እኔ አርበኛ መሆን ነው የምፈልገው ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ ....ተስፋሁን ከበደ አዲስ መጽሐፋን ለማስተዋወቅ ድንገት ተከሰተ....Seifu on EBS

  Рет қаралды 1,295,263

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@hailegetahun6801
@hailegetahun6801 3 жыл бұрын
ተስፋሁን እንደ ስምህ ተስፋ ነህ። እንዲሁም በጣም ብልህ ወጣት ነህ። በመሆኑም በጣም እናመስግንሃለን። ረጅም ዕድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ የዘወትር ፀሎቴ ነው። በርታ በርታ።
@nezanethaile976
@nezanethaile976 3 жыл бұрын
ተሰፋሸ በጣም ነው የምወድህ አንተ የኔ አንደኛ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ወንድሜ ሰይፋሻ እናመሰግናለን
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
@@nezanethaile976 👍👍👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ተስፍ ሁን ትችላለህ ወንድሜ👏👏👏 ለጥበብ ነብስህ የተጠራች ። የአማርኛ ቋንቋን ጥልቀትና ምን ያህል የረቀቀ እንደሆነ ያንተ የመድረክ ላይ ስራዋችህ በተግባር አሳይተሀል 👏👏
@Tube-oq4qv
@Tube-oq4qv 3 жыл бұрын
Watch "seifu on ebs፡ የአርቲስቷ የወሲብ ቪድዮ የለቀቀው ወጣት ተያዘ ........_abel birhanu የወይኗ ልጅ_Ethio info media_ebs_kana_" on KZbin kzbin.info/www/bejne/rYPZk2yqjKqrias
@eskedardereje9570
@eskedardereje9570 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት አስተዋይ ወጣቶችን ያብዛልን። ሀሳብህ ድንቅ ነው በርታልን።
@frehiwotdebebe3974
@frehiwotdebebe3974 3 жыл бұрын
ከእድሜህ ቀድመህ ብዙ የሰራህ እግዚአብሔር ብዙ የምሰራበት የጤና እድሜ ይስጥህ
@AYU-lo4mx
@AYU-lo4mx 3 жыл бұрын
ሠላም ነው
@gklidya1701
@gklidya1701 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የልጅ አዋቂ ነህ በጣም በርታ የሚሰማ የለም እንጂ ነጭ ነጯን እየተናገርክ ነው የአባትክን ነፍስ ይማርልን። ሰይፍሻ አሪፍ ነው ብዙ ተመልካች ስላለህ እንደዚ አይነት ኢትዮጵያውያንን ስታቀርብ ደስ ይላል። አገራችንን ሠላም ያርግልን። ወገኖቼ ኮረና የምንወዳቸውን ሰዎች እየነጠቀን ነው ። እራሳችሁን ጠብቁ ልጆቻችን እየተሻሉ ነው ።የሳምንት ሰው ይበለን። አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ። አሜን!
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ልጅ ምርጥ ደራሲ ተስፍሽ አድናቂህ ነኝ
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነክ👌👌👌👌👌👌 : ነፍሳቸውን ይማርልክ አባትክን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
የኔም አባት ጀግና ሹፌር ነበር በትክክል ገልፀከዋል የበርሃው ጀግና አባቴ ነብስ ይማር 🙏🏽
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
ለዛ ያለህ ልጅ ነህ። ሀገሬ ገብቼ በቆንጆ ጥጥ ፍራሽ ላይ ተኝቼ። እግዚአብሔር ስኬትን ይስጥህ ። ወጣት እንዲህ ሲያስተውል ያስቀናል። ትህትናህ አይወሰድብህ። እግዚአብሔር ስላፅናናህ ደስ ብሎኛል። ተባረክ ልጄ።
@sofialema926
@sofialema926 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 3 жыл бұрын
Beautifully explained by ተስፋሁን። እዉነትም፡ እንደስምህ full of ተስፋ። ተባረክልን። የወጣት፡አሌንታችን።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@birhanuleta2339
@birhanuleta2339 3 жыл бұрын
ምርጥ እና ተደማጭነትን ያተረፈ ከዕድሜው በላይ የሚያስብና ወዝ ያለው ቀልድ ብቻ ሣይሆን ቁም-ነገርን የሚያስጨብጥ ከዘመኑ ቀድሞ የተገኘ አንደበተ ርቱዕ እና በአመለካከቱ የላቀ ወጣት በመሆኑ ቀንደኛ አድናቂውና የዘወትር ተከታታዩ ነኝ ፡፡ በርታ
@endaleadam6058
@endaleadam6058 3 жыл бұрын
outstanding Artist
@mahites5920
@mahites5920 3 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ሀሳቦችህ ከእድሜህ በላይ ናቸው ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው አርበኛ እንድንሆን ለኛም ማስተዋልን ይጠን ሰላም ለሀገራችን
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
ተስፋሁን ስራዎችህን ደጋግሜ ባይ ባይ አልጠግብም በጣም ምርጥ ወጣት ነህ የአባትህንም ነብሳቸውን ይማርልን በርታ እናመሰግናለን💝💝
@solomon6239
@solomon6239 3 жыл бұрын
8
@mitikeurgo881
@mitikeurgo881 3 жыл бұрын
@@solomon6239 ♥!♥
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
ደምሩኝ በጌታ
@Mekdi-tx5kh
@Mekdi-tx5kh 3 жыл бұрын
🥰
@ያረብፍትህለወገኖቸ
@ያረብፍትህለወገኖቸ 3 жыл бұрын
አቺምነሽኮ ማረሰ አቺበተለይ ዋው
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ ፍራሽ አዳሽን እንግዳ ስላረከው በጣም ደስ ብሎኛል! አመሰግናለው
@nardi1698
@nardi1698 3 жыл бұрын
አይይ አስተዳደግ እንተን አይቶ አባትህን አለማድነቅ አይቻልም ከቁም ነገር ያድርስህ ጨዋ አርቆ አሳቢ ጥበበኛ ነህ 🥰😍🥰😘
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
ነብሳቸውን ይማር የአባታችንን በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ ለመላው ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ቤተሰቦችህ መፅናናትን ይሰጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም ተስፋሽዬ ትችላለህ ድንቁ እና ወጣቱ ወንድማችንን ኑሪልኝ በርታልኝ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እኔ እንደውም ያንተን ስራዋች ሳይ እንደው ፖለቲከኞቻችንን ባለስልጣናት ምን አለ የህዝቡን ብሶት ያንተን ስራዋች እንኳን እያዬ ቢረዱት ብየ አሰባለሁ። ተስፍሽ በደንብ ንቆርልኝ 🙏🙏
@samuelbikila9639
@samuelbikila9639 3 жыл бұрын
የተቀበረ ቦንብ ዝም ብዬ ሳስበው ትልቅ ትምህርት አለው ለህዝባችን አትሸወድ ወገኔ ።ሞት ቁጥር የሆነበት ሀገር
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 3 жыл бұрын
በዚህ እድሜ እንደዚህ በሳል መሆን በጣም ትልቅ እድል ነው እንኳን ተወለድክ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ጀግና ነሕወንድሜ በረታያ
@kalse4990
@kalse4990 3 жыл бұрын
@@eytebaneyteban4147 a
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 жыл бұрын
የማንበብ ውጤት ነዋ ።
@በጌታደሰይበላቹ
@በጌታደሰይበላቹ 3 жыл бұрын
ፍራሸ አዳሸ ሲባል እኛ ሰፈረ አቶ አሰራት የሚባሉ ሰው አለ ። አንተ የዘመኑ ምረጥ ወጣት ቢየሃለሁኝ ተባረክ የሀገራችን ችግረ አበጥረህ ጉልጉልህ ለኛ ለዚህ ትወልድ ወጣቶች ሰለ ምታሰተምረን እናመሰገህሃለን ከልብ ። ጌታ በመወጣት በመግባትህ የጠብቅክ ከክፉ አይኖች የሰወረህ በረታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ።ልብህ ንፁ ነው፣ ውሃ እንደ ጠማን እንደ ምንጠጣው ሁላ አንተም በመልካም ንገገረህ ሰላጠጣህን ሰለ አሰተማረክን እናመሰገናለን እኛ ኢትዮጵያዋኖች ሀገር ወዳዶች በሙሉ ።በረታ ወንድሜ ።
@mariyostadele3363
@mariyostadele3363 2 жыл бұрын
የእውነት ወጣቶች እንደዚህ አይነት የጥበብ ሰዎችን ሞዴል ማድረግ አለባቸው። ተስፉ ተባረክልኝ ይብዛልህ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
የኔጌታ ነብስ ይማርልህ። በጣም ሞትን ተለማመደ ወገኖቼ። በጣም ጎበዝ ገጣሚ!!
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
የአባትህን ነብስ ይማር! አንተም ምርጥ ስራ ነው።የምታቀርበው ።በርታልን!
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልህ አባትህን
@habtommebrahtu8283
@habtommebrahtu8283 3 жыл бұрын
ባንተ ፕሮግም ከቀረቡት ዉስጥ በጣም የወደድኩት ቢኖር ይሄ የበሰለ ወጣት ነዉ። እናመሰግናለን ሰይፋ።
@bisratmelaku4913
@bisratmelaku4913 3 жыл бұрын
ያኑርህ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊና ኢትዮጵያዊነትን ዘመን በሚሻገር የእውነት ታሪክን ለዚህ ትውልድ እያስተላለፍክ ያለኸውን የኢትዮጵያ አምላክ ከጎንህ ይሁን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
አዎን ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል በርታ ወንድሜ don’t give up አባትህንም ነብስ ይማርልን
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 3 жыл бұрын
ለዚልጅ የሚመጥን ቃል አጥቸለታለሁ ብቻ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለአባታችን ነፍስ በአፀደገነት ያኑራት ፈጣሪ ለእናተም መፅናናትን ይስጥልን አሜን፫
@naziyanese
@naziyanese 3 жыл бұрын
የናዙ ልጅ በመሆነ ባንተ ኮራው ጓደኛዬ ተስፍሽ ሁሌም እንዳስገረምከኝ ነው በርታልኝ ሰላም ያገናኝን
@jonstar8181
@jonstar8181 3 жыл бұрын
Nazu tyub
@amantigabamantigab9801
@amantigabamantigab9801 3 жыл бұрын
ፈንታሁን ጀግና ነህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቅኔ ይወዳል ስለዚህ ጊዜው ገጥሞሀል በደንብ አዘምነው የደከሙበት የአብነት ሊቃውቶች ከሃይማኖት ጥላቻ የተነሳ ሰሚ ስለጠፋ በሰካራም መልኩ ስለያዝከው በርታ እለሃለው ብትችል ወደግእዟ ገባ በል፨
@helusalema3536
@helusalema3536 3 жыл бұрын
He is my favorite 😍😍I am sure your Dad is soooo proud of you .Egziabher nefsachewin yimarew 🙏Tesfahun Berta yagere lij 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@dha689
@dha689 3 жыл бұрын
I love this guy he is my favorite 💯💯🙏🙏
@Makuye
@Makuye 3 жыл бұрын
I love Firash Adash. Thank you for bringing him in your Show Seifuye.
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 3 жыл бұрын
ወላሂ ይህን ልጅ በጣም ነው የምወደው ስራወቸ ሁሉ በጣም ነው የሚያስቀኝ ዋው በጣም አድናቄው ነኝ በርታ ወንድሚ ጎበዝ ነህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 3 жыл бұрын
እሚናገራቸዉ ነገሮች ሁሉ ፍሬ ፍሬ ብቻ ናቸዉ ነፍፍ አመት ኑረና ህዝብህን አስተምር💚💛❤️
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
ተሰፍሸዪ ምርጥ ሰው በርታ ገና በዙየመሰራት አቅም አለ መልካም የሰራ ዘመንይሁንልክ
@binihabesha5096
@binihabesha5096 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ጠፍተክ ጠፍተክ ምርጥ እንግዳ ይዘክ መጣክ
@hiwotwudu3383
@hiwotwudu3383 11 ай бұрын
ሰይፉ እንኳን ቢጠፋም ችግር የለውም ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው እንዲህ ሲረግፉ አንድ ቀንም ድምፅ መሆን አይፈልግም
@MesfinmesfinMesfin
@MesfinmesfinMesfin 10 ай бұрын
የ21ኛው ክፍለ ዘመን አለቃ ገብረሓና ብዬሓለው። በዚህም ድርሠት አዘጋጅተህ ብታሥቀን አድናቂህ ነኝ። አመሠግናለሁ።
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ በርታልኝ በጣም አደቅሀለሁ ልክ ልካቸውን ትነግርልኛለህ ምድረ ዘረኛ ሁላ እድግ በልልኝ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ👍👍👍🙏👏👏
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ድንቅ የሆኑ ሀሳቦችን ነው የምታነሳ ተስፋሁን ከበደ…!! በርታ ወንድሜ…!! እንደዚህ አይነት የመድረክ ስራዎች… እያዋዙ በጣም ብዙ ትምህርት ይሰጣሉ!!..
@hawaadem6676
@hawaadem6676 3 жыл бұрын
ገና ዛሬ በኖርማን ልብስህ ሳይ ደነገጥኩ አተ ፍራሽ አዳሽ ሳቶን አእምሮ አዳሽ ነህ😘😘😘
@habtamuabo1213
@habtamuabo1213 3 жыл бұрын
Bero we love u
@kiduskiros7899
@kiduskiros7899 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@abidaca1985
@abidaca1985 3 жыл бұрын
በልብሱ ፍቅር ያዘኝ እንዳትይ ብቻ¡
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
@@abidaca1985 😃😃😃
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
ደምሩኝ በጌታ
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 3 жыл бұрын
በ 24 አመት ይህንን ያህል ማስተዋል የሚሰጠው ከላይ ነው። ምንም ማድረግ አይቻልም!!! የአባትህን ነፍስ ይማርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አንተን የመሰለ ምርጥ ገጣሚ፣ ደራሲ እና አክተር ለኢትዮጵያ አበርክተዋል።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
ሁላችንም ከልብ ለኢትዮጵያ እንፀልይ!የኢትዮጵያን ሕዝብ ከኮረና(coronavirus )ይጠብቅ!ሕዝቡ ደግሞ ከዛ ለመከላከል እሄንን ማድረግ ይለማመድ 😷 6🦶የግር እርቀት ይኑር ጥላቻን ከልባችን እናስወግድ!ከመፆም ከመፀለይ በፊት ቅን መሆንን መለማመድ መቻል አለብን ኢትዮጵያ ስላሞ ይብዛ!🙏🏾✌🏾🇪🇹🕊💛❤️💚
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 4 ай бұрын
በጣም የምትገርም ኮሜዲ ነህ ። አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ሂሶችን በሁሉም መስክ ከሚገርም ትንተና አንፃር የምታቀርብ አርቲስት ነህ በርታ ።
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
በልጅነቱ እንደዚ ብስል የሚል ሰው ያስቀናኛል
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 3 жыл бұрын
በጣም
@gezawwordefa5467
@gezawwordefa5467 3 жыл бұрын
እኔም የገባኝ እንደዚህ ነው .
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@abebegetu5022
@abebegetu5022 3 жыл бұрын
Wow ምረጥ ሰው
@dinknewalemnew4224
@dinknewalemnew4224 2 жыл бұрын
1
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ወቅታዊ ነገሮችን በማንሳት የተለየ ነገር ነው ይዘክ የመጣህው በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን አይስለችም ደሞ የአባትክን ነፍስ ይማር ጀግና የሀገር ባለውለታ ናቸው
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ስወድህ ሁሉ ስራህ በስራህ ላይ ያሉ ገጸባህሪዎች በአእምሮየ እቀርጾቸዋለሁ ልክ እንደማቃቸው ሆኑ ሁላ ይሰማኛል ትችላለህ ። የአባትህን ጽናቱ ይስጣችሁ በአጸደ ገነት ከደጋጎቹ ያኑርልን። ሞያህን አክበረክ ከሐዘንህ ተነስተህ መድረክ ላይ መገኘትህ ልትደነቅ ይገባል ።
@astuwelde6972
@astuwelde6972 3 жыл бұрын
ስላየውክ ደስ ብሎኛል አንተ አይምሮዬን ነው የምታድሰው በጣም አስተዋይ ጎበዝ ነክ እዳንተ አስተዋይ ወጣት ትውልድ ያብዛልን
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ የናዝሬት!!! ጎበዝ በርታ!!!
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 3 жыл бұрын
ተስፍሽዬ ምርጤ በርታልኝ ሀሳቦችህ የማህበረሰባችንን ቁስል ነው የሚነግርልን ወጣትነትህ ይባረክ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi Hanny endte nes
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ተሰፍሁን አባትህ አንተን ጎበዝ ሀገር ወዳድ ድንቅ ልጅ ትተዉልን አልፈዋል ነሳቸዉ በገነት ይሰቀምጥልን እናትሀም እማምይ እደዝህ አይነት ጎበዝ ለብዙ ወጣቶች አርያ የሚሆን ልጅ አሎት እማምይ ምሰጋና ይገባዎታል ኑሩልን
@aemereaemere4694
@aemereaemere4694 3 ай бұрын
ተስፋሁን i እንደኔ ሁሉም ቢሰማህ (ቢያደምጥህ) እንደስምህ የአንድነት ፣ የሰላምና የፍቅር ተስፋ ነህ ። እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@alemtilahun6274
@alemtilahun6274 3 жыл бұрын
እንወድሀለን እናከብርሀለን ምርጥ ሰው እያንዳንዱ ግጥም እርህስ ትምህርት እውነት የያዘ የማይጠገብ ቢሰማ ቢሰማ እድሜህን ያርዝምንልን
@hellenabeje
@hellenabeje 3 жыл бұрын
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተስፍሽ እኔ የማስታውስህ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን የመጽሄት ፎቶ ስታነሳልን ነበር ጎበዝ በርታ በጣም በሳል ነህ ገርሞኛል
@ethiolove6597
@ethiolove6597 3 жыл бұрын
I love the way you describe your Dad!!! May he rest in paradise🙏
@mirtnesh6468
@mirtnesh6468 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥ ተባረክ
@hiwotgirma1393
@hiwotgirma1393 3 жыл бұрын
ተስፍሁንን የዛሬው እንግዳው ነው ብለውኝ .... መቼም አንተን ፍለጋ የማንገባው ገደል የለ ይሃው ሰይፍንም አየነው። ወንድማችን የእይታህን ከፍታ አናደንቃለን በርታ ከብቃትህ ከለዛህ ጋር ያቆይልን
@jdjd4810
@jdjd4810 3 жыл бұрын
የምሳሳልክ ተስፍሽ እግዚያብሔር ከክፉና ከክፉዎች ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤናን እመኝልካለው
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
የጥበብ ሰው ትችላለህ ቁም ነገር ከሳቅ ጋር ሠላምህን ያብዘው
@Amen2116
@Amen2116 3 жыл бұрын
ተስፍሁን በጣም ነው የምናደንቅህ የልጅ አዎቂ ተባረክ ከ ሀዘንህ ተጽናንተህ ስላየን እግዚያብሔርን አመሰገንን መቼም ኢትዮጵያ ለረፍት ስንመጣ ተሰብስበን ጦቢያ ላይ መገኝት አንደኛ እና ዎንኛ ፕላናችን ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ።
@Gozhini
@Gozhini 3 жыл бұрын
ቀለም አጣጣሉ ቅዱሱን መጽሃፍ አስታወሰኝ ''ከሃዘንህ ተጽናንተህ ስላየን እግዚአብሄርን አመሠገንን'' be blessed !!.
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ነው የማደቅህ (ፍራሽ አዳሽ)❤🙏
@yemaneokubazghi1703
@yemaneokubazghi1703 3 жыл бұрын
የተጠመጀልሽ ፈንጂ እንዴት ኣርገሽ መማር ኣለብሽ እንጂ ዘረኝነት የትም ኣየድርሺም መልእክቱ ላንቺ ነው
@zenagech447
@zenagech447 3 жыл бұрын
አስመሳይ
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 2 жыл бұрын
gim
@TrRt-r7v
@TrRt-r7v 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ሀሳብህ ይገርመኛል ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የአባትህን ነፍስ ይማር በርታ ❤❤❤
@misirmate6578
@misirmate6578 3 жыл бұрын
የአዳማ ልጅ ፍቅር ነዉ ሰላምህ ይብዛ ያሐገሬ ልጅ😍😍😍
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ዘንብል ምድር ሽርሞጣ ላላውቀከ
@misirmate6578
@misirmate6578 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ቆሻሻ ቲሽ ገደል ግባ አዎ የአዳማ ልጅ ፍቅር ነዉ
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
@@misirmate6578 አርእፍር. የጠርሳቹው ግማትብቻየበቃል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ተስፍሻ እንወድሀለን በጌታ ፍቅር ተባረክ ተወዳጅ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ወድማችን ስወደው!!
@yusufadem6556
@yusufadem6556 3 жыл бұрын
I just want to say one thing Tesfahun, you are amazing in a way you described the relationship between society and governance . I really love how you describe it and the work youre doing is too deep. keep up the great work and your openness! keep learning and teaching love !
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 3 жыл бұрын
በጣም የተደሰትኩበት እንግዳ ነዉ እስካሁን ባለመቅረቡ ጥያቄ ከሚሆኑብኝ ሰዉች አንዱ ነዉ... ስላየዉህ ደስ ብሎኛል
@alemfiseha3339
@alemfiseha3339 3 жыл бұрын
I just don’t know how to explain about these youth guy.... he is way too wise as his gifted talent!! He is absolute genius
@mommomomommowuddd135
@mommomomommowuddd135 Ай бұрын
ትችላለህ እዉነት😂😂❤❤ጠንክር ስኬት የልፋትህና የጥረትህ ዉጤት ነዉ❤❤😂😂መፀሃፉን እደማነበዉ ተስፋ አለኝ❤❤
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 3 жыл бұрын
"የምወደዉ የጥበብ ስው ትችላለህ ባባዬ!!!❤
@merawitabebe5722
@merawitabebe5722 3 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅ ድንቅ ልጅ ነህ በቅኔ አንጀት አርስ ንግግሮችህን በጣም ይመቹኛል በርታ
@tesfaldetbocure4254
@tesfaldetbocure4254 3 жыл бұрын
I don’t have words to express the talent of my brother. May God give you more health and blessings to teach the young generation.
@Ethio344
@Ethio344 3 жыл бұрын
ተስፉየ በቅድሚያ የ ከቤን ነፍሰ ይማር እ/ር ነብሱን በአፅደ ገነት ያኑርልን ቀልድ እና ጨዋታ ከ ቤተሰብ ነው ለቤተሰቡ በሙሉ መፅናናትን እመኛለው ቶማስ የ አቦስቶ ቡሉኮ ልጅ from Los Angels
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ፍራሽ አዳሽ ስወደው!!! እያዋዛ እሚያስተምር ወጣት!! ተስፋሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!😍
@electricalonlinetechnology2099
@electricalonlinetechnology2099 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ተስፍሽ በርታ ትለያለህ ፈጣሪ መጨረሻህነ ዉብ ያድርግልህ👍👍👍👍
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
What’s a Men,this is the best show in this television I have ever seen...
@tsedaleashagre2424
@tsedaleashagre2424 2 жыл бұрын
በርታልን አንተን በብዙ ነገር እጠብቅሀለው በስደት ሁኜ ሁሌም አይሃለው ካንተ ቢዲወ ቢጠቀሙበት አገር በአሪፍ የሚመራ ሀሳብ ነው ድንግልን በጣም ለኔ ትልቅ ሰው ነክ
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ የምር ጀግና ነህ ብዙ ትምህርት ነው ያግኝውት በጣም አድናቂህ ነኝ 🙏🙏
@enguchedaniel4428
@enguchedaniel4428 3 жыл бұрын
ካሳውን በጣም ምርጥ ጥገና ለሀገራችን እየሰጠክ ያለክ ነህ በርታ
@fevgirum1147
@fevgirum1147 3 жыл бұрын
Love his work ❤️
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥበብን ይጨምርልህ ከክፉወች ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@tesh-on6eu
@tesh-on6eu 3 жыл бұрын
ተስፋሁን በጣም በጣም ትልቅ ሰው ገና ብዙ ብዙ ምርጥ ሥራዎችን እንጠብቃለን በርታ: አቤት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 3 жыл бұрын
እኛ አዳማዎች እንወድሀለን ውዴ በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 жыл бұрын
ምን ላድርግልህ አቦ ዋው። ሁላችንንም የሚኮረኩር ስራ ነው። እንደ ቃልህ ብዙ አርበኞችን ያብዛልህ ያብዛልን።
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ በስዕላዊ ምናብ አግላለፅ በእውቀቱ ስዩምን በነባራዊ አገላለፅ ታገል ስይፉን በከተማ ጫወታ እና ሳቅ ኤፍሬም እንዳለን አገርኛ ውል እያዪ ፈንገስን ብቻ ከንፈር ከማላቀቁ አይምሮ መጠየቁ ፍራሹን ምርጥ ያደርገዋል ተስፍሁን ትወደዳለህ🙏🏽
@legessetsegayebelaynhe1706
@legessetsegayebelaynhe1706 3 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም እከታተላለሁኝ በጣም አደንቅኃለው አንዳንድ ግዜ ስስቅ እንባዬ ይወርዳል ።የአባትህን ነፍስ እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሣኑ ተርታ በመንግስተ ሠማያት ያኑርልን።አሜን።፫ግዜ።
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል 24 ሲታይ ትልቅ ሰው ይመስላል ጥበበኛ ነህ እንዳንት ይብዛ
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 3 ай бұрын
ምርጥ ልጅ አንበሳ ትመቸናለህ ጀግና አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክ የአባትን ነፍሱን ይማር እሱም ብሆን ለሀገሩ አገልግሏል አንተን ተክቶልናል ነፍሱ በአፀደ ገነት ያኑረዉ
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
He is one of the early matured Social Critic. Great Artist. Keep it up. He will be one of the best in the years to come!
@wessenliben7656
@wessenliben7656 3 жыл бұрын
ተስፋሁን ተስፋሁን ተስፋሁን ተባረክ እድሜ ይስጥህ ደግሞ እግዚአብሄር ያፅናህ እሽ ብልህ ወጣት ነህ ህልምህን ፈጣሪ ያሳካልህ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
"አገሪቷ የድንጋይ ችግር የለባትም ከመጥፎ ነገር ይልቅ መልካም ሥራ ሠርተን ሃውልት እንዲቆምልን እናድርግ"።
@HizbawiEnihun
@HizbawiEnihun 3 ай бұрын
ይሄ ልጅ አድንቄዋለሁ።በተለይ ቁልፍ የሆነ ጉዳይ አንስቷል በጣም ቁልፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ወይም የሆነ ማህበረ ሰብ በተሳሳተ አስተሳሰብ ምክንያት አምባገነኖችን ይፈጥርና በአምባገነን መሪዎቹ በሚደርስበት ወዶም ይሁን ሳይወድ ባመጣው ጣጣ ስቃዩን ለመቀበል ይገደዳል ብሏል።የተቀበሩ ቦምቦችን በሚመለከት ያነሳው ጉዳይ በጣም ትክክል ነው።ማንም ያላነሳው የሃይማኖት አባቶች እንኳን ያላነሱት ነው።በርታ!
@harertube4637
@harertube4637 3 жыл бұрын
አባትህን ነብስ ይማር ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልክ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 3 жыл бұрын
እውነት ስራወችህን እየፈለኩ ነው የምሰማቸው እጅግ ድንቅ ናቸው ከቴም በዚህ እድሜህ ነው የሰረሀቸው እውነት ከዚም በላይ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳህ
@ካቡ
@ካቡ 3 жыл бұрын
Dude you're very classic 👌 keep it up 🙇‍♂️
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 жыл бұрын
እሰይ ሰይፍሻ ይሄን ልጅ በጣም አድናቂው ነኝ የሚያቅርባቸው ነገሮች ደስ የሚሉ እና አስተማሪም ናቸው እናመሰግናለን ሰይፋ ለሱም አባቱን በቅርብ አቷል መፅናናትን ይስጥክ እሳቸውንም ፈጣሪ በቀኙ ያኑራቸው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Hi elsa endte nes
@aymenmuhajir8469
@aymenmuhajir8469 3 жыл бұрын
BIG RESPECT BRO!!!
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደምወደው በፍቅር ነው የምከታተለው ። keep it up tesfesh!! ሰይፍሻ እንግዳ አልቆብህ ስትቸገር ከርመህ ነበር ተመስገን አገኘህ ።
@taybatayba8799
@taybatayba8799 3 жыл бұрын
ተስፍሽየ በጣምነው የምወድህ አንደኛልጅ በርታልን ሠላምህይብዛ
@wldetawetaferede4987
@wldetawetaferede4987 3 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ሁሌም ስራዎችህን በጉጉት ነው ምጠብቀው
@tilahung3043
@tilahung3043 3 жыл бұрын
Great job my Brother. Sorry for your loss.
@birukalemu1954
@birukalemu1954 3 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ነው ማደንቅህ በምታነሳቸው ሀሳቦች አዝናንቶ ቁም ነገር ያለው ነው በርታ ወንድሜ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በል የልጅ አዋቂ ነህ እድሜን ከጤናጋ ያብዛልህ 🙏💚💛💓
@agapetube6649
@agapetube6649 3 жыл бұрын
መልካም ወጣት ያስቀናኛል መልካም መሆን ከአምላክ ነው አምላክ ይባርክህ መምህራችን
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ዝሆን መሆን ነበር"
31:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 173 М.
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН