እኔንም ጠይቁኝ በደሴ ከተማ

  Рет қаралды 73,653

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ 5 жыл бұрын
ውሎ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 5 жыл бұрын
አለን
@lamlammalma5936
@lamlammalma5936 5 жыл бұрын
አለን 😍😍
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል 5 жыл бұрын
@@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ መገን ወሎ ቀረ ተቀዋሎ ባሌ ወሎዮ ነዉ አልሀምዱሊሏህ
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 5 жыл бұрын
አለን
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
አለን
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
ከምንጩ ይፈልቃል ውበት ከባሕሩ የውበት መፍለቅያ ወሎ ነው ሀገሩ ተገጠመ በቃ ላይክ ግጩኝ 😃😃
@saedaimarimarhassanseed4157
@saedaimarimarhassanseed4157 5 жыл бұрын
ክክክክሳህ
@rahimarahima1874
@rahimarahima1874 5 жыл бұрын
ክክ
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የነ ደግየ ሀገር እደምነዉ ወሎ።ሀሀሀ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
@@fsy1999 ዋውውው በትክክል እናመሰግናለን 😍😍👌😀
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
@@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ ክክክ ታዳስ
@appqtr9169
@appqtr9169 5 жыл бұрын
ከምንጡ ይቀዳል ውበት ከባህሩ የደጋጎቹ አገር ወሎ ገራገሩ እንደኔ ወሎየ የሆናችሁ ላይ ግጩኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
አይ. በርግጥ ወሎ የቆጆች አገር ናት ግን ምን ዋጋ አለው ብዙወቻችን የወሎ ልጆች ስደት ላይ ነን
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
አድቀን እንገባልንኢንሳአላህ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 жыл бұрын
ዜድ ወሎየዋ አድቀንእገባለን
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ ኢንሻ አላህ
@neimaahmed3468
@neimaahmed3468 5 жыл бұрын
ልክነሽምንይዴርግ
@saaralotaibi7924
@saaralotaibi7924 5 жыл бұрын
Sudet ayinu yitfah
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ 5 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ጋር አብሮ ቢሰደዱ ባይበሉ ባይጠጡ ስንቅ ይሆናል ሳቁ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 5 жыл бұрын
ዋውውዴተመቸሽኚ
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Жыл бұрын
ወሎ የቆንጆ አገር ብቻ አይደለም የታሪክ አገር ነች የውብ ታሪክ ባለቤት ነች ወሎ የጀግኖች አገር ነች ወሎ የፍቅር አገር ነች እኛ ወሎዬ ሙዚቃ አንሰማም እኮ ግን ይዘፍኑልናል ሌሎቹ ወሎ የባህል ታሪክ መነሻ ነች የሁሉ መገኛ
@yetu0983
@yetu0983 5 жыл бұрын
እንዴት ከርሞ ይሆን ከሚሴና ሀርቡ እንግዳ ተቀባይ የሚለው አርሂቡ መርሳና ውርጌሳ ወልዲያ አለማጣ ቤታቸው ሰፊ ነው በፍቅር ለመጣ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 жыл бұрын
Assosa tube የኔማር።ምርጥገጣሜነሽየኔቆጆ
@zeyinebmengeshazeyinebmeng9624
@zeyinebmengeshazeyinebmeng9624 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yetu0983
@yetu0983 5 жыл бұрын
Zeyineb Mengesha Zeyineb Mengesha
@zeyinebmengeshazeyinebmeng9624
@zeyinebmengeshazeyinebmeng9624 5 жыл бұрын
@@yetu0983 አድርጌሻለው እስኪ በሞቴ ሰፈሬን አሳይኝ በይቶብሽ ሀሀሀሀሀ
@yetu0983
@yetu0983 5 жыл бұрын
Zeyineb Mengesha Zeyineb Mengesha
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ስለወሎ ምን ያልተነገርለት አለ እትትት ደሴ ላይ መወለድ እራሱ ደሴዎች እስኪ እንያችሁ👍👍ውቦች ነን ወሎዎች የጠየቅሻቸው ሁሉ ግን ወሎየዎች አይመስሉኝም 🤔🤔እኔን አግኝተሽኝ በነበር አንተርትርልሽ ነበር🤣🤣አመላለሳቸው በሳቅ
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 жыл бұрын
◈የቆጆዎች ሃገር እደምነው ወሎ💕 ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ💕 ◈ያም ሄዴ ያም መጣ ያብሽ ገለባ ነው ፍቅርና ጨዋታ ከወሎ ልጅ ጋር ነው 💕 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@bettylapea291
@bettylapea291 5 жыл бұрын
Ra S። አር ተወ ለኛም አስብልን እንዲህ አትመልጩን ደብርብርሃንም ቆንጅ ታፍልቃለች ሀሀሀሀሀ
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
Ra S 😍
@እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ
@እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ 5 жыл бұрын
የገራዶን ዉሃ አፈሩን ብቀምሰዉ ሱካር ስካር አለኝ መገን የወሎ ሰዉ 😍😍🌷🌷 ወሎ ገራገሩ
@yetu0983
@yetu0983 5 жыл бұрын
እንደምነው ደሴ ወሎ ላኮመንዛ ፀባያቸው ሸጋ ልብን የሚገዛ ፍቅር ነው ምግባቸው የነ ከንፈር አውዛ
@z.e598
@z.e598 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጨምሪበት
@meseqemeseke4028
@meseqemeseke4028 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት አቅራቢዋም ስነስርአቷ ጥሩ ነው ምስጋናዬ ከአሜሪካ ይድረስሽ በርቺ ።
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ
@ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 жыл бұрын
ወሎዬ ነኝ አልቀናም ፍቅር ነንኮ የቆንጆ ሀገር ወሎ ገራገሩ😍😍😍
@meronassafe8899
@meronassafe8899 5 жыл бұрын
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ወሎ በመሆኔ እዲለኛ ነኝ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም አሪፍ ነው በርቱ😘 ትንሽ እረዘም አድርጉት
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 5 жыл бұрын
Anchi lij behedkubet newu maggsh I lov you somach ?
@mada4429
@mada4429 5 жыл бұрын
ችግር ፍቅር ማር ትክክል ልክ መች ህግ ልክ ክልል ልክ ማሮች
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
@@sisaygebrihiwet9003 me too !❤
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
ወሎ ፦ ላኮመልዛ ነው ስሟ
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
@@sisaygebrihiwet9003 ውድ ሲሳይ ተጠንቀቅ የምኒሊክ እና የዮሐንስ መንፈስ በውስጧ አለ።
@raghadem8181
@raghadem8181 5 жыл бұрын
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ያበቀለው ሁሉ እዴት ያምርበታል
@tiahyegitahun2808
@tiahyegitahun2808 5 жыл бұрын
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እደነሱ ምናልባት ባምር
@yetu0983
@yetu0983 5 жыл бұрын
አርዲቦ ቢስቲማ ቦሩና ገራዶ ወሰደኝ ትዝታው ጨዋታውን ለምዶ
@سميرةسميرة-ع7غ
@سميرةسميرة-ع7غ 5 жыл бұрын
@@yetu0983 😗
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
ከወሎ ልጅ ጋራ አብረው ቢሠደዱ ቢያገኝ ያበላሀል ቢያጣ አዛኝ ነው ሆዱ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 5 жыл бұрын
💗ከተወለዲኩበት ካደኩበት ቦታ💗 💗ይጓዛል ወሎ ላይ ልቤ በትዝታ💗 ኢትዮቢያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 жыл бұрын
ደሴ ነው ሀገሬ የተወለድኩበት ሰላምና ደስታ ቆንጆ ከሞላበት
@ሰሜራሰሜራ
@ሰሜራሰሜራ 3 жыл бұрын
በጥብጨልጠጣው።የወሉንአፈር።ቆንጆቆጆ።ልጆች።የሜወለድበት
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 5 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ ደሴ የአገርግዛት ሰፈር ልጆች ካላችሁ ቴክስት አርጉልኝ 😢😢እኔ ሪያድ ነኝ እና የደሴ ልጆች አንድም የማቀው የለም
@wellwell453
@wellwell453 5 жыл бұрын
አገር ግዛት ነኝ የት አካባቢ ነሽ ቃልኪዳን መላኩ ነሽ?
@ezanazewdu3712
@ezanazewdu3712 5 жыл бұрын
Menew ......?
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 5 жыл бұрын
@@wellwell453 ጦሳ ትምህርትቤት አጠገብ ነኝ
@ashenafitadesse8975
@ashenafitadesse8975 5 жыл бұрын
I like this program come to Gonder please!
@emunegneman3427
@emunegneman3427 5 жыл бұрын
ወሎ ተወልጄ ክፋት ቢገኝብኝ በፍቅር ፍርድ ቤት ሞት ይፈረድብኝ
@salamaljjrhee3969
@salamaljjrhee3969 4 жыл бұрын
እኔምእደነሱምናልባትባምር
@አለምየታዬልጂ
@አለምየታዬልጂ 5 жыл бұрын
ዉሸቴን ነዉ እንጂ እንዲያዉ ስግደረደር እኔ ለወሎ ልጅ ዉሀ ሽጬ ልደር ውድድድ
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
እሪሪሪሪሪሪሪሪ እሷ ውሀ ሺያጭ አታገባም ። ውሀ ሸጠህ ለጥሎሹ ወጪ ማውጣት አትችልም። የሸዋ ጎራዲትን ሞክር።
@አለምየታዬልጂ
@አለምየታዬልጂ 5 жыл бұрын
@@wingetstranger4545 ውይይ ሴት ነኝ ያውም የናቴ ልጂ በዛ ላይ ወለዬ ነኝ ክክክክ
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
እረ በእንጦጦዋ ማርያም ፦ አንቺማ ውብ አበባ ነሽ ፤ ከቆንጆዎቹ መፍለቂያ የወጣሽ።
@badarvenom2809
@badarvenom2809 5 жыл бұрын
ደሤዙሪያው፡ገደልመሀሉገነት፡እዳችአይነት፡ቆንጆ፡የሚገኝበት
@bintmehammed-c3d
@bintmehammed-c3d 5 жыл бұрын
ደሴ ከበሩ ላይ ያገኘሁት ልጅ በእጄ አትንኩኝ አለ በከንፈር ነዉ እንጅ💓
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
በረመዳኑ ብልግና አይቀርብሽም ቶባ በይ
@hayatyimam2990
@hayatyimam2990 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦ በጣም ቀበጠ
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 жыл бұрын
ወሎዎች ውስጤ ናቸው
@selma4676
@selma4676 5 жыл бұрын
እይይይይይይ ሀገሬ. ንፍቅቅቅቅቅ ብሎኛል እስኪ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
@yoyopisay5932
@yoyopisay5932 4 жыл бұрын
A source of beauty a deep of honesty wello is always tail of lovely. ABO GITIM NEW.
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 5 жыл бұрын
ምን ያረግልሻል ይህሁሉ መኳኳል ወሎየነኝ ብትይ ሥሙይበቃሻል ገራዶ ሜዳላይ ጥግጣለች በግ ይች የወሎልጂ ሽጧየሚ መሥለው የተማሪዘግ
@AaAa-ro6gl
@AaAa-ro6gl 5 жыл бұрын
እህቴ አሥለቀሽኝ
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 жыл бұрын
ወሎየ ፍርቅር ነው ማደርግሽ---ከጎንደር ነኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 4 жыл бұрын
ጎደር ወሎ እራያ ዉስጤነዉ እኔወሎየ ነኝ ጎደሮች ዉበታችን ናችሁ እወዳችኋለሁ
@ismaelAhmed-d8j
@ismaelAhmed-d8j 10 ай бұрын
በጥብጨልጠ ጣዉ የሎልአፈረእኔምእንደነሡ። ምንአልባቺባምረ❤❤🎉🎉
@hayatseid668
@hayatseid668 5 жыл бұрын
ደሴን ያላችሁ አማራን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
የደሤው እዴትነሽልኚ
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 5 жыл бұрын
ኢሻ አላ ለሀገር ያብቃኝ እና እንድትጠይቂኝ አዳራ አይ ደሴ ሀገር አንደኛ እኮ ናት በውነት ቆጆ ናት
@yetu0983
@yetu0983 5 жыл бұрын
ውጫሌን መቅደላን እንዴት ብዬ ልርሳው ምንጊዜም የሚኖር ታሪክም ሲያወሳው እንዴት ከርሞ ይሆን ለምለሙ ለጋንቦ ፍቅራቸው ያጠግባል እንኳን ምግቡ ቀርቦ
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 5 жыл бұрын
Mashallaah xayaaitum tasatafiwachuum deess tilalachihuu waloo lamlam Ager💞
@giwonmedia6909
@giwonmedia6909 5 жыл бұрын
"ሽቶ መግዛትማ ሀረሮች ያውቃሉ አፍንጫ ወሎ ነዉ በምን ያሸታሉ"…...…በለው ገጣሚ ነኝ.
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
Getnet Amsalu ክክክክክክ
@jemals4345
@jemals4345 5 жыл бұрын
Getnet Amsalu ክክክክ
@hadiethio-
@hadiethio- 5 жыл бұрын
አካባቢው ሲባል ብሰማም የበጠ የወድኩት አቡኬ አሚሬ አፍልቆልኛል። ወሎ ደሴ ውድድ አረጉሽ አቡኬ ጀግና አሚሬ አመነጨሽልኝ ክፉ አይንካሽ ወሎ ደሴ አቡኬ አላህ ይጠብቅህ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋ አሚን አላሁም አሚን
@shadiyahetopia2946
@shadiyahetopia2946 5 жыл бұрын
አሚን 😍😍👏👏👏💪💪💪👈❤
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 жыл бұрын
ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበት ሀገሬ ወሎ ነው የተወለድኩበት ።
@burukamulualem8029
@burukamulualem8029 5 жыл бұрын
are wow Yewonte Etiopia semlse woloya new magebawoe samerw btame kongya
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 жыл бұрын
Buruka mulualem 😍
@ancharotube7658
@ancharotube7658 5 жыл бұрын
ጉበት የሌለው በግ እናርድልሻለን
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 жыл бұрын
አንቻሮ/Ancharo Tube ክክክ እሽ
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ 5 жыл бұрын
ወሌየ በመሆኔ ኩራቴ
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 4 жыл бұрын
My hometown Dessie, shure dont look like the same as 1965.
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 жыл бұрын
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጋጎቹ አገር እንደምነው ወሎ😍
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ 5 жыл бұрын
ዋው ምርጤ
@omuhabil4456
@omuhabil4456 5 жыл бұрын
አቦ ይመቺሽ ማር ቸመሪ እስኪ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 жыл бұрын
حسين سبت7 حسين سبت7 እሽ ይህ የወሎ ምድር ምንኛ ታድሏል፣ እንኳንስ ሰወቹ ሳር ቅጠሉ ያምራል። ልዩ መልከመልካም የወሎ ልጅ ማር ነው ባይበሉ ባይጠጡ ጫወታው በቂ ነው። ይህ የወሎ ምድር ምንኛ ታድሏል፣ ፍቅርን እየዘራ ውበትን ያበቅላል።
@ghfduhgy7474
@ghfduhgy7474 2 жыл бұрын
ደሴ የሁቦች የሙስሊሞች ሀገር
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ጦሳ ወዳማዶ መያን ላይ ነው ቤቷ ያለመገደፊያ አይቆምም አንገቷ. ለራሴነው ሀሀ😂
@ሳምሪከደሴ
@ሳምሪከደሴ 5 жыл бұрын
😂😂
@seidhassen440
@seidhassen440 5 жыл бұрын
መያን😂
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
Seid Hassen አዋ ያስቃል የመያንልጂ ነኝ
@seidhassen440
@seidhassen440 5 жыл бұрын
እኔም ስለሆንኩ ነው አያታ😂
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
Seid Hassen እሽ አብሽር ሰላም በልልኝ ሀገራአችንን 😭😭😭
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 3 жыл бұрын
ቅቤ ያለችው እንደኔ ያሳቀቸቸው😂😂😂
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ወሎ ገራ ገሩ❤💛💚😘😘
@tegstgobena8164
@tegstgobena8164 5 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ሁነሽ ንግግር ባታቂ ጥርስሽ እርጎዬ ነው ቶሎ ቶሎ ሳቂ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 5 жыл бұрын
ደሴ ደሴ ገራዶ ምልልስ አወይ የወሎ አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@hwhshs7703
@hwhshs7703 5 жыл бұрын
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እደነሱ ምናልባች ባምር ያው የገራዶ ልጂ ነኝ ብዘ ነው ደሴ የኔ ነብሴ ሀገሬ ናፈቀኝ
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 5 жыл бұрын
Weleyamehunakorata
@ghabigha9367
@ghabigha9367 5 жыл бұрын
wowowow susiye bexma desi yilali wodachuwalo 😘😘😘😘💔💔
@የዝንማሙዬ
@የዝንማሙዬ 5 жыл бұрын
እኛ ውሎች ገራ ገር ሁሉ ቆጆ ደሞ. የራስን አይደነቅም ሰው ያደንቀናል እንጂ😂😂😂😂
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
@የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 5 жыл бұрын
ያምራል
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስወደው ዘና ነው የሌለ ነው የደረጉኝ😀😀😀
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 жыл бұрын
ወይ ደስስስሲል አሪፍ ፕሮ ግራም ነው። 😘👍👌
@zayeduaehantoobe7353
@zayeduaehantoobe7353 5 жыл бұрын
እረ ሀገረ ናፈቀኝ እሥከመቸ በሠው ሀገረ እፍፍፍፍ ያረብ በሠላም ላገራችን ያብቃን በስደት ያለነው ሁሉ
@yelfgnblaecke8764
@yelfgnblaecke8764 4 жыл бұрын
Betbch letetaw ye wollon afer enim endensw me malbach bamer😘😘😘😘🙏🙏🙏
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
ወሎ ላይ ተወልደህ እደጋጎቹ አገር በፍቅርህ መሞቴን እረ ለማን ልገር ደሴ እሄዳለሁ ስል ገራዶ መሸብኝ ያምናው በሽታየ ደግሞ አገረሸብኝ ምነው ባደረገኝ ከነቲራህን አተ የወሎ ልጅ በዛ በበረሃ ትኬድ ብቻህን ከዘራው ቢሠበር ዘራፍ ያለው ማነው ይኸ የወሎ ልጅ ያው ልማደኛው ነው
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 3 жыл бұрын
ላይክ ያስፈልገዋል 👍👍
@dirarseid
@dirarseid 5 жыл бұрын
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል የሚያበቅለው ሁሉ እንዴት ያመርበታል
@ሊናዘሀበሻ
@ሊናዘሀበሻ 5 жыл бұрын
😂😂😂ሳስቁ😎😘😍😍
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል መልሥ , ቅቤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሰላመነሽድንግልማርያምእና
@ሰላመነሽድንግልማርያምእና 5 жыл бұрын
ወሎ ♥ የወሎ ሰው ማለት ምድነው ቅመሙ ?? የሚያስደነግጠው ገና ሲያዩት ደሙ ። አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ወሎየን አቤት ውበታቸው እንግዳ ያላምዳል አቀባበላቸው ከልብ የመነጨ ካንደበት የመጣ ማር የተሸከመ ከሰው ሰው የወጣ ቁም ነገር አዋቂ የወሎ ልጅ ማኛ በፍቅር ያደገ ተጭዋች ቀልደኛ የወሎ ልጅ ብርቱ ፍቅር የሰው ማኛ ቱሉ ለሚ ሆኖ ይታያል ወለቃ : አንገቷም ይመስላል የማሽላ መቃ ። የወሎ ልጅና የጣት ወርቅ አንድ ነው ሹልክ ያሉ እደሆን ፈላጊው ብዙ ነው ለቦረና ልጆች እደህ እል ነበር የውሎ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የፍቅር እጎቻ የሚቋደሱብሽ ♥ ሳቅና ጭዋታ ውበት ያደረብሽ ይብላኝ ላላወቀሽ መንፈሴ ይርካልሽ ሁሌም በትዝታሽ ። ቁንጅናዋ ግሩም አደበቷ ለዛ ያች የወሎ ልጅ ባለ ቁም ነገሯ ። ወሎ ከአፈሩ ? ወይንስ ከአየሩ ? መገን የወሎ ልጅ ትትናው ማማሩ ፈገግታ አይለየው ሁሌ ከግባሩ ። እኔስ ስለወሎ ምን ምኑን ልናገር አጀብ ጉድ ያሰኛል ሁሉንም ብናገር እንደው እቀር ነበር ሆደ እደነደደ ምንኛ ደስ አለኝ ወሎ መወለዴ ። አይቻለሁ ባይኔ ውበትና ፍቅር እኔስ ለወሎ ልጅ አፈር ሁኜ ልቅር ። እኔስ ከወሎ ልጅ ፈሪ ቢገኝብኝ ከምሀል አገቴ ላይ ጋሪ ይነዳብኝ ። ምን ያደርግልሻል ይህ ሁሉ መኳኳል ወሎየ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል ። አውቄ ነውጂ እደው ስግደረደር እኔስ ለወሎ ልጅ ውሀ ሺጨ ልደር
@zd..zd...881
@zd..zd...881 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ስታምሩ
@noufaal2420
@noufaal2420 2 жыл бұрын
ወጣቱልጂ ሲያምር አይ ቀለበት አርኳል ባለ ቀይ ጃኬት ማኛ
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
@ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 5 жыл бұрын
ማህተብሽ ያምራል ❤😘
@MAMh-tp9bg
@MAMh-tp9bg 4 жыл бұрын
ጦሳ ታራራላይ ያለሽው ደበና እንደነሽ በሉልኝ ስለኔስለኔ
@aliseid1562
@aliseid1562 5 жыл бұрын
ቆንጆ እንደ ማሽላ ይመረትበታል
@liliapp3271
@liliapp3271 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እንደ እነሱ ምን አልባት በአምር ተገጠመ በቃ ኩረጃ አይደለም የራሴው ነው 😂😂😃
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
ባልወለዲበት ይብላኚ የወሎ አፈር ልሂዲ ተሻግሬ ከነ ሸግዬ አገር
@ኢክራምየገጠሯይቱብ
@ኢክራምየገጠሯይቱብ 5 жыл бұрын
ልንገራችሁ ጦሳ ላይ ሴት ጋደኛየጋ ምን እደሰራን ባንስ 15 አመት ይሆነናል አንድ ቀን ከሰአት በላይ ካያቴ ሱቅ ስኻር ሰርቀን ቅመም ቅመም ስተርፈን የሆነ የባህር ዛፍ ስር ደበቅነው ክክክ ነገ እንበላዋለን ተባብለን ከዛ በመነጋታው ተያይዘን እደበቅንበይ ሃድን ብንሄድ ጩጫን ወር ስትል የዛንየ የተናደድነው መናደድ ትዝ ሲለኝ በሳቅ እባየ ነው የሚመጣው መቸም አረሳው እስኪ ትውስታ ያለባችሁ ብቅ በሉ
@zainabsaid7394
@zainabsaid7394 5 жыл бұрын
አህላም ነኝ የደሴዋ ወሎየዋ Phone ክክክክክ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 жыл бұрын
እንደት እንደሳኩ😂😂😂😂😂😃
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@kamgitacho3164
@kamgitacho3164 5 жыл бұрын
ክክክክ ረዉደየትህጀልሳቀዉ
@zeynebbitseidalhemdulilah451
@zeynebbitseidalhemdulilah451 5 жыл бұрын
ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 жыл бұрын
እደምነሽደሴየተወለድኩብሽበግራምበቀኝምየቆንጆመፍለቂያይህየወሎመሬትምንቀብተውታልየሚያበቅለውሁሉሸጋመለሎነው
@ekrutube9989
@ekrutube9989 5 жыл бұрын
emeye. hagere.I love You.💓💓💓
@rahmaseid7774
@rahmaseid7774 5 жыл бұрын
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እንዴነሡ ምናልባች ባምር ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ደሴ የፍቅር ሀገር
@rabiweloo6863
@rabiweloo6863 5 жыл бұрын
Kemincheu yfelkal wubet kebahru ye fiker wukiyanos weloonew hageru 💚
@abasa1556
@abasa1556 5 жыл бұрын
Ema dasa 💚💚💚💚💚💚💚
@ምገስነኝወለየው
@ምገስነኝወለየው 5 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬን ሳይ ናፍኩኝ እስክ ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
ይሄሁላውበትምንያረግልሻል ወሎየነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል ውበት ካማራችሁ ፍቅርታማራችሁ እደኛወሎየ በተወለዳችሁ የወሎመሬቱንምንቀብተውታል ይሄንሁላቆጅያፈልቁበታል ክክክክክ
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 жыл бұрын
ልክ እደመሬቱ እዳፈሩ ስባት ይችን የወሎ ልጅ ስንቱ ሠው ተራባት። አይ ወሎዮወች ገና ሰንታይ እኮ ይናገራል መልካችን👌
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
በጣም
@fatumasaeed3013
@fatumasaeed3013 5 жыл бұрын
ደሴ የኔ💕
@raditiraditi5194
@raditiraditi5194 5 жыл бұрын
ዉይ እኳንም ወሎየ ሆኩ የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲያኑ ተፋቅረዉ የሚኖሩበት አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
@የማርያምፍቅርልዬነው
@የማርያምፍቅርልዬነው 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkk ወሎ ወለላየ የበቀልኩብሽ
@mrphone263
@mrphone263 5 жыл бұрын
yine konjo matebsh syiamer lefashen belsh edatwchew
@kiyaali3188
@kiyaali3188 5 жыл бұрын
ደሴ የየየየ ወይ ዘሮ ሲሂን ትምህርት ቤቴ ትቸሽ መጥቻለሁ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በርቱ
@hffvgjfngfnvx2439
@hffvgjfngfnvx2439 5 жыл бұрын
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ያበቀለው ሁሉ እንዴት ያምርበታል ነው የሚባለው
@ያረቢመጥፎነገርሳይሆንመል
@ያረቢመጥፎነገርሳይሆንመል 5 жыл бұрын
እንደኔያለዉ ቆንጆአፍርቶበታል
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
ከመሬቱ ነው ወይስ ከዉሀው ይህ የወሎ መሬት ቆጆ እሚያበቅለዉ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 жыл бұрын
ከሁሉም
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 5 жыл бұрын
ከሀያሉ ፈጣሪ ሀላህ የተሰጠን ነው ምን ታደርጊው አለሽ መታደል ነው ወሎ መወለድ
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 5 жыл бұрын
አገራችን ደሴ ስማችን ወሎየ በነካኩንና ጉዳችን በለየ
@ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ
@ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ 3 жыл бұрын
ይህሁሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻል ወሎየነኝ ብትይ ስሙይበቃሻል
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 жыл бұрын
እደት ደስ ይላል በሳቅ ገደላችሁኝ ወሎ መሆን ደስ ይላል
@ሎጎሐይቅ
@ሎጎሐይቅ 5 жыл бұрын
ወሎ ወሎ ደሜነው አቦ እኳንም ወሎየሆንኩ
@dannyhabtom5270
@dannyhabtom5270 5 жыл бұрын
በጥብጬው ልጣው የወሎን አፈር እኔም እንደነሱ ምን አልባት ባምር
@zadozado6184
@zadozado6184 5 жыл бұрын
ከወንዝም ወሎ ቦርከና ይፈሳል ሞልቶ ቁንጅ 😍😍😍😍
@ሚጣኢትዮጵያ
@ሚጣኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
😥አገሬ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 жыл бұрын
ደሴ የኔ ናፍቆት
@cd4496
@cd4496 5 жыл бұрын
ወሎሎሎ ወሎሎሎ ገረዶ ገረዶ አለቀልክ ልቤ ተንዶ ተንዶ ክክክክክክ
@hayatseid668
@hayatseid668 5 жыл бұрын
ወሎ❤
@darusselamassefa3717
@darusselamassefa3717 4 жыл бұрын
ውቢቷ ሀገሬ ደሤ ሠላምሽን አላህ ያብዛ የሀገሬ ፍቅር በሠው ሀገር ሆነብኝ
@bintmehammed-c3d
@bintmehammed-c3d 5 жыл бұрын
እኔ ከደሴ ልጅ ዘር አበድራለሁ ልክ እንደመልካቸዉ ፀባያቸዉ ልዩ መሆኑን አዉቃለሁ። የፍቅር እንጎቻ የሚቋደሱብሽ የሁሉ እኩል ሀገር የዉበት አዳራሽ እናታለም ደሴ ይብላኝ ላላወቀሽ መንፈሴ ይረካል ሲነሳልኝ ስምሽ እምዬ ደሴ imiss you
@aal911
@aal911 5 жыл бұрын
Ename ensansu ameri enda hone
@מוטיאקל
@מוטיאקל 5 жыл бұрын
ወሎወች ሰወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@fatumaseid7522
@fatumaseid7522 5 жыл бұрын
👌❤️ወሎ ገራገሩ ፍቅረ ነንኮ እህህህህ👌❤️
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበት ሀገሬ ወሎ ነው የተወለድኩበት
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ትንሳዔን በዋሸራ ቅኔ ክፍል አምስት
52:10
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 20 М.
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 70 М.
ምሽት 12:00 ዜና ሙዳይ ባሕር ዳር: ጥር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
30:15
ዮአዳን (ክፍል 58)
29:01
ለዛ
Рет қаралды 96 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН