እኔ በእናቴ እቀናለዉ::...9 ዓመት በአረብ ሃገር ሰርቻለው - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 310,071

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZbin channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZbin channels.
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Пікірлер: 1 100
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ Жыл бұрын
እውነት ነው የረብ ሃገር ሴት ጀግና ነን የምትሉ 👍😥
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያለው ነገር የገለጽሽበት መንገድ ምርጥ አገላለጽ እና ትክክለኛ ያለ ነገር ነው እናመሰግናለን ለሚ❤
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 Жыл бұрын
ከምንም እና ከማንም በፊት ፈጣሪሽን አምስግኝ ሞገሱን ለሰጠሽ ጤናሽን ለሰጠሽ እኛ ሲሳካልን እንረሳዋለን
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ሳሚዬ ነው የኛ አሳቢ በእውነት ሌላው አስመሳይ ነው ሳሚ ማስረሻ ይቅረብና ስለእኛ ይናገር❤❤❤
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
ሳሙኤል ማስረሻ ይቅረብልን ጀግና ነው በእውነት ሳሚ እድሜህ ይርዘም
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ትክክክል፣እኔም ፣ምኛቲነወ፣ሳማሚ፣ቢቀር ❤❤❤
@fatmatube8375
@fatmatube8375 Жыл бұрын
እውነት ቲጅየን አለማድነቅ አይቻልም ሰው ሳትንቅየመዳም ቅመምን ሰላቀረብሺልን እናመሰግናለን ቲጅየን ያላችሁ በላይክ ልያችሁ
@sameera151
@sameera151 Жыл бұрын
ሠይፉ ላይ ትቅረብ የምትሉ ይቺ ጀግና👍👍👍
@merong-g6w
@merong-g6w 4 ай бұрын
ኧረበናትሽ..አሁን ከንግግሯ.ምንትምህርት.ወሠድሽ እኳንሠይፉለይ..ትቅረብየምትይ......ለይታብቻነዉ..የቀረቡየሚመሥሉ
@sameera151
@sameera151 4 ай бұрын
@@merong-g6w 🙄
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Жыл бұрын
😢የኔ ዉዶች አብሺሩልኝ የማዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ አላህ ይሰጠን❤
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@አማራነኝየአፄዎቹልጂ
@አማራነኝየአፄዎቹልጂ Жыл бұрын
አሜን በእውነቱ
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 Жыл бұрын
Amen 😢
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 Жыл бұрын
አሚንንን
@SofiaSaidi-lp9rj
@SofiaSaidi-lp9rj Жыл бұрын
አሚን
@mulumulu6190
@mulumulu6190 Жыл бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ስደት አይኑ ይጠፉ እኔም በስደት ላይ ነኝ እናም ለአራትም ለአምስትም ወር ስራ ፈትቼ ሳለሁ በሀያ አራት ሰዐት ውስጥ አንድ ጊዜ አንድ ጊዜ እየበላሁ ለምለም እንዳለችው ኩብዝም ውሀም ያጣሁባቸው ቀኖች አይረሱኝም ስደት በሩ ይዘጋ ጌታ ምድሬን ሀገሬን ኢትዮጲያን ይባርክልን አሜንንንንንን
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😢😢😢
@belenmumbavv5296
@belenmumbavv5296 Жыл бұрын
መልክተኛው ይቅረብልን የምትሉ👍👍👍👍
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
aw ykrblen
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp Жыл бұрын
የተቢ ልጅ ወልዳ ማየት ያማረው ልጅ ትውለድልን በህግ አምላክ😂😂
@hayatemohammed8812
@hayatemohammed8812 Жыл бұрын
ለራሥሽ ውለጅ ከቱ😅😅😅😅
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp Жыл бұрын
@@hayatemohammed8812 እከፍ አልሀምዱሊላህ 5 ወልጃለሁ ምኒቱ ከልቱ ነሽ እኔ የተቢን ስለምወዳት ነው እሽ
@GGGg-f5n2g
@GGGg-f5n2g 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@SeadaYimamTube
@SeadaYimamTube 5 ай бұрын
ልጁ ይቅርና ባሉ ይቀድማል እረ
@buze-y7s
@buze-y7s 5 ай бұрын
እሱ ሳይሻል አይቀርም
@merkojo4570
@merkojo4570 Жыл бұрын
እውነት ነው የተኒቢ እውነት የኔን ህይወት የተናገርሽ ነው የመሰለኝ 😢😢😢እኔም የዛሬ 2አመት ቤሩት በነበረው ፊንዳታ ተጎድቼ ቤተሰብ አንቺ ጋር ሰላም ነው ሲሉኝ አው ብዬ ፎቶ ላኪ ሲሉኝ የአደጋው ፊቴ እንዳያዩ የቆየ ፎቶ ልካለው😢😢😢 ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ማረሺ😢
@merkojo4570
@merkojo4570 Жыл бұрын
@@መርየምየለገሂዳዋ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሌ ህይወት እንድኖር ስለፈቀደ ነው እንደ አዲስ የተወለድኩት 😭🙏🙏🙏
@minagirl6447
@minagirl6447 Жыл бұрын
እኔም አላህ ነው ያወጣኝ መስታወቱ ፊቴ ነበር የተከሰከሰው የቤቱ ባልኮኑ ሙሉ መስታወት ነበር ግን አላህ ጠበቀኝ ምንም አልሆንኩም ወደ ክላስ ሮጥኩ ግን አምልጨ አይደለም አላህ ጠብቆኝ ነው
@KubraTofke
@KubraTofke Жыл бұрын
የኔ ኩሩ ገና ብዙ ነገር እጠብቃለዉ ካቺ ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ ለምዩ❤❤❤❤❤
@masiwollotube4483
@masiwollotube4483 Жыл бұрын
የተቢ የኛ ጀግና ለአረብ ሀገሮች ሴት ተምሳሌታችን ነሽ ክበሪልን ❤❤
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ Жыл бұрын
ሴት ልጅ ወደ አባት ናት ❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ለእናት እና አባት
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
GOD BLESS LEMLEM she is beautiful Hard worker Honest and good hearted we learned a lots of things from her. I just want to say God bless her and her beautiful family 👪
@merima7930
@merima7930 Жыл бұрын
Amennnn
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
ያጀማአ አባቴ ታሞብኛል ዱአ አርጉልኝ በሰውአገርያላችሁ ክፉአይካችሁ ላገራችን ያብቃን ያረብ በሰውቤት ስራ አሳብ ይከብዳል
@SofiyaHussain-ms9pk
@SofiyaHussain-ms9pk Жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሽርልሽ ያርብ ኸይር ያሰማሽ ኡፍፍ
@Defend202
@Defend202 Жыл бұрын
@@SofiyaHussain-ms9pk አሚን እህቴ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
አላህ ያሽርልሺ❤
@sosisosia
@sosisosia Жыл бұрын
አላህ ይሹፍወ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግልሸ
@hadasfis5600
@hadasfis5600 9 күн бұрын
ዉይ ታዲለሻል ለሚየ እንየም እዱሉ ባገኝ ከሰደት ሰመለሰ እናትየ በዝ ሚዲያ ባመሰግናት ጀግናዋ እናት ትናፍቀኛለሸ ሰደተኛዋ ልጂሸ❤❤❤❤❤
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 4 ай бұрын
አርብ ሀገር ያሉ እህቶቼ ኑሮ በጣም ከባድ ነው ሁሳችሁም ውዶች እባካችሁ ሰብስክራይ አድረጉ 10 አመት ሰረቼ አሁን ላይ ስድት ተመለስኩ የዝጥ ወር ልጂ ትቼ ነው የመጣሁት ሞኒ ሁኜ ነበር ነገር ተመልካች አጥቼ አነሳብኚ አይ ምርርር አለኚ እባካችሁ አድራ ወገኖቻ ኢትዮጵያን 😭😭
@fetiyayabnetwa1612
@fetiyayabnetwa1612 Жыл бұрын
የተቢ ጠካራ ሴት ናት በርቺ እኔም የናፈቀኝ ስደት በቃኝ ብዬ አገሬ ምኖርበት ቀን ረጅም እድሜ ለቤተሰቦችሽ ❤❤
@meryemtube3873
@meryemtube3873 Жыл бұрын
እኔንም የዛሬ አመት ጠብቁኝ አባይ ቲቪ ላይ ቅመሞች የማዳም ቅመሞችንና ሁኔታቸውን ይዤ እቀርባለሁ እንዴት ሸንኮራ እንደሆን ለአለም አሳውቃለው 😂
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 Жыл бұрын
እጠብቃለን
@MesA-gi2yj
@MesA-gi2yj 8 күн бұрын
እንጠብቃለን
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ጉራጌዋ እንኳን በሰላም መጣችሁ ለምለም ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy Жыл бұрын
ለምለም ዋው ጀግና ናት እኔ መቼም የማረሳት፡ጊዜ አማራ ክልል ሂዳ ስትረዳ በጦርነቱ የተፈናቀሉ ወሎዬዎች የጠበጃ፡ድምፅያስፈራ ነበር ፡እኛ የእውነት በጣም እንወድሻለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ቅድስትአርሴማአማላጄ
@ቅድስትአርሴማአማላጄ Жыл бұрын
እረ ሳሜኤል ማስረሻ አቅርብልን❤🎉
@SaadaSid
@SaadaSid 4 ай бұрын
ወላሂ ኮሜት ፆፌ አላዉቅምግን የመዳም ቅመሞችየ አሁንምይቅረቡል ታሪካችን ብዙ ነዉ ህመማችን ድካማችን ይነገርልን❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
የተንቢ እኳን ቀረብሽ የኔ ጀግና ለኛ አረአያ ነሽ❤❤ ለቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ❤❤
@selamchana4665
@selamchana4665 Жыл бұрын
አረቦቺን አልወዳቼውም ግን ደሞ ከመቶ ሰው አንድ ሰው ጥሩ አይጠፋም እና ይገባቸዋል ሰው የሰራውን ነው የሚያጭደው ይባላል 👍👌😊
@hebeshawuit8575
@hebeshawuit8575 Жыл бұрын
ደህና ነኝ የሀረብ ሀገሯ ሴት የብዙወች ውሸት ብቻ አልሀምዱሊላ አመመኝ ያላት ሁሉ አንጀቷን የሚበላ የእናት ስሜት ነው እሚሰማቸው😢
@mimiwaliyu
@mimiwaliyu Жыл бұрын
የሁላችንም ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከህ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰 እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
አው በትክክል የአረብ ሀገር ሴት ጀግናነን ግን የኢቲዮ ሰው የሚያስቡን በሌላ ነው ስማችን እራሱ ጠፍቶባቸው የአረባገር ሴት ተብለናል ስለዚ እኛ ማለት ከቤተሰብ አልፈን ተርፈን ለበአድም ተርፈናል ተመስገን ሰው በሌላ ቢሰይመንም እኛ ጀግናአ ነን💪💪
@adis7211
@adis7211 Жыл бұрын
ቲጅ አመሰግናለሁ ለምለም ስለ ጠረሻት❤❤
@Tube-rz2yz
@Tube-rz2yz Жыл бұрын
አረብ ሀገር ሰርተው ከሄዱት አንች ብቻ አረቦችን አመሰገንሽ ጎበዝ ነሽ መነሻሽን አረሳሽም ሌላው ደግሞ ሳላደንቅሽ የማላልፈው ሜካአፕ ባለመጠቀምሽ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
የመጀማሬ ስቀርብ ለሚየ ጠብቄት ነበር ❤😊
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
አይ ለምለም ብዙም አይደል ይልቅ ለወላጆች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ተደናግጣለች ምንም ቁምነገር አልተናገረችም ለሙ መድረክ የመጀመሪያዋ ሰለሆነ ነው መሰል 😢😂❤
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ለሚገባው ብዙ ተናግራለች
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አረ በጣም ገንቢ አሳብ ነው ያካፈለችን ትባረክ❤
@fatmaa6926
@fatmaa6926 5 ай бұрын
የኔ ዉድ አባት በጣም እወድሀለሁ😢
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ Жыл бұрын
ትክክክል ለሚ ነኛ ጀግና የስደት ሂዎት የማይታይ የውስጥ እሳት ነው 😢😢😢😢 ሁሉም ችለናል አልኸምዱሊላህ
@munatk64a24
@munatk64a24 Жыл бұрын
ማሻ አላ ለምለም ጉጉብዝናሽ ደስ ያለችኝ ባርት የስውዲ አሰሪዎቿን ያመሰገነችው......
@martinatube2332
@martinatube2332 Жыл бұрын
ለምሊ ጀግና የቤተሰብሽ ኩራት ነሽ እንዲሁም ለሀገርሽ በርቺ የኛ ጀግና ነሽ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጀግናነሸ እረጅም እድሜ እና ጤና ለወላጆቻችሁ❤
@rechoabdu5507
@rechoabdu5507 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ በቃ ሰው ማለት እደዚህ ነው መነሻውን የሚያመሰግን አደግሽ ባይኔ በርችእልን
@betelhemyohannes2784
@betelhemyohannes2784 Жыл бұрын
በዩቱብሽ ደግመሽ አቅርቢያት ወሳኝ ማንነት ኣላት ትምህርት ትሆናለች ለብዙ
@FaxumaTube-lk9wt
@FaxumaTube-lk9wt 14 күн бұрын
Yene ❤❤❤ mariye😢😢😢😢😢😢😢😢 winetishin new nurilin habibitii😢😢😢😢😢
@مريم-ج7ب7ث
@مريم-ج7ب7ث Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ለሙዬ የስደተኞች ሆድ ተከፍቶ ቢተይ ሀዝን ህመም ናፍቆት ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ በስደተኞች ሆድ ብቻ አልሀምዱሊላ ስለሁም ነገር😢😢
@TebahTebahh
@TebahTebahh Жыл бұрын
❤ወላሂ ከልቤደሥአለኝ አላህይጨምርላቺሁ እውነትነውየአርብሀገሴትጀግናናት ❤ሁላቺሁንም እናመሠግናለን
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 5 ай бұрын
ለሚ ጀግና ናት😊
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ Жыл бұрын
ማን እደናት እናቴ ሂወቴ ከዛም አባቴ😢😢😢
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg 4 ай бұрын
ሳህ ያየ ይወቅልን ያረብሀገርን ኑሮ ብቻአልሀምዱሊላህ ሁሉን ከመደበቅየተነሳ እያበድን ነው አሁንስ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
አይ ገና አስር ሰአት ይቀርዋል 😢 ብገባ ብወጣ ያውም በኢትዮ ኔት ሆሆሆሆ
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
😂😂😂😅
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
ጋደኛ አገኜው
@rabimohammedyoutube
@rabimohammedyoutube Жыл бұрын
ቲጂ የምር እናመሰግናለን ለሚን እስካሁን በጉጉት እየጠበኩ ነው በቴሌቭዥን መስኮት ለማየት 💋🌹
@HalimaHalima-g1b
@HalimaHalima-g1b 5 ай бұрын
😢ያረብ ሀገረ ጠካራነን
@de4xi
@de4xi Жыл бұрын
ሳሙኤል ማስርሻ ሳሚ አቅርቢልን ❤❤❤❤
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Жыл бұрын
ትክክል የተቢ
@rahelra865
@rahelra865 Жыл бұрын
ለምለም አለባበስዋ ስውድላት የስራ ስው ናት ጅግና ❤❤❤❤
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal Жыл бұрын
ለምለም ጎበዝ ነሽ ስወድሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤💔💔💔💔👍👍👍👍♥♥♥♥♥♥
@fafitube4117
@fafitube4117 Жыл бұрын
ሴቶችየ ብልጥ ሁኑ
@Selamtube-ht2zx
@Selamtube-ht2zx 5 ай бұрын
ቲጂ እኔንም አቅርቢኝ በጣም እወድሻለሁ
@aljazi_layla
@aljazi_layla Жыл бұрын
በቀጣይ እኔ አቅርቡኝ የአረቦቸ ልጆች ጋይ ይቱብ ጀምሬ አለሁ. .
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Жыл бұрын
ቲጂዬ የስደት ወንድማችን ሳሚ ማስረሻ ቲዮብ ብታቀርቢልን🎉
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 Жыл бұрын
ለእናት ነው የተለይ ነገር የሚገባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatuma283
@fatuma283 Жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ማለት ለራሷ እንዴሻማ እየቀለጠች ለስው እንዴሻማ የምታበራናት ግንኮ ማንም አያውቅላትም ብትታመም ብከፋ ማንም አያያትም ዴህናነኝ እያልች ሂወቷን የምታጣ😢😢😢አልሀምዱሊላሂ ያረብ😢😢😢😢😢ቀንአውጣልን
@merong-g6w
@merong-g6w 4 ай бұрын
ከንግግራቸዉምንምትምርትአልወሠድንም..ለይታብቻነዉየቀረብት..እዴ
@fikiertfikiertbizain7104
@fikiertfikiertbizain7104 Жыл бұрын
ማርያምን ለሙዬ ይሄ የኔ ታሪክ ነው እያወራሽው ያለ እያለቀሥኩኝ ነው ምፅፍው
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
ምን ስትሉ አመጣችዃት ሚዲያ ላይ ይችን ደግሞ አይ ስራ መጥፋት😂
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 Жыл бұрын
ማለት ጀግና ሴት ናት
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
ወላሂ ቀተሽ ነው የሶን ቅጣት አታክይም አታቄትም እውነቱን ልገረሽ ብየጅ ለሶ ወጊኘ እዳይመሥልሽ
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
@@chuchulakew7211 ዝም በይ ዘረኛ ለራስሽ ጀግና ሁኝ
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
@@zahramohammad5812 እኔንስ የት አውቀሽኝ ከብት ከንቱ ክክክክክ
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
@@zina5085 እኮንም አላወኩሽ አች አህያ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
አህለን ለሚ ማኛ ጀግና ነሽ የቡታጅራ ጀግና ናት❤❤❤❤❤
@hitanyabetenagurage1669
@hitanyabetenagurage1669 Жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ሴት❤❤
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
የእኔ ጀግና ነሽ ለሙየ
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና የሤቶች ምሳሌ👌❤❤❤
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
የተቢየ የኔጅግና ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ካንች ብዙ ተምራለሁ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ Жыл бұрын
አረቦቹን አመሠገነች ፈጣሪሽን አመሥግኝ ጉልበትሽንየባረከልሽን
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ቢመሰገኑ አያሳቸውም ፈጣሪ እነሱን ሰበብ አድጎ የሰጠን
@guko1563
@guko1563 Жыл бұрын
ታድለሻል፣እናት፣አለሽ፣አላህይጠብቅልሽ፣😢እናትከባናት😢
@kalamakalama4876
@kalamakalama4876 Жыл бұрын
በእዉነቱ ለመዩ ከሁሉም በላይ ለዉንድልጄ ያሉሸአሜለከኪቱ በጣም ደስ እለላሄ ስሬ ሸና ብቻ ነዉ እማታዬው
@fafifafi7121
@fafifafi7121 Жыл бұрын
ለሙየ ጀግና ብየሻለሁ ❤❤❤❤❤
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
ማስተር አብነት ክበድ አቅርቤልኛ ይምትሉ በላይክክ❤
@ሶፍያዩቱብ-ኈ6ቨ
@ሶፍያዩቱብ-ኈ6ቨ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጉኛ ስውዳችሁ
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 Жыл бұрын
ራቢዬ እኔም የኔ ምረጥ ሰው አብነታችን🎉🎉
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
@lidiazewdu4685
@lidiazewdu4685 Жыл бұрын
ይቅረብልን ማስተር አብነት እሱን የሚተካ ማንም የለም ምርጥ ሰው
@netsetube3161
@netsetube3161 Жыл бұрын
የናቴ ልጅ እወድሻለሁ እናቴ አባቴ ጤናቹን እድሜ ጀባ❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
ነፂ የኔ ደርባባ 😍😍
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ Жыл бұрын
አሚንጀባሙሉጤንነትከሀብትጋነፂየ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
አሚን የምወወዳቹ❤
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Жыл бұрын
Mulu beteseb yetebareke nw edmi ketena ke fikir gar ystachihu❤❤❤❤❤
@ሶፍያወሎየዋይቶብ
@ሶፍያወሎየዋይቶብ Жыл бұрын
አሚንንንን ነጽየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zdtube6056
@zdtube6056 Жыл бұрын
ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች ይባላል አባቱን የሚወድ🎉
@ethiojole
@ethiojole Жыл бұрын
እኔ
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 Жыл бұрын
