የኔታንያሁ ድል እና ተቃውሞ በአሜሪካ! የዩክሬን ተማፅኖ!ከሩሲያ ጋር አስታርቁኝ!|NBC አለም-አቀፍ

  Рет қаралды 22,464

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#nbcidol#ethiopianmusic#ethiopianidol#nbctalentshow#ido#gena_timket#nbc_idolshow#2016_ #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 32
@GjghIfhf
@GjghIfhf 2 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኞች የሁልግዜ ተከታታያችኩ ነኝ
@Anonymouseab
@Anonymouseab 2 ай бұрын
based on our knowledge really tnx
@AhmedMohammed-t4t
@AhmedMohammed-t4t 2 ай бұрын
በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 2 ай бұрын
Danke 👍
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 2 ай бұрын
ትችላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 2 ай бұрын
ጎበዝ ! ዝግጅታችሁ በጣም ጥሩ ነው። ግን አማርኛን ናቅ በማድረግ ሌላ ቋንቋ የምትቀላቅሉት ነገር የዝግጅታችሁን ጥራት ይቀንሰዋልና አስቡበት። አንዳንዱ በመሃል የምታስገቡት ቃላት በ አማርኛው ቢሆን የበለጠ ይገለጥ ነበር ብዪም አምናለሁ።
@AbdulkerimAbduislam
@AbdulkerimAbduislam 2 ай бұрын
Wellcome
@AsechaleUreal
@AsechaleUreal 2 ай бұрын
techlalachu huletachum bertu del lerusiya demom tashenefalech👌👌👌👌
@tedotedo8598
@tedotedo8598 2 ай бұрын
👏👏👏
@BabaSeid
@BabaSeid 2 ай бұрын
ከ2ታችሁ ፈላሻው ማነው ?
@hatyman9258
@hatyman9258 2 ай бұрын
ምርጦቹ ❤
@MaxmadMulki
@MaxmadMulki 2 ай бұрын
ሠላም አድሰ ተመካች ኔን ከሱማለላዲ
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 2 ай бұрын
yooyyaa NBC❤❤❤ Isiin jallanna
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye 2 ай бұрын
ዘገባችሁ ደስ ይላል ግን ሌላኛውን የንዓርብ እና ሩሲያ ፍላጎትን ትንሽ የረሳችሁት ይመስለኛል። ። ሩሲያ በፍፁም ከዩክሬን ደቡባዊ ምስራቅ አራቱ ግዛቶች ለቃ አትወጣም። ለምን ቢባል በሁለት ምክንያት ነው። አንድ በምዕራብ ያለው የሩሲያ ግዛት ትልቁ የባህር በር ወይም የውሀ መተንፈሻ አካላት ያለው በዚህ በጥቁር ባህር ላይ ነው። ይህም በቀጥታ ከምዕራቡ ይልቅ ለሩሲያ የሲውዝ ካናል ወደብ የንግድ ትስስር በቱርክ ወደብ መውጫ ቅርብ ስለሆነ ነው። ሩሲያ ይህ አከባቢ በኔቶ አባል ሀገራት ከተያዘ ሩሲያ በንዕራብ ያለው ግዛቷ መውጫ በማጣት ይዳከናል ማለት ነው። ስለዚህ ለዘላለሙ ግዛቱን በመውሰድ የዚህ የባህር መውጫ እስትንፋስ ህልውናዋን ማስቀደም ያለመ ነው። ሁለት አሁን ይህ ጦርነት የቀሰቀሰው ውስብስብ የአለም ፖለቲክል ከምዕራቡ ጋር በቀላሉ ወደነበረበት ግንኙቶች ይመለሳሉ ማለት ይከብዳል። ስለዚህ ወደ አርባ እና ሀምሳ አመታት ይፈጃል ሲለዚህ የሀገር ግንኙነቱ ከሌሎች ሀገሮች ጋር መቀጠል ስላለበት ይህንን አከባቢ በፍፁም አትሰጥም
@ethiopiatraditinalfood2227
@ethiopiatraditinalfood2227 2 ай бұрын
ስለእሰራኤል አቆዩትና ለጎፋ
@BuskaBDOPS4
@BuskaBDOPS4 2 ай бұрын
bro አሜሪካዊን እስራኤልን ከልብ ይወዱዋታል
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 2 ай бұрын
ሃማስ ሳይጠፋ በእስራኤል ሰላም አይኖርም .። ኢራን ሳትቀምስ መካከለኛው ምስራቅ ሰላም አይኖርም ፣ በእስራኤል አምላክ ድጋፍ እናሸንፋለን . አትጋጋጡ ሃማሶች
@saeedhashim6322
@saeedhashim6322 2 ай бұрын
ከብት ነህ ደንቆሮ
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty 2 ай бұрын
Keyu lij gin foreign geo political ewket yalew aymesleginm...
@EkramKassaw-j1c
@EkramKassaw-j1c 2 ай бұрын
ነፂና ቢኒ ትችላላችሁ ❤❤❤
@Derartuteha0652
@Derartuteha0652 2 ай бұрын
በትንታነአችሁ ላይ የኢስራኤል የተገደሉት ከፍልሰጥሞች ሟቾች ጋር ይቀራረባል ስትሉ በጣም ሀቀኝነታችሁ ተቀባይነት የለዉም
@fuadmohamed3013
@fuadmohamed3013 2 ай бұрын
Aye journal’s AIPAC eyekflachw mesloge
@אברהםימר
@אברהםימר 2 ай бұрын
አታዉቁም ወይከመሬት ያለሰዉ
@fasilsetaregachw5308
@fasilsetaregachw5308 2 ай бұрын
የምታስቁ በታኞች ናችሁ እዛጋ እስራኤልን ወራሪ ብላችሁ ትቃወማላችሁ እዚ ጋር ሌላ ወራሪዋን ሩሲያን ትደግፋላችሁ የገበያ ትንታኔ ኪኪኪ
@abyelove2446
@abyelove2446 2 ай бұрын
ግርም የሚለኝ የራሳችሁን ሀገር ፖለቲካ ጥላችሁ የማያገባችሁን ሀገር ፓለቲካ ታቦካላችሁ።
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 2 ай бұрын
ለምን ስለናንተው መንግስት ትንሽ አታውሩም ?የገዛ ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው እየተባለ ነው ያውም በድሮን ። ትፈራላችሁ አይደል ???
@danielamare8280
@danielamare8280 2 ай бұрын
The VP is poor in mind and campaign finance “that will be the day” JW, the Biden VP will make it, unless the 47th President betrays the USA 🇺🇸. GHU JW
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,8 МЛН
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 8 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
8:13
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН