#እኔና_ባለቤቴ_ጥላሁን_ስንገናኝ_እስከዛሬም_መልስ_ያላገኘሁለት_ጉዳይ_ዘሩ_እና_ጥላሁን_እቤት_ውስጥ_pastor_kassahun_

  Рет қаралды 66,423

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@selamawitmakonnen2823
@selamawitmakonnen2823 2 жыл бұрын
We love you both ❤❤ Our blessings
@getebekele8167
@getebekele8167 9 ай бұрын
TGye, መንፈሳዊ ብቻ ሳትሆኚ በጣም ጥልቅና በእውቀትም የተሞላሽ ሰው ነሽ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን አመሰግንሻለሁም እባክሽ መጽሐፍ ፃፊ! ውድና ድንቅ ሴት!!!!!❤
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ቲጂ ጌታን የሚያከብር አይነት መረጋጋት ትህትናና አለባበስ አላት፡፡
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የሰጠሽ ስጦታሽ ነው ለሱም አንች ስጦታው ነሽ ጌታ ሁለታችሁን ካሳ የሰጣችሁ ክብሩን ለጌታ ❤️❤️
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
ክክክክ መፅሃፍቅዱስ እንደዛ ይላል ፈቶ ስለማግባት????
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 2 жыл бұрын
በዝሙት ጠንቅ ከሆነ ነው ይለይ እንጂ መልሶ ያግባ ግን አይልም በሞት ካልሆነ ከህግ ነፃ አይደለም ይላል ይህን እንዴት ሁለቱም ያዩታል ይህ ነገር በቤተ ክርስቲያን እየተረሳ ነው ጎበዝ ደግሞ ያግባ ሳይሆን በሰላም ብቻውን ይኑር ነው እስካልሞተ ድረስ ከህግ ነፃ አይደለም ደግሜ እላለሁ ይህ ስህተት ነው
@emebetshibiru
@emebetshibiru 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት አህቴ ናት ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@genetrede484
@genetrede484 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አንቺም ጥላሁንምመልካም ሆኖላችሆል ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ:: ወንጌል የገባባቸው አገሮች ውስጥ በከፊልም ቢሆን ሰላም ነው ስትይ ትንሽ ገረመኝ ወለጋ ውስጥ ወንጌል መጀመርያ ከገቡባቸው አገር ውስጥ ነበር ነገር ግን የብዙ አማራ ተወላጆች ደም የፈሰሰው እዛ ነው ::ብቻ ጌታ ለሐገራችን ምህረት ቸርነቱ ይብዛልን::
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ቲጂዬ አንደኛ ናት ለኔ በጣም የምትወደድ ሴት ስርአቷ እርጋታዋ ለሰው ያላት አክብሮት ትህትናዋ በቃ ሁሉ ነገሯ ይማርከኛል የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ ዘመንሽ በልምላሜ ይለቅ
@asteryalew8657
@asteryalew8657 2 жыл бұрын
ሁለታችውን እወዳችዋለው ተባሩኩ መልካም የእግዚአብሃር አብሮነት አለ!!!
@sefigetaasfha8754
@sefigetaasfha8754 2 жыл бұрын
I like Tgshe is awesome Gbu we love you Tg be strong and keeping this Grace's
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ ብርቱ የእግዚአብሔር ሴት🙏
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው የሚሰጠው እግዛብሄር ነው ከአመት በፊት የመጣ ድምፅ ነበር """እግዚአብሔር የኛን ሂወት መለወጥና መባረክ ሲፈልግ ሰወችን ወደኛ ሂወት ያመጣል "" ምን አይነት ሰው ??ስል አሁን ያ ሰው ታውቋል በዚህም ገርሞኛል ;;🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልብ የሚያሳርፉ ድካም የሚቀንሱ ሰወችን እግዚአብሔር የሰጣል ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LamlamWejra
@LamlamWejra 10 ай бұрын
በጣም ነው ምንወድሽ ተባረኪልን ጳስተር ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ብዙ ነገረ ተምረንበታል በቆይታችሁ በጣም ነው ምንወዳችሁ ዩዩዩዩዩ ጳርተረ አንተ ትቢተኛ ብሎ የሚያስብ ሰው ካል በውስጥህ ያለው ፀጋ በውስጡ ያለው አጋንንት ሲቆጣበት ብቻፐነው እንጂ የእውነት በጌታ አዳኝነት አምኖ የዳነ ሊልህ አይችልም በረከታችን ነህ ፀጋው ይብዛላችሁ
@asnibelew5428
@asnibelew5428 2 жыл бұрын
ትግዬ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ የተዋብሽ ፍቅር የሆንሽ እህት ነሽ እልፍ አእላፍ ሁኚ:: እወድሻለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነች ቅኖች ባልና ሚስቶች ናቸው በመንፈሳዊ ሁኔታም ትልቅ አስተማሪ ነች ትሁት ነች ከሷ ሊማሩ ይገባል
@HaniTerefe
@HaniTerefe 3 ай бұрын
Pastorkassahun betam serat yaleh sew neh betam new yemakebreh GOD BLESS you more
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 2 жыл бұрын
Wooow ተጋባዡ መቅረቱን ሳስብ የጤና እንከን የገጠመው ለመልካም ነው አልኩኝ ልትድን የተገባት ነፍስ ነበረች ማለት ነው የእግዚአብሔር አሰራር አይመረመርም ሁልጌዜ እኛ የተዘጋጀንበትን ነገር መፈጸም እንወዳለን እግዚአብሔር ባልጠበቅነው ነገር ላይ ተገኝቶ ያስደንቀናል THANKS GOD ተባረኪ ቲጂዬ ጌታ ይባርክህ ፓስተር ካስሽ 🙏😇🙏💕💕💕🏃🏃🏃🏃
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ ዋው።
@yohannesjohn4326
@yohannesjohn4326 11 ай бұрын
በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@melakumulissa6623
@melakumulissa6623 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏
@babasolomon2885
@babasolomon2885 3 ай бұрын
Tebarki banchi betame eytetkemku nw geta edmyi zemenshine yebarke.
@fedijemal5055
@fedijemal5055 2 жыл бұрын
tebareki betam ergatashn ewdwalhu
@hanahana445
@hanahana445 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እንወዳችኋለን❤
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
TG መልካም እህት ብርክ በይልኝ!!!!🙏😍
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
ዋዎ!!ትዕግሥት በጣም ከልቤ ደስ ብሎኛል አንቺ ና ጋሼ ጥለሁን በትዳር መጣመራችሁ የጌታ ፈቃድ ነው ፣ እግዚአብሔር ሲወድ ማገናኘትን የዉቅበታል ፣ ከዚህ በላይ ምን ምስክር ያስፈልጋል ልጆች በመካከላችሁ ተፈጠሩ፣ ሁለታችሁም ደግሞ ኣንድ ዓይነት ሙያ የላችሁም ናችሁ ሰኞና ገበያ ተገናኙ ማለት ነዉ ፣ዕድሜና ጤናን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፣ልጆቻችሁ ይባረኩ ።እኔዉ የ77ዕድሜ ባለፀጋ የሆንኩ ባረኩኣችሁ።❤😘😭
@hanaterefe7897
@hanaterefe7897 2 жыл бұрын
ፓስተር ትጂን ስዎዳት እኮ የተባረካች ልባም ሴት ❤❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ጊዜ ነው ተባረኩ ደስ ትለላችሁ ለምልሙ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ቲጂ በምታቀርቢያቸዉ አገልግሎት ሁሉ ምን ያህል በሳል ሴት እንደሆንሽ ነዉ የማይሽ ጌታ ከዚ በላይ በብዙ አገልግሎት ለትዉልዱ ሁሉ ይግለጥሽ። ፓስተርም የምወዳትን አገልጋይ ስላቀረብካት ተባረክ።🙏🙏🙏
@elenkahsay7850
@elenkahsay7850 2 жыл бұрын
For A lot of reason I love you... God-bless you abundantly, much respect!!! 🥰🙏👏
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 жыл бұрын
Tebareki tigiye yenie Kongo and pastor zemenh ybarek
@Selmawet564
@Selmawet564 2 жыл бұрын
በጣም ተሳሳትሽ ቆንጆ ወለጋ ክልል በብዛት ጌታን የሚያውቁ ጴንጤ ዎች ሚበዙበት ነው ግን ሰው እንደበግ ህጻናት እንደ ዶሮ ሚታረዱበት የደም መሬት ነው ወለጋ!
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 жыл бұрын
በዓለም ሣሉ ዘፋኝ የነበሩ ወደጌታ ቤት ሲመጡ ድምፃቸውን ተጠቅመው የግድ በዝማሬው ብቻ ማገልገል ያለባቸው ለሚመስላቸው ' እንዲህም ማገልገል እንደሚቻል ' ከጥበቡ ወርቅዬም በተጨማሪ ቲጂም ማሳያ ነች ። ከዝማሬዋ ይልቅ ኒቆዲሞስ ሾው እጅግ ይበልጥብኛልና ! ፓስተር ካስሽ በዚሁ አጋጣሚ ጥበቡ ወርቅዬ ከአገልግሎት በኋላ ብዙ ወደሚዲያው ላይ ብቅ ብሎ አያውቅምና ብትችልና ኢንተርቪው ብታደርገው ስል ጥቆማዬን አቀርብልሀለሁ ።
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 жыл бұрын
ተባረኩ እህቴና ወንድሜ 🙏🙏
@shimalis149
@shimalis149 2 жыл бұрын
you are blessed TG Teleshe degmo betham mwedaw big men beywalew
@meseretterefe8857
@meseretterefe8857 2 жыл бұрын
Tg you are so amazing we love you so much
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ቲጂየ በጣም የምወዲሺ የማከብረሺ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@bobbybuilder9126
@bobbybuilder9126 2 жыл бұрын
She’s so gentle I love her mannerism.
@bedhadhebedhadhe9516
@bedhadhebedhadhe9516 2 жыл бұрын
Tg bexam bexam ❤️❤️ zemanish yibarak Mulu tataqami nagn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜
@fedijemal5055
@fedijemal5055 2 жыл бұрын
webi nesh tig geta yebarksh
@heleteworkshimelis4855
@heleteworkshimelis4855 2 жыл бұрын
Wow!!! Tigi, Yes! Even if we didn't know things fully currently. We will know at the end in the day of the Lord!!!! God Bless!!!
@buze8256
@buze8256 2 жыл бұрын
Wey tebareki.....Tilea Wey enea befit betam selemisazengn geta kassew newe yemlew (Tg=kassech,Tilea=setota) .Stay blessed
@Science_explained
@Science_explained 2 жыл бұрын
Tgye geta ybarksh! Can't wait to watch!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
God up lifts the humble servants and rejects the proud .the way Tg explain about lost souls daily without hearing and healing is so touchy and need to addressed now by every Christ followers .thank you for sharing the goodness of the lord to nations 🙏🏾
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 7 ай бұрын
ጌታ የባረካቹ❤❤❤
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 2 жыл бұрын
Be blessed Tig wee love you
@genetbewketu7720
@genetbewketu7720 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስለሆነልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ❤
@birhanubezabih8590
@birhanubezabih8590 2 жыл бұрын
"ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ፥ ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ ይሁን" አሜን፤(ሉቃስ 2፥14)❤❤❤!
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
Ameeen🙌🙏🙏🙏🙏
@zerituasrattube4974
@zerituasrattube4974 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 😇😇
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nawalelbel2799
@nawalelbel2799 2 жыл бұрын
Glory to God you are blessed.
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 2 жыл бұрын
Esey Enkuanim Destigna honachihu betam des tilalachihu Tilahun tiru yabatinet menfes yalew sew endehone yastawikal Tigistye you also deserve a good man prays God you got your man God bless you both and your children's
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 2 жыл бұрын
Thank you so much God bless you and your family tigy❤❤❤❤❤❤❤
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 2 жыл бұрын
Love you both. keep shining 💕💕
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቲጅ ጌታ እኮ ነው አችንም ጥልሽንም የረዳው ቅን ጌታንየሚወድ የወንጌል ሰው አችም እሱም ዋው ዋው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ቆንጆን መምረጥ ያውቅበታል ዛሩ አህንም በ 2ኛው ም አፈሰ .
@ramayouns9321
@ramayouns9321 2 жыл бұрын
Pastor ksseya thank you so much I love you you are so blessed Amazing time with Tgaua
@ZahraZahra-yd3xt
@ZahraZahra-yd3xt 27 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 2 жыл бұрын
ፓሰተር ካሳሁን ከትልቅ ይቅርታ ጋር እባክህ በመሀል በመሀል የምትጠቀማቸውን እንግሊዘኛ ቋንቋ አላሰፈላጊ ሰለሆኑ እባክህ ተዋቸው ።🙏 እንግሊዘኛ በአለም ላይ ካለው ቋንቋ አንዱ እንጂ የእውቀት መለኪያ ሰላልሆነ ያለህ የአማርኛ ቶክ ሾው ሰለሆነ ጣል ጣል የምታደርገውን አላሰፈላጊ ቃል አቁም !!! ይሄንን በትልቅ አክብሮት ነው የምነግርህ አሰተካክል 👈
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 2 жыл бұрын
@@mesnoyeshimelis9302 እኔ ሰውየውን በመዝሙር ነው የማውቀው በአካል አላቀውም ።ምክንያቱም አገር ውሰጥ አልኖርም ዝም ብለሸ /ህ አትቀባጥሪ ።ትዝታን ሰላም ቀሉልኝ ክክክክክክክክክ
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 ай бұрын
ጠያቂ ሆኖ እሱ የሚመልሠው ይበዛል ተጠያቂዋችን አያስጨርሳቸውም።
@Yemuu109
@Yemuu109 2 жыл бұрын
I wish if I can to subscribe ten times your Chanel. When I feel down I will go for your song "Egizahiber Ken alew" I love it.alway it will lift my spirit. Bless you bro
@Maskaram-lr2ct
@Maskaram-lr2ct 7 ай бұрын
Tigee bayyee sii jaladhaa ebbifamaa 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💯
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 10 ай бұрын
ጥልሽ ብዙ ያልተነገረለት ጌታን የሚወድ ለወንጌል ዋጋ የከፈለ ስለሆነ ቲጂን የሰጠዉ ረዳትን እንፍጠርለት እንደሚል ለጥልሽ በእርግጥ መልካም ስጦታዉና ረዳቱ ስለሆንሽ ሙሉ ስላደረግሽዉ ጌታ ስሙ ይባረክ
@saratadesse5456
@saratadesse5456 2 жыл бұрын
egziyabher yemesgen, pastor Geta yebarkeh for inviting tg on your show we have learned alot .tgye after listening this interview it reveals as proverb 5:9 says Give instruction to a wise man, and he will be yet wiser: teach a just man, and he will increase in learning. . love you more ..it really help me to be wiser and make me to love you more than i used to God bless you abundantly
@apostleagegnewshukka9584
@apostleagegnewshukka9584 2 жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 жыл бұрын
God bless you Tgya
@a71green25
@a71green25 2 жыл бұрын
Woooooooowww Ameeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeèeeeeèeeeeeeeen Eelelelelwlelelel
@a71green25
@a71green25 2 жыл бұрын
Kkkkkkjkuuù Woooowwooooooowwwwooooowwwooowwwwwoo
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 2 жыл бұрын
Tebareku
@hiwotegerma1348
@hiwotegerma1348 2 жыл бұрын
I lave you Tig.
@adhanettesfa7449
@adhanettesfa7449 2 жыл бұрын
Tebareku 💞
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 жыл бұрын
💚💛❤ተባረኩ
@lemlemmetaferia93
@lemlemmetaferia93 2 жыл бұрын
Thank you pastor kassa yehun for inviting our beloved sister Tigeya she is blessing! God bless you all. I love you Tigeya ♥️
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 2 жыл бұрын
አለመረዳታቸውን ተረድቼዋለው👌
@selamawitmakonnen2823
@selamawitmakonnen2823 2 жыл бұрын
Ewenet amazing word👍
@helenkbrulegetayihuntewold3936
@helenkbrulegetayihuntewold3936 2 жыл бұрын
Tigiya God bless you more and more 🙏
@menbiyejesus3968
@menbiyejesus3968 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@lovepower1440
@lovepower1440 2 жыл бұрын
Esyeee fikiren kemesemat min yemebelit niger ale??? Geta kiberun yewesed. Tgyee and Telesh we love you 🙏🏾😍🙏🏾
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
ameeeeeen ameeeeeen salaaaam yibzaa kasuu
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤️ ጌታ ይባርካችሁ 🙏
@hiwotbogale8622
@hiwotbogale8622 2 жыл бұрын
Bless you guys
@PastorKassahunLemmaMinistries
@PastorKassahunLemmaMinistries 2 жыл бұрын
gofund.me/9ce742f2 www.tehadesointernationalchurchttv.org t.me/pastorkassahunlemmaministries
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 жыл бұрын
ትጅዬ አንቺም ስጦታችን ነሽ::እንወድሻለን
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Zemari kassahun fekadecha kehone Doctor miheret Debeben akiribilin bizu neger enemaralen k ersu
@kiki7863
@kiki7863 2 жыл бұрын
Andwa setetilw andwa tansalch . This is the world story.
@joybutu8702
@joybutu8702 2 жыл бұрын
😯አድክም የሆነ ጠያቂ
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Zemari kassahun ena woizero Tigist , mikir mechem atisemum ebakachihu Tiraspol netek Engilizecha akumu echa ende enante altemarnim .
@enatcherenet8117
@enatcherenet8117 2 жыл бұрын
አንድ እውነት እጋራሻለሁ ጌታን ሳያገኙ የሚሞቱትን ሁለተኛ ሞት መሞታቸው ያለሽውን፣ ነገር ግን ወንጌል ያልገባበት ቦታ ላይ ነው እንደዛ ባሰቃቂ እና በአሳዛኝ መልኩ የሰውን ልጅ የሚገድሉት? ወንጌን ከሚያውቁ ቤተሰብ የተወከዱ፣ የቤተክርስቲያን መሪ ከነበሩ ቤተሰብ የተወለዱ አይደሉም እንዴ? እንዳውም የወንጌል ሪቫይቫል ከተነሳበት ቦታ አይደለም ዛሬ የጭካኔ ጥግ የሆነውን ጭፍጨፋ ያየነው? ጌታን አያቁም( ወንጌል አልገባም) የምንላቸው አካባቢ እንደዚ አይነት ዘግናኝ አላየንም
@MamaMaza-dm8cr
@MamaMaza-dm8cr 9 ай бұрын
Wdd aderekush
@LamlamWejra
@LamlamWejra 10 ай бұрын
የኔ ልዩ ለትዳረሽ ያለው አክብሮት ብቻ መልካም ሴትነሽ፠የሚለው አይገልፀውም ለነገሩ የጌታ መንፈስ በሱ ውስጥእዳለ የተረዳ መልካም ከመሆን ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም
@abenezerkidus7474
@abenezerkidus7474 2 жыл бұрын
Be tselot mijemirehu ngr betam nw des mileg
@melikumbayam4415
@melikumbayam4415 2 жыл бұрын
Tigiye welega eko wegel yegebabeti midiri newo gin manewo tadiya selamawe lemehon yekelekelewo esiki enasitewoli amagn nen yeminil ??
@MamaMaza-dm8cr
@MamaMaza-dm8cr 9 ай бұрын
Brk besy❤❤❤
@ramayouns9321
@ramayouns9321 2 жыл бұрын
My lovely Tgya I love you
@abebadabi133
@abebadabi133 2 жыл бұрын
Ameeen❤
@abebadabi133
@abebadabi133 2 жыл бұрын
Ameeen🤲❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
Share God's Word 1ኛ ቆሮንቶስ 7 32፤ ነገር ግን ያለ አሳብ ልትኖሩ እወዳለሁ። ያላገባው ጌታን እንዴት ደስ እንዲያሰኘው የጌታን ነገር ያስባል፤ 33፤ ያገባው ግን ሚስቱን እንዴት ደስ እንዲያሰኛት የዓለምን ነገር ያስባል፥ ልቡም ተከፍሎአል። 34፤ ያልተጋባች ሴትና ድንግል በሥጋም በነፍስም እንዲቀደሱ የጌታን ነገር ያስባሉ፤ የተጋባች ግን ባልዋን እንዴት ደስ እንድታሰኘው የዓለምን ነገር ታስባለች። 35፤ ይህንም ለራሳችሁ ጥቅም እላለሁ፤ በአገባብ እንድትኖሩ ሳትባክኑም በጌታ እንድትጸኑ ነው እንጂ ላጠምዳችሁ ብዬ አይደለም። 36፤ ዳሩ ግን ማግባት ወደሚገባው ዕድሜ በደረሰ ጊዜ ስለ ድንግልናው ያፈረ ሰው ቢኖር፥ የወደደውን ያድርግ፤ ኃጢአት የለበትም፤ ይጋቡ።
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsigesemere
@tsigesemere 2 жыл бұрын
💜💜💜🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwooo
@berekettufo3240
@berekettufo3240 2 жыл бұрын
ገበረ ያልከው ቋንቋ ብዙም ካንቴ አይጠበቅም ነበረ
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 2 ай бұрын
ወለጋ ወንጌል የገባበት ነበር፤ ምነዉ የደም መሬት ሆነ? ጥያቄ ሆኖብኝ ነዉ።
@СамсунгТройка-ы6г
@СамсунгТройка-ы6г 2 жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ናት
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 жыл бұрын
menaw paster werdekbg mechercha lay
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 жыл бұрын
mekdes not example
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 2 жыл бұрын
Waaqayo hagalatomu wagudadha Aba mana gari waaqaayo rakenama
@SaraSara-yw6ww
@SaraSara-yw6ww 2 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💝💝💝💞💞
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 83 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
#miskinochu  l  እየው የነገርሻትን ውጣዋለች  l
10:49
Addis Drama Studio
Рет қаралды 99 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 83 МЛН