"እኔ በስምሽ" | ዘማሪ ዲያቆን ሃይሉ መንግስቴ

  Рет қаралды 107,424

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 204
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
@አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 5 жыл бұрын
እኔ በስምሽ እለምናለሁ አንቺም ስለኔ ትማልጃለሽ ድንግል በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ስላለሽ ♥ ወንድሜ እመብዙሃን ድንግል ማርያም ትዳብስህ አሁንም እንደ ፃድቁ አባታችን እዮብ ትዕግስቱን ያድልህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን ፫
@manale5257
@manale5257 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ያልተወህ አምላክ እስከመጨረሻው አይተውህም አንድ መድሐኒት ለመግዛት በማይቻልበት ሁኔታ እንዲህ ያለውን ህክምና በተለያየ ሁኔታ እንድታገኝ ያደረገ አምላክ ክብሩ ይስፋ እሱ ወደፍፁም ጤንነትህ ተመልሰህ ለማመስገን ያብቃህ። የሕይወት መድኃኒት ምንጭ የሆነው አምላክ የፈውስ መድኃኒትን የወለደችልን ቅድስት ድንግል ማሪያም የአማላጅነቷን ሥራ ትስራልህ።
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እመብርሃን ምን አለበት አንተን በሞገስ እጆችዎ በይቅር ባይ ዐይኖቹዋ አይተህ በተዳሰስክ አይዞኝ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ወንድሜ ሁሉም ያልፋል እመብርሃን ጨርሳ ትማርህ
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያንተ ስቃይ ለኔ ለሀጥጥያተኛዋ ያድርገው መድኃንያለም አባቴ በእውነት ጌታ ሆይ ማረው ይቅር በለው ድያብሎስ በጣጥሰህ ጣለው ስለ ድንግል ማርያም ልለምንህ ተለመነኝ እምባዬ መቆጣጠር አቃተኝ መዝሙርህ ገና ዛሬ ሰማሁት ወንድሜ ዲያቆን ኃይሉ መንግሥቴ በእውነት አይዞህ እግዚአብሔር የፈጠረው አይረሳም ለቦጎ ነዉ ከወደደው ይፈትናል አንድ ቀን እንዳትማርር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ ወንድሜ
@ወለተወልድ-በ1ቸ
@ወለተወልድ-በ1ቸ 5 жыл бұрын
መቼ አፍሬ አዉቃለሁ አንቺ ለኔ ለምነሽ የጌታዬ እናቱ በእግዚአብሔር ፊት ቆመሽ እናቴ መፅናኛዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tewabechteklemariam
@tewabechteklemariam 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይብቃ ይበልህ በአውደምህረት ቆመህ ለመዘመር እና ለማመስገን ያብቃህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክትን ያስማልን
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የምትለምናት ድንግል ማርያም ከልጃ ከወዳጃ ከእየሱስ ክርስቶስ ታማልድህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ውስጤ ነካኝ እባክህ ፈጣሪ ወንድማችን ማርልን😭😭😭
@hebtamhana832
@hebtamhana832 Жыл бұрын
እንደገና ቁመህ ለመዘመር ያብቃህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melket yasemalen 💚💛❤️🙏Emebihen tidabsih
@hanaahanii4652
@hanaahanii4652 5 жыл бұрын
*ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ ወንድማችን እግዚአብሔር በምህረቱ አይለይ አመአምላክ በምህረት እጆች ተድብስህ*
@ዛሬምተመስገንአሜን
@ዛሬምተመስገንአሜን 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ መድሃኔ አለም ታሪክህን ይቀይረው
@yazenyazenyazen2907
@yazenyazenyazen2907 5 жыл бұрын
እኔም በስምሽእለምናለሁ እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል በእውንት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 5 жыл бұрын
Amen.amen.amen.qalyotinyasamali🙏🙏🙏😭😭😭😭💐💐💐💐🕊🕊🕊
@getahuntekebel8576
@getahuntekebel8576 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን የናታችን ምልጃና ፀሎት አይለየን ሀገራችን ሰላም ያድግልን የድንግል ማርያም ልጅ
@samrawitmaru560
@samrawitmaru560 3 жыл бұрын
እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ ቁመህ እንድታመሰግናት ትርዳህ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን
@mezmurshhshshshhshshs4652
@mezmurshhshshshhshshs4652 5 жыл бұрын
ቁመህ ለመዘመር ያብቃህ ወንድማችን አመኣምለክ ጥላከለላ ትሁንህ 💖💖💖
@ሳራወለተገብርኤል
@ሳራወለተገብርኤል 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ እባዬ ነው የሚቀድመው ኡፍፍ ጌታሆይ ምህረትህን አውርድለት እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን😢😢
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ትማርህ ለምስክርነት ታብቃህ🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
አሜን 😭😭😭😭
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ✝️እልልልልልልልልል ✝️💚💛❤️እልልልልልልልልል 💚💛❤️ አሜን💚💛❤️
@fasika1321
@fasika1321 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችማችን እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከልጆ ምህርትን ታሠጥህ
@meseretshumi7328
@meseretshumi7328 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 5 жыл бұрын
እኔ በስምሽ እለምናለሁ እንችም ስለኔ ትማልጃለሽ ድንግል በእግዚአብሔር ፊት ሞጎስ ስላለሽ 😭😭😭😭 እመብዙሃን እመቤቴ ማርያም ሆይ አንቺ በምልጃሽ እርጅኝ ካለሁበት ፈተና ሂወቴ ጨልሞብኛል እናቴ ወላድት አምላክ አንቺ ፈጥነሽ ድረሽልኝ እናቴ 😭😭😭 ወንድማችን እመብርሀን ትዳብስህ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@alknhabv8228
@alknhabv8228 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲😭✝️
@hamocell5982
@hamocell5982 4 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድማችን አሁን እመቤቴ ትዳብሰህ ታበርታህ ልጅዋም በምህረቱ ይህ አሰከፊው ደዌ ያሳልን ይቅር ይበለን ይማረን
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
እኔ በሥምሽ እለምናለሁ አንችም ሥለ እኔ ትማልጃለሽ ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ሞገሥ ሥላልሽ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አቤት ይሄን መዝሙር ሥሠማ ለኔ ይመሥለኛል😢😢😢😢😢
@KsaKsa-wd6ho
@KsaKsa-wd6ho Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እደዉ ስከፊኝ እምፅናናብት መዝሙር😭😭😭😭እኔበስምሽ እለምናለሁ😭😭😭
@masiiyedingilmaryamlij1039
@masiiyedingilmaryamlij1039 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልም ውድ ወንድማችን እኔ በስምሽ እለምናለሁ አንቺም ስለኔ ትማልጃለሽ ድንግል በእግዝያብሄር ፊት ሞገስ ስላለሽ
@ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ
@ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ባትኖር ምን ይዉጠን ነበር? ለኛ ለተዋህዶ ልጆች የማንደራደርባት እናታችን ናት።!!!
@YemkaneSelamua
@YemkaneSelamua Ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው😢😢የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን❤❤ልኡል እግዚአብሔረ😢እኛንም ስደተኞችን በልባችንን መሻት ፈፅሞ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 5 жыл бұрын
Elllllll elllll elllll zemarey melakai ten yasemalen👏👏👏👏👏👏👏👏👏wedemachen emeberhan tedabeshe😘
@genigirma72
@genigirma72 5 жыл бұрын
እልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@mulumulu3599
@mulumulu3599 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN EIEIEIEIEIEEEE
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እመ አምላክ በምልጃዋ አለሁ ትበልህ
@እናቴአርሴማ-ቐ9ረ
@እናቴአርሴማ-ቐ9ረ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 በዝማሬመለእክን 💒እልልልልልልልልልል👏👏👏
@ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ
@ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ወድማች ድነህ አወድምህርትላይ እደማይህ ተሰፋ አለኝ👏👏👏
@etsobdenek1580
@etsobdenek1580 5 жыл бұрын
አሜን እኔም በስምሽ እለምናለው አቺም ስለኔ በስምሽ ትማልጃለሽ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ወንድማችን እመቤቴ ከዳበሩና ስህ😭😭🤲🤲🤲ድጋሜ ቆመክ እድታመሠግን ትርዳህ😭
@azebtufa8535
@azebtufa8535 5 жыл бұрын
ልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንክ ስታመሰግናት ይለፍ አሜንንንንንን
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zimare malkt yasmln wendmachin
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁሉም ነገር ለበጎነው በእሱ ዘንድ እግዚአብሔር ይማርልን የእኛ እንቁ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemdebalke7118
@serkalemdebalke7118 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የምህረት እጆቹን ይላክልህ አሜን እናቴ ብለህ ስጠራት አለሁልህ ልጅ ትበልህ ወላድተ አምላክ በምልጃዋ ትድረስልህ አሜን
@sh4_st195
@sh4_st195 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ማርያም በምህረት እጇ ትዳብስ
@KsaKsa-wd6ho
@KsaKsa-wd6ho Жыл бұрын
እነወይ ወለላ😭እምእወይ😭ድግል ሆይ ያምላክእናት ሆይ እኔ ሀፅታኝልጅሽ እኔቆሻሻ ልጅሽን ከልጅሽ አማልጅ😭😭😭እነወይ እነወይ እመቤቴ ሆይ😭የኔ መፅናኝ እመቤቴ ሆይ እኔ በስምሽ እለምናለሁ😭🤲🤲🤲🤲🤲አቸ ሰለኔ ትማልጅለሽ😭ማርያም ማርያም ማርያም በሉ ሁሉንም ታሳኪእላቹሁ አለይ😭የደስታ ለቅሶነዉ እማለቅሰዉ😭እውነት የለመናት እና የሳን ሰም የጠራ እንደማያፍር 😭አየሁት😭እሰ ተመስገን አባብሉኝ የእመቤቴ ታሪክ በኔ ታምር ሰርታል 😭😭😭🤲🤲🤲
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 11 ай бұрын
እህቴ ፈማሪዉ በህይወት አለ?
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
ወንድሜ እመብርሀን አለሁ ትበልህ 🙏✝️
@yoshe23
@yoshe23 2 жыл бұрын
እመብርሃን ኤናቴ ፈውሳ በአውደ ምህረቱ ቆመህ እደምትዘምር ተስፋ አለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@መቅደስወለተመድህንነኝ
@መቅደስወለተመድህንነኝ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሀይለ ማርያም ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ትዳብስህ
@ሁንየኔብቻ
@ሁንየኔብቻ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያሠማልን ወንድማችን ቁመህ ለመዘመር ያብቃህ😭😭😭💔💔😢😢😢😢
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 3 жыл бұрын
እኔም በሰምሸ እለምናለሁ ድግልሆይ ሀገራችነን በቃእዲላት ለምኝልን 😭😘
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በእዉነት እመቤቴ ትርዳህ ፣
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል 5 жыл бұрын
እኔ በስምሽ እለምናለሁ አንችም ስለኔ ተማልጃለሽ ማርያም በእግዚአብሔር ፊት ሞጎስ ሰላለሽ ወድማችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ፈፅማ ትማርህ በምህረት እጆቻ ትዳብስህ እኛም በአወደ ምህረት ቆምህ ሰትመሰክር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 жыл бұрын
የዚህ ወንድማችን መጨረሻውን ይገርመኛል ይማርህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን እኔ በስምሽ እለምናለው 2x አንቺም ስለኔ ትማልጃለሽ ማርያም በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ስላለሽ ድንግል በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ስላለሽ
@mehadaraberaamera9066
@mehadaraberaamera9066 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክል😭😭😭
@senaytabebaw5065
@senaytabebaw5065 5 жыл бұрын
Zemari melaket yasemal Emeberhan tetebkhe wendemachen egezabeher yemarhe denhe lemayet yabekan
@ffyudgghu1331
@ffyudgghu1331 4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
@kal5287
@kal5287 3 жыл бұрын
እኔ በስምሽ እለምናለዉ አቺም ስለኔ ትማልጃለሽ አሜን አሜን አሜን እልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን የእመብርሀን ልጅ እግዛብሔር ይባርክልህ አዛኝትዋ ትዳብስክ ቁመህ ለማየት ያብቃን
@etuyemariyamlij9007
@etuyemariyamlij9007 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዘማሬ መላይክትን ያሰማልን ዎንድማቺን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 Жыл бұрын
የልኡል እግዚአብሔር እናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ባማላጂ እጆቿ ትዳብስህ
@kedesteto5686
@kedesteto5686 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ጨርሶ ይማርህ ወንድም
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት እሷን የያዘ ማን ያፍራል
@hiwottadess3051
@hiwottadess3051 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሠማልን !!
@tirueyyemareyamlij7601
@tirueyyemareyamlij7601 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@waaqayyootikseekootibakkah1831
@waaqayyootikseekootibakkah1831 5 жыл бұрын
Amen amen amen Zemare melayktin yasemalin wandimachin egzhaber yebark cariso yemar egzhaber.
@yemaryamlij9628
@yemaryamlij9628 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ
@ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሃን ትዳብስህ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን እመ ብርሀን ጤናህን ይስጥህ አባይ
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏 እልልልልልል ልልል ልልልልልልልል
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ 2 жыл бұрын
እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ 😥😥😥😥😭😭😭😭😭
@adanechasrat7288
@adanechasrat7288 5 жыл бұрын
እመአምላክ በምልጃዋ ረድታህ ድነህ ለማመስገን ያብቃህ
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንዲማችን
@amanjohn576
@amanjohn576 5 жыл бұрын
እኔ በስምሽ እለምናለሁ አንቺም ስለኔ ትማልጃለሽ ድንግል በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ስላለሽ ♥
@aynalemzeleke5091
@aynalemzeleke5091 5 жыл бұрын
ወንድማችንን እግዚአብሄር ይማረው እሱን ለመርዳት የቻላችሁትን ያደረጋችሁ እህት ወንድሞቼ በእውነት እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ ድንግል ከክፍ ነገር ትጠብቅልኝ ድንግል ሆይ ወንድሜን አደራ የምህረት አምላክ ምህረትን ይላክልህ
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን
@ምህረትየማርያምልጅ
@ምህረትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@petykakoun859
@petykakoun859 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን⛪️💒⛪️🇪🇹
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
Zimare melaekt yasemak wendme. Yene tigstegna Egziabher bekirbu tenahin yimelislih wendme. Ewunet tenkara new. Egziabher melkam new ken ale.
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!
@ወለተስላሴየተዋሕዶልጅነኝ
@ወለተስላሴየተዋሕዶልጅነኝ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ሀይሉ 🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏
@berikegoogle4437
@berikegoogle4437 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelelelel Elelelelel Elelelelele Hadhaa Waaqayyo Hadha koo Mariyamii elele🤲🙏
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዠ7ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዠ7ወ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይማርህ
@askalsisay9050
@askalsisay9050 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርልን አቢቱ በቤቱ ያጲናልን እዲሜና ጤናን ይስጥልን አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን
@maartaasalef3734
@maartaasalef3734 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሠማልን
@alemyoubube
@alemyoubube 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርክ
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen ✝️ ❤ 🙏
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
@ሐብታምአፀደ-ማርያም 2 жыл бұрын
Zimare Melaeikitin Yasemalin Dineh Bemedirek Komeh Eniditizemir Melikam Mignote New 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@allaama9702
@allaama9702 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💚💛💛💜💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏💖💖💖💖💖💖💖💒💒💞👈
@mahlettesfaye3631
@mahlettesfaye3631 3 жыл бұрын
mebete maryam chersa timarh degimawi Eyob nek berket yiderbign wedme 🙏🙏🙏🙏 ehew lije ehew yimel yimeslegnal E/r bezi kifu zemen birtu liju t/t nek ante buzu sew.
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ድንግልፈጣሪዋንወለደችው
@ድንግልፈጣሪዋንወለደችው 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ድንግል አትለይህ በርታ ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ዝማሬ ማላክት ያሳማልን 😍😍😍
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግልን ማርያም ከነልጅ ታማአልዳ ወንድሜ
@elfugemechu7876
@elfugemechu7876 5 жыл бұрын
Amen amen amen zemare melayikt yasemallin
@ainarefmekonn9089
@ainarefmekonn9089 5 жыл бұрын
Zmare melaktn yasemaln
@hiwetg.michael142
@hiwetg.michael142 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@zeroto2347
@zeroto2347 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalik wondimachinin
@mahiafrika7596
@mahiafrika7596 2 жыл бұрын
“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” - ዮሐንስ 8፥32 በመዝሙሮችህ እግዚአብሔር በሰጠህ ድምፅህ አቅምና ጉልበትህ የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡራን ሰጥተህ ነው እንዲህ የምትሰቃየው እመን አንተ በምድራዊ ሃኪም አይደለም የምትድነው ይልቁንም በእግዚአብሔር ሁሉን ቻይነው እመን አትጠራጠር ከነብስም ከስጋም ከመንፈስም ደዌ የሚያድን አንድ ብቻ ነው “ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።” - ሐዋርያት 3፥6 “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9 ዘጸአት 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። ⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። “እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።” - ዮሐንስ 8፥36 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ¹⁴ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። ²⁴ እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ።
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
አወ ድንግል ማርያም ለአጥያተኞች ትማልዳለች ለእርሶ ደግሞ ኢየሱስ ይማልድላታል ምናለ አጥያተኛ ነኝ ብለሽ ዝቅ ብትይ ስለ ስጋዉ መታመም ክፎ ትናገሬለሽ እርሱ እኮ ነፍሱ ድናለች ክርስቶስን የመሰለ ትሁት ፃድቅ ነዉ እናንተ ታምረኞች ነን የምትሉ ግን በነፍስ አትድኖም እዉነት እዉነት እልሻለሁ እኔ ጴጤ ነኝ ግን ድንግል ማርያም አማላጅ መሆኑን እቀበላለሁ ብቻ ፃድቃን እንማልዳለን ካሉ እኛ ምን አገባን አንች በአለም ተቀምጠሽ እያመነዘርሽ በሀሳብሽ ፃድቅ ነኝ ትያለሽ ስንቴ ለምድራዊ ሀብት ተጨንቀሽ ታቄለሽ እነርሱ ግን ፃድቃን ሜሎቸዉ አለምን ትተዉ ያለ ምግብ የሜኖሮ መራራ የቀመሱ ለአጥያተኞች መዳኔት ብርሀንም ናቸዉ
@romanjordan1909
@romanjordan1909 Жыл бұрын
ልጅ ለእናትዋ ምጣድ ታስተምራለች ኣሉ ዝቅ ብለሽ ወይም ከፍ ብለሽ ብታነቢው መልሱ ታገኛለሽ በማያገባን ኣንግባ
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
Esani bemeljawa yamene hulue ayafirm zemare melaekt yasemaln wenidemachen deakon zemari fetari bemeretu yemerah edimena tena ytsetih
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@MasartChengerie
@MasartChengerie Жыл бұрын
ዝማሬመላክትንያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
*NEW* "ለቤተ ክርስቲያን" መምህር ዘላለም መንግስቱ
6:53
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 46 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Eyesus Lebel Eyesus (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
5:49
Beta Qene - Topic
Рет қаралды 601 М.
"በብርሃን ፀዳል" | "Be Berhan Tsedal" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
4:31
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 8 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН