እኔን ላከኝ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe

  Рет қаралды 9,590

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @-zetewahedo800
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Пікірлер: 55
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@akael117
@akael117 2 жыл бұрын
እህተ ሚካኤል እና ወለተ ማርያም በጸሎት አቡስኝ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@genettesema2466
@genettesema2466 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈልልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያስረዝምልን ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@selamalem777
@selamalem777 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መምህር
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን🙏🌻 አሜን🙏🌻 አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💐💐
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤
@mimokh9491
@mimokh9491 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። አምላከ ቅዱሳን ራሳችን የምናይበት ዓይነ ልቦናችን ያብራለን🙏
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔርይመሰገን አሜን አሜን እግዚኦ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ተሰለነ
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮን አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቨ1ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቨ1ረ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን ።
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን*
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Alesahday6211
@Alesahday6211 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን፡አሜን
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ሕይወትወለተሐና
@ሕይወትወለተሐና 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን♥
@samshsmash811
@samshsmash811 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መግስተ ሰማየት ያውርስልን
@ewneta4550
@ewneta4550 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝🙏🙏🙏
@hanaamede8773
@hanaamede8773 2 жыл бұрын
እባክሽ እመቤቴ አገራችንን ታደጊልን
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s
@mametesema6954
@mametesema6954 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@hanaamede8773
@hanaamede8773 2 жыл бұрын
I love ማሐረነ አብ .
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 жыл бұрын
Egzahabhir yemesegen 🙏 Amen 🙏 ❤️ Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ♥️
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን 🤲አሜን🤲 አሜን 🤲 የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲🤲 ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃለህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዝይልውት መምህር ❤
@lishannegussie309
@lishannegussie309 2 жыл бұрын
Kale Hewitt yasemalen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅል 🤲🌼🌼🌼
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 жыл бұрын
ስላሴ ዋስ ጠበቃዬ🙏 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።
@yoshe23
@yoshe23 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳንም አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን💜✝️💜።_
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህረ ተስፋ መግስተ ሰማያት ያውረስልን
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው 2 жыл бұрын
እሺ አዳምጣለሁ ቸሩ ሥላሴ ይመስገን አሜን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንየስማነዉንበልባችንያሳድርብንየቅፍልዱሳኑበረከትይድረሰንአማልን3
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@BeziCyrwheel
@BeziCyrwheel 4 ай бұрын
🙏🙏
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 101 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 201 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН