KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የፍቅር ቁራኛዬ New Ethiopian True Love Story
26:16
ይሄን የሰማ ይፍረድ እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ Ethiopian true love story
19:40
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
Қайрат Әділгерей, Muyun Brothers, Аманғали Сыпабеков, Нұргүл Даубаева ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы кинода 3
1:00:58
1❤️
00:20
【斗罗大陆】唐老六辛苦工作帮唐舞麟买超大糖葫芦!#斗罗大陆#唐舞麟#小舞
00:48
እኔ ሴት ነኝ ምን ማድረግ ነበረብኝ Ethiopian true love story /yefiker tarik
Рет қаралды 150,635
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 57 М.
Beras Tube በራስ ቲዩብ
3 жыл бұрын
Ethiopian true love story እኔ ሴት ነኝ ምን ማድረግ ነበረብኝ
Пікірлер: 155
@vhvvvg8151
3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር መቼም ተስፋ አይቆርጥም ።።።።እውነተኛ አፋቃሪ ያድለን 🙉
@GrandPrime-mt9px
3 жыл бұрын
አሜንንን
@armazsegede2651
3 жыл бұрын
Amen
@elduleyu6343
3 жыл бұрын
amen yarglen
@user-mo4st1vh9d
3 жыл бұрын
አሚን
@baheyaalderei5904
3 жыл бұрын
አሚን
@melatkl7275
3 жыл бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እንኳን ተረፍች ግን አፍቀርኩ ብላችኩ ያይጥ መርዝ አትውሰዱ እሽ እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ስላለ
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
የኔ መረዋዬ ከዚህ ድምፅ ተለክፌ የቀረሁት እኔንስ መላ አትለኝም የምር ድምፅህኮ ፈዉስ ነዉ የራብ ማስታገሻ የጥም መቁረጫ የድካም ፈዋሽ ነገር ነዉ አቦ ኑርልኝ💐💐💐💐
@betikonjo7059
3 жыл бұрын
Belew 😂😂😂😂
@armazsegede2651
3 жыл бұрын
@@betikonjo7059 🙈🙈
@ettymadanit490
3 жыл бұрын
እዴ ፎቃ
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
@@ettymadanit490 😂😂😂አዎ
@melesewajino1584
2 жыл бұрын
Ene eyalehulish….?
@eremetmolla7953
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የዚህል ልጅ ድምፅ በፍቅር የምወደው❤❤
@user-ij4bz5zv1k
2 жыл бұрын
እኔእወደዋለሁ ቃላት ያሰኛል ውደታየ ወኔ ሳምር ድምጡ
@gogogogo742
3 ай бұрын
አንቺም ፍቅር ያዘሽ?😂😂
@gogogogo742
3 ай бұрын
አንቺም ፍቅር ያዘሽ?😂😂
@gogogogo742
3 ай бұрын
አንቺም ፍቅር ያዘሽ?😂😂
@gogogogo742
3 ай бұрын
አንቺም ፍቅር ያዘሽ?😂😂
@gigi_shebabbawfan
3 жыл бұрын
የድምፁ አፍቃሪዎች ፍቅሩ አስነጥሶ ይውጣላቹህ አቦ😂😂😂😂😂
@ofiitaii5777
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-gf1jb4qr1y
3 жыл бұрын
ቅድስቴ 😂😂😂
@armazsegede2651
3 жыл бұрын
Amen🙈😜
@gigi_shebabbawfan
3 жыл бұрын
ሀና ሀንቾ ወዬ ሀኒዬ😂
@user-gf1jb4qr1y
3 жыл бұрын
@@gigi_shebabbawfan የገባሽ የአራዳ ልጅ ማርያምን ኮመንቶችሽ ዉስጤ ናቸዉ ❤❤❤❤
@user-jw9qk9rg3b
3 жыл бұрын
ወይ ፍቅር ኃያሉ መች እና እንዴ እንደሚይዘን ከማን እንደሚጥለን እንኳን አይታወቅም እናመስግናለን
@leenmka8830
3 жыл бұрын
Yes yes yes 🎂🌻🥀💙😁😁
@alemalem3356
3 жыл бұрын
አንችልጀገን በየህደሁበት ሁሊም አይሻልሁ😘😂😂😂
@user-jw9qk9rg3b
3 жыл бұрын
@@alemalem3356 ይሆናል በጣም እከታተላለው
@alemalem3356
3 жыл бұрын
@@user-jw9qk9rg3b ደሰዪላል sis😘😘
@user-ij4bz5zv1k
2 жыл бұрын
አወበትክክል የሱን ድምጥሰምቶ የሞተሰውታድሎል
@user-ww7iz1qr3d
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወንድምየ በጣም ጠፍተክ ነበር ግን በምናምንቴ አስር ጊዜ እየመጡ ከሚቀበጣጥሩት አንተ በጣም የተከበርክ ስለሆንክ ቡዙ ቆይተክም ቢሆን እጥር ምጥንም ብላ ግን ደስስ የሚል አስተማሪ ታሪክነው ይዘክ ብቅ የምትለው እናመሰግናለን በርታ የአነጋገርህና የአተራረክህ ዘይቤ ለዛ ያለው ስለሆነ ይመቻል አንኳን ለሁለትሽ አስራ ሶስት አመተ ምህረት አደረሰክ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰኝ የገባው አመት በጣምጥሩና ያማረ የብሩህ ተስፋ አመት ያድርግልን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጠን ሀገራችንን ሰላሟን ፍቅር አንድነት ክብሯን ሀብቷን ይመልስላት በደላችንን ይቅር ብሎን ጥሩ ሀቀኛና ፍትሀውይ ሰወች ያድርገን አሚሚሚን
@almazgrma9969
3 жыл бұрын
በጣም የሚያስተምር የፍቅር ታሪክ ነው በርታ
@user-bw1vj9mw2w
3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እኔኮ የሚገርመኝ ለአንድ ወንድ ብለው ነፍሳቸውን ለማጥፋት የሚጋበዙ ሠዎች ናቸው መርዝ ከመጠጣት ይልቅ ቀደም ብላ ለጓደኛዋ ብትነግራትስ ብየ አሰብኩ
@hanaalem535
3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል fb ነበር እምክታልህ እንካ መጣህ ድምፅ 100%
@ahmrdahmed7129
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ድምፆህ ይመቻል በርታ አትጥፋ።
@yeshihamie919
3 жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣህ ድምፅህ በጣም ያምራል እስኪ ልስመው
@user-qf7tl2wy3o
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኔ ድምፀ አማላይ ግን ለምንድን ነው ቶሎ ቶሎ የማትተርክ ስወድህ
@user-pk4mf5us8d
3 жыл бұрын
እኔ ካንተ ድምፅ ፍቅር ይዝኛል ሚላ በላኝ 🤔😛
@ak47eto
3 жыл бұрын
መላ !
@ettymadanit490
3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk እርፍ...
@user-pk4mf5us8d
3 жыл бұрын
@@ettymadanit490 አያስቂም የደረሰበት ነው የሚያምቀው 🤣🤣🤣🤣 መላ እንዲለኝ ንገረው
@baheyaalderei5904
3 жыл бұрын
ሯ
@ofiitaii5777
3 жыл бұрын
Kkkkkk
@semiraweleyewa3586
3 жыл бұрын
ህይወት እንዲነች ብቻ አልሀምዱሊላህ መጨረሻቸዉ ያምራል
@aragawgashaw2120
3 жыл бұрын
Woww desie yelale
@user-rq4vr2si8s
3 жыл бұрын
ደሥ የሚል ታሪክነው
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
የበራስ ቲዩብ ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2013 አመት አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና እንዲሁም ለሀገራችን ሰላምን መረጋጋትን አንድነትን የምናይበት አዲስ ብስራት የምናይበት ዘመን ይሁንልን ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ፍቅር የሰፈነባት ኢትዮጵያን የምናይበት ቀን ይሁን
@ettymadanit490
3 жыл бұрын
ይገርማል መጨረሻዉ ደስ ይላል ይሁን
@yordanosalemu4205
3 жыл бұрын
Good Job.....
@fafibintbint8046
3 жыл бұрын
Mechershawum arif new hazen.tasmanaleh beye naber
@user-mm3md2bk7o
3 жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው
@gdfjhgff7542
3 жыл бұрын
ለምንድነው ቶሎ የማመጣ ው. ዋውው አቀራረብህ
@meseret2813
2 жыл бұрын
ደስ ይላል የሁለቱም መጨርሻ ግን ያንድ ወገን ፍቅር ከባድ ነው
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
3 жыл бұрын
ሁሉም እግዚአብሔር የፃፈለትን ነው የሚኖረው እንኮን ሁለቱም ህይወታቸው ተስተካከለላቸው ደስ የሚል ታሪክ ነው፡
@HdHd-ew2qt
Жыл бұрын
እኔኮ ታሪኩን ላዳምጥ አደለም እምገባው በድምፁ ፍቅር ይዞኝነው
@mhmmadali5351
2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅርን ያድለን ያምራል
@user-lq3dv6oc4k
3 жыл бұрын
የኔማር እኳን አልሞተች የኔማር ለሁላችንም ጤናፍቅር ይሥጠን
@bdbdbbdbd2375
3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወድም
@user-rs6zk4em6l
3 жыл бұрын
አቀራረብህ ሰወደው 😍😘
@maymunamimo9630
3 жыл бұрын
ዋውደምፅበርታ
@fyhhuuhhui6467
3 жыл бұрын
ድምጽ በጣም ይመቸኛል
@user-sb8st7yu9y
3 жыл бұрын
ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን
@sayetsayet4637
2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-gj7tl7ip9o
11 ай бұрын
አሜንንን😢
@hayata6678
2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል
@sayetsayet4637
2 жыл бұрын
Betam des yeml dimts nw wow 👏😍
@user-bj8oc8fo7s
3 жыл бұрын
ፈጠን ፈጠን እያልክ ልቀቅ በተረፈ ደስ ይላል
@hananfusim5272
3 жыл бұрын
Waw dims belo zem yamiral
@salamkassa1601
Жыл бұрын
አቦ ይመችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤
@Miseraki
2 жыл бұрын
wow ድምፅክ
@user-vy3kr4nf2u
2 жыл бұрын
እኮንም አልሞተች
@anaana-gm9bp
2 жыл бұрын
ዋውው ድምጭህ
@user-pd4nl6ww9t
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከታሪኩ ይልቅ ያንተ አቀራረብ ሊያሳብደኝ ነው😂😂😂
@user-bd7dh2kz9d
9 ай бұрын
😢😢😢😢😢ድምፅክ
@sadesada7861
3 жыл бұрын
በራሶች ነገልሰማዉነዉ ለምን ማታ አለቃቃችሁት አሁን የማዳም ስራ አድክሞኝ ልተኛነዉ
@kadirnura1705
Жыл бұрын
baxami dasi yemil tark new
@user-vp4my7hp9p
3 жыл бұрын
ዋው
@yekertahaoafq9720
3 жыл бұрын
hiwet yeketelala betam merte new bert
@user-ij4bz5zv1k
2 жыл бұрын
እንኮንም የተሻላት
@yayehmuche8471
3 жыл бұрын
Waw
@rowcellel209
3 жыл бұрын
Waw des yilal
@leenmka8830
3 жыл бұрын
Wow wowlove
@tegiestmesfin8235
3 жыл бұрын
እኔንስ በዚህ ድምፅህ የተለከፍኩት መላ
@OppoF-uc9bf
3 жыл бұрын
selam lante yehun wendimachen enkuan selam metahelen betam tefth asasebhen neber
@selamatnafu6593
3 жыл бұрын
ለንተያለው ይሻግታል እነጂ አይቀርም
@hayatemohammed1158
2 жыл бұрын
እውነተኛፍቅርማንምአይለየውም።ፈጣሪያሳካዋል።መግባባቱቢከብድምመጨረሻውአሪፍነውየሁላቹህም።አፍቅሮዎበውስጡከመያዝመናገርይሻላል
@kikiabera5524
3 жыл бұрын
Jegina nek berta
@tigisttareke8034
3 жыл бұрын
Betam des yelale sew malet yerasun deseta becha sayehon yesewuchenem semet alemerebeshi eso begodam EGEZEYABHER yetebareki hiyewoti yeseteshi
@meroleta7430
3 жыл бұрын
ኡፋ ደከመኝ እውነተኛ ፍቅር የተ ላግኝ ጠቃጠልኩ ወድ እይወቴ የሚመጣሁሉ አስሙሳይ ብር ወዳጂ ነው እና እዴት ነው እውነተኛ ፍቅር ማገኘው
@melesewajino1584
2 жыл бұрын
Ene eyalehu?
@tsiongezaghu568
3 жыл бұрын
Enkan dena metake tenafekalhu enamsegenaln
@kinankinan1403
3 жыл бұрын
Wwwwoowww betami desi yilali
@am-vd7ck
3 жыл бұрын
💓💓💓
@user-dc3cy2bp1f
11 ай бұрын
👍
@esayaswgebrieal9838
4 ай бұрын
ፍቅር ማለት ይህ ነዉ።
@batuuloyacquub4947
3 жыл бұрын
Guuxaaye
@user-ij4bz5zv1k
2 жыл бұрын
መጨረሻውደስይላል
@kidisttube1956
3 жыл бұрын
ሰላም እህት ወንድሞች ሰብስክራይብ አድርጉኝ ልለምናችሁ እስኪ በፍቅር አምላክ ።
@gemilediris5220
6 ай бұрын
ቀና.ሠዉ.መቶ.ያበረታታኝ.የመዳም.ቅመም.ታጋይ.አረበኛ😊
@NaeemaImam-tp9fp
3 ай бұрын
አቤት ደምፅ
@mlove4025
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-vu1kz
3 жыл бұрын
እንዲህ የሚያፍቅር ወንድ አለ ግን
@nhatyadane2987
3 жыл бұрын
አቦ ድምፆህ የማር ዋለለ ነው፣ አትጥፈ
@Hananhanan-wh6je
3 жыл бұрын
Akerab des elaal
@mahiadamamahiadama8703
3 жыл бұрын
swedew dmshin
@user-tr4pc7so4j
3 жыл бұрын
ከታሪኩ ይልቅ ያንተ አቀራረብ ይማርካል
@user-ij4bz5zv1k
2 жыл бұрын
አረበፈጣሪእኔም ማቅረብእፈልጋለሁ
@user-ij4bz5zv1k
2 жыл бұрын
ወኔታሪኩያሳዠናል
@aragawgashaw2120
3 жыл бұрын
እኔ ግን አንትን ማገኝት እፈልጋለው ግን እንዴት ነው እማገኝህ ወንድሜ
@melesewajino1584
2 жыл бұрын
Enen agignign….
@user-ij4bz5zv1k
2 жыл бұрын
ግንእደኔበዝህ በልጀ ድምጥ የተሰመጠአለ ወላሂ እኔእደዝህአይነት ድምጥሰምቸ አላቅም ወኔድምጡቆጀነው
@semiralegash9448
2 жыл бұрын
?
@user-de2tz2jc8g
3 жыл бұрын
ካንተ ፍቅርከ ያዘኝ ቆየ ለምን መላ አትለኝም
@Rim-qf1ef
3 жыл бұрын
እር አላህን ፉሪ ፊርዶስ
@user-wk3ri5wx7h
3 жыл бұрын
ክክክክክወይኔ ሴቶች ቀሥስስ በሉ በጌታ
@shoshoo1390
3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ በጣም ትገርማላችሁ የማታቁትን ሰዉ ፍቅር ያዘኝ ስትሉ አይ ዘመን ሀያእ ጠፋ
@ettymadanit490
3 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
@gesges7385
3 жыл бұрын
ሀይ
@user-wk4gq4kn1r
3 жыл бұрын
፡፡
@mesemese2784
3 жыл бұрын
ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ
@mullapplliranachandran8122
2 жыл бұрын
እውነተኛ
@besufekadu3895
3 жыл бұрын
አቤት ኮሜተሮግ ለናተም ፈራው እደሷ እዳትሆኑ
@user-rs6zk4em6l
3 жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@Rim-qf1ef
3 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ሆ
@jerryjerry2151
3 жыл бұрын
Honewal Eko
@SamsungaA-ow1gv
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-ww7iz1qr3d
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወንድምየ በጣም ጠፍተክ ነበር ግን በምናምንቴ አስር ጊዜ እየመጡ ከሚቀበጣጥሩት አንተ በጣም የተከበርክ ስለሆንክ ቡዙ ቆይተክም ቢሆን እጥር ምጥንም ብላ ግን ደስስ የሚል አስተማሪ ታሪክነው ይዘክ ብቅ የምትለው እናመሰግናለን በርታ የአነጋገርህና የአተራረክህ ዘይቤ ለዛ ያለው ስለሆነ ይመቻል አንኳን ለሁለትሽ አስራ ሶስት አመተ ምህረት አደረሰክ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰኝ የገባው አመት በጣምጥሩና ያማረ የብሩህ ተስፋ አመት ያድርግልን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጠን ሀገራችንን ሰላሟን ፍቅር አንድነት ክብሯን ሀብቷን ይመልስላት በደላችንን ይቅር ብሎን ጥሩ ሀቀኛና ፍትሀውይ ሰወች ያድርገን አሚሚሚን
26:16
የፍቅር ቁራኛዬ New Ethiopian True Love Story
Beras Tube በራስ ቲዩብ
Рет қаралды 160 М.
19:40
ይሄን የሰማ ይፍረድ እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ Ethiopian true love story
Beras Tube በራስ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
01:00
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 36 МЛН
1:00:58
Қайрат Әділгерей, Muyun Brothers, Аманғали Сыпабеков, Нұргүл Даубаева ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы кинода 3
Marat Oralgazin
Рет қаралды 665 М.
00:20
1❤️
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
00:48
【斗罗大陆】唐老六辛苦工作帮唐舞麟买超大糖葫芦!#斗罗大陆#唐舞麟#小舞
萌萌与舞桐
Рет қаралды 31 МЛН
26:36
አሰገራሚ የፍቅር ታሪክ ሊሰማ የሚገባ ድብቅ ገመና ዘነቢል ቲቪ zenbil tv you tub love histore
zenbil tv | ዘንቢል ቲቪ
Рет қаралды 69 М.
33:22
ቤተሰብ ለውሳኔ የተቸገረበት እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ amazing love story yefiker tarik //seyifu on ebs
Beras Tube በራስ ቲዩብ
Рет қаралды 69 М.
2:32
አበድኩብህ !! ጣፋጭ የፍቅር ግጥም በገጣሚ #ሊና_አርጋው #ethiopianmusic #ethiopianmovie
Friends Art Entertainment
Рет қаралды 8 М.
48:56
️ያልተፈታ ህልም//እውነተኛ ታሪክ //ልብ የሚነካ ትረካ//ETHIOPIAN SHORT STORY AMHARIC NARRATION/NARRATION
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 59 М.
13:57
ትረካ Audiobook | ክፍተት Kiftet | ጸሐፊ እንዳለጌታ ከበደ | ተራኪ በመስታወት አራጋው
Kinetibeb Studios
Рет қаралды 59 М.
29:58
የኔን ለኔ አርግልኝ የፍቅር ታሪክ ማልቀስ አይቻልም Ethiopian love story/ yefiker tarik
Beras Tube በራስ ቲዩብ
Рет қаралды 167 М.
23:03
ልሂድ ወይስ ልቅር ….. በትእግስት ያድምጡት Ethiopian true love story true love story//yefiker tarik
Beras Tube በራስ ቲዩብ
Рет қаралды 107 М.
1:05:33
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ.. የተሰማኝ ስሜት ….ማመን የሚከብድ ፍፃሜ ከፍቅር ቀጠሮ yefikir ketero official
የፍቅር ቀጠሮ yefikir ketero official
Рет қаралды 49 М.
20:23
አልፎልኝ እኔም ቆንጆ ተባልኩኝ! . . . አስገራሚ የፍቅር ታሪክ || Ethiopian Amharic Love Story
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 25 М.
41:44
ትረካ ፡ ዘላን - አዳም ረታ - ጭጋግና ጠል - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 32 М.
01:00
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 36 МЛН