እኔ እና አለም ሰርፕራይዝ ተደረግን

  Рет қаралды 70,883

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@ልዕልትtube
@ልዕልትtube 3 күн бұрын
ለሙን እንድኔ ምትውዷት እስኪ ላይክ ግጩኝ በለሙ ስም ሰብ❤❤❤
@ZuzuHasen
@ZuzuHasen 2 күн бұрын
ደምሩኝ እስኪ የመዳም ቅምሞችዬ❤❤
@melitube1216
@melitube1216 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ተሽሎሽ ስላየው ደስ ብሎኛል ማሬ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 күн бұрын
ለሙዬ ምርጥ ሰው ለሰው ክብር አላት ያምትሉ ለይክ😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤በዋጣ ይታካ😊😊
@kairalivorgu1198
@kairalivorgu1198 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@WegeneYosef
@WegeneYosef 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👈
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@kairalivorgu1198ደምረኛ
@batooltarifi
@batooltarifi 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😊
@batooltarifi
@batooltarifi 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-yarebi
@user-yarebi 3 күн бұрын
ልጅቷ ግን እኔን ብቻነው ፈታ የምታደርገኝ ወይስ እናተንም ነው አቦይመችሽ😅😅😅😅
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 2 күн бұрын
ቀላል ፈታ ታረጋለች እንዴ😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 3 күн бұрын
ያአለም ዘፈን ማነው እደኔ ፈታ እሚደርገው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰወዳችው ለሙየ አንች ትለያለሽ እድሜ ይስጥሽ ወንድማችንም ፀጋልበስ እዳለበስካቸው በወጣው ይተካልህ መልካምሰወችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 3 күн бұрын
😂😂🙆🙆🙆
@ijhhjhi
@ijhhjhi 3 күн бұрын
ናንዋ😂😂😂😂
@የጃማዋ-ከ1ፈ
@የጃማዋ-ከ1ፈ 2 күн бұрын
ተመቸችኝ😅😅😅😅😅😅😅😅የኡንት😅😅😅😅😅😅😅😅
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@bzu-dt1st2pf4kደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@ijhhjhiደምረኛ
@Selam-el7jl
@Selam-el7jl 3 күн бұрын
እንኩዋንም ያቺ ሰትዮ ጣለችሽ የፈጣሪ ስራ ነው የተሻለ ሲያዘጋጅልሽ አለምዬ!! ለሚ👍👍👍👍
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 күн бұрын
ነገሮችሁሊ ለከይ ናቸዉ
@Aktar-k6f
@Aktar-k6f 3 күн бұрын
Awo andi Nagar mehonawu labagow newu mebalwo
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@KuWait-vc4qjደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@Aktar-k6fደምረኛ
@Selam-el7jl
@Selam-el7jl 2 күн бұрын
@Aktar-k6f Awo wude lek new
@uaesara8261
@uaesara8261 3 күн бұрын
ለምለም በጣም መልካም ሰው ነሸ እግዜአብሄር ያክብርሸ ይገርማል
@Shewa2219
@Shewa2219 3 күн бұрын
ለምዬ እኔ ላቺ ቃላት ያጥርኛል ይዜች ልጅ ሳቅ ሳይ ሁሌ ቤትሽ ኑሮሽ ይሳቅ ጀግና🎉🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
ደምረኛ
@Shewa2219
@Shewa2219 2 күн бұрын
@fatumawase እሺ ፉጡማ አይዞሽ በርቼ እህቴ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 күн бұрын
ደምሪኝ
@ኡምሀናድ
@ኡምሀናድ 3 күн бұрын
ባለም ቀናሁ አሁንስ እዳች አይነት እህት ስላላት
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 3 күн бұрын
ማነው እደኔ የለምለም አድናቂ ወድማችን ደሞ በሠጠው ይተካ
@ጀኔደይሚቱዩብ
@ጀኔደይሚቱዩብ 3 күн бұрын
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ ደስስስስስ ብሎኛል አለምየ ደስ ስላላት የምር
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 3 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር በወጣ ይታከ ለሙዬ ትለያሌሽ❤❤
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ 2 күн бұрын
ጋይሥ ይኸ ቤት ከሁሉም ድራማ የፀዳ ሠላም ያለው ቤት ለሙየ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
ደምረኛ
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 2 күн бұрын
የምር እውነትሽነው
@SoloTube-s2m
@SoloTube-s2m 3 күн бұрын
ላሙ ጌታን እድሜሺ ዛማንሺ እንዳዚህ ይላምላም ❤❤❤❤❤ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ምን አይናት ፉጡር ኔሺ የኔ ማር ጌታ ይጣቅክሺ ❤❤
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 2 күн бұрын
የናቴ ዳቦመሰለኝ
@NetsanetAbdu-i1e
@NetsanetAbdu-i1e 3 күн бұрын
ለሙዬ ተባረኪ የነካሽው የያሽው ይባረክ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ ወንድማችን በወጣ ይተካ እግዛብሄር ይስጥህ
@workineshiworkineshi6255
@workineshiworkineshi6255 3 күн бұрын
ወይኔ ስታምሩ ለሙዬ መልካምሰው❤❤ አለምዬ የኔ አስቂት😂❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 күн бұрын
ድምፅዋ እደህፆን ደስታዋ እደህፆን አለም የኔ እናት እግዚአብሔር ይሲወድሽ ለሙዬን ሰጠሽ ለለምለም ቃል የለኝም 😢😢😢😢
@radtarofaly
@radtarofaly 3 күн бұрын
Right She is lucky🙏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 күн бұрын
ወላሂይችልጀለለሜሲሰጠለሜዋእንወደሻለን
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@radtarofalyደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@fatimanigus3261ደምረኛ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 3 күн бұрын
ለሙዬ ምርጥ ሴት ወድማችንም በወጣ የተካ ተባረክ አስጎመጀኝ አባሻው❤❤❤❤🎉🎉
@MarymFrayy
@MarymFrayy 3 күн бұрын
የምር ትለያለሽ ለምለም የእውነት አልከታተልም ነበር ግን ይችን ልጅ ከምጀመሪያ ጀምሬ አየሁት የምር እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ እሷን እንደዚህ ደስተኛ እንዳደረግሻት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Mazza9899
@Mazza9899 3 күн бұрын
እኔም
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@Mazza9899ደምረኛ
@YalamrkMalakm
@YalamrkMalakm 2 күн бұрын
እኔም
@NhhVfbd
@NhhVfbd 2 күн бұрын
እኔም❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 күн бұрын
የኔውድ ልጂቱ😂😂😂😂ልጂነቷን አልጨረሰችም
@hani-konjo
@hani-konjo 2 күн бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ነው ደስ የምትሉት ለሙየ አለምን እዳከበርሻት ፈጣሪ ያክብርሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ❤❤
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 3 күн бұрын
ለሙዬ የኔ ወርቅ የሰው ጥግ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏😘😘😘😘😘
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 3 күн бұрын
የተንቢ ትለያለሽ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰጠህ ወንድማችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ😘👌😘❤❤🙏😘🙏🙏
@አልሃምዱ
@አልሃምዱ 3 күн бұрын
የተቢ ወላ ማሻአላህ ሥትይ ሢያምርብሺ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 2 күн бұрын
መሸአላህ አለምዬ❤❤አደገች ለሙ አላህ ይጨምርሽ ማልካም ሰዉ ነሽ በደብ ተከበካብሀት ❤❤ልጅቱ ስታስቅ
@እየሩሳሌምገበየሁ
@እየሩሳሌምገበየሁ 2 күн бұрын
ለሙየ ፈጣሪ አለምን እንደምታስደስቻት ፈጣሪ በበዛው ምህረቱ አንችንም ያስደስትሽ
@Rehimabintbaba
@Rehimabintbaba 3 күн бұрын
እኔ እከተተልሽ አለሁ ግን ኮመቸ አላቅም በጣም ምርጥ ሰው ለሙዬ አላህ ይጨምርልሽ ማስመሰል የለለበት አለም ደስተኛናትት የማይቀየር ልብ ይስጥሽሽሽ ያረብብብ❤❤❤❤❤
@SemuGrace45
@SemuGrace45 3 күн бұрын
ወይኔ አለምዬ እንዴት አማረባት ለምዬ ገዘብሽን ጤናሽን ይባርክልሽ በጣምም ነው የምወድሽ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የወደቁት አንስተሽ ተምትረጂ ያድርግሽ ወንድማችን በወጣ ይተካ ብለናል
@HaymanotMulugeta-s5m
@HaymanotMulugeta-s5m 2 күн бұрын
ለሙዬ የኔ ቅመም እና ከዛተሩ ብታካፍይኝ ለሙዬ አጠና ተራ ነው ያለሁት😂
@jshsuwu5558
@jshsuwu5558 3 күн бұрын
ለሙ የሠው ጥግ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@muhamad3183
@muhamad3183 3 күн бұрын
ለምለምየ የሠዉ ልክ ሠዉ አክባሪ አላህ ይጨምርልሺ አይቀይርሺ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 3 күн бұрын
ለምሊ የኔ ምርጥ አላህ በለሽ ላይ ጨምሮ ይስጥሽ ያረብ. ለዝች ልጅ የምታረጊው መልካምነት ሁሉ እመኒኝ አላህ ጨምር ይሰጥሻል ገና ኢንሻ አላህ😊🎉❤❤❤
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 3 күн бұрын
ለሙ የ እናት እኮናት አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ እዳችያሉ መታ ልጆች ይስጥሽ
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 3 күн бұрын
ኑሮሽ እንዲህ ይመር የተንቢይ ጤናሽን ይስጥሽ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 күн бұрын
የኔ ጀግና ለሙየ በርችልን እስኪ ደምሩኘ ውዶቸ ስዳችሁ ግን ደምራችሁ አታንሱት አሉ የኔ ጀግኖች የስደት እህቶቸ አትለፉኘ🕊👏ስደት ደከመኝ😢
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 3 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ ሁለታቸውንም እሚወድ ደሞ አምሮባችሆል💋💋💋
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@Zahra83Zahraደምረኛ
@kabetube
@kabetube 2 күн бұрын
እረአለምየ ፍአልሺ ወላ ማሻአላህ ለሙየ አላህ ያስደስትሺ ወላሂ እደት ደስእደምትሉ ለሙየ የሰውልክ ❤❤❤❤❤
@AllahWakil
@AllahWakil 3 күн бұрын
የኔ ውድድድ ወላሂ ለምዬ መልካም ሰው ነሽ
@semaryatesfaySemarya
@semaryatesfaySemarya 3 күн бұрын
እዉነት ለምለምዬ ድሮም አከብርሽ ነበር አሁን ደሞ የበለጠ አከበርኩሽ የኔ ጠንካራ ያገሬን ልጅ እንደራስሽ አደርግሽ ስለያዝሻት ዘመንሽ ይባረክ
@Fawzia-c2l
@Fawzia-c2l 3 күн бұрын
ለሙዬ በዚች ልጅ ምክንያት በጣም ወደድኩሽ በፊት ነበር የበለጠ ወደርኩሽ❤❤❤❤ አላህ ይጨምረ ሌሽ
@mariam3292
@mariam3292 2 күн бұрын
የሰውልጂ በምን አጋጣሚ ሂወቱ እደሚቀየር አላህ ነው እሜቀው ሰበብ ሁነሽላት የተሻለ ሂወት እዲሰጣት ዱአየ ነው ወዲም አላህ ከምፈገው በላይ ይስጥህ
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 3 күн бұрын
የኔፍልቅልቅ ለሙየ ሁልም ቤትሺ ይሙላ በሳቅ በደስታ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 3 күн бұрын
ወይኔ ለሙየ አላህ ጀዛሸን ይክፍልሸ እረጂም እድሜ ይሰጥሸ የኔዉድ ጤናሸንም ሙሉ ያድረግልሸ የኔማር የዚች ልጅ ደሰታ የኔ ደሰታ ነዉ የሆነብኝ 🎉🎉❤❤❤ ወንድማችን አላህ ይጨምረልህ🎉
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 3 күн бұрын
አለምንና የተቢን የምትወዱ አሠዩኝ🎉🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 күн бұрын
ደምሪኝ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Күн бұрын
Alem letebi mno nat
@CcCc-r9t4s
@CcCc-r9t4s 3 күн бұрын
ሀሉም ነገር አልፈን ላገራቺን ያብቃን አሚን በሉ
@GODISGOOD-tn4fe
@GODISGOOD-tn4fe 3 күн бұрын
Amen
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 күн бұрын
አሜን
@kmmm1594
@kmmm1594 3 күн бұрын
❤Amen
@AbebeshiAlbalushi
@AbebeshiAlbalushi 2 күн бұрын
አሚን
@njahn1676
@njahn1676 2 күн бұрын
አሚንንንንንን🎉🎉🎉🎉
@MissRahmaa
@MissRahmaa 3 күн бұрын
ለምዩ አላሕጨምሮ ይስጥሺ መልካምሠዉነሺ ምነዉ አዳድ ሠገጤወች ካችበተማሩ በመልካምስራ
@hirut7396
@hirut7396 3 күн бұрын
ለሙዬ አንቺ ትለያለሽ ❤❤❤አለምም አንቺን በማግኘታ እድለኛ ናት ሲያምርባችሁ ልብሱ ❤❤❤❤❤
@ehte6276
@ehte6276 3 күн бұрын
ያተቢ በጣም ነወየምወድሽ እግዚአብሔር ይወደደሽእማፈጣሪ ይጨምረልሽ❤
@sadamu
@sadamu 3 күн бұрын
መሻአላህ ግቢሽም በጣም ያምራል አላህ ይስጠው ሰጪው🎉
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 3 күн бұрын
ደምርኝእመልሳለሁወዴ
@sadamu
@sadamu 3 күн бұрын
@ኡሙቲዩብ እሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 күн бұрын
​@@sadamuደምረኛ
@zemzemali6970
@zemzemali6970 3 күн бұрын
አችጋ መጥቸኮ አስደስተሽኚ ነው የተመለስኩት ከምር ነፂየ ደህናናት ወይ
@tsehayYimer-tv4dq
@tsehayYimer-tv4dq 3 күн бұрын
ለሙየ የኔ ቆንጆ ለሰወች ያለሺ ክብር አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 күн бұрын
ለሙዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤ሁሌም ይመርባችሁ❤❤❤
@abebechyilma511
@abebechyilma511 3 күн бұрын
በጣምነዉ ምወዳቹ ለሚዘርይዉጣልሽ ደግ መሥራት ጥሩነዉ በምታምኑት አምላክ ይዣቹአለዉ ጀግኒትነኝ 10ሺአሥገቡኝ እኛበኛ እንበረታታ❤❤❤
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 күн бұрын
ለሙዬ ብርክ በይ ቤትሽ በበረከት በልጅ ይባርክሽ እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ መልካም ሰው ❤🙏👏አለም የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጣት ነፃነቷን አግኝታ መልካም ቤተሰብ ቤት በፍቅር መኖር መባረክ ነው🙏👏👏
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 3 күн бұрын
ለሰጪ ጨምረጨማምሮ ይስጠው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዘርህ ይባረክ ፀጋውን ያልብስህ ለሙዬ የኔ ሴት እግዚአብሔር ያክብርሽ ሺህ አመት ያኑርሽ ማርያምን ከልቤ ነወ እምወድሽ እማከብርሽ ፈጠሪ ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 3 күн бұрын
ለምለምዬ በጣም ኩሩ ሴት ነሽ እድሜሽ ይባረክ ዉዴ ❤❤❤❤❤❤ሰው ትልቅ ክብር አለሽ 🥰🥰🥰
@HvHh-i6i
@HvHh-i6i 3 күн бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን
@wudeyeshawlijyoutube4562
@wudeyeshawlijyoutube4562 3 күн бұрын
በእውነት ለምለምዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት እግዚአብሄር ይባርክሽ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤😊😂
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu 3 күн бұрын
Namanii akka koo jallatani likii godhaa mee tabiyee❤❤❤❤❤🎉🎉maatii naafi ta'aa ❤❤
@samsunga5030
@samsunga5030 2 күн бұрын
የኔ እናት አለም ግን በጣም ልጅነትዋን ቦርቃ ያልጨረስች ለሙየ እግዚአብሔር መጨረሻቹህን እንደዚህ እዳማረ ይቀጥል
@TesfayFkr-b4w
@TesfayFkr-b4w 3 күн бұрын
እሄ ኮሞቲ የምታነቡ እግዚኣብሔር ያልታሰብ ደስታ የስጣቹ #ደምሩኒ እና ለደስት እባካቹ❤
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 3 күн бұрын
ለምለም ማንም አይደረሳትም♥️♥️♥️ሺ አመት ያኑርሽ
@yuuty3794
@yuuty3794 3 күн бұрын
አለም ሥታሥቀኝወላ😂😂😂ፈታነዉየምታደረገኝ እንደትልቅ አይደለችም እንደህፃንናት😂😂እኔከሧአሣለሁ ሥደትነኝ በጣምነዉ ብዙነገርየማሥበዉ🎉🎉የተቢአላህያሥደሥትሽ
@CygcYffyxg
@CygcYffyxg 2 күн бұрын
የ14ዓመት ልጅ ናት እኮ ከሷ ካነስሽ እንዴት ስደት ልትመጪ ቻልሽ?
@hayuti8321
@hayuti8321 2 күн бұрын
ዝም አትያትም​@@CygcYffyxg
@mohmmedtube1412
@mohmmedtube1412 3 күн бұрын
ለሙ ትለያለሽ ማሻ አሏህ ብር ዉድ ነው በቃ የመዳም ቅመም ሸምቱ😊 አሏህ ያስደስትሽ❤🎉
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 3 күн бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው 🥰🥰🥰💐💐💐
@WegeneYosef
@WegeneYosef 2 күн бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👌👌
@BajuQatar
@BajuQatar 3 күн бұрын
ፈጣሪ በልጅ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@Ema-pf2lw
@Ema-pf2lw 3 күн бұрын
ለሙዬ ቃላት አጣሁልሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@LailaLaila-o9c
@LailaLaila-o9c Күн бұрын
እዊ ሲተምር የኔ ቆንጆ ደሞ የወንዲሜንን ልጆች ትመሲለለች የኔ አበበ ሁሉ ነገር ይገበሸል ለሙ ተበረክ
@Faith-g9f
@Faith-g9f 3 күн бұрын
ለውንድማችን በውጣው ይተካ💚💛❤️ ሁለታቹህም በጣም የዋሆች💚💛❤️
@agurashabate
@agurashabate 3 күн бұрын
ለሙ ምርጥ የሴቶች ተምሳሌት ለስው ክብር ያላት የምትሉ👍💖
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 3 күн бұрын
አንደኛ ነኝ💞👍
@SarhAlhadhse
@SarhAlhadhse 3 күн бұрын
እኔነኝቀድሜሻለው😂😂😂😂
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 3 күн бұрын
@SarhAlhadhse ኧረ ተይ😥
@TtudxgSua
@TtudxgSua 3 күн бұрын
መብሩክ😳😳
@Zinab-p3l
@Zinab-p3l 3 күн бұрын
ለሚ በጣም መልካምሰዉነሺ ወላሂ አላህ ይጨምሬልሺ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤አለምደሞ ዘናነዉ የምታረገዉ😂😂😂❤❤❤
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 3 күн бұрын
ስታምሩ ማሻ አላህ የሰጠው አላህ ይስጠው
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 2 күн бұрын
አለምዬ መታደል ነው ከለሙ ተገናኝተሽ🥰🥰🥰🥰
@medinayosuf9044
@medinayosuf9044 3 күн бұрын
የታብዬ እህቴ ምን ልበልሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለ እድሜሺን የሪዚምልሺ ትለዬየሌሼ
@sunnightone1006
@sunnightone1006 Күн бұрын
Never seen like Lemleme Positive Mined Beautiful kind Heart let God protect You all , ❣️❣️❣️❣️❣️
@Tidut-x7r
@Tidut-x7r 3 күн бұрын
ለሙ ስወድሽ ትለያለሽ ጌታን ልቧንሽን አይለውጠው ❤❤❤❤❤
@AfrashaDarge-v1w
@AfrashaDarge-v1w 2 күн бұрын
ደስ ታላላቺሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jshe6836
@jshe6836 3 күн бұрын
Afaan keen waalalee malee waan sii dinqiisifadhufan siif ibsa i love you ❤❤❤❤
@mgjb8564
@mgjb8564 2 күн бұрын
Anis bayeee natti toltii uuff eduman kewadhuu hin qabuu😂❤❤❤❤afaan isimo nan dhaga-maleessa.....
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 2 күн бұрын
የኔ እናት ለሙዬ አቺኮ ትለያለሽ ማርያምን የኔ ጀግና ለሙዬን የመሰለ እህት ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን አለምዬ ❤❤❤❤🙏🙏
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 3 күн бұрын
የትቢ ትለያለሽ ወላሂ አለም ደስ የምትል ልጂ ናት
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 3 күн бұрын
ደምርኝወዴ እመልሳለሁ
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ 2 күн бұрын
ዋውውው ለሙ ትለያለሽ ስልሽ በምክኒያት ነው አለም አምሮብሻል ለለሙ በደንብ ተንከባከቢያት
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 3 күн бұрын
በወጣ ይተካ ወንድማችን ለሚና አለም ስታምሩ
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 3 күн бұрын
ደምርሺአለሁደምርኝወዴ
@TizuuTizuu_1989
@TizuuTizuu_1989 3 күн бұрын
ላምዬ በጣም ነው የምወድሽ የሚገርምሽ አሁንማ የባሰ ነው የሚወድሽ እግዚአብሔር ታደልሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ቤተሰብሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😘😘😘😘👌👌👌👌👌 አንቺኮ ልዩ ሴትን እግዚአብሄር ምስክሬን
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 3 күн бұрын
ለሙዬ ምርጥ ሠው❤❤❤
@natalisside2406
@natalisside2406 3 күн бұрын
ዋው አለምይ ሽአመት ኑሪ❤❤
@Eistar-en5um
@Eistar-en5um 3 күн бұрын
አህቴአላህትልቅጀረጃያዲርስሺትለያለሺ ለሰውያለሺክብርትለያለሺ,ለምለምንእንደኔየሚወዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ABTube-x2n
@ABTube-x2n 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተሻለ የኔ ጀግና
@BuzeGraceTube-143
@BuzeGraceTube-143 3 күн бұрын
ክፉ አይንካችሁ 🥰❤️
@ሠአራ
@ሠአራ 2 күн бұрын
የኔ ፉቅር ደስ ስትል❤❤❤❤❤❤
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s 3 күн бұрын
መልካም ሠው ነሺ የትቢ አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ድነል ኢሥላምን አልሀምዱልላ
@FerawtFerawtbe-ei2ye
@FerawtFerawtbe-ei2ye 3 күн бұрын
ሌላ ይለሽም
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 2 күн бұрын
ሌላው አላህ አቺንም ይሰጥሽ🎉🎉🎉​@@FerawtFerawtbe-ei2ye
@FerawtFerawtbe-ei2ye
@FerawtFerawtbe-ei2ye 2 күн бұрын
@الحمدللة-ق5ذ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛም ነው የመጣሁት
@Hdyah-ib9sj
@Hdyah-ib9sj 22 сағат бұрын
በፈኪ በተናገርሺው በጣም ነው ያስጠላሺኚ።።ለስተዛሬው አሪፍ ልጂነበርሺ
@LulumTube
@LulumTube 3 күн бұрын
የተንቤ ዬ ወላሂ ትለያለሽ ትለያለሽ ነው ምልሽ ስትይ ልጅቷን እንደራስሽ በመያዝሽ በጣም የወደድኩሽ ድሮም እወድሻለሁ ግን አሁን እየባሰ ጎበዝ ነሽ በርቺ አላህ ያጠንክረሽ😂❤❤❤❤❤ አለም ራሱ እንደ ልጅሽ ነው የምትሆነው ❤❤❤
@ZahraZz-in5pi
@ZahraZz-in5pi 2 күн бұрын
Shi amet nuri 🎉🎉🎉🎉🎉🎉oso afaan ke baresuu bekt yene weddd
@MsFatema-i4d
@MsFatema-i4d 3 күн бұрын
❤❤❤❤ለሙ አብሳነሺ የሰው ደስታ ያስደስትሻል🎉🎉
@seadayimam8488
@seadayimam8488 2 күн бұрын
ለሚየ አንቺኮ ትለያለሽ ተባረኪ ምርጥ ኢትዩጽያዊይ ቆንጆ በተለይ አረበኛ ስታወሪ ደስ ትይኛለሽ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 күн бұрын
ጋይስ እዚህ ቤት ሁሌም ደስታ ለሙዬ❤❤❤❤
@jamila690
@jamila690 2 күн бұрын
ለሙዬ የኔ ውድ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር አለህ ይስጥሽ በጣም ነው መወድሽ በርቺልኝ በተለይ መልካምነትሽ
@bshbsh2028
@bshbsh2028 2 күн бұрын
ስታምሩ ግቢሽ እንዴት እንደሚያምር በእውነት መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያለበሳቹውም ፀጋ ይልበስ
@WoAnd-e9o
@WoAnd-e9o 3 күн бұрын
ለሙ አችኮ ትለያለሺ እግዚአብሔር በልጂ ይባርክሽ❤❤❤❤
@salamamammo1857
@salamamammo1857 3 күн бұрын
ወድማችን በወጣ ይተካ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@MBaba-u5s
@MBaba-u5s 3 күн бұрын
መሸአላህ ለሙ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ❤❤
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
ጭራሽ ብልግና ባደባባይ  አዋረድከኝ
36:21
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 67 М.
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ
10:08
Zebiba Girma
Рет қаралды 166 М.
የፍቅር ቅጣት (ክፍል 3 )
20:44
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 4,8 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН