“እኔ አጥፍቼ እሱ ይቅርታ ሲጠይቀኝ ደስ ይለኝ ነበር” /ባለትዳሮቹ/ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 84,778

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 143
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 жыл бұрын
ናፍቆት እራሧ ከባሏጋ ትቅረብልን የሚል👍
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ጀማሪ ናቸው እነሱ ምን ሊያስተምሩን
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 жыл бұрын
@@ethiopialove2463 🤔😂😂ሥትጠያቂ እያለ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 2 жыл бұрын
ማን ሊጠቃቸው እኔ ሀገር ስገባ ይቀርባሉ እንድጠይቅ የምትፈልጉትን ፃፉልኝ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😍😘
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ያፅናችሁ🙏 ይባርካችሁ🙏 የልጆቻችሁን ፍሬ ያሳያችሁ 🙏ዳሩ ኳሉ 💟💟💟
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባልና ሚሰቶች ገና በቅርብ የተጀመረ ትኩስ ፍቅር ነው የሚመስለው እግዚአብሄር ሁሌም አብሯቸው ይሁን !!
@kidisttilahun7772
@kidisttilahun7772 2 жыл бұрын
ዘመናቹይባረክ ለምልሙ ያባቴ ልጆች!!!!ተባረኩ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይልቅ!!!
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 жыл бұрын
አሜንንን 🙏
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ ደምሪኝ😍😘
@merondebele4217
@merondebele4217 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ኤላ እና የቲ...ምርጥ ቆይታ ነበር....ብዙ አመት በፍቅር እና በጤና ኑሩልን ተባረኩ
@kidisttilahun7772
@kidisttilahun7772 2 жыл бұрын
አይ ጌታን የሚያቅሰው ንግግሩ እራሱ ደስ ሲል!!
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
ጌታዬ ለመልካም ትዳር አብቃኝ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
አሚን
@imaanaatv7134
@imaanaatv7134 2 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው ይሰጥሻል
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@imaanaatv7134 😍😍ቤተሰብ አርጉኝ
@imaanaatv7134
@imaanaatv7134 2 жыл бұрын
@@blentube3002 Eshi bileniye
@Jesusismysavior2244
@Jesusismysavior2244 2 жыл бұрын
እሰይ ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ሁኑ ፣ክርስቶስ ሁልጊዜ ብርሀናችሁ ይሁን ተባረኩ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 2 жыл бұрын
መጀመሪያ በጣም ታስቀናላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ መርቲ የሰፈሬ ልጅ ነበርሽ አይቲ ነኝ ከረሳሽኝ እኔ ግን የማልረሳው አሁንም አይኔ ላይ ያለው ትዝዝ የሚለኝ ወገብሽን የሚያልፈው በጣም እረጅሙ ፀጉርሽ ነበር ግን የት አደረግሽው ግማሹን ኢትዮጲያ ውስጥም ፀጉይ ይሸጥ ጀመር እንዴ አልኩኝ ላይቭ ተላልፎ የናንተን ፕሮግራም የሚያይ ሰው የትናይትን. እያት ያች የሰፈራችን ልጅ ሲሉኝ ወዲያው ለማየት ያስቸኮለኝ ያበጣም ረጅም የነበረው ፀጉርሽን ነበር ከ20አመት በኅላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መድጋሜ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 жыл бұрын
ጌታ ረጅም ዕድሜ ያጥግባችሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ሚስትየው ቀድሞኝ እንዳይሞት የሚለው ቃል አስልቅሶኛል የጥቁር ቆንጆ ነሽ ሞትን አታስቢው እግዚአብሔር አምላክ አብሮ ያስረጃችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 жыл бұрын
ቆጂየ ሚካፕ የለ ምን የለ የራሷ ዉበት ደስ ይላል
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ እኔም ከውዱ ባሌጋ 17 አመታችን ተመስገን የኔውድ ባል ኑርልኝ እኔም አድቀን ባደባባይ አመሠግንህ አለሁ 💖💖
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እኛንም ከስደት ገላግሎን ጥሩ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ ደስሲሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቀሪ ዘመናችሑ የተባረከ ይሑን
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 жыл бұрын
እንደ ልብሽ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሥጥሽ! ከሥደት ኑሮም ፈጣሬ ወደ ምድርሽ ይመልስሽ !ተበረኪ ❤️
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
@@sofisofi4510 አሜን አመሠግናለሁ ከልብ 🙏🇪🇹❤😘
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
ሰላም የአባቴ ልጀች በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ በእዉነት በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነዉ በእዉነት አሰለቀሸኝ ቀድሙኝ እንዳይሙት ሰትይ በእዉነት ለወንድሞቹ እና ለህቶች በጣም ትምህርት ነዉ ተባረኩልኝ ❤❤❤
@woinshetsahle5948
@woinshetsahle5948 2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ጌታ ይባርካችሁ።
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
Oh My God Oh MY God ትክክለኛ ፍቅረኛህን ስታገኝ oh MY God good bless you both !!
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
ለሁላችንም ይቅር ባይነትን ያደለን
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 2 жыл бұрын
ወይ ኤልዬ እዚህ ደርሰህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። ከጓደኝነት ጀምሮ ያለህ ስሜት ዛሬም ትኩስ ነው ስለ እናንተ እኔ ህያው ምስክር ነኝ ሲጀመር ጀምሮ ስለማውቀው ። ኤልዬ ዛሬም ብንራራቅም ብንለያይም ለአንተ የተለየ ቦታ አለኝ ። ሁሌም አልረሳህም ወንድሜ !!የቲዬ አንቺም እህቴ ተባረኪልኝ በእግዚአብሔር ቀን ዳግም እንገናኝ ይሆናል እወዳችዋለው ።
@mesaylykune2403
@mesaylykune2403 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮቸ ናችሁ፡፡እግዚብሔር ሁሌም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ፡፡ትዳር ውስጥ እውነተኛ ፍቅርና ግልፅነት ይጠቅማል፡፡
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም የሚያጏጏዳ ትዳር ነው እግዚአብሄር ያለበት::🙏🏽
@እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ 2 жыл бұрын
ዋው እንድት እድምታስቀኑ በእግዚአብሔር
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidistkefyalew6533
@kidistkefyalew6533 2 жыл бұрын
በጣም እድለኞች ናቸው ማፍቀርም ሆነ መፈቀር የፈጣሪ ስጦታ ነው ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክላችሁ !!! ናፍቆትዬ በጣም ነው የማደንቅሽ እኔእኮ የምትገርሚኝ የአጠያየቅሽ ብስለት ኡፍ እውቀትሽን ይገልፃል ለዛ ለሰይፋ ያንቺን ግማሽ ቢሰጠው
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 жыл бұрын
Kkkkk
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@yamalyamal6691 ደምሩኝ😍😘
@tigist9810
@tigist9810 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ መታደል ነው በእዉነት
@tegsetderese3279
@tegsetderese3279 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ሲሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ
@nejumaamohammed4426
@nejumaamohammed4426 2 жыл бұрын
የትናየት ዳዲ የሃገሬ ልጅ ውይ ስታምሩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ 😍😍
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@tigistmengistu3411
@tigistmengistu3411 2 жыл бұрын
ተባረኩ እስከፍፃሜ ያፅናቹ !!!❤️❤️
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ባለቤቴን አሞብኛል በስደት አሳብ ይከብዳል
@jelo3241
@jelo3241 2 жыл бұрын
ስታምሩ ደስ ስትሉ አምላኬ አሁንም ፍቅርን ይጨምርላችሁ ተባረኩልኝ
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 2 жыл бұрын
I love you Sunday and Saturday programs. They present real life happenings. To hurt and ask pardon is good, as it is human. To be hurt and ask pardon is better, as it is divine. Be you all blessed and eternally happy for such novel programs, which hadn't happened before your initiation.
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁ
@maranatatube8044
@maranatatube8044 2 жыл бұрын
ቅመሞችዬ እውቅናን እያገኘ ነው እንኩዋን ደስ አለን ✌️😂
@مسرات9999
@مسرات9999 2 жыл бұрын
Kkkkk bemin
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
Hahah btm
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ ውደ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ቅመሞችዬ ደምሩኝ 😍😘
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
የወደፊት ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።
@tizitklu2118
@tizitklu2118 2 жыл бұрын
Ewye 🥰🥰🥰 yetie and eliyee 😍geta zemenachun yebark 🥰
@kidustekeste5892
@kidustekeste5892 2 жыл бұрын
Ela and Yeti, so beautiful family!!! ❤ We need this kinda testimonies! I loved it! God bless!! Nice show!
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 2 жыл бұрын
እረጂምዲሜ ያኑራችሁ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
ከእውነት. ታምራላችሁ
@ameleworklema5322
@ameleworklema5322 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
ረጅም ጤና ይስጣችሁ
@meronmerry9076
@meronmerry9076 2 жыл бұрын
Ebaksh Nafkye dr seyum antoniosn akrbiln
@greatgrace9651
@greatgrace9651 2 жыл бұрын
Wow! Beautiful family! I'm proud of my family.
@eliasayele6850
@eliasayele6850 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን!
@menamulugeta2050
@menamulugeta2050 2 жыл бұрын
ኤልዬ እግዚያብሄርን ስለእናንተ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። ስለትዳር በዘመናችን የተበላሸውን የእግዚአብሔርን የቀደመ አላማ ገልጣችኃልና
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 жыл бұрын
What a blessing! 🙌 🙏 ✨️
@evaedom
@evaedom 2 жыл бұрын
Geta rejem edemena tena yestachu zemenachu yebarek
@naneamen4825
@naneamen4825 2 жыл бұрын
የእኔ ማር ቀድሞኝ እንዳይሞት አለች የእኔም ፍርሃት እ ሱ ነው እኔም ቀድሞኝ እንዳይሞት እያልኩኝ ሁል ጊዜ እጨነቃለው
@astergudu4723
@astergudu4723 2 жыл бұрын
OMG.may God bless u more
@genetgonfa1285
@genetgonfa1285 2 жыл бұрын
Betaaaaaam yemigerm feker metesasaebn ayehubet ayeleyachu eluye yeti tebarekulegn
@hdgfjf389
@hdgfjf389 2 жыл бұрын
Seyamer ethiopiawe nuro yemyasaye melkam tdar 🙏
@kidistalemayehu8148
@kidistalemayehu8148 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር ጥሩ ተምሳሌት ❤️❤️❤️
@misirtadelle3627
@misirtadelle3627 2 жыл бұрын
Tebaraku
@imaanaatv7134
@imaanaatv7134 2 жыл бұрын
Wow ገታሆኝ አንቴ ምትከብርበት ትዳር
@setugebreeglabal8231
@setugebreeglabal8231 2 жыл бұрын
Egziabher yimesigen fikiri yalebeti tidari Egziabher ale mikiniatum Egziabher Fikiri silehone
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 2 жыл бұрын
እባካችሁ እናንተ ebs የነዚን ባለትዳሮች ስልክ ብትሰጡኝ እንዴት ላገኛቸው እንደምትችል ብትነግሩኝ ማንኛውም ይሄንን ፕሮግራም ተመልካቾች እነዚን ጥንዶች የምታውቁ እባካችሁ ስለምፈልጋቸው አድራሻቸውን ፈልጉልኝ
@kirubealasfeha6363
@kirubealasfeha6363 2 жыл бұрын
Ye gash Ayele (Ayiye) ena ye etiye Meseret (Ala) lijoch hulum endezih nachew, Eluyie betam new yekorahubih.
@mekdil6721
@mekdil6721 2 жыл бұрын
አንዴ ነው ምንኖረው like it
@shalomkassahun7990
@shalomkassahun7990 2 жыл бұрын
Tebarku
@zelalemdawit6845
@zelalemdawit6845 2 жыл бұрын
የምጌርም ነው የቅሬታ መጠይቅ በጣም ነው የምኬዴኝ
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 жыл бұрын
God’s bless you lovely cable
@mekdil6721
@mekdil6721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለበት የመሰረተው ተቋም በብዙ ችግር ውስጥ ቢኮንም ፍቅር ይችልና ወደነበረበት ይመለሳል።
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 2 жыл бұрын
Yih program betam tiru neger new
@seblewolde663
@seblewolde663 2 жыл бұрын
ከሁሉም ፐሮግራማቹ አንደኛ ትምህርት ስጪ ነው እያደገ ይሂድ እንዳይቆም አደራራራራራ
@kellydavid7646
@kellydavid7646 2 жыл бұрын
WOW what a nice couple with God grace ❤️ 🙏 🙌 you see men what women need is someone fell her every need she will rest on you. she sure women we get what we need we will give everything including her life . the wife said I don't want to see him die before me. Emazing God bless you 🙏
@imaanaatv7134
@imaanaatv7134 2 жыл бұрын
አረ ልጠቁማችሁ በጣም የሚያስቀኑ ባላትዳሮች
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 2 жыл бұрын
Betam Taskenalachu Uffff Bruk hunu!!
@samiasli652
@samiasli652 2 жыл бұрын
Wawww des tilalu
@hanaasege4793
@hanaasege4793 2 жыл бұрын
Gata ybarek yene wendm
@ሺዊትየራያዋ
@ሺዊትየራያዋ 2 жыл бұрын
ዋው
@fatimafa4500
@fatimafa4500 2 жыл бұрын
ያረብ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 2 жыл бұрын
Wow 💚💛❤
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
ደስ ስሉ
@مسرات9999
@مسرات9999 2 жыл бұрын
Betam nw des metlut negegerachu rasu wow nw
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 жыл бұрын
ኤጭ ምንድነው ሁሌ መናፍቅ የምጋብዙት ከነሡ ምን እንማራለን
@mimomaz9837
@mimomaz9837 2 жыл бұрын
ዘመነቹ ይበረከ
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ያተገዘ ትዳር ማገኘት ሎተሪ ነው ሰለም የሰፈነበት ሂወት 🙏🙏🙏 """ኦ ማይጋድ ""🤣🤣🤣የደረሰበት ነው የሚያውቀው እውነት የማይመስል ነገር እውነት ሆኖ ሲገኝ 🙏🙏🙏
@abduselamyimer1954
@abduselamyimer1954 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@zablonyisakor6909
@zablonyisakor6909 2 жыл бұрын
weyne kenat liglgn new endi aynt yabsha wend endale alkem nebr tadelesh benatesh
@meditube1201
@meditube1201 2 жыл бұрын
ናፍቆት አልወፈረችባችሁም ግን እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ? ቤቢ መጣ እደ 😂 በተረፈ አይለያችሁ ጥዶች እኔንም ከጋሌጋ ብታቀርቡኝ ስንት ታሪክ ነበረን 😜😂😂😂
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
ቅርቡ ታሪክ ካችሁን ንገሩን ናፍቆት እርጉዝናት አትሰቢ😀😀😀😀
@meditube1201
@meditube1201 2 жыл бұрын
@@tamrisaeed7158 ብንቀርብ ጡሩ ነበር ግን ምን ታደርጊው አለሽ እኔ ስደት እሱ ሀገሩ 😂 የርግዝናስ ከሆነ ጡሩ ነው 😜 እኔማ ባየሆት ቁጥር ትወፍርብኝ አለች አይኔ መስሎኝ ነበር 😂😂😂
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
@@meditube1201 ያለሽን ታሪክ በዚህ አካፍሊን ምን ይመስልሽል
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
@@meditube1201 ወለዲ ሰለሆነች ነዉ ዉፍርት የምወድት
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍😍
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
እውነተኛ ወንጌል ለማወቅ ያብቃችሁ ማለቴ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 жыл бұрын
😏😏እውነትኛ ዎንጌል እየሱስ ነው እሺ እየሱስ ጌታ ነው
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 жыл бұрын
ዎንጌል ኦርቶዶክስ ነው ያለሽ ማን ነው 😭😭ይገርማል ብቻ
@MartaRone
@MartaRone 2 жыл бұрын
Orodox eko betkelil enkuan tegabtachu betdarchu lay setmgtu yesew mist tutna kit setayu aydel ende yemtwlut ankachum ketmaw mulun yenate wendoch aydlu yalut wergna
@gomegu3557
@gomegu3557 2 жыл бұрын
Egziabher yerdash ehte anchi wede ewnetu wongel endtemechi
@efratatesfaye8513
@efratatesfaye8513 2 жыл бұрын
ወይ እህቴ ኧረ አንቺን እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ዕውነተኛው የክርስቶስን ወንጌል እንድትመጪ
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
Manafekanachi bizum atetamenumi eshi yunilachi barikitu
@FatmaMohamed-nj4jg
@FatmaMohamed-nj4jg Жыл бұрын
Hi
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 2 жыл бұрын
,💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽
@محمدمحمود-خ2ش2ت
@محمدمحمود-خ2ش2ت 2 жыл бұрын
😂😂😆😂😆😂😂😂😍😍😍😍
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 2 жыл бұрын
Aye hulum leke new. O
@lehimhos8395
@lehimhos8395 2 жыл бұрын
😆😆😆
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 2 жыл бұрын
atifire gata alie
@Merawi-2712
@Merawi-2712 2 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ የሚናገረውን አላምንም:: ሞላጫ ውሸታሞች ናቸው::
@germagerma9721
@germagerma9721 2 жыл бұрын
በመየገበ አትግበ(.ቢ)
@edlawitadane5609
@edlawitadane5609 2 жыл бұрын
ስነስርዓት
@GgGg-zs9ph
@GgGg-zs9ph 2 жыл бұрын
ክፍታፍ ባለጌ
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 2 жыл бұрын
Geta yerdashe, bethogne edelgna nebershe
@shalomkassahun7990
@shalomkassahun7990 2 жыл бұрын
Awkachewalew betam melkam sewoch nachew
@witnessing100
@witnessing100 2 жыл бұрын
ፈሪ ስለሆነ ነዉ ይቅርታ የሚጠይቅሽ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
አረ ይቅርታ እኮ የትልቅነት የማሽነፍ መልክት ነው ይቅርታ ፈውስ ነው
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ ደምሩኝ😍😘
@yenutube8940
@yenutube8940 2 жыл бұрын
Des yemilu balena mist bekenenet subscribe
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН