እኔ ነኝ ወደ ፍቅር እንድንገባ የገፋፋውት - በጣም ጭዋታ አዋቂ ነው NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

  Рет қаралды 217,379

Fegegita React

Fegegita React

Күн бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaR...
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 327
@FegegitaReact
@FegegitaReact 3 жыл бұрын
ቶም የፊልም ት/ቤት ስልክ ቁጥር 0111267669 - 0961525252
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
ለምድነው ዘካሪያስ የማማ ዝናሽንና ሚስቱን የማታቀርብልን
@fm1504
@fm1504 3 жыл бұрын
ልጁ በጣም ፈታ ያለ ነው ታድላ በጣም ጭዌ ያውቃል ታምራላችሁ ክፉ አይንካችሁ ቸር አይለፋችሁ።
@my-zo3bn
@my-zo3bn 3 жыл бұрын
ድጋሜ ይቅረቡ ተመቹኝ ❤✌️
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው። በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው። አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Ayleyachu
@tumeboru1226
@tumeboru1226 3 жыл бұрын
out of every guy who came to the channel he is the sweetest
@feratad
@feratad 3 жыл бұрын
አሌክስዬ እስካሁን ካቀረብካቸዉ ፍቅተኛሞች#1111 በቃ ኢንተርቪዉ ሁላ አይመስልም። ይባረክላቹ
@sewasew
@sewasew 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ለሀገራችን ያብቃልን ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን 💚💛❤ AMEN
@nsgatmohamed9471
@nsgatmohamed9471 3 жыл бұрын
አሚንአሚንያረብ
@fary6042
@fary6042 3 жыл бұрын
አሜን፫
@sffdgg8523
@sffdgg8523 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@gizylekulu6042
@gizylekulu6042 3 жыл бұрын
Amen
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው. በርታ ወድማችን በተረፈ ደስ ትላላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው። በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው። አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@ummukhire3715
@ummukhire3715 3 жыл бұрын
አንድ ቀን ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ገና ስኮምት በጣም የተግባቡና ተመጣጣኝ የገባቸው ምርጥ ለመጀመረያ ጊዜ አንደኝነትን ጀረጃ የያዙ መሸለም አለባቸው
@AgarSenbeto
@AgarSenbeto 3 жыл бұрын
ሁሌም ሳቂ! ሁሌም ያስቅሽ! because life is too short to be serious...የምር እንደምትዋደዱ የስታዉቃል። የሳቅ ለዛ የተካተተበት የፍቅር ህይወት ደግሞ መቼም አይደበዝዝም።
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 жыл бұрын
የአለህ ሰለም እዝናት አይለየቹ የቁርአንን ፍቅር አለህ ይወፊቀን ኑ ጎራ በሉ ከንግግሮች ሁሉ በለጩ የአለህ ቃል ነው ኑ በአለህ ፊቀድ ትጠቀመለቹ
@medi516
@medi516 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@dhanagajalalaa963
@dhanagajalalaa963 3 жыл бұрын
Amen yaa Rabii adisi neng le eslimna asitemirung
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 жыл бұрын
አሚን
@tube-oh9io
@tube-oh9io 3 жыл бұрын
አንችም እኔቤት ጎራበይ እኔ እህት አረግኩሺ
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 жыл бұрын
@@dhanagajalalaa963 እሺ ነይ ፕሮፈይሉን ተጪነሽ ጊቢ መሬ
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች አንተነህ important not ur name ቀኑን ሙሉ እናንተን ሳይ ነው የዋልኩት ስራ እንኳን መስራት እያቋርጥኩ። ደስ ትላላችሁ from Sweden 🇸🇪
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ 😘😘 ደስ ይላሉ ባሏ ዘና ያለ ነው ሃሃሃሃሃሃ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 жыл бұрын
ደሥ ሢሉ💐💐💐ለኛም የተባረከውን ይሥጠን ፈጣሪ ሢል አይቸግረው ትዳራችሁ ይባረክ 💐💐🌷
@TUBE-fd3kv
@TUBE-fd3kv 3 жыл бұрын
ወይኔ የይሳቅ አይነት ባል ይስጣችሁ ሴቶችዬ.
@Selam_Awit
@Selam_Awit 3 жыл бұрын
እውይ ስኳሮች፣ አስደሰታችሁኝ እኮ 😊😃 አይለያያችሁ፣ ድመቁ፣ ከፍ በሉ፣ ውለዱ፣ ክበዱ 😘♥
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 жыл бұрын
እኔ ለራሴ ሀሳብ ልሞት ነው ወሎየወች አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን 🇪🇹🇪🇹 😭😭
@seademeles2644
@seademeles2644 3 жыл бұрын
አሚን ማማየ አላህ ያቅርብልን ፍርጃዉን
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
ምን ተፈጥረነው
@heuej3uuu680
@heuej3uuu680 3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ😥
@fujairahqidfa3055
@fujairahqidfa3055 3 жыл бұрын
Amine yene wede 😢😢😢
@aeeazz6909
@aeeazz6909 3 жыл бұрын
ውይይይይ ደስ ስትሉ ድጋሜ ቢቀርቡ ልጁ መቸም ኮሜድ ነው
@mimimimi4376
@mimimimi4376 3 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያችሁ የኔ ማሮች !
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new mimi
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
የምር ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@fregeb1952
@fregeb1952 3 жыл бұрын
by far my fav couple :D
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 жыл бұрын
ይስሀቅ እውነትም ተጫዋች ደስ ትላለህ
@yemisrachtilahun3643
@yemisrachtilahun3643 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በቅናት ልሞት ነው ስታምሩ 💏
@mzm9613
@mzm9613 3 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን ለኔም አድ ጥሩ አፍቃሪ እዲሠጠኝ ፈጣሪየ ተመኙልኝ የፍቅር ሕይወትን አላውቀውም
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ 3 жыл бұрын
አፍቅር. የምር የፍቅር ሰው ከገኘሽ ፍቅር ደስ ይላል
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይባርክ💙💙💝
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኘ
@bettycee2728
@bettycee2728 3 жыл бұрын
Is it just me or does His voice sounds just like tariku birhanu baba
@Lulu-nk7nu
@Lulu-nk7nu 3 жыл бұрын
Now I can't not heart it 😭
@bettycee2728
@bettycee2728 3 жыл бұрын
@@Lulu-nk7nu dont look at the video and just listen to the voice it's so wierd how similar it is
@Lulu-nk7nu
@Lulu-nk7nu 3 жыл бұрын
@@bettycee2728 ikr
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Who is birhanu baba?
@bettycee2728
@bettycee2728 3 жыл бұрын
@@Black-lioness tariku birhanu the acter
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ ❗️
@tube4412
@tube4412 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የተመሳሰለበት እህቴ እና ወንድም ይመሰላል
@hermelaasmerom5752
@hermelaasmerom5752 3 жыл бұрын
,😂😂😂
@ሊሊነኝ-ዀ7ሸ
@ሊሊነኝ-ዀ7ሸ 3 жыл бұрын
@ْ 😂😂😂😂😂
@አልሚየሀይቅልጅ
@አልሚየሀይቅልጅ 3 жыл бұрын
ይመሳሰላሉ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
ፍቅራቹ ፈጣሪ አሁንም ያብዛላችሁ በጣም ደስትላቹግን የትልጅ አለባበዚ አስጠላ አሁንስ እራቆትነው የቀረን በጣም ያሳዝናል 😥😥
@mdm4379
@mdm4379 3 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ቀልዱ
@dengel4983
@dengel4983 3 жыл бұрын
በጣም ታዝናናላችሁ ደስ ትላላችሁ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን በረከቱን ያብዛላችሁ💑💑💑
@መሀመድአህመድ-ፀ9ኘ
@መሀመድአህመድ-ፀ9ኘ 3 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቀኝ ስሙን አለማወቋ የሷ ነገር የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው
@FG-lq3ut
@FG-lq3ut 2 жыл бұрын
young love sweet love. so nice to see positive things on youtube for a change
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 3 жыл бұрын
ተመችታችሁኛል እናተም ይመቻችሁ ፍቅራችው እዲህ በሳቅ የተሞላ ይሁን!!
@genetabrha7763
@genetabrha7763 3 жыл бұрын
ልጁ በጥም ይወዳታል ታድላ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 3 жыл бұрын
እድለኘ ነሸ ጥርሰ የማያሰከድን ባል ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@ሀኒቤተሰቦቸንናፊቂነኝ
@ሀኒቤተሰቦቸንናፊቂነኝ 3 жыл бұрын
ስታምሩየኔውዶች
@ኢትዮጵያናትሐገሬ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም ሳቃችሁ ነፃነታችሁ ጨዋታችሁ ደስ ይላል
@zuzubaba3520
@zuzubaba3520 3 жыл бұрын
ልጁ ግን በጣም ቀልዱ ደስ ይላል
@አይናችንነሽማርያም
@አይናችንነሽማርያም 3 жыл бұрын
እዚሀ ላይ ምትቀርቡ ሴቶች ቆነጆ ናችሁ ግን በፈጠራችሁ አለባበሳችሁን ቀሚሳችሁን አስተካክሉ ተሳቀቅን ገና ለገና ዳቦሽ ታየ እያልን የምር
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 3 жыл бұрын
hahahaa 😅😅😅
@አይናችንነሽማርያም
@አይናችንነሽማርያም 3 жыл бұрын
@ْ 😂😂😂😂😂ጁንያ ትልበስ
@honey48757
@honey48757 3 жыл бұрын
Alamachew Min Honenna?? Dabo le masayet Aydel ende 😁😁😁
@አይናችንነሽማርያም
@አይናችንነሽማርያም 3 жыл бұрын
@@honey48757 😂😂😂😂😂😂
@privatecell3665
@privatecell3665 3 жыл бұрын
Respect yenurek la sate lighi ande kane yesamatal
@kamlahedrees8896
@kamlahedrees8896 3 жыл бұрын
እችን በጣም እርቦሽ ምግቡ ሲመጣ ያለውን ስሜት መሞከር እፈልጋለሁ. ምርጥ አገላለፅ
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 жыл бұрын
ደግመው ይቅርቡልን ደስ ብለውኛል ደጋግሜ አየዋቸው አልጠገብኮቸውም
@munaaustin6772
@munaaustin6772 3 жыл бұрын
Lovely couple 💖
@lemarchehypermarket8479
@lemarchehypermarket8479 3 жыл бұрын
Betam des👍👍👍👍✊
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ስታምሩ💗 አይለያችሁ😍
@munaatube8822
@munaatube8822 3 жыл бұрын
Eiwmdachiu fegegeta Riykatii batam yemawdachuu ❤️❤️🙏🙏 wow batam tamarallchu esayii huken tegabchuu
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያዉርድልን🙏
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ታምራላችው ፍቅራችውን ፈጣሪ ያብዛላችው
@salsalmossa4306
@salsalmossa4306 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@dk2403
@dk2403 2 жыл бұрын
Enem abire eyesaku new yayehuachu, betam tamralachu ayileyachu .
@yonman9437
@yonman9437 3 жыл бұрын
ፈታ ያላችሁ መሆናችሁ ደስ ቢያሰኝም ዝም ብሎ ማፌዝና ማግጠጥ ግን ጤንነት አይደለም። ወንዱ ለቀልድህ መጠን አብጅለት Be a gentle man. ሴቷ ደግሞ ለጥርስሽ ዋጋ ስጪው Be a wise lady. ከዚህ ውጪ ስታወሩ ተከባበሩ አንዳችሁ ለሌላኛችሁ የክብደት ዋጋችሁን እወቁ ወይም ስጡ ባሳለፋችሁት የፍቅር ህይወታችሁ ላይ የተመሰረቱ ገጠመኞች ላይ ሁሉ ማሾፍ አይጠበቅባችሁም በተረፈ ያዝልቅላችሁ።
@نورعلي-ث3ث2خ
@نورعلي-ث3ث2خ 3 жыл бұрын
Lik belhal
@privatecell3665
@privatecell3665 3 жыл бұрын
👀❤👈👍
@ስብሐትለእግዚአብሔር
@ስብሐትለእግዚአብሔር 3 жыл бұрын
የኔዉማ በወታደር ባሳጅበዉንኳን ሰዉ ፊት አይቀርብም እኔን እንኳን ቀና ብሎ ለማየት በስንት ልመና ነዉ ታምራላችሁ አብሮ ያኑራችሁ ሴቷ ግን አለባበስ አስተካክይ ፊትለፊትሽ ካሜራ እያለ ሌላ ካሜራ
@UserUser-dw4uo
@UserUser-dw4uo 3 жыл бұрын
የጭ አጭር ቀሚስ ስትለብሱ ወእግራችሁን አጣምራችሁ ቁጭ በሉ ወይም አትለበሱ ሰውን አታሳቁ✊
@ፋፊነኝየልጋማዋ
@ፋፊነኝየልጋማዋ 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@selethio6023
@selethio6023 3 жыл бұрын
ሰው።እታሳቁ😂😂😂
@max-ib4zd
@max-ib4zd 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏ይገርማል ግን እኛ ሀገር አዲስ ነገር አናበረታታም ከሰዉም የመማር ባሀሪ የለንም ግን የለንም ብዬ አላቆምም ሰዉን በቀላሉ ማበረታታት እየቻሉም ሚያልፉ አሉና ፤ካልተመቻቹ ተዉ ችግር የለም ግን መስክሩ አይታቸሁ ብዙ አላማ አለን ሰዉን ለማነቃቃት ✅✅✅
@dawittassew2245
@dawittassew2245 3 жыл бұрын
ይሳቅ ፋሲካ ይመቻቹ።
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ ናት💗😘
@henokberhanu306
@henokberhanu306 3 жыл бұрын
Endenzi ayent Feta couple ayeche alkem 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@jmylove5318
@jmylove5318 3 жыл бұрын
ሀገራችነን ፈጣሪ ይቅርይበልልን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Amen mesi
@Maikotube
@Maikotube 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ !!!!💚💛❤ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ፍቅር ልህዝባችን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን አሜን።🇪🇹🙏 የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ! ሰላማችሁ ይብዛ
@makimaki3108
@makimaki3108 3 жыл бұрын
ክክክክ መርጦ ኣልቃሽ
@Maikotube
@Maikotube 3 жыл бұрын
@@makimaki3108 what??
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
He has a good sense of humor
@rodassisay1409
@rodassisay1409 3 жыл бұрын
Betame new des ymlut yemerr btlye demo liju 1gn new1🥰🥰🥰🥰
@rozasolomon4006
@rozasolomon4006 3 жыл бұрын
አዳሜ የት ነክ ከሞትክም ንገረኝ ተው በቅናት ላረጂ ነው
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf 3 жыл бұрын
I like her hair
@aliyamar919
@aliyamar919 3 жыл бұрын
ደሞ ቀልድና ቁምነገራችሁን ለዩልና😂😂😂😂
@emusade4912
@emusade4912 3 жыл бұрын
ሣይጋቡ አብሮ ሲኖር ይገርመኛል ምን የሚሉት ነው ያለ ሰማኒያ አብሮ ሚኖረው ?
@fujairahqidfa3055
@fujairahqidfa3055 3 жыл бұрын
wellahi likee neshe be islamem haram new
@konjo711
@konjo711 3 жыл бұрын
@@fujairahqidfa3055 እና እነዚህ ሙስሊም ናቸውዴ ?
@emusade4912
@emusade4912 3 жыл бұрын
@@konjo711 ባይሆኑስ ዝሙት ዬትኛው ሀይማኖት ነው ሚፈቅደው
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 3 жыл бұрын
@@emusade4912 ትክክል የትኛዉም ሀይማኖት አይፈቅድም
@eyerusalemberhanu296
@eyerusalemberhanu296 3 жыл бұрын
u guys r so cute
@merhawibrhan7160
@merhawibrhan7160 3 жыл бұрын
I am eritrean Boy i loke the boy he is smart
@kiddyd3646
@kiddyd3646 3 жыл бұрын
ጥፍጥሬ 🤣🤣🤣🤣🤣
@beletechkebede4107
@beletechkebede4107 3 жыл бұрын
Betam new miwedachu sint gize endayehut ♥♥
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 3 жыл бұрын
ጭራሽ አይተዋወቁም እድሜዋን የማያቅ የ3አመት ጓደኛ??😁😁😁😁😁
@rehanarichosox4584
@rehanarichosox4584 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ
@Sara.w16
@Sara.w16 3 жыл бұрын
እሱ ምንም አይረባም እኔነት አለበት ቢያንስ ትንሽ ሊያከብራት ይገባል
@Selam_Awit
@Selam_Awit 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ 😊♥
@hannabaye7962
@hannabaye7962 3 жыл бұрын
Weeyyyyyy i have no word des setlu
@seblizewdu4750
@seblizewdu4750 3 жыл бұрын
ሲያምር
@tegegnnegusemekonnen4579
@tegegnnegusemekonnen4579 3 жыл бұрын
fasika on fegegita react unbelivable from wal good love and life
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
አይ ሴቶች ይህን የምለብሱ ልባችሁ እንዴት እሽ ይላችኋል ይገርማሌ ውይ ለለበሽው እንዴት እደጨገረረኝ የምለው 💕💕ሳቅሽ ደስ ይላል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@realityshow7205
@realityshow7205 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ያመቱን ሳቅ አጠራቅማችሁ እዚሁ ነው እንዴ እምታመጡት
@dagibirkeabebe8441
@dagibirkeabebe8441 3 жыл бұрын
I love 💕💕💕 them
@fraolmtf
@fraolmtf 3 жыл бұрын
Yisak... wow so Funny
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችው እረተው የኔ አዳም የትነሕ🤔
@mahaket9494
@mahaket9494 3 жыл бұрын
ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ገብተን ግን ስሜን አታውቅም ክክክክክክክክክክክ
@sikosilo1195
@sikosilo1195 3 жыл бұрын
Ha ha ha
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
ምድነው ዝምብሎ መሳቅ😏😏😏
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 3 жыл бұрын
ግለፍጥነነት ነዉ ሌላ ምን ይባላል
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 3 жыл бұрын
ምን አዉቄ ዝብሎ መገልፈጥ
@seadamohammed3075
@seadamohammed3075 3 жыл бұрын
እኮ በዛ ሣቁ
@mustefamuste1241
@mustefamuste1241 3 жыл бұрын
ere enenm askewgnal betam dess yelalu
@myloveAllah-i7x
@myloveAllah-i7x 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ😂😂😍
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub 2 жыл бұрын
ጣልጣል ሳደርጉዋቸው ወንዶች ይገርማል ግን ሁሉም ናቸው ስለወደደችው ኮራ ስትተወው አይ ይገርማል እውነት
@yehabeshaleji7071
@yehabeshaleji7071 3 жыл бұрын
Welahi Gena Zara kelb yemifakeru ayehu betam new yemiwedat ayinu yastawukal eskahun yemtakerbachwu wushtamoch nachwu yezelalem yarglachhu
@ሀዋሰይድዩቱብ
@ሀዋሰይድዩቱብ 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ቀልድ ያበደነዉ
@አብዱሰላምአብደላ
@አብዱሰላምአብደላ 3 жыл бұрын
ውጣ ዝም🤣 ያጥፍጥላቹ ብዙ ተባዙ😍🥰🇪🇹🙏🏽
@hasetbirhane8543
@hasetbirhane8543 3 жыл бұрын
Betammmmmmm des telalacu yemannm commnte endatkeblu betam metamruna metaskenu nacu demo ehetna wendm new memeslut setamruuuuuu😍😍😍😍😍😍😍
@zufangetachew9645
@zufangetachew9645 3 жыл бұрын
የምር ስታምሩ ወላሂ ፈታ ነው እምታረጉት
@mahiletghiwot6377
@mahiletghiwot6377 3 жыл бұрын
Ere besaq neferku yelele new mitdelut betachun Fetari ybark
@mihibasherif7253
@mihibasherif7253 3 жыл бұрын
Wow yemer betame des setelu endelegna neche chewata yemike wede betame new yemewedewe😀😀
@ruth2649
@ruth2649 3 жыл бұрын
Betam yimesaselalu
@marti6263
@marti6263 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ 🥰
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 3 жыл бұрын
ዋውው ድስ ይላሉ
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 3 жыл бұрын
እረ ልጁ ተመቸኝ 😂😂😂😂
@beya5868
@beya5868 3 жыл бұрын
Funny couple...
@emynegash5195
@emynegash5195 3 жыл бұрын
Wey siyamiru
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 269 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 84 МЛН
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 76 М.
Habesha blind date | Hope and Leyu - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
41:13
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 504 М.
How to park in this garage? Cars Parallel parking skills
0:11
3D Fantasy Life
Рет қаралды 24 МЛН
Tutorial Crazy Magic trick 🤣 🤣 🤣
1:00
dumenicus
Рет қаралды 34 МЛН
Их чуть не выгнали из квартиры!
0:30
Интересные факты
Рет қаралды 829 М.
Lalala doctor-patient instability
0:14
Dũng Một Tay
Рет қаралды 4,9 МЛН