"እኔም ለእሷ እሷም ለእኔ ሽልማቴ ናት" የማይጠገቡ አባትና ልጅ በአዲስ አልበም...//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 294,053

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 күн бұрын

ድምፃዊ ኤልያስ ሁሴን እና ልጁ ክርስቲና ኤልያስ በስቱዲዮ ቀርበው ከአቅራቢዎቹ ጋር ስለ ሙዚቃ ስራቸው አውግተው የሙዚቃ ስራቸውንም አቅርበዋል።
Singer Elias Hussain and his daughter Christina Elias appeared in the studio, discussed their music with the presenters, and performed for the audience.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 348
@Faithbemnet
@Faithbemnet 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ለራሱአገልጋይ ያርግሽ የምትሉ በላይክ አሳዬን!👍👍👍
@matewosbulti5103
@matewosbulti5103 8 күн бұрын
Awo getan😢😢
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 7 күн бұрын
Awo tihun inji ye alam mahon ayhonim!😊🤗😔
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 7 күн бұрын
Awo iwunet lagsabher tagalgil!☝️☝️👍👍👍
@user-wj7dy2hy5m
@user-wj7dy2hy5m 6 күн бұрын
አሜን
@ledetusamuel5798
@ledetusamuel5798 Күн бұрын
❤Happv
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 9 күн бұрын
ብሮ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለረጅም ጊዜ በአርቱ አውቅሀለው ክርስቲና ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ! ኤላ 🎉 በርችልን ❤ ብዙ ቤተሰቦች ይህንን ነገር በደንብ ሊገነዘቡት ይገባል እኔም የቲያትር መምህር ነኝ ብዙ ቤተሰቦች ለልጆቿቸው ያሰቡ እየመሰላቸው በጣም ተፅኖ ሲፈጥሩባቸው አያለው ልጅህ ያሳደክበት መንገድ እጅግ ድንቅ ነው 🎉
@user-wu2yd2jj8x
@user-wu2yd2jj8x 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Faithbemnet
@Faithbemnet 8 күн бұрын
እግዚአብሔር እባትንም ልጅንም እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲወርሳቸው በፀሎት እናስባቸው ሁል ጊዜ በእውነት ቃላችንን ጠብቀን እንፀልያለሁ የምንል ሁሉ በክርስቶስ ፍቅር እንወርሳቸዋለን ላይክ እርጉ!!👍👍👍
@hshshjsjssu6313
@hshshjsjssu6313 7 күн бұрын
ልጆች የእግዝአብሄር ስጦታናቸው የጌታ አገልጋይ ሁኚ እመቤቴ በእቅፏ ታኑርሽ
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 9 күн бұрын
ጀግና አባት ነው ያለሺ ለቁም ነገር በቅተሺ አባትሺን እደምታኩሪ አልጠራጠርም ኤሊያስየ ልባም ነህ የአባት ምሳሌ በጣም የምታስቀና ጀግና 💕
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 8 күн бұрын
ትደግልክ ፈጣሪ ይጠብቅልክ ግን በቤተ ክርስቲያንም ብትደገፍ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ትባረክልክ🎉🎉🎉🎉
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 9 күн бұрын
ደስ የሚለኝ ተዋናይ አርቲስት ነዉ ከነልጁ ሰላየሇት ደስ ብሉኛል ልጂህን አላህ ያሣድግልህ ከክፎ ነገር ይጠብቅልህ አድጋ ለጥሮ ነገር ያብቃት ድሞፆ ማሻአላህ ነዉ አይጠበቅም በዚህ እድሜ ዋውውው❤❤❤እደጊ ተመንደጊ በነፃነት እዳደገች ይለያል ኩንፊደሷ ሙሉ ነዉ❤❤❤❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 8 күн бұрын
ወይ መቅደሥ እንደዛሬ ስትገረሚ አይቼ አላውቅ እኔ ባንቺ እድሜ ንፈሥ ነበርኩ የሚለው ተመችቶኛል ደሥ የሚል ቤተሠብ ልዩ ነገር ነው ይመቻቸው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 6 күн бұрын
እግዚያብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ጀግና አባት ነዉ ያለሽ
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 9 күн бұрын
መልካም አባት ያሳደጋት ሴት ክርስቲ በቃ በቃ ታድለሽ,አለም ሞላልሽ ,ቀናሁብሽ ውዴ, ኢትዮጵያዊ አባቶች እዮት አባቷን, ነገ እኮ አገር አኩሪ ,ጨዋ,ደፋር,ምርጫቸውን የሚያውቁ ,,ማንም ተራ ወንድ የማያታልለት, ጥሩ ሚስት,ጥሩ እናት ሴት የሚሆኑት ሴቶች ሁሉ ጥሩ አባት ያሳደጋቸው ሴቶች ናቸው፡፡
@abyssinian5406
@abyssinian5406 8 күн бұрын
wuste yekere comment new
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 7 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እንቅልፌን ሁላ አስረሳሽኝ ቀናሁብሽ የኔ ቅመም ኤላ ልጅ አስተዳደግ አዉቀህበታል ስታስቀኑ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ የኔም ልጆች እንዲህ ሚዲያ ላይ ባየዋቸዉ
@milu-tube18
@milu-tube18 8 күн бұрын
ኤላ የእውነት ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደሞ ይባስ ወደድኩህ ምርጥ አባት ነህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ 🙏❤
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 8 күн бұрын
ወይ መታደል እደዚህ አይነት አባት አለ ማለት ነው መታደል ነው ወላሂ ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም❤❤❤
@Merdya
@Merdya 6 күн бұрын
ወላሂ ተብሎ ዘፋኝን መደገፍ🤔🤔
@berukjohny2507
@berukjohny2507 9 күн бұрын
ምናለ ለእግዚአብሔር ቢሆን ይሔንን የመሰለ ድምጽ ማስተዎል ይስጣችሁ
@gashayeaweke-vi1hs
@gashayeaweke-vi1hs 9 күн бұрын
ጥሩ ምርጫ ና አቅጣጫ ነው። ትልቅ ሐብት ና አቅም ፈጣሪ የሰራው የውስጥ የውስጥ ሐብት ነው። ይጠብቃችሁ ።
@Cookie17554
@Cookie17554 8 күн бұрын
ኡፈይ የኔ ማር ጎበዝ አባት ስታስቀና እድለኛ። ነሽ ቤተሰቦቹም ምስጋና ይገባችኃል
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 8 күн бұрын
ለቁም ነገር ያብቃሽ ኣድገሽ በመዝሙር እንድትመጭ ፈጣር ያግዚሽ የኔ ቆንጆ 😍😍
@iloveessey
@iloveessey 9 күн бұрын
በጣም ደስ የምትሉ አባት እና ልጅ ናችሁ የወደፊት ስኬታችሁን የተሳካ እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ መልካም እድል
@LeilaShamil
@LeilaShamil 6 күн бұрын
ኡፋ አንጀቴን በላችዉ አባት ዋው የመረዳት ጥግ!! የኔ ቆንጆ እድግ በይ!! አይለያቹ የልፍትህን ፋሬ ያሣይህ ኤላ...እናመሠግናለን ebs
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 9 күн бұрын
ጌታ አንዳንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን
@TsegaTube-hj9px
@TsegaTube-hj9px 9 күн бұрын
እድግ በይ ማማዬ የኔ ውድ አፌን ከፍቸ ቀርው እኮ ጀግና አባት ነክ❤❤❤
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 9 күн бұрын
ዴስ የምትልይ
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 4 күн бұрын
መታደል ነው ከምር ፈጣሪ ያሳድግልክ
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 8 күн бұрын
The dad is so hamble, may God bless your beautiful daughter
@user-qx2vh7mp5t
@user-qx2vh7mp5t 4 күн бұрын
ጎበዝ አባት!ፈጣሪ ይባርክልህ በሰነሰረአት ተቀርፆለች አምላክ ብርክ ያድርግልህ ተባረኩ አዎ ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ነን፡፡
@mesiwejo-6665
@mesiwejo-6665 9 күн бұрын
አድገሽ አባትሺን እና ሀገርሽን እንደምታስጠሪ እርግጠኛ ነኝ.
@ShemsuAsfa
@ShemsuAsfa 3 күн бұрын
ደስ የምትሉ አባትና ልጅ አላህ ለጥሩ ደረጃ ያብቃቹሁ
@geez2115
@geez2115 9 күн бұрын
አባትና ልጅ 👍የሚጥም ክሽን ያለች ሙዚቃ ነው የታዳጊዋ ድምጽ ሆሆ ልዩ ነው ምኒልክን የሚመስለው ጋዜጠኛ ዳንሱ መስህብ ነው ጉደኛ ነው ዋው👍
@FelekeAbera-xd7bf
@FelekeAbera-xd7bf 8 күн бұрын
የመጨረሻ ዘመን ደርሶሃል በዝህ ድምፅ ለእግ/ር ኑር
@MahletGiday
@MahletGiday 3 күн бұрын
ሴት ልጅ ለአባትዋ ያላት ክብር እጅግ በጣም ደስ ሚል ነው ላባትሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል ተባረኪ እርሜ ጤና ፈጣሪ ሰቶሽ አባትሽን ለመጦር ያብቃሽ
@selmejons5098
@selmejons5098 9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ውነትም ሸልማት ሸልማት ነሸ አንቺ ራሱ የኔ ቅመም ሰታምሪ ሰርአትሸ ደሰ ሰትይ የኔ ቅመም እድግ በይ እምዬ አገሬ በአንቺ ትጠራ
@selamisare5466
@selamisare5466 8 күн бұрын
አድገሸ አባትሺን እና ለገርሸን እንደምታሰጠሪ እርግጠኛ ነኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድልሸ🙏❤❤❤
@worku3723
@worku3723 8 күн бұрын
እረ ዘፈን ሀጢያት ነው ጥበብ አደለም ጥበብ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
@maryaasmar582
@maryaasmar582 3 күн бұрын
x
@tibkamoges3098
@tibkamoges3098 9 күн бұрын
መልካም አባት ነህ የእግዝአብሔር ቃል 34:33 ምን ይላል መሰላችሁ ልጅህን በምሄድበት መንገድ ምራው ባደገ ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ አይልም ሰጦታችሁ (ሸልማታችሁ )ጌታ እየሱሰ እንዲሆን ተመኘሁላችሁ ዝማሪያተችሁ ለእግዚአብሔር እንድሆን
@hiwi99
@hiwi99 7 күн бұрын
ምናለ ከምርጥ አባቶች ብትማሩ ልጆቻቹን ለስሜታቹ መጠቀሚያ የምታረጉ አባት ተብዬዋች😢😢😢
@user-sq2fx7ji1s
@user-sq2fx7ji1s 8 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ አይቼ አላቅም እግዚአብሄር ምህረቱን ያብዛልሽ
@mesiwejo-6665
@mesiwejo-6665 9 күн бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ
@melatibrahim7691
@melatibrahim7691 9 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልክ ለቁም ነገር ያብቃል ቃላት የለኝም እውነት ምርጥ አባት ነክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 7 күн бұрын
ኣሜንንን 🙏
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 9 күн бұрын
ወይኔ ኤላ ታድለህ ልጅህ❤❤❤ ሴቶች ተበላቹ በቃ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቃን
@madenaallam395
@madenaallam395 7 күн бұрын
ከክፉነገረ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ ሪዝቃችሁንም አላህ ይስጣቺሁ ዋናዉ ጤኔናነዉ ከሰዉአይን ያዉጣሺ. የኔጣፈጪ. ግን ዘፈኑን አደለም ልጂቱን ነዉ በነገራችን ላይ ዘፈንአዲነቂአደለሁም ልጂቱን አላህ ይጠብቃት።🥀🥀🥀💐💐💐እጡሩደረጃ ፈጣሬ ያዲረስሺ እስልምናን መጨረሻ ላይ ይወፈቅሺ የኔማረ ነገረ ስለምወዲሺነዉ።
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 6 күн бұрын
WOW!! Amazing relationship! Dad you're really a hero!! Baby girl grow in God's grace!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 күн бұрын
የምትገርም ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏🏾❤️
@diboragenet5592
@diboragenet5592 7 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ምርጥ አባት እዲህነው አባትነት ❤
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ባርኮ ለቁም ነገር ያድርስልህ ስራችሁ ይባረክላችሁ ከአይን ያውጣልህ አያትም ታድርግህ
@user-jz9vc2pv4n
@user-jz9vc2pv4n 7 күн бұрын
ዋው ጀግና አባት ፈጣሪ ያሳድግልህ
@bintyesuf1725
@bintyesuf1725 9 күн бұрын
አላህ ያሳድጋት ልጆችን በነፃነት ማሳደግ ጥቅሙ ለወላጅ ነው ነገ ምን ትሆን የሚል ስጋት አይኖርም ከልጅነታቸው ጥሩና መጥፎውን አውቀው ያድጋሉ
@semhalgebreab1259
@semhalgebreab1259 5 күн бұрын
እባትንም ልጅንም እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲወርሳቸው በፀሎት እናስባቸው
@sisgalan1089
@sisgalan1089 9 күн бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር በፀጋዉ ያሣዱግሽ👏❤👏
@AllahWekil-cj3ok
@AllahWekil-cj3ok Күн бұрын
በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው ❤ፍቅርና ገንዘብ ላላይ ሲተውን እንደዚህ አልጠበኩትም ነበር ደስ ትላላችሁ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 9 күн бұрын
የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ❤❤❤
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 9 күн бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ
@user-xy5hs5dh3u
@user-xy5hs5dh3u 8 күн бұрын
የኔ,ማረ,እግዚአብሔረ,ያሳድግሺ,,ያሰብሺውሁሉ,ያሳካልሺ❤❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 9 күн бұрын
ኤልያስ ክርስቲያን እግዚአብሔር ያሣድግሽ ማርዬ❤❤❤🥰🥰ሚስቱ ግን ተፋተዉ ነዉ ወይስ በህይወት የለችም???
@Abebech-ci8lx
@Abebech-ci8lx 8 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@hasefah3808
@hasefah3808 7 күн бұрын
እኔጃ ግን ይመስለኛል ሳይጋቡ በጓደኝነት ወልዳ ሰታው ይሆናል
@elsaelsa4777
@elsaelsa4777 7 күн бұрын
Daddy's girl!👨‍👧Beautiful they love each other keep up the good work.💞🌷💙
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 9 күн бұрын
Wow 👌 thank you so much to share us 💕 happy Father's day you are amazing talented lovely Father's!!! Good luck !!!! Thank you again 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@befekaduayalew4399
@befekaduayalew4399 8 күн бұрын
Wow, I love it. God bless you guys.
@user-dw2mz2vj4v
@user-dw2mz2vj4v 8 күн бұрын
ጀግና አባት ፈጣሪ ከቁም ነገር ያድርስልህ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@hiwotgosya
@hiwotgosya 7 күн бұрын
ደስ የምትሉ አባትና ልጅ ያሳድግልህ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 8 күн бұрын
እሚገርሙ አባት እና ልጅ ዋው ደስ ሲሉ እድግ በይ❤😘
@user-oj2kk8sz3n
@user-oj2kk8sz3n 9 күн бұрын
የኔ ጣፋጪ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@AynaAyna-kn5in
@AynaAyna-kn5in 9 күн бұрын
Yene konijo ☺️ fetari yasadigish❤❤❤🥰
@yordihagos2890
@yordihagos2890 8 күн бұрын
መታደል ነው ተባረኪ የኔ ማር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@EthiopiaFinland
@EthiopiaFinland 9 күн бұрын
Yesefira lij berta jigena abat
@beetyube
@beetyube 9 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔርን ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ዋውውው መልካም አባት ነህ እኔ ጣፍጨ እግዚአብሔር ያሳደገሸ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mesfingebrehiwot7293
@mesfingebrehiwot7293 7 күн бұрын
Absolutely beautiful. Keep up family 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tiruneshkostre8290
@tiruneshkostre8290 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጎሽ
@TamaraMobile-lq4zg
@TamaraMobile-lq4zg 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሳድግሽ❤❤❤❤❤
@SirasheMulu
@SirasheMulu 8 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 7 күн бұрын
እግዚአብሔር የተባረከች ልጀ ያድርግልህ
@sanchezson4748
@sanchezson4748 8 күн бұрын
Wow amazing ❤❤ Idigii beyilign widua Ela man you are great bro 🔥🔥🔥
@tamertamer-di7gm
@tamertamer-di7gm 9 күн бұрын
ዋውውውው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሸ
@user-si3kh9wp6e
@user-si3kh9wp6e 9 күн бұрын
የኔቆጆአላህያሳድግሽ
@user-fv2lk8cq5b
@user-fv2lk8cq5b 8 күн бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@circuitgenius14
@circuitgenius14 9 күн бұрын
Who is here to listen camila's music performance❤❤❤
@tibebuzike17
@tibebuzike17 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@yarot6270
@yarot6270 8 күн бұрын
Waw yemiamru Abatna leje yasadgeshe🥰
@CakeCake1619
@CakeCake1619 9 күн бұрын
Egziaber yasadgshi yene mari❤❤❤❤❤❤
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ለማገልገል እድሉን ስጣት ከዘፈኑ አለም አስወጥተህ የተሰጠህን በረከት እግዚአብሔር ብቻ አመስግና ለመኖር አብቃት አባትየው እግዚአብሔር ሰጦኛልና አመሰግናለሁኝ ብለሀልና ወደ እግዚአብሔር ቤት ጥዋትም ማታም ውሰዳት በዝማሬም ታገልግለው አምላኳን
@gjyvng738
@gjyvng738 8 күн бұрын
ፈጣሪያሣድግሽዋናውአሰተዳደግነው
@kedokedo-bp6qf
@kedokedo-bp6qf 8 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሣድግሺ የኔ መርየ
@hanichogmar6343
@hanichogmar6343 7 күн бұрын
እግዚአብሄር ያሳድክልክ ስታምር የኔ ጣፋጭ 🥰
@Dawant404
@Dawant404 8 күн бұрын
አሁን የኔም ባል ለልጆቹ አባት ተብሎ ይጠራል ውይ የሂወቴ ስህተት
@genetbekele515
@genetbekele515 8 күн бұрын
ብቻሽን አደለሽም
@asterheshe
@asterheshe 8 күн бұрын
እግዚአብሔር በጥበ ቡ ያሳድግሽ 🙏🏽❤️
@user-kl7je9eb2u
@user-kl7je9eb2u Күн бұрын
የማይሰለች አባትና ልጂ እንደ ደስ ያሏችሁ ላይክ❤👌
@aidawaldamlak7530
@aidawaldamlak7530 8 күн бұрын
It is so important to tell your children they are beautiful and enough, don't leave it to the world to tell them what they are! If children have it engraving in their psychics they won't took to the world to tell them they are enough. Kids will always go back to their roots and what they know and words have power! Speak greatness over your Kids! You're great 👍 you are talented 👏 you are amazing 👏 you are beautiful 😍 ❤ you can be anything ❤
@emudtube
@emudtube 3 күн бұрын
best daughter and father interview ever you are my model as a father am fan
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 9 күн бұрын
እፍፍፍ እግዚብሔር ይጠብቅሺ የኔ ውድ❤❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 8 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 8 күн бұрын
ዋው ፈጣሪያሳድግሽ የኔማር ጥርአባትአለሽሽአመትያኑርልሽ መልካምያባቷችወን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ABEBECHSEIFU
@ABEBECHSEIFU 7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣር ይጠብቅሽ ደሥ ስትይ❤❤😊
@makih.m6685
@makih.m6685 8 күн бұрын
በፍልምነዉ ማቅህ ምርጥ አርቲስትነህ❤❤❤❤
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 9 күн бұрын
ፈጣሪ ይሳዲግሺ 🙏🙏🙏
@SggddgggruFjfjffgfsysydydufj
@SggddgggruFjfjffgfsysydydufj 8 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ
@hiywotkorecho3787
@hiywotkorecho3787 8 күн бұрын
ደስ ነው ያላችሁኝ በርችልኝ የኔቆንጆ
@MelakuTega
@MelakuTega 8 күн бұрын
I Like your over All art!!!
@user-rc2ji3gr7j
@user-rc2ji3gr7j 8 күн бұрын
አምላክ ያሳድግሽ ኤላ እግዚአብሔር ያሳድግልክ
@astuastu-nw8ld
@astuastu-nw8ld 8 күн бұрын
yene konjo fetari yasadigish❤❤❤❤❤❤❤
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i 9 күн бұрын
ከፍ ያረግሽ የኔ ቆነጆ ውይ ንግግርህ እራሡ ይለያል ጤናችሁን ይስጣችሁ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 8 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 8 күн бұрын
መታደል ነው
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,6 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 106 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН
Employee wedding
7:55
Ethiopian Holidays
Рет қаралды 8 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 2,2 МЛН