እኔ ደሞ በጣም ያስጠላኛል
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ተይ እህቴ አባትሽ በከፋም ቢደላም መገኛሽ ነዉ ተጎድተሽ ይሆናል አይዞሽ🙏
@betig8170
@betig8170 Жыл бұрын
Enem abaten Betam wedewalew gin ahun tamobignal Ena sew ager eyalew ye hone neger yihonbignal biye hule asibalewa alekisalew 😢😢
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero 5 ай бұрын
😢😢😢😢እኔም💔💔💔💔​@@tnsucenter4574
@abdiwollotube
@abdiwollotube Жыл бұрын
እድህ ቅመሞችን ጋብዙልኝ እመዋ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
ደረሴ እኔንም ያቅርቡኝ ንገርልኝማ🤔😀
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አብዱየ ተመልከት እግድህ ሳዱላው ሁላ ልንጋበዝ ነው ምታረገዋለህ አተም አቀር😅😅😅😅😅
@ነፍጠኛዋወሎየነኝ
@ነፍጠኛዋወሎየነኝ Жыл бұрын
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
ቲጂ ይህንን ኮመንት ካየሺ አብዲን አቅሪብልን ፍትህ
@RahimaRahima-x2y
@RahimaRahima-x2y 4 ай бұрын
አተም ትቀርባለህ ደረሴ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Жыл бұрын
ወላሂ ስት ቀን ኮምቻ ነበር ለምለም ትቀረብ በዬ ኮሜት ወሀ አለበላውም አሁንም ሰዮፉጋ እይኮመትኩኝ ነው❤❤❤❤❤የተንቢን የሚወደ በላይክ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ😘
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
አዎ በመቅረቧ በጣም ደስ ብሎናል የመዳም ቅመሞች ግን ደቂቃ አነሰ,ዩቱብ ባይፈቅድም,ቀጣይ ቢኖረው መልካም ነብር
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Жыл бұрын
@@genetteshome3906 ትክክክክል በለሻል በሆንም ሰለኛም ጠቅሳለች በዛው ሰበስክራይ አረጋኝ
@RahimaRahima-x2y
@RahimaRahima-x2y 4 ай бұрын
አሁደሞ አብድ ወሎ ደረሴ ይቅረብ በይ የመዳም ቅመሞች የሰየመልን
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 14 күн бұрын
እሺ​@@RahimaRahima-x2y
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ያርብ ሀገር ሴቶች ሰለምታቀርቢልን እናመሰግንሽ አለን ቲጂየ ቀጣም እኔ 😂😂😂ስደት ብዙ አስተምሮኛል ማርያምን እስቲ ስደት ብዙ ነገር ያስተማርው ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኘ አይከፈልበት 😀😀😀😀😀😍
@kere6628
@kere6628 Жыл бұрын
👍👍
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
አስተምሮና በጣም ብዙ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስተምሮናል አይገልፀዉም
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
ቢያሥተምረኝም እንደ ስደት በሂዎቴ የማልረሳዉን ጠባሣ ያሣረፈብኝ የለም 😢
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አይዞሽ ውዴ
@seniy4518
@seniy4518 Жыл бұрын
የቤተሰቦቿ ክብር ይገባቸዎል ሰዉ አክባሪናቸዉ❤❤❤
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Жыл бұрын
አዪቴዬ አንቼም ብትቀርቤ ጉጉቴነው
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 Жыл бұрын
ቲጂዬ ቀጣይ ደግሞ ሳሚን እንጠብቃለን ይቅርብ የምትሉ እጂ ወደላይ❤
@AB73723
@AB73723 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ይቅርብ❤❤ የስተኞች ወዳጅ ❤❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
ለምንአትታይም፣የትንቢጅግናየእኛብርታትናት
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ Жыл бұрын
👎
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Жыл бұрын
ይቅረብ❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
አው ይቅረብ
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ዋውውው የመዳም ቅመሞች እንካን ደስ አላቹሁ የተንቢ የኛ ጀግና🎉🎉🎉
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ብርቋ
@Journy-With-TheElina
@Journy-With-TheElina Жыл бұрын
😢😢ደምሩኝ ውዶቼ❤
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc Жыл бұрын
ጀእግናነሽ እኔምእዳች ከሰውአገርነኝ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
ለሙ የሴት ጀግና ባህሪያችን ብዙ ስለሚመሳሰል በጣም ነው የምወዳት
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
በጣም ጀግና የሚለዉ ቃል እራሱ አይገልፃትም የሴቶች ምሳሌነች።
@asliethiotube
@asliethiotube Жыл бұрын
ዋው ለሙዬ የኛ ጀግና በተለይ አርብ ሀገር ላለነው ሴቶች በሙሉ ትልቅ ምሳሌ ነሽ በርችልን የኛ መልካም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
ለምለምዬ የኛ ጀግና ስለቀረብሽ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናትና አባቶቻችን
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት ጀግና ናት እንደ ሻማ እየቀለጠች ለብዙዎች እምታበራ እንቁ ናት ግን ሳታውቁ የአረብ አገር ሴት እያላችሁ እምታቀሉን እምትስድቡን ስዎች ስቃያችንንም ተረዱን 😢😢😢😢😢
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
የተንቢ ለሙዬ ጀግና ከዚህም በላይ ትደርሻለሽ የሴት ሞዴል ነሽ በስራሽ አብዬም ጋሽዬም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው ቤታቸው እንግዳ የማይጠፋ ሰው ወዳዱ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotegobeze1472
@haymanotegobeze1472 Жыл бұрын
እናት አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ❤❤
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Жыл бұрын
እኔም አባቴን ሙቼነዉ እምወደዉ ምክንያቱም ብዙነገር ሁኖነዉ ያሳደገኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባቴ ሂወቴነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እአጽ
@እአጽ Жыл бұрын
ኡፉ እናት እና አባቴ እንዴት እንደናፈቁ እኛንም ከስደት መልሶ በሠላም ከቤተሰቦችችን ጋራ ያጋነኛን ❤❤❤❤❤
@Biba-y9z
@Biba-y9z 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ቱጂዬ እንቺ እኮ ልዩ ነሸ ለምለምዬን ስላቀርብሺልን በጣም በጣም እናመሰግናለን❤
@ሁለገብ-ተ9ኈ
@ሁለገብ-ተ9ኈ Жыл бұрын
የኔ ውብ ለሙየ ለመዳሽ መምስን ቃላት አጠርሽ ከምር ልዩ ናት መዳሽ የኔ እራሱ ቃላት አጠሁላት ላንቺ ማዳምሽ ከመዳሞች ሁሉ ተልያልች ከምር መልካም ሰው ናት ብለ ያንሳታል አይችም ሰሚችም አላውቅም እንደሶ ያለ መዳሞች❤😢😢
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
በአላህ ሳሚን ሳሙኤል ማስርሻን የስደት አባታችን 🥰🥰🥰 ቀጣይ ይቅርብልን 🥰
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@የወይንሐረግየክርስቶስእስ
@የወይንሐረግየክርስቶስእስ Жыл бұрын
መቅረቡ ጥቅሙ ምንድን ነው
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
@@የወይንሐረግየክርስቶስእስ ለኛ ለሀረብ ሀገር ልጆች ጥቅም አለዉ
@fatmaa6926
@fatmaa6926 5 ай бұрын
​@@የወይንሐረግየክርስቶስእስዝም አትያቸዉም አሽቃባጭ
@محمدمحمد-ظ3ط3ط
@محمدمحمد-ظ3ط3ط Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ደረበብ ያሉ እደሜ ጤና ይስጣችሁ የለሙ እናትና አባት
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ፕሮግራም ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን።
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc Жыл бұрын
አቦ በናትሽ ቢተሰብ እስከምትደረሽ እግዚቢርይጠብቅሽ
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ለሙዬ የብዙዎች የገቢ ምንጭ የሀገሬ ልጅ ከፍ በይልኝ ባንቲቺ እኮራለው ገና ጅማሬ ነሽ መጨረሻሽ ፈጣሪ ያሳካልሽ በርቺ ከዚ በላይ ይገባሻል ጉራጌ ፍቅር ብቻ😍😍
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Жыл бұрын
ለሙየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅሽ የእኔ ጀግና ምርጥ የሴት ወንድ ነሽ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 5 ай бұрын
የአረብ ችግረን የቀመሰው ያውቃል ለሙዬ የኔ ጀግና ነሸ በጣም ነው ምወድሸ መልካም ምርጥ ቤተሰብ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉
@Ame-story.ኢትዩ
@Ame-story.ኢትዩ Жыл бұрын
ለምለም . የተንቢ ጎበዝ ነሽ. በርች. አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች አላህ ይገዛችሁ. እኔ ድክም ብሎንኛል. በሰላም ሀገር እድንገባ ዱአ አድርጉ.
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
አይዞን፤ሁሉም ያልፍል
@fhfgjg633
@fhfgjg633 Жыл бұрын
ሎሞየ ልብስሸ ስርዓትሸ ኣለባብሳሸ ስያምር ❤❤
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
የተንቢ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ነች እኮ❤
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 15 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 10 МЛН
ቤተሰቦቼ ያላሰብኩት ነገር አረጉልኝ
14:32
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 156 М.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 575 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 15 МЛН