No video

እኔ ያልወደድኩትን ሙዚቃ ለአድማጭ አላቀርብም|ገነት ማስረሻ| ..Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ -

  Рет қаралды 14,383

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቁም-ነገር የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቴቪ ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment #Jamfamily
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 48
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
ውይ ይሄ ባንዲራ የሆነ ነገር አለው ልብ ስንጥቅ ያደርጋል ኩሩ ኢትዮጵያዊት እድሜና ጤና ይስጥሽ ባንዲራችንን ከፍ ከፍ ወደላይ❤❤
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l Ай бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 21 күн бұрын
Betame 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-yo5ox4wd6o
@user-yo5ox4wd6o Ай бұрын
ዋዉገነትማስረሻ..የበአልድምቀት ልብሱንአጋንትያለበሰዉ አይቀርበዉም❤❤❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
የሀገር ባለውለታ ♥️♥️♥️ እድሜ ይስጥሽ
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu Ай бұрын
ገኒዬ ስወድሽ ወሎዬ ትመስለኝ ነበር ጎንደሬም ብኮኝ የኛውነሽ አማራዬ የኔ እንቁወች ስወዳችሁኮ🥰🥰🥰🥰
@uaesara8261
@uaesara8261 Ай бұрын
ገኒ በጣም ነው የምወድሸ በአሉን ሁልግዜ በአል በመጣ ግዜ የአንች ሰራወችን እያዳመጥኩ እየተመሰጥኩ እየተከፈሁም ደሰ እያለኜም አከብራለሁ እወድሸ አለሁ አትሰልችም ጎጃሜ ትመሰይኜነበር
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Ай бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ እናት ገኒዬ❤ የዋሁ ወገኔ ያፈራሽ
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ገንዬ የባህል ንግስት እንወድሻለን💚💛❤
@M7T21
@M7T21 Ай бұрын
እንፍራንዝ የኤልያስ ተባባል የትውልድ ቦታ ነው። ቡርቧክስ ጎንደር ውስጥ አብዛኞች ማሲንቆ ተጫዋቾች የወጡበት አካባቢ ነው። ገኒ ጎጃሜ ነበር የምትመስለኝ። ረጅም እድሜ ይስጥሽ ውድ የባህል አምባሳደራችን።
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
ስራሽ ባልወደዉም የሀገር ፍቅርሽ ያለሽን ሳላደንቅ አለልፍም ዘፈኑ ተዩ ይበቃሻል አለባበስሽ ሲያምር በጥርሺ የባል ልብስ ያምሮብሻል እወድሻለሁ ዘፈኑ ይለፍሽ ተላለፉ ይሄንን እድሜ በሰጠው ወደ አምላክሽ ተመለሺ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 21 күн бұрын
Worega edache or edate meta comment layi sewn mezelfe yishalatale denze
@AlamYlima
@AlamYlima Ай бұрын
ድምቀቱ ይህ ባዲሪ ወገን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emukal
@emukal Ай бұрын
ገኒዬ የኔ ጀግና ደርባባ ሴት እንቁዋ ሴት ስላየውሽ ደስ አለኝ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
ፍቅር የሆነች ሴት wow❤
@AbebaAb-e2j
@AbebaAb-e2j Ай бұрын
ገኒዬ የጎንደሩ የእንፍራዝዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 21 күн бұрын
Betam new yemwodeshi edme ena tana yiseteshi nurilen 💚💛❤️
@user-ex5nu3qs2z
@user-ex5nu3qs2z Ай бұрын
ገነት ማስርሻ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg Ай бұрын
ገኒ❤😍😍
@TigistYimer-mo7vo
@TigistYimer-mo7vo Ай бұрын
በጣም ነዉ እምወድሽ ነንየ❤❤❤
@MdjjMdyt
@MdjjMdyt Ай бұрын
ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tshay667
@Tshay667 Ай бұрын
ድንቡሺየ ልብስሺ ሲያምር❤❤
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa Ай бұрын
ሀገሬን ለብሰሻትል አቤት ግርማ ሞገስ
@MereteDegefaw
@MereteDegefaw Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ገንየ ስንዘድሽ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️
@user-gv4xp3mp4u
@user-gv4xp3mp4u Ай бұрын
❤❤❤
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w Ай бұрын
እንፍራዝ የኔ ዉዴ ሀገር❤❤❤❤❤❤❤
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Ай бұрын
😂😂😂😂በሳቅ 😢🎉
@hellenberhane6332
@hellenberhane6332 Ай бұрын
የእንፍራዝ ዳንጉሬ ቅምጥል ❤❤❤❤
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q Ай бұрын
❤❤❤❤❤ እፍራዝ የኔ ውድ
@Yjk584
@Yjk584 Ай бұрын
Next queen of Ambasel Next to Maritu
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Ай бұрын
በማርያን እስኪ እኔንም አግዙኝ 🙏🙏🙏
@salsalmossa4306
@salsalmossa4306 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@Ethiopipian
@Ethiopipian Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@GhrCmv-ow8pg
@GhrCmv-ow8pg Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SamraSamra-mu5jj
@SamraSamra-mu5jj Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-sq7up5hz5k
@user-sq7up5hz5k Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshma-uy4hv
@Yeshma-uy4hv Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Ай бұрын
❤❤
@MerryDanedena
@MerryDanedena 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ትልቅ ስራ ለኢትዮጲያ ስትሉ አታፍርም??? ሳይንቲስት, አርብእኛ, ዶር, ወታደር ወዘትእ ነበረች!!! ንግግራችሁን አስተካክሉ!!
@Somayube
@Somayube Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እኛው በኛ ሰብክራይብ እንደራረግ ፕሊስ እና ዚዲዮ ስር አድርጊያለሑ እየተባባልን እራሳችንን እናሳድግ 🙋👍
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 Ай бұрын
❤️❤️❤️
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 49 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 49 МЛН