“እኔስ ፈራሁኝ” በኡስታዝ ካሚል ጣሀ

  Рет қаралды 71,136

Zawya Tv ዛውያ ቲቪ

Zawya Tv ዛውያ ቲቪ

Жыл бұрын

“እኔስ ፈራሁኝ” በኡስታዝ ካሚል ጣሀ
#############
ዛውያ ቲቪ ናይል ሳት
ፍሪክዌንሲ 12521
ሲምቦልሬት 27500
ፓላራይዜሽን ቨርቲካል
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!

Пікірлер: 256
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
እስኪ ለእህቶች የሚሆን የተስፍ ምክር ዲአዋ አዲርጉልና በአላህ አዲ ፕሮግራም አዘጋጁ
@ns6250
@ns6250 Жыл бұрын
እሂቴ ያሚስማ ዮለም እንጂ እድረጋወሉ ኡኮ
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t Жыл бұрын
ለሴቶች እራሱን የቻለ ዲአዋ በኡስተዝ አብዱል መጂድ ረሂመሏህ. ቀረ😭 እደዋዛ አምስት አመት ሞላው
@zamzam100zamzam7
@zamzam100zamzam7 Жыл бұрын
ጀዛኩምላኸይረን ኡስታዝና
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
@@ns6250 እኛ እንሰማ ነበር ስደት ያደከመን የአላህን ተስፍ የሚያወሳ የቁራአን አያ እየቀሩ ትንሽ ቢመክሩን ወላሂ ታእብና
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
@@user-hq1lp2eq5t አሚን አላህ የዘንለት እንወደዋል ሁሌም እንወደዋል የኔ ምርጥ ሞደል አላህ ይዘንለት
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j Жыл бұрын
ያረቢ የሚያዳምጥ የለምሳ ግን አይ እኛ የሙስሊም ልጆች የት እንደምንውል ይገርማል የምር ብቻ አላህ ያስተካክለን
@user-zg6kq5ir7g
@user-zg6kq5ir7g Жыл бұрын
ብዙውችችን. ሂይር አይውዲልንም😭
@anisasani7564
@anisasani7564 Жыл бұрын
አላሁመ ኢኒ ዘለምቱ ነብሲ ዙልመን ከቲራ ወላ የጉፉር ዙኑባ ኢላ አንተ ፈግፍሊ መግፊረተን ሚን ኢንዲክ ወረሀምኒ ኢነከ አንተል ገፉሩ ረሂም🤲🤲🤲
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
Amen
@ferhanaethiopia6577
@ferhanaethiopia6577 Жыл бұрын
امين يا رب 🤲
@MadinaDxb
@MadinaDxb 4 ай бұрын
አሚን
@user-dj5jm2yf4d
@user-dj5jm2yf4d 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
እምንሰማ ብቻ ሳንሖን የምናዳምጥ ከዛም እምንተገብፘው ፣"አሏሕ፣" ያድርገን ያረብ❤
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 4 ай бұрын
sah aminnnnnnnnnn
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
መገን እኔ ምኑ ተይዞ አሏህ እርሀምና ጀሚአን ያስፈራል
@seidhassan2113
@seidhassan2113 Жыл бұрын
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ። አሚን ያረብ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህኽይረን
@ConfusedFlyingSaucer-uf8io
@ConfusedFlyingSaucer-uf8io 4 ай бұрын
አሚንያረብ
@user-ld4vi8hm7c
@user-ld4vi8hm7c Жыл бұрын
ያኢላህ አንተ በእዝነትህ ማረን 😭😭😭
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 10 ай бұрын
አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@alawyaalawya7789
@alawyaalawya7789 Жыл бұрын
አላሁ መሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ጀዛከላኧይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ቀጥተኛዉ መንገድ ምራን ያአላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን አሚን
@halimabahar8467
@halimabahar8467 Жыл бұрын
ሡበሀንአላህ በሰማ ነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Жыл бұрын
አላህ በዲናችን ላይ ጀግና ሱመያዎች የርገን ያረብ
@nejate923
@nejate923 4 ай бұрын
አላህ ሀቲማችንን ያሳምርልን ያረብ የአረሂም
@fuhhg1808
@fuhhg1808 Жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አላህ ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@subads9191
@subads9191 Жыл бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም ያራብ ምጨራሻችን አሰምርልን ኢለሂ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Жыл бұрын
ያረብ አንተ መጫረሻችን አሰምርልን ያረህማን😢😢😢😢
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@user-zm2rd6bg3i
@user-zm2rd6bg3i Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እኔ ቀልቤ ሲደርቅ ይታወቀኛል በፊት ስለአላህ ሲነሳ እደነግጥ ነበር አሁን ግን ላልቅስ እንኳን ብል ልቤ ላይ ፍርሀት እሚባለው ነገር ተወግዶብኛል ምን አድርጊ ትሉኛላችሁ እስኪ ነሲሀችሁን እፈልጋለሁ ዱአም አድርጉልኝ ኡስታዝ በጣም እየፈራሁ ነው ስለራሴ
@user-yv7pn9ob3z
@user-yv7pn9ob3z Жыл бұрын
እኔም አላህ ያግራልን
@heirat
@heirat Жыл бұрын
እኔም
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
ዚክር አብዢ አልባሌ ቪዲዮዎችን ከማየት ተቆጠቢ ሙዚቃ አታድምጪ ነሺዳም ቢሆን በሱ ፈንታ እምትወጂውን ቃሪእ በ ኦድዮ አድምጪ ሰላትሽንም በወቅቱ ስገጂ ለኔ ስለጠቀመኝ ነው የሰደብሽውንም ወይም ያስቀየምሽው ሰው ካለ አውፍታን ጠይቂ ወላሂ እሄን ሁሉ ካደረግሽ ለውጡን ታገኛለሽ አላህ ይርዳሽ እኛንም ይርዳን
@user-gw4ot2rq1h
@user-gw4ot2rq1h 8 ай бұрын
Walikum selam worahmetullahi woberekatuhu inem ferrahu ustaze Allah yizenillin inji Jazakumullahu hayiran ustaze Allah yitebiqachihu aleyikum biduaikum ustaze
@umfuadseid
@umfuadseid 7 ай бұрын
ያ ሸይህ እኔ ከሳውድ ነው የምከታተልዎት ወላሂ ሰሞኑን በኤርፎን እያደረኩ ነው ስራ የምሰራው ጀዛከሏህ ኸይር ትምህርትዎ በጣም ነው ልብን ውስጥ የሚደርሰው አሏህ እድሜዎን ያርዝምልን እኛም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገኖ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ኡላማኦቻችን አላህ ይጠብቃቹሁ በላቹባት አላም ዳር እኛንም በሰማነው ታጣቃሚ አድርጋን
@asma1110
@asma1110 Жыл бұрын
ያረብበሰማነውተጠቃሚያደረገን ጀዛኩምአላህኸይርኡሰታዝ
@mulumulu7108
@mulumulu7108 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-om2um1ye6z
@user-om2um1ye6z Жыл бұрын
አላህ ቀጥተውን መንገድ ምራኝ መጨርሻንም አሳምርልን
@rabiamuhemd5668
@rabiamuhemd5668 Жыл бұрын
አቤት አተ ሠዉ ምናለበት እየከፈልኩ በየቀን ብታረግልን ደሥ ይላል የአላህ ቃል ጀዛካላህ ወይረ
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 Жыл бұрын
اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على طاعتك يارب
@Zainab-qg8mu
@Zainab-qg8mu Жыл бұрын
امين
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
አሚሚንን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያአላህ ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ ካሚል በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን ያረብ
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Жыл бұрын
አሚሚንንመጨረሻችንንአላህያሳምረልንያአላህጀዛክአላህኸይረአሰታዝካሚልበሰማነውየምንጠቀምአላህያረገንያረብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
አሏሁመሶሊ ወሠሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@hawkonjoohawi6270
@hawkonjoohawi6270 Жыл бұрын
አላህመጨርሻችንንያሣምርልን
@khadejao2771
@khadejao2771 Жыл бұрын
ዋነፍሴ ፈራሁ አሜንከደጋጎቹባሬወቹራርገን ያረብናለሚን
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 Жыл бұрын
Allahum ameen yarabel alamin jezak Allah kheyrn
@NejuTube
@NejuTube Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ከመጥፎ ሰራ አንተ ጠብቀን ለመልካም ሰራ አስሺቀዳዲመን
@hm3674
@hm3674 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ቀጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዝ
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 4 ай бұрын
☝️☝️🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤👍👌🤲
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ጀዛ ከአሏህ ከይር ኡስታዛችን አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 Жыл бұрын
و عليكم السلام ورحمه الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين وبعد
@user-xi9pp4kx6k
@user-xi9pp4kx6k Жыл бұрын
ለኢላህ አኢለላህ ያረብ መጨራሻችንንን አሰምርልን ዋ ነፈሰየ ምን ይበቃሺ ይሆን የዛለታ ያረብ ሰትረን
@user-hk7ib6ge9z
@user-hk7ib6ge9z Ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ያኡሰታዝ እኛም በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያርገን
@almazamede278
@almazamede278 Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-xi9pp4kx6k
@user-xi9pp4kx6k Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አላህ ሂዲያውን ይስጠን ያረብ እስታዝ ጀዛኩሙላህ ከይረን
@user-ei9qy1od5r
@user-ei9qy1od5r Жыл бұрын
ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@RahmaRahma-bp8ws
@RahmaRahma-bp8ws Жыл бұрын
ወላሂ ከበዲነወ. አላህይዘነልን. ያረብ. ኢስዞቻነነምአላህ. ይጠብቃቸወ. ኢስታዝየ. ጀዛከላ ህኽይርአላህይጠብቅህያረብ
@HayatF-vc2bu
@HayatF-vc2bu Ай бұрын
አላህበሠማነዉየምንጠቀምያዲገን❤❤❤
@hayathussen4423
@hayathussen4423 Жыл бұрын
Masha Allah, ustaz Allah hayatihin yarzemew
@madinamadina4000
@madinamadina4000 Жыл бұрын
ያረህማን እዘንልኝ ደካማ ባሪህ ነኝ አላሁመ አኡዙ ሚነነር
@user-ty8rw8mu8f
@user-ty8rw8mu8f Жыл бұрын
ያረብ ያአላህ በራህመትህ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Amiiin amiiin Amin sawsaw deemsis humni barnootaa irkoodha Alhamdulillah
@user-tu4hh8gd4u
@user-tu4hh8gd4u Жыл бұрын
አላህመጭርሻየአሳምርልኝያርብ
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዝ እኛም ሰምተን እምንጠቀምበት ያርገን ያረብ
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 Жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ አለህ ይጠብቅህ ያረብ ኡስታዝና ሱሉላሁአለይሂወሰላም
@hanannuru5711
@hanannuru5711 Жыл бұрын
ያያያያ አላህ....
@Reduce-fw9ur
@Reduce-fw9ur 10 күн бұрын
ጀዛኩላኸይርኡስታዝ
@halimabntomar4495
@halimabntomar4495 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከሏህኸይር ኡስታዝና👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-lr5qu7es4o
@user-lr5qu7es4o 3 ай бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሃ ወበረካቱሁ ሱለላሁ አለይወሰላም ሡለላህ አለይወሰለም ጀዛ ኸላኸይር
@fouziam4628
@fouziam4628 Жыл бұрын
Ameeennn ameeennn ye Allah
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ
@zulfakedir2904
@zulfakedir2904 Жыл бұрын
ኡስተዝ አለህ አድሜ ጤና ተመኘዉልክ የረቢ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቀን ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን
@KsaKsa-eu3lw
@KsaKsa-eu3lw Жыл бұрын
የም ና የው ሆሎ በ ጣም ያሳዝ ናል
@user-ui1xv2hy3j
@user-ui1xv2hy3j Жыл бұрын
ጀዛከላከይር ኡሰታዝ አላህይዘንልን ቀልባችን ይመልሰው
@kadheejakwt1050
@kadheejakwt1050 Жыл бұрын
አለሀ ኢጠውር ኡምርክ ኡስቀዝ ጀዘከ አለሀ ከይር
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r Жыл бұрын
ያረቢ😭😭😭😭😭
@user-sv6jz2yz2c
@user-sv6jz2yz2c Жыл бұрын
ባረከ አላሁፊኩም እናተምባስተማራችሁት እኛም ባዳመጥነው ተጠቃሚያድርገን ጀዛኩም አላህ ከይረን አላህ ቀናውን መገድይምራን
@ekiramekiramahimedail3026
@ekiramekiramahimedail3026 Жыл бұрын
ሱልላህ አለይሂ ወሰለም ፡ ጄዛ ከላህ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Жыл бұрын
ማሻአሏህ አለህ ኡለህ ይጨምርልህ በሰመነዉ ተጠቀሚ ያድርገን
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 Жыл бұрын
Sollollahu alleyih wosollem allaha yzenlin besemano yemin tekem sewoch allaha yargen 😭😭😭 wawuu nafse ferahulish
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Жыл бұрын
ያአላህ አተው በእዝነትህ ማረን
@fguyyu5617
@fguyyu5617 Жыл бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሰለም
@user-wb9yv3ve1j
@user-wb9yv3ve1j 10 ай бұрын
ኡሥታዝ አላሕይጠብቁህ
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Жыл бұрын
አሚን ዱአህን ሥወደው ማሻአላህ
@aaaa7195
@aaaa7195 10 ай бұрын
ወአለይኩም. አሰለም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ትክክል ጀዛኸለይ ኸይርን
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 3 ай бұрын
ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁአሚንንንጀዛከለህኸይርሱለላሁአለይሂወሰለም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍☝️☝️☝️ አልሀምዱሊላህጀዛከለህኸይረንኡስታዝ
@ZEYNEBAKUASIM-lb4gh
@ZEYNEBAKUASIM-lb4gh 11 ай бұрын
ደረበ አማንን አማንንን❤❤❤❤❤
@AbcAbc-uq4cq
@AbcAbc-uq4cq Жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡ ሴቶቸሽ ቲክቶክ ለይ ውጡ ኸረአላህን ፍሩ
@user-zp4ky5dc4l
@user-zp4ky5dc4l 8 ай бұрын
አረኔስ ድሌት ላደርገው ሞክርክ ተመልሼ እዛው ነኝ
@almazamede278
@almazamede278 Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው
@QuibUhbb-dg1zl
@QuibUhbb-dg1zl 10 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባራሏህ እስታዞ ጀዛኩሙ ሏህ ኸይራን ቱኪክል ❤❤❤❤❤ማሻአሏህ
@emanhaji8905
@emanhaji8905 7 ай бұрын
ጃዛካላሁ ካይራን
@naimamuzamil7286
@naimamuzamil7286 Жыл бұрын
አሚንንንን የረብ አሚንንንን አሚንንንን አሚንንን
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ያስፈራል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
አህለን🌺🌷 አወ ያሰፈራል አሏህ መጨረሻ ነን. ያሳምረልን
@razany2287
@razany2287 5 ай бұрын
ሳላለሁ አሂህ ዋሰለም
@fetiaalhamdulilah5239
@fetiaalhamdulilah5239 Жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-gh3fv8kq1o
@user-gh3fv8kq1o Ай бұрын
አሚንንንንንንንን ያረብ
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋነፍሴ!!!!!!!!!!!!!!
@zahara487
@zahara487 Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ ሂድያ ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@genigeniye414
@genigeniye414 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝና
@user-xg3gx3ys8b
@user-xg3gx3ys8b Жыл бұрын
ያረብ እንደው ምን ይሻለናል ወላሂ ከባድ ነው ያ ቀን ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሰው ዳእዋ ያስፈልገዋል እንደገና እና ኑ በዳእዋ ኑ ወላሂ ኑ
@user-gv6ww7jw9c
@user-gv6ww7jw9c Жыл бұрын
صلى الله عليه سلم🌹❤
@ousmanali3457
@ousmanali3457 Жыл бұрын
አሚን ኡስታዝየ
@nayeeman2318
@nayeeman2318 Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hira4690
@hira4690 Жыл бұрын
ያአላህ እስቲ በድአቹ አስቡኝ ከወንጀል መራቅ አቃተኝ እኔስ ወዮልኝ😔😔
@uaeuae1256
@uaeuae1256 5 ай бұрын
❤አስታዝ ጀዛኩም አላህ ኽይርን ❤
@zemzemmebratu1911
@zemzemmebratu1911 Жыл бұрын
ያረቢ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 Жыл бұрын
Allahum seli weselem webarik Ala seyedena Mohammed weala Ali seyedena Mohammed wealeykum selam werahematullah webarakatu
@nayeeman2318
@nayeeman2318 Жыл бұрын
እሚንንን እላሁም እሚንንያረቢላለሚንን እላህይጠብቀን
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Subahanallah Jzk
@user-qh9wf3vf1d
@user-qh9wf3vf1d Жыл бұрын
اللهم إني أسألك حسن الخاتمه يارب🤲جزاك الله خير
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ጀዛአኩም አላህ ኸይር
@user-bx5mp8xz2g
@user-bx5mp8xz2g 5 ай бұрын
ያአላህአንተውእዝንልን
@user-wd8mv3kg8s
@user-wd8mv3kg8s Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 Жыл бұрын
Allah yitebqen betam yasferal yalenbet weqet
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ያረህማን
በአላህ ስትደገፍ… በእስታዝ ካሚል ጣሃ
31:23
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 26 М.
"ዚክረ ዳር" በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም  | khalid kibrom  1 | AfricaTV1
29:43
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 32 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 87 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
“መከራ ሲበዛ” በኡስታዝ ካሚል ጣሃ
40:43
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 48 М.
ጥራት ያለው ኢባዳ|| በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
52:29
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 18 М.
አላህ ይወደናልን ?በኡስታዝ ካሚል ጣሃ
31:09
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 27 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 87 МЛН