"እኔ አንድ ግለሰብ ብሞት ችግር የለውም፤ ጦሩ እንዲተርፍ ነው የፈለኩት!" -ከሃዲውን ኮሎኔል በቁጥጥር ስር ያዋለችው ጀግናዋ ምክትል አስር አለቃ

  Рет қаралды 435,957

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 4 жыл бұрын
እሷ ላወራችው እኔ ሰቀቀኝ ምን ጀግና ብቻ ነብር ነሽ ክብር ይገባሻል
@geneteteshome1372
@geneteteshome1372 4 жыл бұрын
Jaginaaaa
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 жыл бұрын
Ehen video Ayeto dislike yaregut gin juntawochu nechu meselagn 👹 bicha kal yelagnim Anchin yemigeltsebet yene jegna Ethiopia melat anchinesh 😘💕💕💪💪💪💪💪Rezhim Edeme temagnawulish yene wudd.
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
በጣም ልዩ ናት
@tgytarekegne1794
@tgytarekegne1794 4 жыл бұрын
አኔም በሰቀቅን ነው ያዳመጥኳት
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና የሱን ማረግ ለሷ ስጡልን ለዝች ጀግና ጣይቱ
@gechzlegend966
@gechzlegend966 4 жыл бұрын
ይሰጣል ይሰጣል በሚገባ ይገባታል
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ
@ኡሙየህያማሩእናኡሙአማርማ 4 жыл бұрын
ኧረ ይነጅሳታል የዚህ የነጃሳ አድስ ነው የሚገባት የኔ ጀግና
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 жыл бұрын
ድሮ ቢሆን አማራዎች ፡ ‹‹ገመድ አፍ›› ይሉ ነበረ!!! ዛሬ ተማሩ መሰለኝ!!!
@rosemesele5312
@rosemesele5312 4 жыл бұрын
Yes
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
እናት ወልዳለች አስቀናችኝ ወታደር መሆን አማረኝ የሴት ወንድ ነች ጀግና💪🇪🇹🇪🇹
@መሲየማርያምልጅነኝ
@መሲየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
እኔም ፍላጎቱ አለኝ ለሀገር
@ephrataderibe3462
@ephrataderibe3462 4 жыл бұрын
የአማራ ልዩ ሀይል ማስታወቂያ አውጥቷል
@robelwondale7802
@robelwondale7802 4 жыл бұрын
አለኮ ምዝገባ
@ephrataderibe3462
@ephrataderibe3462 4 жыл бұрын
መከላከያ በዚ ሰዐት አለ እንዴ በናትህ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
@@ephrataderibe3462 ሀገር ውስጥ አይደለሁም
@freshballer1223
@freshballer1223 4 жыл бұрын
በ መከላከያ ስርአት መሰረት መአረግ ይሰጣት። የትምህ ርት እድልም ይሰጣት። ጀግንነት በአውቀት ሲደገፍ ለሃገር የበለጠ ይጠቅማል : ያኮራል።
@samirasamira2883
@samirasamira2883 4 жыл бұрын
ይገባታል
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም አስተያየት ። education education education🎓ከጀግንነት ጋር 💪💪💪 💚💛❤️
@marielee1171
@marielee1171 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሳብ ነዉ ይገባተል
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 4 жыл бұрын
በትክክል
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 4 жыл бұрын
ትክክል
@ደብረዘይትትዝታዎች
@ደብረዘይትትዝታዎች 4 жыл бұрын
ይህቺ ናት ኢትዮጵያዊ ነብሷ የማትሳሳ ለሀገር የምትኖር ክብር ይገባሻል ጀግኒት🏅🏅🏅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@الطيبجن-ز5خ
@الطيبجن-ز5خ 4 жыл бұрын
እናት ወልዳለች እውነት እኔ ሰምቼም አይቼም ባባቶቼ፡ሲወራም ሰምቼ አላውቅም የጀግና ጀግና ጌታ ነው የረዳሽ፡እሰይ እዳች፡አይነት አስር ይበቃል ክብር ይገባሻል
@diiffarah3663
@diiffarah3663 4 жыл бұрын
Please explain for me what she said, this brave girl
@alhmdlheforeverything6685
@alhmdlheforeverything6685 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጀግና አጥታ አታውቅም የተባለው በምክንያት ነው አንቺ ደግሞ የዚ ትውልድ ጀግና ነሽ ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለወያኔ
@utopiatube9986
@utopiatube9986 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n4PPfpl7h8d4fqs
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
I am so proud of you!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 3ግዜ ደጋግሜ በእንባና በደስታ ተሞልቼ አየሁሽ!! ቃላት የለኝም!! ክብር ይገባሻል 🇪🇹🇪🇹
@alexa5721
@alexa5721 4 жыл бұрын
Me too
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 4 жыл бұрын
I am very much proud of her, she is our hero. She deserves to promote as soon as possible
@ayebalepeter7575
@ayebalepeter7575 4 жыл бұрын
what has done pliz tell me her language is complicated to me
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
ድልለጀግናው፣ሰራዊት፣ጀግናነሺ፣ፍጣርሺ፣ክፍትም፣ክሄላም፣ይክትልሺ፣ጀግናነሺ
@mdnaim2962
@mdnaim2962 4 жыл бұрын
✊👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💘💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💟💟💟💟💟💛💛💛💛💜💜💜🎓🎓🎓🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌷🌷🌷🍦
@utopiatube9986
@utopiatube9986 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n4PPfpl7h8d4fqs
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
@@ayebalepeter7575 would you like to hear in Amharic or English? I will write it down in ur choice😕
@elsadig74
@elsadig74 4 жыл бұрын
Love ❤️ from Sudanese 🇸🇩 to Ethiopian 🇪🇹 ....
@semung2513
@semung2513 4 жыл бұрын
Thank you kidasla & all sudanese for standing with Ethiopia
@henokmehari7488
@henokmehari7488 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ክብር ይገባሻል።
@W.W.J.D
@W.W.J.D 4 жыл бұрын
What a soldier !!!! I am proud and grateful for your service. Emama Ethiopia you still have hero's !
@هسنه
@هسنه 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ የሴት ጀግና ፍፁም ኢትዮጵያዊት🇪🇹🇪🇹💪💪😘🕊️🕊️ ሁለተኛ እቴጌ ጣይቱ ብየሻለሁ ክብር ለናንተ የኔ ማርርርር
@muktar
@muktar 4 жыл бұрын
We are proud of you sister, thank you for your service 🙏🙏🏿🙏🏽
@martadavid2439
@martadavid2439 4 жыл бұрын
?אכ
@ቲክቶክ-ከ3ዸ
@ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 жыл бұрын
👉ሰራዊት ፍቅሬ👈 ከኢትዮጵያ የዘረፈውን ብር እመልሳለሁ አለ፤ kzbin.info/www/bejne/bnzEfKWhp7GLaKs
@akgee1816
@akgee1816 4 жыл бұрын
ውሻ ውሸታም
@kwtkwt5015
@kwtkwt5015 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@semazerga292
@semazerga292 4 жыл бұрын
I agree with you
@antenehkassa126
@antenehkassa126 4 жыл бұрын
ውድ ገበያነሽ ኢትዮጵያ ከወደቀችበት ስትነሳ በአንቺ ውስጥ አየሁ ተስፋችንን አለመለምሽው አኮራሽን እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
@yabsra17tube82
@yabsra17tube82 4 жыл бұрын
የኔ አንበሣ አንችን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ቃል አጣሁልሸ በእውነት አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@haileyesuszewde9887
@haileyesuszewde9887 4 жыл бұрын
ጀግና
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ድሮም ትግሪወች ሴረኛ እንጂ ጀግና ሆነው አያውቆም ። አቡ ተባረኪ የጠዋት ፀሀይ 💪🏼 💪🏼
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 4 жыл бұрын
ትክክል። ትግሬ ሴራኛ ጨካኝ የባላበት እጂ ነካሽ ከፈት አየሳቀ ከሆላ ማጂራት መቺ ነው ጉዱ ብዙ ነው ሀገረቺንን በደም አጨማላቃት ብቻ ተኮል ከጠቀመ እነያለን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
@@صوفياعلوي-ث6خ 👍🏽👍🏽👍🏽ትክክል
@lwamkbrom9272
@lwamkbrom9272 4 жыл бұрын
😬😬😬😬ere bakish leka kene shintu ga simarek yeneberew tigre new shintamoch
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
@terefe feyssa ማንነታችውን ነው የፃፍኩት ፣ የከዶት ጠቅላላ የትግራይ ጀነራሉት አይደሉም እንዲ ከ ዋናው ከ አደብ መሀመድ ጀምሮ እስከ አለም ጤና ሀላፈ ቲወድሮስ አዳኖም ፣ ምን ትቀባጥሪለሽ
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
@@lwamkbrom9272 እናንተ እኩ ክብራቾ በነውራቾ ነው የ ሴጣን ልብ የተሸከማቾ ሰው እና ኢትዪጽያዊ ብትሆኖ የተኛን መከላከያ መማረክ እና አስሮ ገሉ መጨፈር ጀግንነት ሳይሆን አንገት የሚያስደፍ ነው ለነገሮ ትግሪ ማንነቶ ይሂ ነው በጣልያን ግዚ መንገድ ይመራ የነበረው ትግሪ ነው
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 4 жыл бұрын
ይችን ጀግና ዶ/ር አብይ ጠርቶ ቢሸልማት ደስ ይለኝ ነበር
@derejetaye4342
@derejetaye4342 4 жыл бұрын
አቢይ ጀግናው ጠቅላዩ ብላ ብትናገር ገን ድሮ ነበር አሰጠርቶ ወይም ያለችበት ሄዶ የሚሽልማት።ግን እርስዋ ጀግና ነች ኢትዩጵያ ስላለች ጥቂት ተረኛ ባለሥልጣናት አይመቻቸውም።
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
ጀግና ጀግና የጀግና ጀግና 💯💚💛❤️ ክብር ይገባሻል የኔ ጎበዝ 😭😭😭 ውስጤን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተስማኝ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በልጆቾ ትኖራለች 💯💚💛❤️
@kedsay99
@kedsay99 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጀግንነት ነው በአላህ! ንቅት ያለች ወታደር! ከወገቤ ጎንበስ ብየ እጅ ነስቻለሁ😍
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 4 жыл бұрын
Ewnet nw inem ij nesichalew
@hadiks9168
@hadiks9168 4 жыл бұрын
ለምነ
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 4 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ልጅ wow እሳዋ ስታወራ እምባዬ ፈስስ ሀገር ኢትዮጵያ
@Hailetube2554
@Hailetube2554 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በከዷት ብታዝንም በጀግኖች ልጆቿ ደግሞ ደስ ትሰኛለች
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
ትክክል
@thewodrosfettene5279
@thewodrosfettene5279 4 жыл бұрын
you got that right!!
@zekizak2858
@zekizak2858 4 жыл бұрын
ዋው ሰው ሲያጠፋ መቀጣጫ እንደሚቀጣው እንደዚች አይነት ጀግና መሸለም ማረግ..መስጠት ለሌሎች መልክቱ ብዙ ነው> she deserve to be colonel..
@Amy-cu5vw
@Amy-cu5vw 4 жыл бұрын
ወይ ሴት አንቺ አሁን ሴት ትባላለሽ ወንድ ነሽ ማማዬዬዬ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopianenathagere9513
@ethiopianenathagere9513 4 жыл бұрын
ክክክክ አረ ሴት ናት ያውም የናቷልጅ የሴት ጀግና
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
Set eko gender inji jegenenet ye wond bcha man aderegew?? Eshi konjo💙💜💚
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
ምነው Amy... ሴትማ ናት ግን ይሴት ጀግና ናት!!!
@ገናልጅነኝብላቴናስለፍቅር
@ገናልጅነኝብላቴናስለፍቅር 4 жыл бұрын
Ethiopia is amazing Army 💚💛❤
@التل-ت2ث
@التل-ت2ث 4 жыл бұрын
እሰይ የኔ ጅግና አላህ መልካም ስራሺን ይቀበልሽ ጠላትሺን ማረክሽ ጎበዝ እውነት ነው ስንት ጅግና ሰራዊቶቻቺንን ገላዋል አርደዋል እነዚህ አውሬዎች ከነሱጋር ተደምሮ ኢቶጺያዊ ነኝ ማለት በራሱ ያሳፍራል
@ጌችቤተአምሓራ
@ጌችቤተአምሓራ 4 жыл бұрын
ሽ ክብር ይገባሻል 💚💛❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tsigetsige536
@tsigetsige536 4 жыл бұрын
የኔ ቆራጥ ጀግና እግዚአብሔር ክብር ሞገሱን አብዝቶ ይስጥሽ
@yohannesberhane2532
@yohannesberhane2532 4 жыл бұрын
Thank you Tesfanesh for your bravery and courage under fire. You kinda remind me of my late girlfriend Abrehet, who gave her life fighting against TPLF in Gemhallo (Gash) in the year of 1980, God rest her soul. I am pretty sure she's watching from way above with a smile in her face. She was a courageous fighter like you. I love you and I am proud of you. I Yohannes Berhane a veteran of ELF salute you. God bless you and your loved ones. Long live Ethiopia and Eritrea. From USA!
@አፄዎች1896
@አፄዎች1896 4 жыл бұрын
እንደ አባቷ ስም ደባለቀችው እኮ! ያባቷ ልጅ።
@bezitube9201
@bezitube9201 4 жыл бұрын
kkkkk Ewnatim Dabalekechw yene jegna🙅🙅
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 4 жыл бұрын
ዋው በእውነት ጀግናብቻ ያንሣታል እድሜሽን ያርዝምልን ድል ለመከላከያችን ድል ለአቤቾ ሥለሚገባቸው
@rtgf4466
@rtgf4466 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እውነትም የደባቄ ልጅ ድብልቅልቅ አድርጊልኝ እነዚ ጁታዎች
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 жыл бұрын
@@raheemaghfgg5748 ክክክክክክአሳቅሽኝ
@asmarearega4577
@asmarearega4577 4 жыл бұрын
እረ ለዝች ጀግና ሁሉም ድምፁን ያላሰማ ኢትዩጽያ አደለም ቃላት የለኝም ጀግናየ ዳግማውይት እት ፀሐይቱ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 4 жыл бұрын
Thank you for your service 🙏🙏🙏 I appreciate it
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
We Thank you for your service.
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 жыл бұрын
ጀግና መዉለድ የማይሠለቻት የኢትዩጵያ ልጅ!! ጀግና እወዳለሁ❤❤❤
@dr.teferilegese639
@dr.teferilegese639 4 жыл бұрын
It is a marvelous history, brave, and honesty for our country.
@nindowblackk4259
@nindowblackk4259 4 жыл бұрын
Brother, please can you translate to me what she did? Thank you 🙏
@dr.teferilegese639
@dr.teferilegese639 4 жыл бұрын
@@nindowblackk4259 Thanks for your interest, in short, she was guarding a traitor colonel in charge of an army unit, a Tigray Colonel in the Ethiopian Army. While he was giving away all the army unit, to an enemy in the middle of the night, she kept him hostage, took away his colonel title and gun, and drove him like a donkey, bare foot to a friendly region. This never even happened in a movie.
@nindowblackk4259
@nindowblackk4259 4 жыл бұрын
@@dr.teferilegese639 A sister did this! Absolute patriot. this sister deserves more than where she is in her military position. These are the type of people should lead a nation front. May GOD GUIDE AND PROTECT HER FOR MIGHTY ETHIOPIA 🇪🇹. And to you brother Teferi, thank you for your patience, your time and your love. May GOD BRING ETHIOPIA TOGETHER AS ONE. Brother Abiy is a young smart guy who has the ability to unify Ethiopia and her peoples. Tribalism is destroying Africa in alarming rate. I believe Ethiopia is at the right direction with the leadership of brother Abiy Ahamed. Thank you Dr. Teferi! Greetings from Ghana 🇬🇭.
@dr.teferilegese639
@dr.teferilegese639 4 жыл бұрын
@@nindowblackk4259 Thanks a lot for all kind words. Yes, tribalism is bringing us, Africans down. It is the British Colonialism system, had it not been for tribalism, Africa could have moved on with prosperity, and peace. Otherwise, as You said, this girl has a very smart mind, she is super-excellent in bringing down her boss, the traitor. I am hoping Ethiopian government would give her the best awards possible. Because, where I live, which is in another country, some Ethiopians did cry, when they heard her story.
@utopiatube9986
@utopiatube9986 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n4PPfpl7h8d4fqs
@seadabedru2631
@seadabedru2631 4 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ትልቅ ክብር ይገባሻል
@LovekH2014
@LovekH2014 4 жыл бұрын
May Allah protect My sister!! Proud to be Ethiopian!
@አብዱራህማንየአላህባራያ
@አብዱራህማንየአላህባራያ 4 жыл бұрын
ቃል ጥፍጥፍ ያለ ች የሴት የጀግና መጨረሻ ከማንም በላይ ክብር ይገባሻል የሴት ጀግና አይቼአላቅም ነበር በሂወቴ አንቺን አሳየኝ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 4 жыл бұрын
ይህችን ጀግና አግኝተን እንድንሸልማት እባክችሁ አድርጉልን።
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 4 жыл бұрын
ጀግኒት ጀግኒት እናትሽ ደግመው ደግመው ይውለዱ ያንቺ አይነት ሺ ይወለድልን የኔ ቅመም ለምታደርጉልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን 💚💛❤️💪💪💪💪💪
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
"አራት ትግሬዎች"😁😁😁👍 ግልፅነቷ ደስ ሲል💚💛❤
@Phobe21
@Phobe21 4 жыл бұрын
Betam
@edenhailu3494
@edenhailu3494 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@בריהוןאטנפו-ל9מ
@בריהוןאטנפו-ל9מ 4 жыл бұрын
እባካቹህ አድሪሶን ብትልኩልን የዝችን ጀግና
@tomwie3253
@tomwie3253 4 жыл бұрын
Wond neh set?🙄😳
@abrish986
@abrish986 4 жыл бұрын
Eneme leredate efelege nebere yechenena yachegewane gebeyaneshe girma yalechewun wotader.beoromoga setawera yeneberechewu.
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 4 жыл бұрын
ለምን ?????
@greenyellowred4592
@greenyellowred4592 4 жыл бұрын
ጀግና ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ SHE IS SO SMART. GO WOMAN 👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 4 жыл бұрын
አሁን የእኔም እናት ልጅ ወለድኩ ትል ይሆናል እኮ እኩል አንችን ከወለደች እናት ጋር አየ እናቴ።ጀግኒት ብየሻለሁ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ሁል ጊዜ ድል ለአንች ይሁን ያረብ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 4 жыл бұрын
Ewnateshin nw buko abukii bicha nan kjkk
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@mamiimamii9544
@mamiimamii9544 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@floweradds3460
@floweradds3460 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@elsa3594
@elsa3594 4 жыл бұрын
ደጋግሜ ባይሽ ልጠግብሽ አልቻልኩም ቆፍጣና ኢትዬጲያዊት ጀግና ቆራጥ ከራሣ ህይወት ይልቅ ለሀገራ ክብር የቆመች ማርያምን ማንም አጠገብሽ አይደርሥም አንደኛ ❤❤❤❤❤
@sagalekeenya
@sagalekeenya 4 жыл бұрын
OUR HERO WE ALL ETHIOPIAN LOVE YOU! MAY GOD BLESS.
@aleti4562
@aleti4562 4 жыл бұрын
Proud of you. Thanks for your sacrification and loyal service.
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 4 жыл бұрын
የኔ ጀግኒት ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅሽ!የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የኢትዮጵያ አምላክ ባላችሁበት ሁሉ ይጠብቅልን፡፡
@emuseid3845
@emuseid3845 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💜💜💜💜💜💜💜🌷🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🌷ኑሪ ለዘላለም የሐገር ጀግና ዳግማውት ጣይቱ እድሜይሥጥሽ ድቅነው የሠራሽው ሥራ
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና 💪👌💖👈 በርቺልን ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን💪👈 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹💓👈💓🇪🇷💓🇸🇩
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን እናከብርሻለን ❤ !!!!!
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 4 жыл бұрын
ለዚች ጀግና የማይረሳ ሺልማት ይገባት የምትሉ በላይክ
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 4 жыл бұрын
ምንም ኮመንት የለኝም፣ ታሪክ የማይረሳሽ ጀግና ነሽ ።
@helenaki18
@helenaki18 4 жыл бұрын
Very proud of you Jegnit!! Much respect from Eritrean sister❤ God bless our countries 🙏
@abelterefe841
@abelterefe841 4 жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊት ጀግና ኢትዮጵያ አንቺን የመሰሉ ጀግኖችን ፈጣሪ ያብዛላት።
@gjstustsuyfsputeitd3391
@gjstustsuyfsputeitd3391 4 жыл бұрын
የኔ ማረረረረረረ አላህ ይጠብቃቹህ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
የኔ።ጅግና።ጅግና።ጅግና።ይጠብቃቸህ።አመሰግናለሁ
@zahraz4540
@zahraz4540 4 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እመብርሀን ካቺጋር ትሁን የሠውየውን ማርግ ለሶ ይሰጣት ከውነት ኢ'ያ በሷውስጥ አለ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍
@ወይንወለተሚካኤል
@ወይንወለተሚካኤል 4 жыл бұрын
የሴቶች ጀግና ነሽ የኛ አንበሳ👍👍👍💕💕
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ምን እንድምል አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤናይ ይስጥሽ ከክፉ ይጠብቅሽ እኔም በልጅነቴ ህልሜ ወታደር መሆን እመኝ ነበር አገሬን ህዝቤን ልክ እንዳንቺ ለማገልገል ግን አምላክ አልፈቀደም
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 жыл бұрын
Am proud of her, you proud us all our Brave, she deserve his or more Rank , I cant believe that she travel the whole night with his all the way to Erteria, what A BRAVE 🤗🤗🤗
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 4 жыл бұрын
I know that area...It is very very far to walk all the way to Gerahu Sernay and Tsorena side and mountainous as well. She must be very brave.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 жыл бұрын
@@hermonogbamichael8599 Thanks for the explanation dear Hermon, I was just imagining, I don't know what to say about her, So Bravely 👍💪
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 4 жыл бұрын
ጀግና ብቻ አይገልፃትም ማርያም የሴት ነብርሽ ዳግማዊት ጣይቱ ክበሪልኝ
@shewa1271
@shewa1271 4 жыл бұрын
ጀግና!የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ 👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤️
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 4 жыл бұрын
የታባቱ ይሄ ከሃጂ ምናምንቴ ጀግና ነሽ ክብር ይገባሻል ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ያኮራል!
@መቅዲየደቡቧ
@መቅዲየደቡቧ 4 жыл бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ሌላ ቃል ቢኖርና በተጠቀምኩልሽ
@asterbrzozowska5841
@asterbrzozowska5841 4 жыл бұрын
ብዙ ጀግናዎች እሉ ክብር ክብር ለዊድታ ጀግና ኢትዮጵያዊት ✊እናመስግናለን 🙏🙏
@dr.terekibe7249
@dr.terekibe7249 4 жыл бұрын
Our brave,100% brave, I like my dear soldier. We Ethiopians have great respect for you.
@selamsalha6052
@selamsalha6052 4 жыл бұрын
ETHIOPIA (ኢትዮጵያ) proud of you.. ,ዋው
@yeshewaandargachew8600
@yeshewaandargachew8600 4 жыл бұрын
You are my hero God bless Ethiopia 💚💛❤🙏🏽
@floweradds3460
@floweradds3460 4 жыл бұрын
Amen
@ወለተማርያምየድግልማርያም
@ወለተማርያምየድግልማርያም 4 жыл бұрын
ዋው ጀግና እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሺ የኛ ጀግና 💪💪💪💪
@djjjfjr5307
@djjjfjr5307 4 жыл бұрын
ጀግኒት እንዳች አይነቱ ጀግና ቢበዛልን ምን አለ አቦ አላህ ሺ ያድርግሺ
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 4 жыл бұрын
ምን ነው እናትሽ መንታ ብታደርግሽ ጓዶቻችንም አያልቁብንም ነበር የጀግና ጀግና እምዬ ማሪያም ትጠብቅሽ ለኢትዮጵያ ታስፈልጊአታለሽ!!!
@mesfinbelete3761
@mesfinbelete3761 4 жыл бұрын
Your history is talk likes Shewareged Gedley and Tayitu Bitul.I am proud to you more.
@sitinatamame1824
@sitinatamame1824 4 жыл бұрын
አስለቀሰችኝ የኔ እናት ኩልብሽ ጀግና ነሽ እንዳች አይነት እናት ሺ ትውለድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hajiiaisha8297
@hajiiaisha8297 4 жыл бұрын
Wow yene jeqna nurelen yene konjo kifu leyenaksh marr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯🇪🇹🐅🐅🐅🐅😘😘😘
@Tube-zc6kf
@Tube-zc6kf 4 жыл бұрын
ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅሽም !! ከክፉ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቅሽ ከማለት ውጭ ቃል የለኝም
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 4 жыл бұрын
የእኛ የኢትዮጵያኖች ጀግና እንስት የጣይቱ ልጅ
@fekirethiopia7082
@fekirethiopia7082 4 жыл бұрын
ኡፉ የኔ እናት ወላሂ ጀግና ነሽ ከቃል በላይ ክብር ይገባሻል 😭😭💪💪💪💚💚💚💚
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 жыл бұрын
ገበያነሽ ጀግኒት ልክ ያስገባሽው እነሱ ሊሽጡን አንቺ ገዛሻችው🇲🇱
@lehulumgizealew8969
@lehulumgizealew8969 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኢትዮጵያ ጀግና ሰው አላት ገበያነሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ::
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 4 жыл бұрын
There was a Divine power with her that enabled her to carry her enemy all the way to hand him out. God gave her the victory because they were too much!!
@سعادسعاد-ق6ش
@سعادسعاد-ق6ش 4 жыл бұрын
የኔጀግና እነዚህ አውሬወች እኔ ባሁን ሰአት የኢትዮጵያ ሰራወይት ብሆን ተመኘሁ አሁንም አገሬን ለማገልገል ዝግጁነኚ እዲል ባገኚ 💚💛❤️💪💪💪
@hussenshferaw6896
@hussenshferaw6896 4 жыл бұрын
ለካስ የሴትም ጀግና አለችን። በርች እህታችን ወያኔ ሴረኛና ሀገሩን የካደ ሰይጣን ነው
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 4 жыл бұрын
ጀግና ጀግና እናት ሀገር በእናት እንስት ታፍራ ተከበረች እናከብርሻለን ታሪክ ዘላለም በጀግንነት በመማሪያነት ሲያወሳሽ ይኖራል ክብር ላንቺና ለጓደኞችሽ
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
@ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 4 жыл бұрын
ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ጀግና ነሺ ቃላት የማይገልፀው ክብር ይገባሻል ነብር የነብር ዘር እንድህ ነው ኢትዮጵያዊነት አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ ብያለሁ
@sofiaali1309
@sofiaali1309 4 жыл бұрын
ጀግና እናት ወልዳሻለች አገሩን የሚወድ የዶ/አብይ እህት ነሽ ላገሩ የሚሞት ክብር እና ሽልማት ይገባዋል
@solomecha279
@solomecha279 4 жыл бұрын
Wow wow wow wow...Ethiopia is full of heroic people from South to North and East and West💪 👏👏👏Yenna Anabist well done and thnak you 🙏
@Amina12_-
@Amina12_- 4 жыл бұрын
We are proud of dear sister thank you so much for your service.🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 жыл бұрын
You Are Our Hero wow wow wow 👏 👏👏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ የኛ ጀግና ክብር ይገባሻል
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 4 жыл бұрын
መቼም ለዜች ጀግና የጨርቅ ማዕረግ ሰጥታችሁ ጨጓራ በሽታ እንዳታሲዙን እንዳንታዘባችሁ ተገቢዉ የመኮንንነት መዕረግ መሰጠት አለበት
@blenblen9248
@blenblen9248 4 жыл бұрын
ይቺ ልጅ የከበረ ማእረግ ይገባታል ኢትዮዽያ የራሷ አምላክ አላት ስንል በምክንያት ነው እግዚአብሔር ባልታሰበ እና ባልተጠበቀ ነገር ትአምራትን ያደርጋል አሁን ይቺን ልጅ ማን ያስባል እንዲህ ታደርጋለች ብሎ ወኔዋ እራሱ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እትዮዽያንና ህዝቦቿን ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@salimKhan-is9gk
@salimKhan-is9gk 4 жыл бұрын
ወንድ ምን አባቱ የፌስ ቡክ አርበኛ ሁሉ!!
@ዚክራሱማያ
@ዚክራሱማያ 4 жыл бұрын
ክብር ለመክላከያ. ሰራዊት. ሁሌም. ይገባው.
@tilayetachbele5914
@tilayetachbele5914 4 жыл бұрын
You are the best girl. We love our lion.😃😃😃❤❤💋💋💋💋💋
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 4 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ኢትዮጵያዊ ሆኜ ልወለድ!!!❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@adrianas.3781
@adrianas.3781 4 жыл бұрын
🏆 🏅 🇪🇹 💯 She has a bright future ✨
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 4 жыл бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጀገና ነሽ ቆራጥ ሴት
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 4 жыл бұрын
She is amazing, intelligent I love ❤️ you
@fatimahf5520
@fatimahf5520 4 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ሺ ይወለድ የናትሽን ሆድ እመቤቴ ማርያም ትባርከው ጀግና የጀግና ልጅ 💋💋💋
@galselomon
@galselomon 4 жыл бұрын
የኔ ደግና ኑሪልን
የመጀመሪያው እንግዳ በአሜሪካ
5:42
Fana Television
Рет қаралды 1,2 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
EMS በደቡብ ጎንደር አንድ ሬጅመንት በፋኖ ተደመሰሰ Jan 2024 W
7:25
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН