አንተዋወቅም ለካ!

  Рет қаралды 617,509

nebilnur

nebilnur

3 жыл бұрын

►Instagram: / nebilnur
►Telegram: t.me/nebilnur
LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
ABDUH - / abdujr
MEKDIYE - / mekdiyee
NCS Spotify: spoti.fi/NCS
Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh

Пікірлер: 821
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ? 🙌 ►Instagram: instagram.com/nebilnur/
@hayat4177
@hayat4177 3 жыл бұрын
😍😍😍🌹🌷
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህናነን
@aprime245
@aprime245 3 жыл бұрын
ነቢሎ የመጨረሻውን ልቀቅልን መቅዲና መክሊት ሲጨቃጨቁ ማሀል ላይ ሳንዱች አረጉህ ከከከከከ ሰውዳችሁ ❤❤❤❤❤❤ እናቴ ትሙት ትችላላችሁ
@annisah4724
@annisah4724 3 жыл бұрын
ደህናነን ነባዩ🤗🤗🤗🤗
@fuadjemal6291
@fuadjemal6291 3 жыл бұрын
Lemdenew met cebrerwu yamral inde lemslk yechlal 😁✌️
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችው - ቸር ወሬ ያሰማችው 😍 😍 😘 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😘 😍 😘 💝 😘 😍 😍 😘
@maygmayg2004
@maygmayg2004 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
አሚንንን
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@nardina8234
@nardina8234 3 жыл бұрын
Amen
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@zuzu5337
@zuzu5337 3 жыл бұрын
ሥታምሩ ፈጣሪ ፍቅሩንያብዛላችሁ ሀገራችንንም አላሕ ሠላም ያድርግልን Ethiopia ለዘላለም ትሳቅ እስኪ የሀገሩሠላም እንደኔ ዬናፈቀው
@maskuebashe7846
@maskuebashe7846 3 жыл бұрын
ማሻአህ ብያለሁ ፍቄራችሁን ደስ ስትሉ የፍቅር ጥግ😍
@biruktawiteya2181
@biruktawiteya2181 3 жыл бұрын
የኔ እናት መቅዲዬ ስወዳት እኮ
@baryegaltigray7778
@baryegaltigray7778 2 жыл бұрын
ኢኒሚ ሰወዳት❤❤❤❤
@Tsionmelaku
@Tsionmelaku 2 жыл бұрын
Mekid Bicha
@masoodmasood1178
@masoodmasood1178 2 жыл бұрын
🥰
@AmenCreative
@AmenCreative 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛
@salimalali3910
@salimalali3910 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹💓💔💔💔💋💋👄👄👄💙😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏💘
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
ብሮ ቲኒሾ ኢትዮጵያ ማን ናት ቀዩን ይዛ የሄደችው ናት 🇪🇹
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 3 жыл бұрын
ነቤሎየ ሙሰሊም ክርሰቴኑ የሚዋድድበት ኢትዮጵያዊነት የማይበት ጉደኛነት ሰወዳችሁ እኩ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
በጣም
@oromiyarratube9281
@oromiyarratube9281 2 жыл бұрын
😍😍
@footballhighlight4334
@footballhighlight4334 3 жыл бұрын
ወላሂ በህይወቴ እንደናተን ያክል ፍቅር ፊልም ላይ እንኳን አላየሁም አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቃቹህ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@semuahmed9167
@semuahmed9167 3 жыл бұрын
Nebilo btamm mwedw wendm alge yemtrgw act bcha hula mnak esun nw mmsilge mgrmw esum nebil mhonu ...btam bfkr nw mwedachu
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ፖለቲካ:-ዘረኝነት:-ወሬ የሌለበት ፍቅር-ብቻ ፅድት ያለ ጓደኝነት! አይለያችሁ🙏💚💛❤
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
@@nebilnur1 ወንድሜ ነቢል:-ረመዳን! ሙባረክ ብያለሁ ሁላችሁም ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን መጨመር ያለበት ባለፈው ሚኪ! ሾው ላይ እንዳለው የተቸገሩ ሰዎችን ሄዳችሁ ብትጎበኙ መልካም ነው ስለሀገራችን! አብራችሁ ሆናችሁ የፀሎት:- ፕሮግራም ብታዘጋጁ በተረፈ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አይለያችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ! ሰላም ለሀገራችን!🙏💚💛❤
@husniethio2187
@husniethio2187 3 жыл бұрын
መክሊትማ ስለ አቤል ትጠየቅ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
ቀጥላ መቅዴ ትጠይቃችሁ ከዛ መክሌት ከዛ አቤል ይጠይቅ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በጣም ነው የምንወዳችሁ
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆👆ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛❤🔴 ❗️
@kbentertainment2131
@kbentertainment2131 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/kJLRe5eqrdRgmNk
@syhd7526
@syhd7526 3 жыл бұрын
በናተ ፊት የበፊታን ethiopian አያታለዉ የኔ ምርጦች 😘😘
@yimamjuhar1288
@yimamjuhar1288 3 жыл бұрын
ዋው ውዶች ፍቅራችሁ ያስቀናል እስከመጨረሻው አብሮ ያዝልቃችሁ😍
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
እብደቶቼ 😂ስወዳችሁ ❤መኪሊት በጣም ነው ምወድሽ💙
@aminaaa2510
@aminaaa2510 3 жыл бұрын
የኔማሮች ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@debasitgirmay1662
@debasitgirmay1662 3 жыл бұрын
በዚሁ ከቀጠላችሁ አንተም ሚስት አታገባም እነሱም ባል አያገቡም እንዴት ነው ደስ የምትሉት missed alot my friends
@lalaemerhu9638
@lalaemerhu9638 3 жыл бұрын
Wow betam tameralachu
@h.j8360
@h.j8360 3 жыл бұрын
አንደኛ ሰላም ነቢል በተሠቦች ሄሎ ብያለው ነቢል ያቺ ቀይ ልጅ የት ደረሰች አረ ተው
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
መክሊት ሁሌም ፀጉርሽን እንደዚ አድርጊ ጌታን ያምራል ከፊትሽ ጋ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 жыл бұрын
በእውነት ፍቅራቸው ያስቀናል አቦ ተባርኩልኝ
@samsungj6458
@samsungj6458 3 жыл бұрын
ወንድሜ አላህን ፍራ ራቁታችንን አላህ ፊት የምንቆምበትን ቀን አስታውስ ከአላህ መንገድ አትወጣ ከባእድ ሴቶች ጋር ለዱንያ ብለህ አኼራህን አታበላሽ ይህ የሙስሊም ባህሪ አይደለም አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድይምራን
@pawlosayanaw1357
@pawlosayanaw1357 3 жыл бұрын
አይ እስላም ሁሉም ዘረኛ
@addisethio494
@addisethio494 3 жыл бұрын
you make me vomit
@saadiseid1925
@saadiseid1925 3 жыл бұрын
@@pawlosayanaw1357 ስህተት
@God-db9vp
@God-db9vp 3 жыл бұрын
@@pawlosayanaw1357 ሁሉም ኣይባልም ባክህ
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 жыл бұрын
የራስሽን እምነት ተከተይ እሱ ይጠየቅበት😕
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
በጣም ታምራለች ስትጠፋ እየናፈቃቸው ነው ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 3 жыл бұрын
ደስ ትሉይላችሁ ወጣትነት ጋደኝነት በደንብ ነው የምትጠቀሙበት ታድላችሃል
@eyobgezahegne2672
@eyobgezahegne2672 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳቸወሁ ታዝናኑኛላችሁ የምታነሱት ሀሳብ የቀንተቀን ውሎን እንዴት በቀላል ነገር ፈታ ብሎ መዋል እንደሚቻልና ብዙ ነገሮችን ከናንተ ተምሪያለው ደግሞ ከሳምንት ሳምንት በብዙ ነገር እየተሻሻላችው ነው በርቱ!!!የመቅዲን ድምፅ ግን ወድጄው ልሞት ነው መቅዲ እስቲ ከቨር ሰርተሽ ድምፅሽን አሰሚን የሰው መክሊቱ አይታወቅም (ጓደኛሽን መክሊትን እንዳይመስልሽ 💚💛❤️ ) ነቢሎ ይመችሽ 👌👌👌
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ሥታምሩ ስወዳቹሕ😘መጀመሪያ መቅዲን የምታውቃት መስሎኝ ነበር በቴዲየ ሐዘን ልቤ ተሰብሮ ነበር💔💔💔😭😭😭 ቲንሽአዝናናቹሕኝ ቀጣይ መቅደስ ትጠየቅ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ፍቅራችሁን እስከመጨረሻዉ ድረስ ያድርግላችሁ ቁም ነገርን በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋቹኝ ነቢል ዛሬ ገና ቁም ነገር አስተላለፍክ 😀😄
@user-cy3oz4yi4s
@user-cy3oz4yi4s 3 жыл бұрын
በዚ ከቀጠለ መራባታችን ነው ተመችቶኛል ነቢሎ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 3 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች ስወዳቹ እኮ😍😍
@maseretethopia8993
@maseretethopia8993 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች በርቱ ጌታን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
@user-tz4yp9ub6b
@user-tz4yp9ub6b 2 жыл бұрын
Mashllh💪
@artisanentertainment9911
@artisanentertainment9911 2 жыл бұрын
መቅዲ'ን ከየትኞቹም ጋር እንዳታወዳድር ልዩ ናት ጌታን እውነቴን ነው ነቢል
@HiwotHiwe
@HiwotHiwe 10 ай бұрын
Mekilt
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ፍቅራቹ ደስሲል አቦ ያራዳልጆች 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@persistence.3322
@persistence.3322 3 жыл бұрын
መኪልትዬ ስወድሽ❤️❤️❤️
@sulamit9386
@sulamit9386 3 жыл бұрын
y'all need to do more of these questions !!!!!!!
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ጨዋታ ነበር ይመቻችሁ አቦ👍👍
@zadel1868
@zadel1868 3 жыл бұрын
ግን የምርህን ነው 10አመት ያልከው ነው እየቀለድክ ነው የምር እንደዛ አይመስለኝም ነበር 1 አመት ወይም 2 አመት ነበር ሚመስለኝ ትውውቃችሁ ስቀጥል እንዴት እንደተተዋወቃችሁ አብዱ ሲመጣ በአንድለይ ሁናችሁ ተሰባስባችሁ እንድትነግሩን እሂን ጥያቄ ብዙ ግዜ ተጠይቃችዋል እንጠብቃለን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
መክሊትዬ የኔ ቆንጆ አስተያየትሽ ገዳይ ነው የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣቹልኝ እሞዳቹ
@kalkidanfantahun8446
@kalkidanfantahun8446 3 жыл бұрын
Abels laugh in the background is everything 😂😂😂
@bahryashifa1169
@bahryashifa1169 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ 😍😍😍
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ሁሌ ነው ምቀናባቹሁ ፍቅራቹሁ ይብዛልን በእውነት
@fani4779
@fani4779 3 жыл бұрын
በዚህ ከቀጠለ መራባታችን ነው 😃😃😃😂 tnx ለፈገግታ
@SIMPLEV
@SIMPLEV 3 жыл бұрын
14:58 endzi ketjmere merbatachn nw 😂😂😂😂😂 nebilo the Goat
@rabiaha4764
@rabiaha4764 3 жыл бұрын
ወላሂ ሁላችውንም ኖ የምወዳች አላህ አይለያችው የኔን ጎደኞች ኖ የምታስታውሱኝ 🙄🙄😍😍😍😍😍
@user-ei4ry4yo1m
@user-ei4ry4yo1m 3 жыл бұрын
ግራ ና ቀኝ ሲቀመጡ 😀 ደስ ትላላችሁ ነቢል
@TeweldeGlibanos-t9p
@TeweldeGlibanos-t9p 20 күн бұрын
ነቢል ቆንጆ ስራ ነው የምትሰራው ቀጥልበት 👍👍
@sayedahmada3617
@sayedahmada3617 3 жыл бұрын
መክለት የኔ ውድ ነገር ስወደሽ ውድየ
@allinoneethiopia1805
@allinoneethiopia1805 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን እግዚአብሔር ይርዳክ
@user-je6zr4vy4k
@user-je6zr4vy4k 2 жыл бұрын
ወላሂ ስወዳችሁ የኔ ማሮች ሰላማችሁ ይብዛ
@shiwafass431
@shiwafass431 3 жыл бұрын
Beautiful Ethiopian people's👌
@mubarekahmad3701
@mubarekahmad3701 3 жыл бұрын
የምር ፍቅርቹ ደስ ይለል የእቶ ሰዉ ልክ እደናታ ሊሆን እመኛለዉ🙏 ሥላሳ ሰዉ ነዉ ሰብስክራብ የማስደርግልህ
@fafitube2210
@fafitube2210 3 жыл бұрын
ወይይይይይ የሰው መማሰሰል ሱፕሀን አለህ ነቢል አንተን በያሁ ቁጡር በሉካዬን ነው ምትመስለው ከክፉ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቃችሁ ያረቢ😍😍😍😍
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
የእውነት ደብሮኝ ነበር 😂😂😂በተለይ የአስተርጓሚው
@zabibaawoll301
@zabibaawoll301 3 жыл бұрын
ስወዳች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ስታምሩ
@user-pj7cl6gw4w
@user-pj7cl6gw4w 3 жыл бұрын
ሰወዳቹው በሰላም ወጣቹሁ በሰላም ምትገቡ ያርጋቹሁ ሰታምሩ አላህ ይጠብቃቹሁ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@user-bb9qi5em7y
@user-bb9qi5em7y 3 жыл бұрын
ደስ እደምትሉ ውድድድ ነው የማረጋቹ
@zuzu2370
@zuzu2370 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁኮ መቅዲ ደግሞ ሁሉ ነገርሽን እወድልሻለሁ የኔ ቀበጥጥ😘😘😘😘😘😘
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
መቅድዬ ፎንቃዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕ዉድድድድ ያምራል ሹሩባሽ 100%👌
@santa1218
@santa1218 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ጓደኝነት ነው ጥሩ ነገር ተመኝሁላችሁ ፍቅራችሁን ያጠክርላችሁ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
ሁለቱ ሤቶች ግን የሆነ ነገር ውስጥ ናቸው ነቢል ነው እያወራ ሊሸፋፍን የሚሞክረው እንጂ ተኮራርፈዋል😅😅
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 жыл бұрын
እንዴት እንደ ምወዳቹ የኔ ማሮች ነቢል ,መቅዲ .መክሊት ውድድድ ፈጣሪ አይለያቹ
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 3 жыл бұрын
እኔ በፍቅራችሁ ልደፋ ነው😍😍😘😘😘😘
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 2 жыл бұрын
መክሊት መቀመጫሽ ያምራል ወይኔ ሲያስቀና እርገጥ ለማረግ ያመቻል
@uae5311
@uae5311 3 жыл бұрын
እኳን መጣችሁ ሁላችሁም አፍቅሮ ከማጣት ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ
@helengirmay92gmailgirmay36
@helengirmay92gmailgirmay36 3 жыл бұрын
ቆንጆ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 3 жыл бұрын
*እዚህ ቤት ፍቅር አለ ኢትዮጵያዊነት አለ 💚💛❤ፍቅራችሁን እንደ ሰማይ ከዋከብት ብዝትትትትትት ያድርገው🙏💚💛❤*
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@mimigech9585
@mimigech9585 3 жыл бұрын
መራባታችን ነው ነቢል🤣🤣🤣 i can't stop laughing 😆🤣😂
@tgtravel2500
@tgtravel2500 3 жыл бұрын
Hahahaha
@Hayu2260
@Hayu2260 2 жыл бұрын
ቱ ቱ ቱ ያማል ቅኔው አለ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
እናተን ሳይ አገሬ ንፋቅ ትለኛለች ነቢል ግን በራሱ የሚተማመን ልጅ ነዉ
@fathimaf2025
@fathimaf2025 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምከታተላቹሁ
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ጓደኝነታችሁ ያስቀናል ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 3 жыл бұрын
ሱሶቾ የኔ ተናፋቅዎች ናፍቃቹኝ ነበር ዌል ካም የኔ ውቦች
@rabunny_z
@rabunny_z 3 жыл бұрын
Mist felega newa nebil😂mekdi temecheshign...wend nw set😂😂
@Mia.0777
@Mia.0777 2 жыл бұрын
“Chershalew” “That’s what she said” Me…😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 I’m weak 😂😂😂
@user-pc7er9gs3z
@user-pc7er9gs3z 3 жыл бұрын
ቆሎ ሀሀሀሀ መንገድ ላይ ብትጀምሪ አሪፍ ነበር
@f1103
@f1103 3 жыл бұрын
ሰወዳችሁ ክክክክ ሁሌ ነው የሚሸወዱት ይላል ክክክክ
@kebrarawtube
@kebrarawtube 3 жыл бұрын
......እንደዚህ ከተጀመረ እዚሁ መራባታችን ነው፡፡14:58. It makes me laugh 😂😂😂😂
@saramamo
@saramamo 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ነባ ሁላችሁም
@paranoidykid
@paranoidykid 3 жыл бұрын
the last one is epic...'merabatachen nw'
@mariemaria5441
@mariemaria5441 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤️❤️❤️
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 жыл бұрын
ምርጦችዬ ስላማችሁ ይብዛ
@zedzeorthodoxtewahdo4917
@zedzeorthodoxtewahdo4917 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያንኮ የማያት እዚህ ነው❤❤❤❤
@user-zk7fc4rm2g
@user-zk7fc4rm2g 3 жыл бұрын
እኮ ግን ማዎቅ ያለብሽ ኢትዮጵያ ዊ እነት እና እምነት የማይገናኙ ሁለት ነገሮች ናቸው ኢትዮጵያ ዊነት የሚገለፀው በመላላጥ ከሆነ ልክ እንደነሱ ጃሃነም ሊገባ ይችላል ሞት ዛሬ ይምጣ ነገ አይታዎቅም እቶብታለው ብሎ ነገር የለም! እትዬ አረጋጊው ይህን ኢትዮጵያዊ ነት አልለውም።
@rabeenarabi9842
@rabeenarabi9842 3 жыл бұрын
Mashallh des ymel fikir eko new yalachu god bless you all 🙏❤️❤️❤️
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን 🙏
@yorditube9891
@yorditube9891 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሰውዳችሁ በጌታ አይልያችሁ ❤❤❤
@Baby-nb2dy
@Baby-nb2dy 3 жыл бұрын
nebil: ልጅ እያለሁ ምን መሆን ነበር የምፈልገው? me: 🤔 ቁራሌው (ሄሄሄሄሄሄሎ)😂😂
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
😂😂
@salanahsal4238
@salanahsal4238 Жыл бұрын
አይለያችሁ ፍቅርቸዉ ደስ ይላሉ
@rozitube1974
@rozitube1974 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እኮ
@m.s.f1683
@m.s.f1683 3 жыл бұрын
አባቴ ውድድድ ነው የማደረጋቹሁ ማሮች
@makdesmakdes8972
@makdesmakdes8972 3 жыл бұрын
ታምራላቹ አይለያቹ እናተን ሳይጎደኞቼትዝ ይሉኛል ሰባትየወዶች ጎደኞች አሉኝ ልክ እደናተነን ከማህላቸው አድሴት እኔነኝ ፈጣሪይጠብቃቹ
@baslielayalew5203
@baslielayalew5203 2 жыл бұрын
nebil my mann...Just because of you love Samsung. they consider u as a loyal fan
@hayatkeder5961
@hayatkeder5961 3 жыл бұрын
ጠበጣም ነው የምወዳቹ ኢቶ ስገባ ባገኛቹ ደስ ይለኝ ነበር
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 3 жыл бұрын
Arif malikt naw yastilalifachut lik naw nebilo thanks
@viva4110
@viva4110 3 жыл бұрын
እናንተ አዝጎች በጣም ነው ምወዳቹ
@messinahome9265
@messinahome9265 3 жыл бұрын
I love you guys. temechalache askenachehugne....
@fireenadhii4764
@fireenadhii4764 3 жыл бұрын
Ibakachu tolotolo video sirulin betam new miwadachu 😘😘😘😘😘😘
@melakumulissa6623
@melakumulissa6623 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ማክሼ መቅዲዬ 😃
@user-sx5me5hz9i
@user-sx5me5hz9i 3 жыл бұрын
ሱስታችውም ማለት ሁላችውም ጉርብ እወዳችዋለው በይበልጥ ማለቲ ነው ኑሩልን ውውውውው ድድድ እማደርጋችው
@yanehenahala2196
@yanehenahala2196 2 жыл бұрын
Euntan gadana mestawet naw Ena we love you Somil regen Raham
@fahimaabdu7227
@fahimaabdu7227 3 жыл бұрын
Meklit is really adorable
@lucydane1667
@lucydane1667 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አይለያችሁ ስታምሩ
@hayathagos2988
@hayathagos2988 3 жыл бұрын
Nebil mekdiya meklit♥❤
ኢድን በ ትግል አሳለፍኩት
32:47
nebilnur
Рет қаралды 635 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
መክሊት ምን ነካት?
16:11
nebilnur
Рет қаралды 478 М.
ወንድሜ
15:26
nebilnur
Рет қаралды 295 М.
ነቢልን አሰለቀስነዉ
30:59
Meklit Abayneh
Рет қаралды 638 М.
ወረዱብኝ! | The Roast Of BboyTomy33 | 25th Birthday Special
35:48
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 24 М.
የ መክሊት እና የ አቤል ነገር
17:13
nebilnur
Рет қаралды 640 М.
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 2,8 МЛН