የእናቴ ልጅ ፈጣሪ ይማርሽ እናት አለሜ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ

  Рет қаралды 58,817

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 587
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
ነፂዬ የለምለም የወገብዋ መዳኒት ልንገርሽ ትንሽ የዌራ ዘይት ሞቅ አርገሽ ወገብዋን ቀቢያትና ብዙ ሶፍት አጣጥፈሽ ከስር ሽፍን አርጊናት ሙሉ ወገብዋ ታያለሽ በአንዴ ነው የምትድነው ብርድ ነው እኔ ሲያመኝ በዚህ ዘዴ ነው የምጠቀመው ሞክሪውና ታመሰግኑኛላቹ እ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 3 ай бұрын
ሳልና ገረው የማላልፋው በመቤቴ ስውራ ማርያም በጣም አስደናቂ ነገር ተደርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ።ለዛነው ሂጂ ያኩሽ
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 3 ай бұрын
በናትሽ እመትናንፀበል ካለሽ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 ай бұрын
ስውሯ ማርያም የነው ያለቺው የት አካባቢ ነው
@gedam626
@gedam626 3 ай бұрын
እሴት ልጅ ለናቶ ጌጥ ናት ነፂ የኔ ደረባባ❤❤❤እናታችን ሺ አመት ኖሪልን❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
አወ ማሪምን የተንቢ ጀግናልጅ ናት እኔ ከሷ ብዙ ተምሬለው ጥንካሬን የትንቢ ደሞ በቃ ሰሰራ ለራሷ አትጠናቀቅም
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 3 ай бұрын
ለምለምዬ ፀበል ተጠመቂ በርሜሉ ጊዮርጊስ ሂጂ ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤❤
@hannatube7994
@hannatube7994 3 ай бұрын
ነፅዬ እናት እና አባትሽን እዴት ደስ እደሚሉኝ ኮራ ያሉ ለራሳቹው ክብር ያላቸው ቤተሰብ እወዳለሁ እናም ረጅም ከጤናጋር ተመኘሁ ስርአታቸው ይለያል ❤❤❤እናም የተቢ አቺ የወገብ ህመም ሚለቅሽ በፍል ውሀ እና በማሳጅ እድሂው ሸገር ስቴጂ ወይባ ጢስ ተጠቀሚ ይመለሳል ትድኛለሽ በተረፈ እራስሽን ጠብቂ አዳዴ የሰው አይንም አለ ሚዲያ ላይ ከባድ እቃ ስታነሺ ሰዎች አይን ገብተሽ ነው እናም ስራታቹን ደስ ይላል 🙏💕💕💕በርቱ
@kedijamohammed9897
@kedijamohammed9897 3 ай бұрын
ጎበዝ ለምለም ወላሂ እውነትሺነው ሁለቱ እህትማማቾች ከቡታጂራ ዪቲውበሮች ድራማቲክ ነገር አይሰሩም ይመቹኛል ቀጥሉበት
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 3 ай бұрын
በትክክል ጎበዝ አብሸሪ እህቴ ጀግና አይዞሽ❤❤❤🎉🎉😢😢
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 3 ай бұрын
ለሚዬ ጀግና ሴት ነሽ ግን እራስሽን ጠቢቂ♥️ ሁሉም በትግስት ነወ በአዴ በችኩል አይሆንም
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ 3 ай бұрын
እናቅሻለን የኛ ቆፍጣና የኛ ጀግና እናተ ጠክሩ አላህ አፍያ ያረግሽ ለሙዬ አቺ ወደ ሚድያ ያመጣሺው አብርሽ ከነ ሩታ ምከሪቸው ሩታ ከመጣች ጀምሮ የውሸት መአበል ወርዶበታል ልጁ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 3 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አብሽር🙏አረ ነፂ 100k👈 አስገባት
@SaidaShow3
@SaidaShow3 3 ай бұрын
ለሙዬ አሏህ አፍያ ያርግሽ ነፂ እቃው ሲያምር ማሻ አሏህ እናትን ስትደሰት ማየት በጣም ደስ ይላል
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 3 ай бұрын
የኔውድ እናት ❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜይስጥሽ ትክክልነሽ ሁሉምነገርተሰጦነው
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላሙ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ጃግና ❤❤❤
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 3 ай бұрын
የኔውድለሙየ አሏህ ሙሉጤናሽንይመልስልሽ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 3 ай бұрын
አይዞሽ ለምዬ እግዚአብሔር ይማርሽ አዎ እኛ በተለይ አርባገር የሰራን ሰዎች በጣም ስራ እንዎዳለን ለራሳችን ትኩርት አንሰጥም እግዚአብሔር መጨርሻችን ያሳምርልን ❤❤❤❤
@salmank929
@salmank929 3 ай бұрын
Nesteye tebareki❤emit shi amet niber kifu aynkash yediderbaba😘🥰🥰abet mirkat enem amen biyalew☺️❤️
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 ай бұрын
እግዜር ይማርሽ ተንቢዬ ካቅምሽ በላይመስራት ለሴት ልጅጥሩ አደለምድሮምፈርቼላትነበርደጋግ መንተናግረናልታረሽ ትመለሽአለሽ።
@Hawiti_31
@Hawiti_31 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ለሙዬ የኔ ምርጥ አላህ አፊያ የርግሽ❤❤❤
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 3 ай бұрын
ለምለምዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ፂ ተባረኪ እማቤተሰብን የሚያስደስት ሰው ደስ ይለኛል❤❤
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 3 ай бұрын
ለሚዬ በናትሽ ምናልባት ቧሚባለውእዳይሆን ጠያይቅ በድንብ አላህ አፍያያርግሽ በጣምከባድነው ወገብ የወይን ጢስ ምናምን ግቢበት ውዴ እናታችን አሚንአሚንብያለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekdestens4401
@mekdestens4401 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይማርሽ ትክክልሽ እራሰን መጠበቅ ነው አቀማማጥሽ ትክክል አይደለሽም ሰትቀመጪ ወገብሽን ተጠግተሽ ተቀመጪ አይዞሽ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 3 ай бұрын
ለሙዬ አላህ አፊያ ያርግሽ ውዴ ነፂዬ ማሻ አላህ እናትን ማስደሰት ደስ ሰል ረጅም እድሜ ለእናታቹ❤❤❤
@BaneshSmart
@BaneshSmart 3 ай бұрын
Natsiyee congratulations 100k 🎉🎉🎉🙏🥰🥰🥰🥰
@maheryourbro6832
@maheryourbro6832 3 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ባለቤቴም እንዳቺው እየተሰቃየ ነው እሱም የርፖት ላይ ሻንጣ ሲያነሳ ነው የጀመረው አንዴ ይተወዋል እየተመላለሰበት ነው ሁለት አመት ያላደረገው ነገር የለም ነርፋህ ነው ይሉታል እራስሽን ጠብቂ ብርድ በጣም መጥፌ ነው እዚአገር በብርድ ምክኒያት እናትና ልጀ ለስንት አመት መቀሳቀስ አይችሉም
@fatumawase
@fatumawase 3 ай бұрын
ደምረኛ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 ай бұрын
የኔናት የናትምርቃን ደስስይላል ለሚ ፈጣሪ ያሽርሽ ነፂጎበዝ እድህነዉ እናትንማስደሰት
@Faith-g9f
@Faith-g9f 3 ай бұрын
የኔ እነት እነታቹህ👑. ለሙየ ምህርቱን ያምስጣልሽ🙏
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 ай бұрын
ደስ ሲል የናት ምርቃን አላህ ያስደስትሽ ነፂ
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት ተፈጥሮን ተመክሮ አያድነዉም ይል ነበር አባቴ እደማማ ዝናሺ ከየት ያምጡት መዉለብለቡን
@hayatgenet
@hayatgenet 3 ай бұрын
ፀበል ትሂድ ማርያምን ሀኪም ምንም ትርጉም የለውም መዳኒት ዝም ብሎ መቃም መፍትሄ የለውም ለሙየ በተቻለሽ አቅም ፀበል ሂጅ በተረፈ እራስሽን ጠብቂ ማርያምን ከራስ በላይ ንፋስ ነው የኔ ውድ ለራስሽ ግዜ ስጭ ሁሉም ሲቀር ይቀራል
@yifat-o4w
@yifat-o4w 3 ай бұрын
ሰዎች በፀበል ብቻ የሚድኑ ከሆነ ኢትዮጵያ ወስጥ ሆስፒታሎችን መክፈት ለምን አስፈለገ?
@TemcheKenfe
@TemcheKenfe 3 ай бұрын
ነፂ መልካም ሴት የቲንቢ እህት መልካሙ ሁሉ ይግጠመሽ በእጣም ነው የምወዳችሁ እትማማቾች ነፂ ሀገር ብሆን ለሰትግሽ አልቀርም ነበር ቡታጅራ ግን ስደት😢
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 3 ай бұрын
እናትዬ እኔ ሶፍ ከባድ እቃ በተአምር አላነሳም ሴትዬዬ እራስሽን ትጠቢቃለሽ ትለኛለች እና መውለድ እፈልጋለው ለምን ወገቤን ልታመም እላታለው እነሱ ጊዜአቸውን ጨርሰው እኛን ያደክማሉ
@TigestBegna6
@TigestBegna6 3 ай бұрын
አሜን ለኛም ይድረስልን ❤ ይሄ ማሽን እኛጋም ገባ ሲገርም በጣም ምርጥ እቃ ነው ነፂዬ ተባረኪ የኔ ቆጆ የሻፈዱበትን አስገባሽላቸው መታደል ነው ❤ አበረታቱኝ ውዶቼ
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 3 ай бұрын
ለሚ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ያኔ መካሪ ጀግና ሴት
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 3 ай бұрын
አይዞሺ የኔ ጀግነ ሴት አቢሺሪ አለህ ጨሪሶ አፊየ የዲሪግልሺ❤❤❤❤❤❤
@HBML-v1b
@HBML-v1b 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ለሙዬ የልቤ ሰው ምርያምን እውድሻለው ፈጣሪ ይማርሽ 🙏 ነፂዬ አንችንም እደዛው እንኳን ደህና መጣቹ
@masaramasara6893
@masaramasara6893 3 ай бұрын
የኔ ዉድ ፈጦረ ይማረልሸ ነፂዬ🙏😘😘😘
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 3 ай бұрын
ታድላቹ የለሙ ቤተሰቦች መካሪ እእት የሰጣቹ እዉነት አንዳንድ ቀን እክተላላታለዉ ይቱብ አልጠቀም ደስ ይለኛል ምክርሽ በሪቺልኝ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@mimieamara4935
@mimieamara4935 3 ай бұрын
እማምላክ እድሜና ጤና ትስጥልን እናቴ እያለቀስኩ ተቀበልኩኝ ምርቃቱን እኔም እናቴን በጣም እወዳታለው😘😘😘
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 3 ай бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እውነት ነው ናፅ እናምሳግናል ❤️❤️❤️
@MekedsMekeds-s1x
@MekedsMekeds-s1x 3 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅቪ ለሚ እኔም እንደዚ አረጎኛነበር አይዞቪ❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
አሜን እናታችን ምርቃታችሁ ይድረሰን ለእኛ ለስደተኞችም 🙏ነፅ ተባረኪ 🙏ለሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏
@NardosSega
@NardosSega 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይፍውሰሽ የኔ እናት አይዞሽ እራሽሽን ጠብቄ ጅግና ሴት በራሷው ይምተትማመን 🥰ካነች በዞ ነገርን እንደማረ አርግሽያል
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 3 ай бұрын
ለሙ ዲስክ ነው ያለሁት በስደት ነው እኔም ልክ አንቺ እንዳመመሽ አይነት አሞኝ ነበር ግን እክምና እየወሰድኩኝ ነው አሁን ለውጥ አለው እህቴ ከባድ ነገር አታንሺ
@ObseZamadu
@ObseZamadu 3 ай бұрын
ላምዬ yene ቆንጆ አይዞሽ አግዚአብሔር ይማርሽ 🙏yene ጃግና ራስሺን ታንካባካቢ
@hhht597
@hhht597 3 ай бұрын
ለሙየ የኔ ጀግና እህት አሏህ ያሽርሽ ውደ ነፂየ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Brlemedia
@Brlemedia 3 ай бұрын
ለምለምየ የኔ ታታሪ እግዝኣብሄር ጨርሶ ይማርሽ ልምከርሽ እማ እኔ ወገቤ ያመኘ ነበር ሰቮርት ወጥረ ሽ ስሪ ከሰራሁት ብዋሃላ ዳንኩኘ ፊዞትራቪ ምንም ኣልጠቀመኘም
@Zawdumegabi
@Zawdumegabi 3 ай бұрын
ለሚ ፈጣሪ ጨርሾ ይማርሽ የኔ ቆንጆ የለሚ እናት የቡሩኬ እናት ትመስላለች ❤❤❤❤
@هيكلمحمد-ي9ن
@هيكلمحمد-ي9ن 3 ай бұрын
የኔ ውድ ጠክሪ
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 3 ай бұрын
_ለሙዬ ታመሻል😢😢😢 ዝም አትበይ ህክምና ሂጅ አላህ ያሽርሽ የኔ ብርቱ ሴት_
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z 3 ай бұрын
ሰላምለምለም አይዞሽ ይህ ሀክምና ሳይሆን አሉ በመታሸት ውገብሽን ሳይሆን የውስጥ እግር በመታሸት ይድናል ለማንኘውም አርቲስት ገነት ንጋቱን ጠይቄያት እንዳቺ አይነት የውገብ ህመም አለባ ጠይቂያት
@alemzertube4322
@alemzertube4322 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ❤ነጺዬ እውነትሽ ነው ነጺዬ በጣም ከባድ ነው ነጺዬን 100k እናስገባው❤❤❤ነጺዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
ያኔውድ አላህ አፍያ ያርግሽ ያርብ😢😢😢😢ማነው እዳኔ ለሙዬን ያሚዋዳት😢😢😊😊🎉🎉❤❤
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 3 ай бұрын
አሜን አኔም ከዚህ አሜን እያልኩ ኝነው እማማእረጅም እድሜ ይሰጥል🥰🥰🥰
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 3 ай бұрын
ነፂየ እህታቺን እይዉማ እኔ ዛሬ ድግስ ነበርና 17 ሰአት ቁሜ ገና ቁጭ አልኩኝ 😢😢😢😢እናማ በስዴት ላይ ያለ ድካምኮ😢😢😢😢😢 በቃ በሺተኛ ሆን😢😢😢
@SamsungA-ck4xx
@SamsungA-ck4xx 3 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ለምሊ
@hanhaba3782
@hanhaba3782 3 ай бұрын
ፍግስ አድርጊበት ለሙ በሙቀት ይወጣል ወይም ላስጋ ለጥፊበት ቅዝቃዜ ተሰምቶሽ ነዉ አእርፍት አድርጊይ የኔ ጀግና
@mimieamara4935
@mimieamara4935 3 ай бұрын
ነፅዬ እህቴ ፀበል ዉሰጃት ትድናለች ስውራ ማርያም ለምዬ የኔ ጀግና እማምላክ ትማርሽ ጠዋት ጠዋት ስትወጪ ከቤት እምነት እቤትሽ ካለ በስሱ ግባርሽ ላይ መስቀል እየቀባሽ ዉጪ ሁሌ እህቴ እዳትረሺ ይጠብቅሻል🙏
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 3 ай бұрын
ለሚዬ የኔ ቆንጆ አይሰሙም ሁሉም እዳንቺ አይደሉም ዛሬን ዶላር ያምጣ እንጂ ወደፊት ምን ያመጣል አይሉም
@mogosserkalem3731
@mogosserkalem3731 3 ай бұрын
እውነትሽን ነው ዘመዶችሽን (ቡታጅራን)ምከሪያቸው በጣም እያስጠሉ ነው
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ❤የእኔ እናትዋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት❤
@ያምሮትማስረሻ
@ያምሮትማስረሻ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሰቦች ለምለም ሙላቱ አች መልካም ልይ እግዚአብሔር ይማርሽ❤
@tersetkashuneuser7513
@tersetkashuneuser7513 3 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስሉ እረጅም እድሜ መዳንያለም ያድል ላችሁ ነጽ ማር
@amaamm2112
@amaamm2112 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ነፂዬ ምርቃቱ ይድረስሽ❤❤❤🎉🎉
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 3 ай бұрын
ውይ አይዞሽ እህቴ ከአሜሪካን የድስክ መንሸራተት ተብላ ሃገረ ገብቼ በፀበል ድናለሁኝ ብላ ሽነቁሩ ሚካኤል ፀበል አድስ አበባ ሄዳ ተጠምቃ ድናለች እና ቶሎ ብለሽ ፀበል ሂጂ በረፈ ፈጣሪ ጨፈርሶ ይማሪሽ❤❤❤
@seadi5
@seadi5 3 ай бұрын
አላህ ይማርሽአይዞሽ ከባድ እቃአታንሽ የአረብ ሀገርየተጎዳነው አንችልም የሰውም አይንከባድነው ማሻአላህእሚልየለም
@sua9617
@sua9617 3 ай бұрын
አላህያሸረሸእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@በላይነሸይግለጥ
@በላይነሸይግለጥ 3 ай бұрын
እግዚብሔር,ይማርሸ,ለሙዬዬዬ❤❤❤😍😍😍እውነት,ነው,ነጺዬ,❤❤😍😍
@زهرهمحمد-ذ1ر
@زهرهمحمد-ذ1ر 3 ай бұрын
እግዛቤሮ ጨርሶ ይማርሽ የተቢዬ❤❤❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube 3 ай бұрын
ለሙ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢 ደስ ስትሉ እርጅም እድሜ ለናቶች ምርቃት ይድረሳቹ
@salhetmohammed
@salhetmohammed 3 ай бұрын
እቺ ደርባባአ እናት እደኔ ሚወዳት ማነው ❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Fchvvf-nc5hx
@Fchvvf-nc5hx 3 ай бұрын
ለሙዬ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር አንቺ ሰላም ስትሆኚ ነው
@senayetjima6450
@senayetjima6450 3 ай бұрын
እናተልጆች ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የናት ምርቃት የእግዚአብሔርን ቃልነው አሜን
@Eyerus-g7q
@Eyerus-g7q 3 ай бұрын
እናት ስትመርቅ ደስ ሲሉ እኔም ሀገር ገብቼ እናትን አስደስች የምመረቅበት ናፈቀኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያግልን
@fatumawase
@fatumawase 3 ай бұрын
ደምረኛ
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 3 ай бұрын
እግዚአቤር ይማርሽ አይዞሽ ለምዬ
@mominaomer-o7c
@mominaomer-o7c 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እህትማማቾች ለሙ አላህ አፊያ ያድርግሽ ደምሩኝ
@abebaakane9054
@abebaakane9054 3 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ! አብርሽ ና ሩታም ሕዝብ ላይ ድራማ መስራት ቢበቃቸው መልካም ነው!
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 ай бұрын
😢ውይ ለምዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@ሀናሀናኒ
@ሀናሀናኒ 3 ай бұрын
ወይኔ ብርድ እኔ የሆነ ጊዜ ማታ ከሶፋ ላይ ወርጄ መሬት ቁጭ ብዬ የእጅ ስራ እየሰራዉ ቤተሰብ እያወራን ነበረ በመሃል ልቤን ወጋኝ ወይኔ ወጋኝ አልኩኝ ከዛን በኃላ ብርድ አልችልም ተጠንቀቁ እህቶቼ
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ ለሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት❤❤❤🙏🙏
@BintNuri
@BintNuri 3 ай бұрын
ሠላም የተንቢ እንኳን ደህና መጣሽ ወላሂ እኔ እራሱ ልክ እንዳንቺ ታምሜ ነዉ ያለሁት አይዞሽ አላህ አፍያ ያድርግሽ እኔ ህመሙን አቀዋለሁ አሁን እኔ መዳም ቤት የማይሆን ከባድ እቃ እያነሳሁ በሽተኛ ሆኛለሁ
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እህቴ ፈጦረ ይማረልሽ እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 3 ай бұрын
❤ለሚ❤ግፅ❤ደግ❤ጀግና❤ስለሆነች❤ተመልካቿ❤ምቀኛዋ❤ብዙ❤ነው❤እሕትሽን❤በርሜል ቅ ጊወርጊስ ውሰጃት ስደተኛዋ እሕትሽ❤❤❤❤
@lamlamየማርያምልጅ
@lamlamየማርያምልጅ 3 ай бұрын
አይዞሽ አመቤት ትማረሽ አህት አንች ጀግና አሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 ай бұрын
የኔ ውድ ለሙዬ አኪቤት አትሂጂ በአላህ በአሁን ሰአት የሰማነው ያስፈራል አላህ ያሽርሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤
@ወሎየዋ-ቈ2ኀ
@ወሎየዋ-ቈ2ኀ 3 ай бұрын
ለምን ሀኪቤት ብትህድ ምችግርአለወ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 ай бұрын
@@ወሎየዋ-ቈ2ኀ አልሰማሽም እዴ😂
@ወሎየዋ-ቈ2ኀ
@ወሎየዋ-ቈ2ኀ 3 ай бұрын
@@ከረያባመታባዘራውtube እወነትሁነዴ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 3 ай бұрын
የኔውድለሚ ዘረሀይማኖት የማለይ ደግሠውነቸ ፈጣሪይማርሺ ለምየ❤
@saeedalderei541
@saeedalderei541 3 ай бұрын
ለሙየ የኛ ጀግና ሴት አላህ ያሽርሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fireworkargaw
@fireworkargaw 3 ай бұрын
አይዞሽ ለሚ አዲስ በሽታ ገብቷል እኔም በጣም ታምሜ ነበር አሁን ትቶኛል በራሱ ይተዉሻል❤❤❤
@እሙሂራ
@እሙሂራ 3 ай бұрын
ምንድነውበሺታው
@fireworkargaw
@fireworkargaw 3 ай бұрын
@@እሙሂራ እደጉፋን አድርጎ ወደ ወገብ መ ቆለፍ ይሄዴል ከተወሰነ ቀን በኅላ እራሱ ይተዋል በጣም ነው የሚያመው
@salamerke5811
@salamerke5811 3 ай бұрын
ዉይ የወገብ ህመም ማርያምን ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይማርሽ እኔ የጀመርኩትን አልጋ ማጠፍ መጨረስ አቅቶኝ አይቸዋለዉ😢
@mulugadu6121
@mulugadu6121 3 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይማርሽ
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
@እስራተገብርኤልመብሪሂት 3 ай бұрын
ፀበል ተጠመቂ እምነት ቀባ ቅዱስ ተቀቢ እህቴ ወደ ሌላ ቦታ እንዳትሄጂ ❤
@eteneshesisay4324
@eteneshesisay4324 3 ай бұрын
Egtabher yemares yena gobeze lemi.
@kabadakabada4176
@kabadakabada4176 3 ай бұрын
ትክክል እውነት የኔ ቆንጆ ፋጣር የታብቀን 🙏🙏🥰🥰
@zeharatube2
@zeharatube2 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጎበዞች ለሙና ነፂ❤❤
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 3 ай бұрын
እፍፍፍ እናትን እንደማሥደሠት ምን አለ አላህ ባወጣሽዉ ይተካሽ ነጺ እናትን ማሥደሠት ደሥ ይለኛል ወላሂ ❤❤❤❤
@berhmeth
@berhmeth 3 ай бұрын
አላህያሽርሽ ለምዬ በዚህ 100jእናሥገባት❤❤
@TaibaTaiba-y2z
@TaibaTaiba-y2z 3 ай бұрын
አሚንን❤❤
@hncotasfu923
@hncotasfu923 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤እህቴ አንች እኮ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 3 ай бұрын
አግዛበር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 ай бұрын
እህትሽ ትንሿ የምትለዉ ትክክክል ናት ብርድ ከባድ ነዉ እኔም ክደን እያመመኝ ነዉ እህ😢
@እሙሂራ
@እሙሂራ 3 ай бұрын
አብሺሪእኔራሱጫማስለብስእግሬይቃጠላልግንብርዱንአልቻልኩትም
ሐረግ ( ክፍል 50)
35:01
ለዛ
Рет қаралды 209 М.
ሲጠበቅ የነበረዉ የመስክ ቀኔ // ከ ባለቤቴ ጋር 💝🙏
13:14
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 130 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
#Vered Bride To Be የፅጌረዳ ብራይዳል
32:30
Abyssinia Production Official
Рет қаралды 141
በጣም ከባድ ፈተና እያሳለፈች ነበር ተመስገን🙏🥹
18:15
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 39 М.
#አባት🔴እናቴ አስደሰትኳቸው ስራ ክቡር ነው
9:15
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 86 М.
ከረጅም ጥበቃ ቡሀላ እነሶፊ ጋር ተገናኘን
19:12
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 24 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН