"የትግራይ ህዝብ ከየካቲት ምን አገኘ ?" _ሌ/ጀነራል ዮሐንስ ገ/መስቀል |Gize Gis | ግዜ ግስ

  Рет қаралды 6,015

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 40
@getachewhaile9096
@getachewhaile9096 4 сағат бұрын
Thank you!
@MatthewosGirma
@MatthewosGirma Сағат бұрын
This man really amazing i like his analysis long life general wow
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 2 сағат бұрын
ይሄ አሰተሳሰብ በጣም አስደሳች ነው ። ሰው መሆን እንደዚህ ነው ተባረክልኝ አባቴ
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h Сағат бұрын
Rational Person.
@mubarekkedir
@mubarekkedir 2 сағат бұрын
I was waiting him in Addis compas media. But luckily I found you by accident. Thank you bring him
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Сағат бұрын
ባንዳው ለሆዱ 👎❌ ጀግና 💛❤️💪ሕዝብ ለማንነቱ እምቢ አልገዛም ብሎ ይታገላል 💛❤️💪💊
@egblge5224
@egblge5224 25 минут бұрын
ዘመዴ ነው ስልኩን እንዳገኘው NBC ዎች እርዱኝ
@fantahungebeyehu8260
@fantahungebeyehu8260 5 сағат бұрын
የትግራይ ምድር የርስዎን ዐይነት ባለምጡቅ አእመሮ ሰው አፍርታ አሁንም ወደ ስቃይ መሄድ በጣም አሳዛኝ ነው፤ዕድሜ ይስጥልኝ።
@mekibuser9912
@mekibuser9912 4 сағат бұрын
Allah admena tena yistot
@scaleatone5969
@scaleatone5969 5 минут бұрын
WAR WAS INEVITABLE
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 5 сағат бұрын
ደርግ ምን ስላደረገ ነበር በረሃ የወረዳችሁት?!!! ደርግ አንድ አመት ሳይቆይ ወደ በረሃ ወረዳችሁ ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩም አንድ አመት ሳይመራ ወደ አመፅ ብሎም ወደ ጦርነት ተገባ!! አዙሪት!!
@abebawsimeneh7392
@abebawsimeneh7392 2 сағат бұрын
በሃሳብ ነው ማምነው
@hitesfay8474
@hitesfay8474 Сағат бұрын
He's One Of Those Betrayers and Genocider His Own Innocents People For His Pocket Money. Denkoro Kura.
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 Сағат бұрын
Two dummy’s bringing the same story for the past 5 years. Who’s going listen this sheet. Only the Amharas
@tadelechichiso3385
@tadelechichiso3385 28 минут бұрын
ትልቅ ምክር ነው።
@danielassefa7015
@danielassefa7015 35 минут бұрын
ህውሃት የመገንጠል ጥያቄን አንስቶ ጫካ ገባ እንጂ ኢትዮጲያን ከሃምሳ አመት የት መድረስ እንዳለባት አስቦ አልወጣም አጠያያቁ በራሱ ስህተት ነው የጀነራልን መፅሃፍ ገዝቼ እያነበቦኩ ነው በጣም ገለልተኛ በሰአቱ እሳቸው የነበሩባቸውን የታሪክ እውነቶች በተቻለ መጠን የነበረውን ነገር አሰቀምጠውታል ይሄ በተለይ በትግራይ ተወላጆች ፀሃፊያን ለምሳሌ በገብሩ አሰራት በአየር ሃይል አዛዥ የነበሩት አበበ ተክለሃይማኖት መፅሃፍት ላይ ያልታየ በጠም ግልፀኝነት ያለበት መፅሃፍ ነው ለዚህ ጀነራሉን ላመሰግን ይገባል
@alemlama9509
@alemlama9509 Сағат бұрын
ጥያቄውና መልሱ አይሄድም ምናልባት ኮኒሬሉ አልተረዱም
@abebakebede1270
@abebakebede1270 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 5 сағат бұрын
ጀነራል ዮሐንስ ብዙ ቁም ነገሮችን አንስተዋል ሆኖም የሀገሪቱ ስር የሰደደ ችግር መፍትሄውን ማንሳት ነበረቦዎት ነባር ታጋይና የጦር መሪም ስለነበሩ የህወሀት የፖለቲካ አስተሳሰብ እወክለዋለሁ ለሚለው ህዝብ እንኳን የማይጠቅም በመጨረሻም እራሱን ኮትኩቶ ባሳደጋቸው ብሄርተኝች ያስበላ እንዲሁም ከተቸነከረበት ሗላቀር የፖለቲካ አስተሳሰብ ማውጣት ያልቻለ እድሜ ጠገብ ሗላቀር ጅርጅት ነው ይህንን ለህዝብዎት ቢያስተምሩ መልካም ነው
@ahmedkelil791
@ahmedkelil791 3 минут бұрын
ከመጥላት አልፎ አቅለሸለሸኝ ይባላል።
@yareddenekew1424
@yareddenekew1424 30 минут бұрын
ብሪክ ከበደ ፋና የነበረው ጋዜጠኛ ነው?
@gwoldmedhin1644
@gwoldmedhin1644 24 минут бұрын
ከልቡ ለትግራይ ሕዝብ የሚያስብ ጄነራል አንተን አየሁ
@Lemishe
@Lemishe 14 минут бұрын
አይ የትግራይ ፓለቲካ አይውድቀት አይ መደናበር አይ መረገም አይ አለመታደል !! ለጀናራል ገብረ መስቀል ትልቅ አክብሮት አለኝ ካበዱ ከወፈፉ ጋር አብሮ አልወፈፈም የአድዋ የሺሬ ሊቅ ኢሊት ለህዝብ ነፃነት ታግሎ አያቅም ለመንጠቅ ለመቀማት ለመዝረፍ ለክህደት ነው ክህደት የትም አያደርስም ጥጋብም ልክ አለው ትግስትም ልክ አለው ሰፊውን የአማራ ህዝብን ሰፊውን የኢትዮ ህዝብ ን ጠዋት ማታ ማዋረድ ስላም መንሳት ዋጋ ያስከፍላል ብለን መክረን ነበር ክላሺ የህዝብን ህልውና አያስቀጥልም ትንሺ ህዝብ በብረት ሃያል ሊሆን አይችልም አደጋው የክፋ ስለሚሆን ትግስት ልክ አለው ህዝብ ታገስ የአድዋው ስብስብ ፍራቻ አደረገው !!!
@ኢሩት
@ኢሩት 2 минут бұрын
ነፍጠኛ ምንም አታመጡም ሰሜን እዝ ተመታ ብለን አታለን ጥሩ ድራማ ሰርተን አሳምነን የትግራይን መሬት እንሰጣቹሀለን ብለን😮😮 ወጣቶቻቹሁን ቀስቅሰን አታለን ወቅጠናቹሀል እርስ በርሳቹ ጎን ለጎን እድትታኮሱ አድርገናል ፋኖም ከራሳቹ መከላከያም ሚኒሻም ከናተ ነው የምንመለምለው በገንዘብም በግድም በማታለለም በእጃችን ናአቹ አማራም ትግሬም ደቡብም አፋርም ሱማሌም ባሪያ እድትሆኑ እንኮን አንፈቅድላቹሁም እየነገርናቹ ነው መቼም እዳትነሱ አድርገን አውድመናቹሀል ትንሽ ድቀቁ እና ወደሻብያ እንዞራለን በዙር አንለቃቹሁም ቀስ በቀስ ከአዲስ አበባ አሶጥተን ጎንደር እና ጎጆም ወሎ ትግራይ ላይ ሰብስበን እንጨርሳቹሀለን ከብልፅግና ጋር ወደፊት
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 Сағат бұрын
The two guys are the replacement of like. Andargachew. Dangachew. Daniel gedue they’re getting over weight but most people’s lucks one meals a day
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 3 сағат бұрын
The Genaral lacks trustworthiness and sounds very much a covert sympathizer of TPLF and its causes but seems that he is chosen by his comerades to function clandestinely to confuse Ethiopians. Simply put, his answers are unsatisfacrory and full of tricks.
@SaveUser1981
@SaveUser1981 6 сағат бұрын
ፖለቲካችን መፈተሽ አለበት ብለዋል። እውነት ነው የብሄር ፖለቲካ ደደቢት በረሃ ደርሰህ ወደ ትግል ገብተህ ሌላ ምን ለውጥ ይመጣል? መፍትሄው ቀላልና ግልፅ ነው ብሄር ፖለቲካ መተው ፍትህ፣እኩልነት፣ነፃነት፣ግልፅነት ብቻ
@fkreayele3056
@fkreayele3056 52 минут бұрын
😂 ጀነራል ብልፅግና
@semiemerha4420
@semiemerha4420 2 сағат бұрын
Banda😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meresahadush1191
@meresahadush1191 4 сағат бұрын
2ኛ ችግር ካጋጠመ ከመጠየቅ ትድናለህ ?
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 Сағат бұрын
Look this is Amharas journalist trying to tell tegraye like nothing happen
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 2 сағат бұрын
የሕወሓት የቁልቁለት ጉዞ የጀመረው በ1992/1993 ነበረ ።በተለይም ኦቦ መለስ ዜናዊ ከሞቱ በኋላ እስትራቴጂካዊ መሪዎች አልወጡም ።ለ27 አመታት ወደ ትግራይ ሄደው የማያውቁ የሕወሓት ቀንደኞቹ ዘራፊዎች ፣ሌቦች እና አስመሳዮች ወደ መቀሌ ከፊንፊኔ ሸሹ ።ከመጋቢት /2010 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 24/2013 ስዘጋጁበት ቆይቶ በሰሜን እዝ ላይ ጦርነት በድንገት ተከፈተ ።
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:22
VOA Amharic
Рет қаралды 9 М.
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57