የዛሬው ኮከብ የተባለው ተወዳዳሪ !_ዳኞችን በተለየ የመድረክ አለባበስ ሰርፕራይዝ አደረጋቸው!_የፀሐዬ ዮሐንስ - ጎፈሬ በሱራፌል አስቴር|

  Рет қаралды 261,222

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 151
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 17 күн бұрын
የልጁ የመዝፈን ብቃት እንዳለ ሆኖ 🙌🙌🙌🙌 ለባንዱ እጅ ነስቻለሁ ምርጥ ናቸው
@BabelLiverpool
@BabelLiverpool 16 күн бұрын
ለብሌን የተዘፈነ ነው የሜመስለዉ በርቱ ብሌን ስትስቅ ማየት ደስ ይላል
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 21 күн бұрын
አረ በጣም በጣም አሪፍ ነው ከዚህ ሰውነት እንዲህ አይነት ድምፅ መውጣቱ ገሪሚ ነው
@maledazeleke9386
@maledazeleke9386 22 күн бұрын
እውነት ለመናገር ሱራፌል የሚባለው ልጅ ሙዚቃን ሲጫወት የራሱ የሆነ የሚወደድ ነገር አለው ከዛሬ ጀምሮ የሱ Fan ነኝ
@Alem-k9j
@Alem-k9j 12 күн бұрын
ፕሮፌሽናል የተባሉት እንደዚህ ልጅ አላዝናኑም 1ኛ ነህ 🙏
@alemayehudesalegn4966
@alemayehudesalegn4966 22 күн бұрын
በእውነት ሱራፌል ለወደፊት ተስፋ የሚሰጠው ምርት የኪነጥበብ ልጅ ስለሆነ ሁሉም ባለድርሻ አካል ከጎኑ ሆኖ እንዲያበረታታውና እንዲደግፈው አስተያዬቴን እሰጣለሁ። በተረፈ መልካም እድል ይግጠምህ
@AG-bu4cd
@AG-bu4cd 15 күн бұрын
ማን ነበር ባለድርሻ አካል? እዚህም የፖለቲካ ቃል አይከብድም?
@MetkuEshetu-f1x
@MetkuEshetu-f1x 22 күн бұрын
ባይገርምሽን ልቀቁልን ኧረ ከሱራፌል ስራዎች መምረጥ ያስቸግራል ግራ አጋባቹ አይደል እኔም እኩ ያለውን ቀን እየጠበኩ እያየሁ ነው ። ስልኩን ብትሰጡኝና ባናግረው እድለኝነት ነው ለኔ ነገ የት እንደሚደርስ ያስታውቃልኮ ልጂ ኧረረረረ ምን ጉድ ነው 💙😍👏👏👏👏👏
@wondwasantamenet6660
@wondwasantamenet6660 16 күн бұрын
The best idol competitor I have ever seen he pkayed music easily & with full confidence in entertaining way. Well done
@TseganehKuma
@TseganehKuma 21 күн бұрын
እረ ይቺ ብሌን ምን ዓይነት ቁንጅና ነው ያላት?❤❤❤ የመላዕክት ዓይነት:: አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ታድለን የቆንጆ መዓት::
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 16 күн бұрын
@@TseganehKuma ጥበስና አግባት
@TseganehKuma
@TseganehKuma 16 күн бұрын
@@Ethiofirst201162 ደስ ይለኛል😊👍
@TseganehKuma
@TseganehKuma 16 күн бұрын
​@@Ethiofirst201162 ደስ ይለኛል 👍
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 16 күн бұрын
መቼም ከኔ አትበልጥም
@TseganehKuma
@TseganehKuma 15 күн бұрын
@@Ya-rm4qp የታለሽ አንቺ? 😂 እስቲ ልምረጣ 😊
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 18 күн бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ባለ ሊድ ጊታር አንደኛ ነክ ጎበዝ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 8 күн бұрын
እውነት ባንዶቹንም ማመስገን ቢለምድብን ጥሩ ነው በጣም ጎበዞች ናቸው።
@melatcode4111
@melatcode4111 16 күн бұрын
I love him vocally and stage control 👌👌👌👌👏👏👏
@tigesttsegaye304
@tigesttsegaye304 14 күн бұрын
ይሄ ልጅ እስከዛሬ የት ነበር መወዳደር አይጠበቅበትም ቀጥታ ወደራሱ የሙዚቃ ስራ ዋው ድምፅ ኮፊደንስ መድረክ አያያዝ በቃ #1
@ashutsinat2791
@ashutsinat2791 17 күн бұрын
Wow lead guitarist❤❤
@tewodrosadugna302
@tewodrosadugna302 21 күн бұрын
Sura what an incredible musician
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Күн бұрын
He makes me happy, specially his actions with * Gofarre ". Good job!!
@FirdawokTomoro
@FirdawokTomoro 3 күн бұрын
So amazing talent
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 20 күн бұрын
ትችላለህ አቦ ይመችህ
@zebereketzebereket3832
@zebereketzebereket3832 20 күн бұрын
really amazing❤
@teddybelete2472
@teddybelete2472 10 күн бұрын
ምቴ በርታ በደንብ ነው ያገራችንንም ከፋንም ባህል የምታስተዋውቀው
@DawitDereje-e1m
@DawitDereje-e1m Күн бұрын
እዉነት ዘፋኝ ነሸ እናመሰግናለን።
@zebereketzebereket3832
@zebereketzebereket3832 20 күн бұрын
really amazing
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 22 күн бұрын
Techelalehe abata 👌👏🏻
@tedyfekade9526
@tedyfekade9526 13 күн бұрын
Love her smile 😊😊
@liyunetabate8332
@liyunetabate8332 11 күн бұрын
ብሌኗ የኔ ፍልቅል ...ሳቂ ያምርብሻል
@addisdejene4156
@addisdejene4156 22 сағат бұрын
ምርጥ ብቃት ትልቅ ተስፋ ባንዱ ሮሃ በርቱ
@Touristy.Habesha
@Touristy.Habesha 7 күн бұрын
Betam mirt performance. Techelalehe abo!
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 9 күн бұрын
ሱራ የዘመኑ ግኝት ያንተን ችሎታ ቅንጣት ያህል አልተጠራጠርኩም ነበር ... በዚህ ላይ በብሌንሻ :በአሌክስ እና በእዩ ተዳኝቶ እንደኛ መሆን ሌላ እድል ነው መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ በርታ ።
@yonasdemeiyesus6073
@yonasdemeiyesus6073 18 күн бұрын
ሱራፌል ምርጡ ኪነት ፋኖ ጀግና ነው።
@kirubelkebedegebreselassie4579
@kirubelkebedegebreselassie4579 21 күн бұрын
He is amazing!!!!!!
@SurafelSurafel-w4t
@SurafelSurafel-w4t 22 күн бұрын
Ooooooooooooo....that is so amazing
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 22 күн бұрын
አረጋኸኝ እራሱ ከአዚህ ድምፅ የሚወጣው ብሎ ነበር እውነት ነው ይችላል
@tewodrosasfaw0478
@tewodrosasfaw0478 14 күн бұрын
ዋው የሚገርም ብቃት የበሰለ የባንድ ስብስብ 👌🙏
@zizitino6797
@zizitino6797 22 күн бұрын
የፅሓዬ ድምጽ በጣም ቀጭን ስለሆነ እንደሱ የሚዘፍን ሰው አላጋጠመኝም ይገርማል
@ረድዘሁሩታ
@ረድዘሁሩታ 21 күн бұрын
The last verse was 🔥🔥🔥🔥🔥
@FEDESADEBELA
@FEDESADEBELA 22 күн бұрын
Amazing talented man
@simret1998
@simret1998 21 күн бұрын
he is artistic
@SimenehWenda
@SimenehWenda 8 күн бұрын
Amazing talante man
@endriasteferi9444
@endriasteferi9444 10 күн бұрын
my beautiful referee blen ❤ & respect surafel
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 18 күн бұрын
Beautiful
@FekirTewodros
@FekirTewodros 22 күн бұрын
Sure❤❤❤
@tarieethio9518
@tarieethio9518 22 күн бұрын
What a performance 👏👏👏👏👏
@Dawit-tadege
@Dawit-tadege 22 күн бұрын
sura 🔥🔥
@HananHawi-fc5rn
@HananHawi-fc5rn 15 күн бұрын
ጀግና
@workadisadugna3577
@workadisadugna3577 22 сағат бұрын
ምርጥ ነህ ምንም እንከን የለህም
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 14 күн бұрын
Amazing 👋👋👋👋🥰
@bisratgetu206
@bisratgetu206 20 күн бұрын
ይሄን ልጅና ዮናታን ንብረት በምን መለየት ይቻላል ። ይመችክ
@NnN-vb9dt
@NnN-vb9dt 10 күн бұрын
በምን ተገናኝተው ይሄ ኮሜዲያን ዮናታን ምርጥ ፋኝ ለማንኛውም ጎበዝ ነዉ ይበርታ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 11 күн бұрын
ይሄ ልጅ ዘፋኝ ብቻ አይደለም ፈታ ያለ ስው ነው!!በዛ ላይ የዘፈኖቹ ምርጫ ምርጥ ናቸው!!
@tarieethio9518
@tarieethio9518 22 күн бұрын
Where is a golden buzzer 🎉🎉🎉👏👏👏
@cornice-7090
@cornice-7090 10 күн бұрын
We got our self a potential brand new best singer. This year.
@ErkinBurak
@ErkinBurak 4 күн бұрын
Dhumaa irrati situu irra annaa ❤❤❤I hope jaalakoo
@MekdesSeyfu
@MekdesSeyfu 22 күн бұрын
የጥላሁን ፈልጌ የሚለውን ተጨዋትልን
@melakudamtew3830
@melakudamtew3830 14 күн бұрын
ጂጂን ማየቴ እራሱ እግዚሀብሄር ይመስገን
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 8 күн бұрын
የት አለች እርሷ?
@saudiarab5244
@saudiarab5244 8 күн бұрын
የልጁን ብቃት እንዲህ ነው ለማለት ቃላት ያጥረኛል ግን ደግሞ ከልጁ ወደኋላ ማየትና ማስታወስ መመማር ግድ ይለናል
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 14 күн бұрын
ለብሌን ዮሴፍ የተዘፈነ ነው የሚመስለው እሷም ጎፈሬ አበጥራ ነበር ፀጉሯን ሙዚቃውንም ልጁ ጥሩ አድርጎ ተጫውቶቶታል በርታ
@ashurast8190
@ashurast8190 21 күн бұрын
አቦ ይመችህ መለስከን ወደዃላ ትተን የመጣነውን
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 14 күн бұрын
ይህ ሱራፌል የሚባል ልጅ ዘፈን መምረጥ ይችላል ፤ሌሎቹ እኮ የማይረባ ዘፈን ይዘው ቀርበው ያላዝናሉ ። 🎉
@Chris_official1
@Chris_official1 20 күн бұрын
Talented
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 12 күн бұрын
አበጥርላት ❤
@AkliuM-v2x
@AkliuM-v2x 20 күн бұрын
Awesome
@ekramabebe1319
@ekramabebe1319 17 күн бұрын
Wow ❤❤❤❤
@AddunyaHayile
@AddunyaHayile 21 күн бұрын
Wow 👌
@youme9523
@youme9523 15 күн бұрын
it would be better if your timeline for your program is at the same time with Fana Lamrot, 100% people would choose NBC over Fana due to .......Blen.
@alemdemisse
@alemdemisse 17 күн бұрын
like Dawit tsige with ቅጥነት❤❤
@HerSol-v7n
@HerSol-v7n 11 күн бұрын
Wow wow
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 19 күн бұрын
ዋውው ድምቀት ነህ
@netsanetmamo-fn4lv
@netsanetmamo-fn4lv 7 күн бұрын
💯
@mekdessahle
@mekdessahle 22 күн бұрын
የ ቴዲ ባይገርምሽንም ልቀቁልን ሱራ የዘፈነውን 🔥🔥
@taeyeon-xh7bb
@taeyeon-xh7bb 3 күн бұрын
ከዘፋኙ ብቃት የብሌን ዉበት❤❤
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 15 күн бұрын
ባንዱ ልዩ ነው።
@SemuraJemalJdad
@SemuraJemalJdad 13 күн бұрын
የኔ ፍቅር እደግልኝ 🥰💞🥰
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 22 күн бұрын
ዘፈን ለማንም አያበጀ
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 22 күн бұрын
#1
@destameasa2450
@destameasa2450 19 күн бұрын
He can!
@ShegedefKume
@ShegedefKume 11 күн бұрын
የእውነት ግን ዘፋኞቹ ቀጥታ ስርጭት ላይ ነው የሚዘፍኑት ወይንስ ስቲዲዬ ተቀርፀው አፋቸውን በማንቀሳቀስ ነው የዘፈን ውድድሩን የሚያቀርቡት ጥርጣሬ አለኝ፡፡
@KAYRAHULALA
@KAYRAHULALA 22 күн бұрын
ዋው
@BabelLiverpool
@BabelLiverpool 21 күн бұрын
ለብሌን ይገባታል ይህ ዘፈን
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 22 күн бұрын
የአንተሥ ለጉድ ነው አንደኛ ነህ እውነት
@ElsaMinda-h4r
@ElsaMinda-h4r 21 күн бұрын
Wow
@tilahungetachew9325
@tilahungetachew9325 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hanam3589
@hanam3589 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habeshatime
@habeshatime 13 күн бұрын
I never seen guy like this
@HabtamuGetasew
@HabtamuGetasew 22 күн бұрын
waw
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 8 күн бұрын
dont have hate for others thankyou
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 16 күн бұрын
የአማርኛ ዘፈን ሪትም ማለት ይሄ ነው ።
@YohanesGebesa
@YohanesGebesa 20 күн бұрын
Nbesen lmastwekia serobte
@denknew
@denknew 11 күн бұрын
የቀይዋ ተቀባይ ስልክ ያለው ክልል ፈልጌው ነበር በተረፈ ግን ቅር ይሜ
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 21 күн бұрын
ይችላል ይሄ ልጅ
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 12 күн бұрын
ብሌን ፍልቅልቅ!!
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 22 күн бұрын
ብሌን እንደ እውነት ትመጥናለች
@thetallhumblemanfromanothe3226
@thetallhumblemanfromanothe3226 13 күн бұрын
You have been making days! Bore to entertain! Happy Meskel all!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 22 күн бұрын
የጥላሁን ልጅ ምንያህል ጥላሁንን ሙዚቃ ብትጫወት መልክህ ሁሉ ወደሱ ይመስላል😂
@Ethiopian8076
@Ethiopian8076 19 күн бұрын
He is so funny 🤣🤣🤣🤣
@S-G.19
@S-G.19 22 күн бұрын
Hizeb demtse yemisetew betifozo new . Hulum gobezoch nachew gin SAMI yileyal.
@FenetmitikuFeninaf
@FenetmitikuFeninaf 21 күн бұрын
Be wudder meskot lay metayetachewn ye mmegachew performance nachew berta surafel aster
@beletuyesuf7055
@beletuyesuf7055 13 күн бұрын
አረ የድምፅ መመሳሰል
@surafkadu7397
@surafkadu7397 2 күн бұрын
ዳኛን ማማለን ይቻላል 😊
@ExcitedOutdoors-nw7nc
@ExcitedOutdoors-nw7nc 12 күн бұрын
N18
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 22 күн бұрын
ባላገሩ የገራው ዛሬ ምርጥ አቀንቃኝ የሆነው ትችላለህ
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 22 күн бұрын
ወይ ወይ እኔ አበጥራለሁ አንቺ ተዋቢልኝ ወይ ወይ ሀ
@BayelgnTigabu
@BayelgnTigabu 10 күн бұрын
Eske zare gn yet neberk ? Bye sasb ... Lehulum gizie Alew
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,7 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 25 МЛН
Gofere Hugnelegne
5:15
Tsehay Yohannes - Topic
Рет қаралды 37 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57