርና በምንም አይነት ባህሪ ፍጥረታትን አይመሥልም መልአክትንም አይመሥልም ማንም ፍጥረት የተባለ ማየት አቅምም የለውም በመናገርም በመሥማትም ፍጥረትን አይመሥልም በቅዱሥ ቁርዐን ራሡን አላላህ ሢያሥተዋውቀን በዐጭሩ ለይሠ ከሚሥሊሂ ሸይኡን ወሁወ ሠሚዑል በሢር ምንም አይመሥልም እሡ አላላህ ምንንም አይመሥልም እሡ ተመልካችና ሠሚ ጌታ ነው የተቀረውን እናንተው ተመራመሩበትና ሃቂ ማን እንዳሥገኛችሁ እወቁ የሠምር ተመራመሩ አመሠግናለው
@bahirudima8465
@bahirudima8465 3 сағат бұрын
የአለም የአገነንት ስብስቦች በሰው በለ አውሬ ተበልተው ሰየልቁ ኑ ለስጠልለቹ በክፈተቹና በተንኮለኝነተቹ ተለቅመቹ ከምትለቀሙ ብለ በስጠለላችበት ተጣለይ አስጣለይ ሆኖ ውጡልኝ የምል ሰይተኛ ምቀዥ ህልም
@MubarikNeja-n5i
@MubarikNeja-n5i Сағат бұрын
አንድም ቀን ስህተት አውሪተቹ አተውቁም በገዛ ጉደይ
@بنتسيدعسن
@بنتسيدعسن Сағат бұрын
አቁስሎህ የሄደ ሊገልህ ነው የሚመለሰው የሚባለው እውነት ነው ለካ ይሄ አይኑ ሳይቀር የሻገተ ሰውየ በላእ ሊያመጣ ነው
@MutaherAbdulahi
@MutaherAbdulahi 2 сағат бұрын
Yanente media met feta alebet
@shemsuoumer2879
@shemsuoumer2879 Сағат бұрын
እውነተኛ ጋዜጠኛ ናቹ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 сағат бұрын
ቋሚ መፍትሄ የሚሰጡት ትራፕ ብቻ ናቸው
@AmareDerso-n9c
@AmareDerso-n9c 2 сағат бұрын
ዊስት ባንክ ሀማስ የለም ነው ያለህ አታውቀውም እንደገና ጥናት አድርግ ሁሉም ፍልስጤም አሽባሪ ገዳይ ነው
@بنتسيدعسن
@بنتسيدعسن Сағат бұрын
ፋታህ እንጅ ሀማስ እዛ የለም።
@NurKedir-l8i
@NurKedir-l8i Сағат бұрын
ሁሉም አማራስ
@YemaneYemane-yc6nm
@YemaneYemane-yc6nm 3 сағат бұрын
የፈለከውን አስተያየት የመስጠት መብት አለህ ነገር ግን እልህ ያለብህ ትመስላለህ ተረጋጋ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 сағат бұрын
የአሸባሪ ጭንቅላት ይዘው ፖለቲካ ተንታኝ ሆነዋል 😁 ደግነቱ የሚሰማቸው የለም እንጂ 😂
@አሚናትወሎ
@አሚናትወሎ 2 сағат бұрын
ዐዕምርህን ሺጠህ የጥላቻመርዝ አስገብተህበት እደት እደሠዉ ታስባለህ
@بنتسيدعسن
@بنتسيدعسن Сағат бұрын
ሀቅ ለውሸት ትመራለች።
@NurKedir-l8i
@NurKedir-l8i Сағат бұрын
አሸባሪ የሚለውን ቃል እዴት አወከው ነህ እንዴ😂😂😂
@שחרדסטה-ז9ג
@שחרדסטה-ז9ג 3 сағат бұрын
እናንተ ፀር አሜርካ ናችሁ
@NurKedir-l8i
@NurKedir-l8i Сағат бұрын
የሚፈጭ ድንጋይ ይታየኛል
@TalineYamout
@TalineYamout Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Еп278 | Теодосий Теодосиев: Как да хакнем системата?
3:30:24
Свръхчовекът с Георги Ненов
Рет қаралды 180 М.
Is the Qur'an God's Word? by Dr Zakir Naik | Full Lecture
3:27:19
Dr Zakir Naik
Рет қаралды 1,8 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН