🔴 አዲስ ዝማሬ" ማመስገን ነው " ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል New Orthodox mezmur Mamsgen new

  Рет қаралды 329,082

Deacon Nebiyu Samuel

Deacon Nebiyu Samuel

6 ай бұрын

#new_መዝሙር
#አዲስ_መዝሙር
#ZemariDnNebiy_Samuel
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
👇👇👇
• 🔴 አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለ...
©ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል-NEBIYU SAMU’EL TUBE

Пікірлер: 289
@DeaconNebiyuSamuel
@DeaconNebiyuSamuel
እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@hirutphone8602
@hirutphone8602
የኛ እንቁ ዘማራችን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉድ ወንድማችን ዲያቆን ነቢዩዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31
ሰላምን የሚሰጥ የተረጋጋ ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤ በእውነት አጥንት የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤
@user-me3ld7eu6l
@user-me3ld7eu6l Күн бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የነፍስ መና ነው
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726
እልልልልልልልልልልል ዛሬም ተመስገን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ አርበኛ ክፉ አይንካብን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ ።❤🙏
@ZemariDanielOfficial
@ZemariDanielOfficial
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Yeshmebat
@Yeshmebat
የጧት ምግቤ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለወንድምችን🤲🤲🌹🌹🌹
@masratalamu1450
@masratalamu1450
❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🥰🥰
@abebagoda5842
@abebagoda5842
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ruhamaruhama2271
@ruhamaruhama2271
አሁንማ ማመስገን ነው ሆኛለሁ አዲስ ሰው 😢😢ጌታዬ አመሰግንሃለሁ ከትብያ ስላነሳከኝ ❤❤❤😢😢😢😢
@selamhailu4448
@selamhailu4448
ዝማሬ መላእክት ያስማል የአገልግሎት ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ
@user-rk4ji9ty9s
@user-rk4ji9ty9s
ልብን እሪፍ የማሚያረግ መዝሙሪ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654
የእምዬ ኦርቶዶክስ ውድ ልጅ የምወድህ ዘማሪ ሊቀ ዳቆናት ነብዩ ሳሙኤል የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልህ አንተን ድምጽህን ከመውደዴ የተነሳ የአለሙ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መህዳኒአለም ለፍሬ ሲያበቃኝ የመጀመርያ ልጀን ነብዩ ልለው እና ለቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ ይሆንልኝ ዘንድ ትልቅ ምኞቴ ነው ጾሎት አደርጉልኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ እምዬ ኦርቶዶክስ መከበሪያዬ ዳርሽን እሳት መሀልሽን ገነት አደርጎ ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር 😘💒😍
@YeneneshAyela
@YeneneshAyela
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@azebhaile9718
@azebhaile9718
ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን
@sulamtise
@sulamtise
እንቁ ዘማሪያችን በዉነት ቃል የለኝም ሁሌም መዝሙሮችህን ስሰማ እንባየ ይቀድመኛል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@bestebeste9913
@bestebeste9913
አሜን አሜን አሜን
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ታናሽ ስስቴ ነህ ሁሌም በሰማሁህ ጊዜ አለቅሳለሁ!!!
@user-sd7wb3hj8t
@user-sd7wb3hj8t
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ወድማችን በርታልን ነፍሰን ያለመልማል መዝሙሩ እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💔❤❤💔💔
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН