"እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን" || ልሳነ ክርስቶስ መምህር ጳውሎስ መልክአሥላሴ || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል

  Рет қаралды 19,454

ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA

ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA

Күн бұрын

"እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን" መጽ ኢያሱ 24÷15 || በአዳማ ናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
የቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢ የእለቱ ተጋባዥ መምህር፦
ልሳነ ክርስቶስ መ/ር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ የትምህርቱ ርእስ
"እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን"
መጽ ኢያሱ 24÷15
በዚህ ርእሰ ቃል መነሻነት ጣፋጭ የሆነውን የኢያሱን ታሪክና ሕይወት በማውሳት በቀዳሚነት እግዚአብሔርን የማምለክ መገለጫው ምን እንደሆነ
#1ኛ ፍጹም የሆነ ትህትና
#2ኛ ግብዝነት የሌለበት ሕይወት
#3ኛ ጾም ጸሎት ስግደት ሲሆን በአጠቃላይ በጎ ምግባራትን መፈጸም እንደሚገባን የተማርንበት የበረከት ምሽት ነበረ ።
ቀን 19-03-2017 ዓ፡ም
ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ ።
ዘደብረ ሰላም አዳማ ሚዲያ
ZEDEBRE SELAM ADAMA MEDIA
KZbin channel👇
psee.io/5prjz5
Telegram channel👇
psee.io/5prk5b
TikTok👇
psee.io/5qnvl4
Facebook👇
psee.io/5sbaln
@ZEDEBRESELAMADAMAMEDIA @EOTCTV @EOTCMK @ZEDEBERESELAMADAMAMEDIA @ዘደብረሰላምአዳማሚዲያ @ORTODOX #ዝነኛ ለመሆን... #ኦርቶዶክስ መዝሙር, #ኦርቶዶክስ, #Orthodox, #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ, #ethiopian mezmur orthodox, #maryam mezmur, #mezmur orthodox, #ኦርቶዶክስ ስብከት, #asmelash sibket, #abiy tsom, #diakon asmelash, #orthodox mezmur collection, #yetsom mezmur orthodox tewahedo, #selassie mezmur, medhanialem mezmur orthodox ethiopian, #mezmur orthodox ethiopian old, #ethiopian mezmur new, #ethiopian church mezmur, #ethiopian apostolic church mezmur, #tigrigna sibket orthodox, #mezmur orthodox eritrea 2024, #eritrean and ethiopian orthodox mezmur, #orthodox mezmur amharic classical, #ዘማሪ,# ዘማሪት, #begena mezmur orthodox Ethiopian, #ethiopian orthodox sibket, #classical mezmur protestant, #ethiopian orthodox mezmur tewodros Yosef, #eritrean mezmur orthodox tewahedo 2020, #classical mezmur orthodox, #debre zeit mezmur, #ethiopian bible audio, #orthodox mezmur begena, #zelesegna orthodox mezmur, #mezmur orthodox ethiopian maryam, #amharic mezmur orthodox, #begena mezmur orthodox ethiopian alemu aga, #ethiopian orthodox mezmur 2022, #ethiopian orthodox chant #በዘማሪትናርዶስካሳሁን #ድንቅዝማሬ, #argano tselot, #christian morning prayer, #memher eyob yimenu, #mealtawi tselot, #seyfe melekot, #proverbs audio bible, #best prayers to fall asleep, #xolotl orthodox eritrea, #mezmure dawit 91, #tireka Amharic, #morning prayer tigrigna, #ethiopian bible audio in english, #ethiopian orthodox tewahedo sibket, #bible in amharic ethiopian orthodox, #orthodox ethiopian prayer, #classical mezmur orthodox eritrea, #ethiopian orthodox church chant, #amharic orthodox bible audio full, #maryam mezmur orthodox ethiopian, #orthodox mezmur mariam collection, #bible stories amharic, #old mezmur orthodox ethiopian, #amharic orthodox mezmur, #ethiopian orthodox mezmur classical, #yebegena mezmur orthodox ethiopian, #abiy tsom mezmur orthodox, #ethiopian orthodox mezmur begena alemu aga, #best begena mezmur orthodox ethiopian, #ethiopian orthodox mezmur begena, #eritrean orthodox mezmur begena, #amharic audio books, #sibket ethiopian orthodox, #ethiopian bible stories, #ethiopian orthodox mezmur selassie, #orthodox mezmur mix, #lideta mariam mezmur, #begena mezmur collection, #mezmur orthodox ethiopian 90s, #ethiopian orthodox prayer, #old zelesegna mezmur orthodox ethiopian, #wudase mariam mezmur, #ortodoks tewahedo mezmur, #zerfe mezmur orthodox ethiopian, #mariam mezmur collection, #ethiopian orthodox instrumental music collection, #amharic bible story, #mezmur orthodox ethiopian maryam, #ethiopian artist mezmur, #best orthodox mezmur collection, #amharic sibket orthodox, #orthodox bible audio amharic, #ethiopian orthodox classical, #mezmur orthodox ethiopian old, #youtube ethiopian orthodox mezmur, #orthodox classical mezmur collection, #classical mezmur orthodox, #ethiopian orthodox mezmur instrumental, #ethiopian bible explained, #amharic bible audio new testament, #ethiopian bible audio, #the orthodox tewahedo biblical canon, #teddy mezmur orthodox, #ethiopian orthodox mezmur tewodros yosef, #ethiopian orthodox mezmur new tewodros yosef, #yilma mezmur orthodox ethiopian, #ethiopian orthodox mezmur gebre yohannes new, #ethiopian orthodox mezmur yigerem dejene, #eritrean mezmur orthodox tewahedo 2020, #zelesegna orthodox mezmur, #ethiopian orthodox mezmur classical begena, #mahtot tube mezmur begena, #masinko mezmur orthodox ethiopian, #begena mezmur orthodox ethiopian alemu aga, #begena mezmur orthodox ethiopia tewodros yosef, #ethiopian orthodox mezmur begena zelesegna, #begena mezmur orthodox ethiopian tadele, #orthodox mezmur begena, #ethiopian orthodox bible audio, #debre zeit mezmur, #ethiopian orthodox chant, #ethiopian orthodox mezmur lyrics, #ethiopian orthodox sibket, #ethiopian orthodox mezmur abiy tsom, #maryam mezmur, #ethiopian orthodox mezmur 2022, #begena mezmur orthodox ethiopian, #amharic mezmur orthodox

Пікірлер: 63
@TarakechErgano
@TarakechErgano Ай бұрын
Amen amen amen amen amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 2 ай бұрын
መምኽራችን እንኳን ወደአገራችን ወደ ናዝሬት ቅዱስ ገብርኤል በሰላም መጣኽልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከትኽ ይድረሰን
@Marim-c6f
@Marim-c6f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
@AdisFTdei
@AdisFTdei Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል ን
@YasiMariyam-u2c
@YasiMariyam-u2c Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብርልን እግዚአቤሔር እንደናተ ያለውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@alemgenetdebela4199
@alemgenetdebela4199 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@YasiMariyam-u2c
@YasiMariyam-u2c Ай бұрын
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 ай бұрын
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ስለሑሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን🙏❤🙏❤🙏
@zemda4415
@zemda4415 23 күн бұрын
Amen Amen Amen
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነት ማስተዋልን ያድለን አሜን ጌታሆይ ማረን
@Tidenic
@Tidenic Ай бұрын
ቃለህደወት ያሰማልንኣ ባታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BisrateSet-jf8og
@BisrateSet-jf8og 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን በእውነት ልቦናችንን ይመልስልን😢ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር!!
@ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ
@ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ህይወት የሚያስቀጥለውን ትምህርትህን ለመማር እንኳን አደረሰን አሜን
@GcGc-h2j
@GcGc-h2j 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@bekelutesfaye7264
@bekelutesfaye7264 Ай бұрын
እመብርሐን ትጠብቅልን ❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 ай бұрын
አሜን፫🎉🎉🎉ይሔን ቃል እንድንሠማ ለፈቀደው ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን፫ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉
@WendaFelke
@WendaFelke 2 ай бұрын
ጳውሎስ የክርስትና ዘር የምትዘራ የተሰጠህን ዘር በአግባቡ የምትዘራ ተባረክ የድንግል ልጅ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ ድንቅ መምህራችን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@SebleAyele-s2p
@SebleAyele-s2p 2 ай бұрын
❤❤❤
@Meme-b6r9b
@Meme-b6r9b 2 ай бұрын
Kelehiyot yesemalen ⛪🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🥰🥰🥰
@ንግስት-ቨ9ዐ
@ንግስት-ቨ9ዐ 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@HaymiSime
@HaymiSime 2 ай бұрын
ቃለሕይውትያሰማልን ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚💛❤️ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትዘመንያርዝምልን ❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን (❤)እግዚአብሔርን❤) እውነት አልክ መምህር አናቶቻችን አባቶቻችን የእድሜ ፀጋ መገለጫው ሽበት ነው አላመሰገኑም በቅርብ ቀን ሰጎራቸው ነጭ ሽበት የለበሱት ቱታ እስኒከር ነጠላ መስቀልያ እውነት ደነገጥን ነጠላው አሳዘነን ምነው ልጆች አለን የልጅ ልጆችም እንኖራለን እዴት እያየን ከቤት አሶጣን አጋጣሚ ነው። ያየነው እመማ ልክ አይደለም አለባበሶት ለማለት የታክሲው መስኮት አልከፈትም አለን መገናኛ አከባቢ የእመማ ዝናሽዬን አለበበስ እድሜ የማታ ፀጋቸውን ለእናቶቻችን ያድልልን ሰውን የሚያከብር የሚያዋርድ ስራው ነው ። የሰማዕቱ የቅዱስዩሐንስ ቃልኪዳን አይለየን አሜን!!
@Meme-b6r9b
@Meme-b6r9b 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🥰♥️🥰
@ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
@ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏🙏
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር መምህር ጳውሎስ ፡፡
@EskdarBogale
@EskdarBogale 2 ай бұрын
ዋይኔ እምወደው አባት ምነው አንዷ ቢያረገኝ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ለቤትክ አብቃኝ ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጎዶልያስ😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️
@mahelet9539
@mahelet9539 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤
@sarasara.3217
@sarasara.3217 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤❤
@tirhasyamana1146
@tirhasyamana1146 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@ትግሰት-ሸ2ቸ
@ትግሰት-ሸ2ቸ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን❤❤❤
@mimichebude8019
@mimichebude8019 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@TsehaybeleteTamene
@TsehaybeleteTamene Ай бұрын
አቤቱ ልቦና ስጠን🙏🙏🙏🙏
@ኑበብርሀኑተመላለሱ
@ኑበብርሀኑተመላለሱ 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 2 ай бұрын
Amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤
@edenfikir4867
@edenfikir4867 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር እናመልካለን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@addaff7692
@addaff7692 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Ayukatube
@Ayukatube Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአሁን ፆም ነበያት የክርስቶስን መወለድ ናፍቀው ከፆሙ እኛ ለምን እንፆማለን ተወልዷል ስላልገባኝ ነው
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@alem4971
@alem4971 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ፡፡
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kale hewtne yasemalne memhrii🤲🏾🤲🏾🤲🏾 egzabhre yemsgene ☦️ orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 memrxenenew💯💯👌🏾👌🏾👌🏾⛪☦️💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@BrhanuBireda
@BrhanuBireda 2 ай бұрын
Wed abat neh nurlen amen❤❤❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህር
@fanusyosiefalemu2004-oc6fd
@fanusyosiefalemu2004-oc6fd Ай бұрын
❤❤❤❤ Egzabiher Amlak ❤❤❤❤ tsegau yabzh ❤❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Godolyas657
@Godolyas657 2 ай бұрын
በስመኣብ ምን ኣይነት አንደበት ነው😮ልቤን ደንግጡዋል😢 እግዚኣብሄር ይባርኮት❤
@SandayoSanday
@SandayoSanday Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 ай бұрын
𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕒𝕞𝕖𝕖𝕟 𝕜𝕒𝕝 𝕙𝕚𝕪𝕨𝕠𝕥 𝕪𝕒𝕤𝕞𝕝𝕟𝕖 𝕞𝕒𝕞𝕙𝕣𝕒𝕔𝕙𝕖𝕟 ❤❤❤𝕥𝕚𝕜𝕖𝕜𝕝𝕖 𝕟𝕨 𝕝𝕒𝕒 𝕙𝕦𝕝𝕔𝕙𝕚𝕟𝕚𝕞 𝕞𝕒𝕕𝕟𝕚'𝕝𝕞 𝕝𝕖𝕓𝕠𝕟𝕒 𝕪𝕚𝕤𝕩𝕟𝕖❤❤❤
@Tidenic
@Tidenic Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sihneguale6425
@sihneguale6425 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EmebetKetema-ss4ig
@EmebetKetema-ss4ig 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@seasea3347
@seasea3347 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MaaryMarymaary
@MaaryMarymaary 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyobAweke-o4p
@EyobAweke-o4p 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@AtalyeWubet
@AtalyeWubet 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@LovelyBackgammon-dy6ou
@LovelyBackgammon-dy6ou 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Shambel1221
@Shambel1221 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
የመምህር ጳውሎስ ስብከት፣ እሺ በሉ | Memhr Pawlos Sebket EOTC
57:08
ውዳሴ ዘኦርቶዶክስ—Wudassie Ze Orthodox
Рет қаралды 8 М.
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:28:07
"የምድርን በረከት ትበላላችሁ" ኦርቶዶክሳዊ ስብከት በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ
58:07
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 152 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН