No video

🔴 አዲስ ዝማሬ " እግዚአብሔር መልስ አለው " በዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል

  Рет қаралды 726,893

Deacon Nebiyu Samuel

Deacon Nebiyu Samuel

Жыл бұрын

#like
#subscribe
#share

Пікірлер: 425
@emebetbelachew5248
@emebetbelachew5248 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሁለት ምክንያቶች ዝም ይላል አንደኛው የኛን ፅናት ለማየት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ሁሉን የሚሰራው በራሱ ቀንና ሰዓት ስለሆነ ነው።
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og Жыл бұрын
እውነት ነው
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እውነት ነው ይዘገያል እንጂ እግዚአብሔር መልስ አለው ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ 🙏💚💛❤💐🌿🌿🏥🙏🙏
@yetmworkasrate4921
@yetmworkasrate4921 11 ай бұрын
​@@SARA-sk6og😊❤፡፡፡
@yetmworkasrate4921
@yetmworkasrate4921 11 ай бұрын
​@@classicphone5908ተተተተተ
@hanatesfayealemu863
@hanatesfayealemu863 11 ай бұрын
​@@classicphone5908¹¹¹11😊¹1¹😊😊¹😊¹¹¹😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊¹
@mirtalemmesfin9404
@mirtalemmesfin9404 Жыл бұрын
ወንድሜ ብዙ ነገሮች ሞክሬ አልሆንልሽ አለኝ😭😭 በቃ ደከመኝ ብዬ ሳስብ ደሞ ይሄ መዝሙር ሳዳምጥ ተስፋ ይሰጠኛል ዝማሬክን መንግስት ሰማያት ያወርስልኝ አሜን
@ruhamaruhama2271
@ruhamaruhama2271 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@eth123ish
@eth123ish 8 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ። ጸሎትም አዘውትሪ። ❤
@bWorku
@bWorku 6 ай бұрын
እኔም በእዉነት በመንፈሳዊ ሕይወት ጠንካራ ለመሆን አስብና አይሳካልኝም
@hiwotmoges2385
@hiwotmoges2385 5 ай бұрын
Ayzosh, yezgye yekoyeben yemlena egziabhir ken ale yehin hulu ngr tershewalsh melse yemleslsh seat, bertetsh tselye
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@mulugetagirma318
@mulugetagirma318 7 ай бұрын
ወገን ልንገራችሁ ይህን ዝማሬ ስሰማ ሰውነቴ ይርዳል እንባ ይቀድመኛል በጣም ነው ውስጥ የሚነካው ለዘማሪው ዝማሬ መላይክት ያሰማልኝ አሜን ።
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Ай бұрын
እውነት ነው
@mulumbetwiniger8147
@mulumbetwiniger8147 23 күн бұрын
አረ እኔም❤
@user-wo5us1kk1e
@user-wo5us1kk1e Жыл бұрын
ተጨነኩኝ እንጅ መስሎኝ እማላልፈዉ😥😥😥እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-wj5mx9og7z
@user-wj5mx9og7z 21 күн бұрын
ሲከፊኝ የምሰማወው መዝሙር ነው😊😊😊
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን
@GebremeskelYimer
@GebremeskelYimer 22 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልሕ ልብ ይነካን ይሕ ዘር አድምጡት❤❤❤❤❤❤❤
@user-mi1ts1on3o
@user-mi1ts1on3o 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ እውነት እግዚአብሔር መልስ አለው ብዘግይም በርግጥ መልስ አለው ኡፍፍፍ አሜንንን ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🥰😢😢😢
@AlAl-ub7pr
@AlAl-ub7pr 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤😢
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын
ሰው ሁሉ ይሄን ዝማሬ ቢሰማው እና እያንዳንዱ ስንኞችን ቢያምኑት ምኞቴ ነው ይሄ መከራ ከምጣቱ ከትንሽ ሳምንታት በፊት ነበር እግዚአብሔር በወንድማችን ወደኛ የላከው እውነት የኔ እግዚአብሔር ይሄ ነው መልስ አለው
@mikimann
@mikimann 9 ай бұрын
እግዛብሄር ቢዘገይም ለጥቅማችን ነዉ።። ሁሌም ተመስገን❤❤❤❤
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 6 ай бұрын
❤❤egzabhruloneywkal🎉🎉🎉🎉❤❤❤AmenAmenAmen
@hiwotmoges2385
@hiwotmoges2385 5 ай бұрын
Zegyto ayawekm, engia gen sewochi aydeln huli yzgeye ykoy ymslnale..... melsu endit endmitafet bemimlesbet gezi temsgn enkonme grtaye honk egziabhir edelngia nengi
@hannamengo4795
@hannamengo4795 5 ай бұрын
❤❤
@samrawitnegasi303
@samrawitnegasi303 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የራሴ ሕይወት የተዘመረ እስከሚመስለኝ ደጋግሜ እየሰማዉት ሁሉም ያልፋል ያሰብኩት ሳይሆን የበለጠውን ሰጠኝ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር እና ለወለደችው ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏
@mariaa2314
@mariaa2314 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@sema1399
@sema1399 Жыл бұрын
ዝማሬን መላዕክትን ያሰማልን.! የትዳር በሬን ይከፍትልኝ ዘንድ አስቡኝ ወገኖቼ.! ወልደ ሰንበት ነኝ በክርስቶስ ወንድማችሁ የምሆን.!
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እና በሱባዬ የኔ የምትለውን ስጠኝ በማለት መፀለይ ነው እግዚአብሔር መልስ አለው ላንተ ወይ ላንቺ ያለውን ከሱባዬ በኋላ ያመጣዋል
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 Жыл бұрын
ለልባችን ጥያቄ እግዚአብሔር መልስ አለው 🥰🥰🥰
@sema1399
@sema1399 Жыл бұрын
@@mahleteshetu9870 🙏🙏
@sema1399
@sema1399 Жыл бұрын
@@yeshewalemhailu1402 🙏🙏🙏
@endalearega8171
@endalearega8171 7 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ የያዝከው እግዚአብሔር ሁሉ ነገር እንደሚያስካክልከ ወይም የልብክን መሻት እንደሚያረግልክ እረግጠኛ ነኝ አንተ በቻ ጸልይ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ይመጣል የኛ ጌታ ቢያረፍድም የሚቀድመዉ የለም
@Habtshkirartube
@Habtshkirartube 2 ай бұрын
በዚህ ዝማሬ ላይ ግጥም እና ዜማውን በመስራት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንድናይ ላሳየን ለምንወደው ወንድማችን ትዝታው ሚኒልክ ትልቅ አክብሮት አለኝ..ዘማሪው ናትናኤል ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-wf3hm6yl8j
@user-wf3hm6yl8j 5 ай бұрын
የልቤን የገለፀልኝ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ወንድማችን
@KabeloTibi-wc2hf
@KabeloTibi-wc2hf 9 ай бұрын
ጴንጤ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ሰምቼ በእግዚአብሔር ተስፋ እንደመይቆራጥ ታሰመኝ።
@arsemawudneh1441
@arsemawudneh1441 5 ай бұрын
እውነት ነው በእግዚአብሔር በጭራሽ ተስፍ አይቆረጥም ግን kabelo አንድ ነገር ልምከርህ(ሽ) ለ3 ቀን ሱባኤ ይዘህ(ሽ) በምድር ላይ እውነተኛው ሀይማኖት የትኛው ነው ብለህ(ሽ) ጠይቅ ግን ሱባኤ ሲይዝ በሶና የተነከረ ሽንብራ (ባቄላ( ነው ሚበላው እግዚአብሔር መልስ አለው
@SelameEshtou
@SelameEshtou 4 ай бұрын
Yegatachi yeeyesus krstos enat kidist dngl mariyam trdashi
@user-fj1lz5mo3n
@user-fj1lz5mo3n Жыл бұрын
ለምንድነው ግን ይህ መዝሙር ሰሰማው የማለቅሰው ለእኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tigesttshoma8665
@tigesttshoma8665 Жыл бұрын
አሜንንንን💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@burtukansetote6971
@burtukansetote6971 6 ай бұрын
ናቲዬ እንወድሃለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምፅ ፀባይ ጉብዝና ዋውውውውውው🎉
@user-ty6em5tk2s
@user-ty6em5tk2s 5 ай бұрын
Ewnate new egzber yemsegen sel hele nge egzber yemsegen ❤🤲👌🙏👏
@ketachewbarega8595
@ketachewbarega8595 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያሰማህ ይህንን መዝሙር በእውነት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ይህንን መዝሙር እንድትዘምር የፈቀድልክ ስሰማው እንዴት ውስጤ በእንባ እደምቃትት ነገር ግን ዛሬ ላይ እምነቴ ብርሀን አበራ እውነትም እግዚአብሔር መልስ አለው ለተዘጋበት ሰው እግዚአብሔር በር አለው እግዚአብሔር መልስ አለው ምስጋናው ከፍ ይበል
@yeshiharegshenkut5789
@yeshiharegshenkut5789 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የሚያበረታኝ የሚያጽናናኝ መዝሙር ለኔ የተዘመረ ነው ብርታቴ ነው🙏🙏🙏
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 Жыл бұрын
አዎን እግዚአብሔር መልስ አለዉ። ተባረከ የሚያጽናና መዝሙር ነው
@almazwoldemariam7181
@almazwoldemariam7181 Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ይህ የኔን ውስጥ አንበህ የዘመርህልኝ ዝማሬ ምመላክትን ያሰማልኝ የኔን ጌታ እጥብቀዋለሁ
@user-fs3gz4qw2t
@user-fs3gz4qw2t 6 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰይጣን አይይህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ስንታችን ያፀናናን ቶሎ ያልቀብኛል
@mimialefo2060
@mimialefo2060 Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💐💐🕊🕊💐💐💐
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын
አዎ መልስ አለው ይዘገያል እንጂ እግዚአብሔር መልስ አለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@aefrsdf2018
@aefrsdf2018 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትይሰማልን ወንድማችን
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋበረከት ጨምሮ ያድልህ መቸም የማልጠግበው ወንድሜ ተባረክ ተስፋ ይሰጣል
@selamawitdejene3975
@selamawitdejene3975 Жыл бұрын
አምላኬን ያየሁበት ዝማሬ 😢😢😢😢ክብር ምስጋና ለክብር ስም አጠራርህ ይሁንልኝ ክበር ተመስገን ጌታ ሆይ ቃልህ ሁሌም እረፍቴ ሰላሜ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@TfggGgg-x2z
@TfggGgg-x2z 22 күн бұрын
እውነትን ነው እግዚአብሔር መልስ አለው ቢዘገይም የራሱ ሰአትና ግዜ አለው ❤❤❤ በርታ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ
@orthodoxbookinaudio___3298
@orthodoxbookinaudio___3298 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለው በራሱ ቀንና ሰዓት
@AsterWidneh
@AsterWidneh Жыл бұрын
😢
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@achamyalish9593
@achamyalish9593 4 ай бұрын
የእኔ ጌታ ቢዘገይም መልሰ አለው የልቤን ጥያቄ ይመልሰልኛል ብዬ አምኔለሁ በሱ ሰንቱን አለፍኩት ተመሰገን ብቻ እዚህ ደርሻለሁ የእኔ ጌታ ሁሉን ለአንተ አሳልፌ ሰጥቻለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው እያለቀሰኩ ነው የሰማውት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BelaynShe-tv6ge
@BelaynShe-tv6ge 5 ай бұрын
ጭቀት ለይ ነኝ ነገር ግን እሂን መዝሙር ስሰማ ተፅናናሁ ሰራፈትቸ ስላለሁ ስገባ እወጣለሁ ስገባም አሁንም እወጣለሁ ፀሎት አርጉልኝ ስራየ ቆሜ እዲሆንልኝ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት አጥነት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማል ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን
@erilove215
@erilove215 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏እግዝኣብሄር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻ ይባርክ🙏ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር♥️
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር መልስ አለው በሁሉም ነገር ላይ። ስለ መዝሙሩ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Жыл бұрын
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር መልስ አለው በጊዜው በእንባ ጨረስኩት😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም ስወደዉ ዝማሬዎችህን በርታ ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር መልሰ አለው 🙌🙌ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@ketachewbarega8595
@ketachewbarega8595 Жыл бұрын
እንትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁዎች ከነ ወንድምክ መድሐኒዓለም በቤቱ ለዘለአለም ይትከላቹ መታደል ነው በዚህ ሰሀት በወጣትነት ለቤተክርስቲያን እደ ሻማ መብራት መታደል ነው ሁለታችሁንም ወንድማማቾችበእድሜ በፀጋው መድሐኒ አለም ይጠብቃቹ በጣም ነው መዝሙራችሁን የምሰማው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘለአለም ትኑር !!!
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤🙏በቤቱ ያፅናልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ🙏በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@fugiy1298
@fugiy1298 Жыл бұрын
Lezihm mels alew egziabher Mel's alew Amen amen amen zmare melaekt yasemaln enamesegnalen
@kwkw899
@kwkw899 Жыл бұрын
zmare melakt yasmaln be tslotachu hasbugne wondumache !!!
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር መልስ አለ ዝም አይልም ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን
@meseretbelay2896
@meseretbelay2896 8 ай бұрын
ትተህኛል እልልም አውጥተህኝ ከስንቱ❤ተመስገን የኔ ጌታ
@agra2617
@agra2617 7 ай бұрын
ሁሉም ይችላል ያልፋል በመድኃኒአለም የማይታለም ነገር የለም አባቴ ለሁሉም መልስ አለው
@solomonGugssa-bc8dg
@solomonGugssa-bc8dg 2 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@melatlema
@melatlema 10 ай бұрын
Echen comment yemetayut hulechim Egizabeher yebaretashi belegn yemalekehu kebde fetana getemogn lebe mamin kebedegn4wer nebesetur neg. Ethiopia selamshi yibiza❤❤❤
@hiwotmoges2385
@hiwotmoges2385 5 ай бұрын
Egziabhir ale tselye tarik yglbetal
@elianaaradom4194
@elianaaradom4194 5 ай бұрын
Ayzosh ehete ..egziyabeher tseloteshen yesmalesh ...lemsgana yabkash ..
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bl9sw3ho3d
@user-bl9sw3ho3d 2 ай бұрын
ሁሌ ይህን መዝሙር ስሰማ እደሰታለዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድሜ
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏
@abebamulugeta5421
@abebamulugeta5421 Жыл бұрын
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Kale Heyewete yasemalen
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 7 ай бұрын
Dink mezmur new. Berget yegna egziabher yimetal aykerim. Yemikedmewim yelem! Zimare melakt yasemalin!
@elizabethhaileab1187
@elizabethhaileab1187 8 ай бұрын
❤ Amen Amen Amen ❤ 👏 🙏 👏 🙏 ✝️ 🔥 💯 🤲 🕊 ☘ 🌿 ☦ 💚 💙 Amen Amen Amen
@deguasemahegne979
@deguasemahegne979 9 ай бұрын
Ewinet new Egiziabher lehulum begizew Melis alew.Amen Zimare melakitn yasemalin
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Zemara melaketn yesmlena ewnt nw Hulu bersu fakde nw 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-en3tp6mn5j
@user-en3tp6mn5j 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@shgeashega4665
@shgeashega4665 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒😥🙏
@obeelove529
@obeelove529 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው 🥺ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏😍
@dawituae7846
@dawituae7846 20 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የሚ ያፀናና መዝሙር ነው እ ግዚአብሔር ቢዘገይም አይቀርም ተስፋ ወደ ቆረጡት ይመጣል
@user-ww4hv1og6x
@user-ww4hv1og6x Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር መልስ አለው 🥰🥰🥰
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Amen amen amen Zimare melaekt Yasemalin wenidimachni bebeto Yatsenahe
@Sarasusu-qq6xg
@Sarasusu-qq6xg 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሄር መልስ አለው
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው መልስ አለው ጌታዩ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ወንድማችን
@user-qw5pn5en5k
@user-qw5pn5en5k 8 ай бұрын
አሜን❤አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ዝማሬ መላክ ያስማልን
@user-wj8cx2zn9i
@user-wj8cx2zn9i Жыл бұрын
ወንድሜእግዚኣብሔርይጠብቅህ በሀይማኖትህያጾናህተዋህዶለዘላለምትኑርአሜን
@wawas7138
@wawas7138 7 ай бұрын
በጣም የሟደዉ መዝሙር ነው አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤😢😢😢
@abebechsemagn3137
@abebechsemagn3137 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@eteneshmekonnen4314
@eteneshmekonnen4314 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይስጥህ ወንድሜ እውነት እግዛብሄር መልስ አለው እሴተ ድንግል ነኝ በፀሎት አስብኝ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 7 ай бұрын
በተመስጦ ነዉ የምሰማዉ ይህን መዝሙር ይገርመኛል ለእኔ የተዘመረ እየመሰለኝ 😢ይምታታብኛል 😢
@misaeshetu958
@misaeshetu958 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አዎ እግዚአብሔር ምልስ አለው 🙏🙏🙏❤❤
@user-gb1zs7nt3e
@user-gb1zs7nt3e 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏
@TiruedelAmsalu
@TiruedelAmsalu Жыл бұрын
kezih yeblt fetna aychalhu gin bant alfwalhu amlke hoy yelben teyake ant mels
@MobilePlus-cr2yl
@MobilePlus-cr2yl Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen zemari melikti yasemalin 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣❣❣💒💞💞💞
@fikirtealemayehu6592
@fikirtealemayehu6592 Жыл бұрын
Yene wademi geta yibarike yateni mazimurochi iye degagamikunye nw adamitawi🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@derbesalam2645
@derbesalam2645 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanamarakil9163
@hanamarakil9163 7 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር መልስ አለው ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏
@selamhailu4448
@selamhailu4448 7 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያስማል
@bestzain740
@bestzain740 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@ElsaWenadasen-yi4ig
@ElsaWenadasen-yi4ig 8 ай бұрын
ብሰመውብሰመው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሪ መላከትይሰማልን ከወቅቱጋር የሚሄድ😢😢😢
@user-ej3qg8pd2x
@user-ej3qg8pd2x Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር መልስ አለው።።።
@wossemain1539
@wossemain1539 Жыл бұрын
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher egzebher males alew
@hiwetwerku9102
@hiwetwerku9102 Жыл бұрын
Ameeeen zemare melaeketen yasemalen❤❤❤🙏🙏🙏egeziabher sflamun yawereddlen
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊዊሮሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 10 ай бұрын
*ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*
@peacelove4778
@peacelove4778 8 ай бұрын
ይዘገያል እንጂ እግዚአብሔር መልስ አለው🙏🙏🙏😢😢😢
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 8 ай бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@genet4431
@genet4431 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን!!
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
ዝማሬ መልክት ያሰማንል
@Selamselam1234-ed5yh
@Selamselam1234-ed5yh 2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤
@zenebe614
@zenebe614 Жыл бұрын
የማያልቀው ተስፋ ይመጣል አይቀርም በጌታዬ ስራ አላጉረመርምም። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@yeshiharegshenkut5789
@yeshiharegshenkut5789 9 күн бұрын
ይሄ መዝሙር ለኔ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 12 МЛН
Endene Yemarkew
11:06
Zemari Deacon Abel Mekbib - Topic
Рет қаралды 209 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН