New Ethiopian music 2015 Romario records present BEKELE AREGA yaz ejuan

  Рет қаралды 13,372,622

Lemat Entertainment

Lemat Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@ohali5668
@ohali5668 2 жыл бұрын
አሯ ይህን ዘፈን ስንት አመት ሙሉ እየፈለኩት ነበር, ዛሬ ሳልፈልገዉ ነካሁት ለማንኛዉም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@etsefews-sm
@etsefews-sm 2 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ የተነሳ ሲኦል መግባቴ ነው ቀኑን ሙሉ ስሰማው ብውል አልጠግበውም ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደማዳምጠው ለቁጥር አይገባም።
@مدينةالعتيبي
@مدينةالعتيبي 2 жыл бұрын
.ዘዘ
@habentrucking2301
@habentrucking2301 2 жыл бұрын
😢
@UNESCOTreasures
@UNESCOTreasures 2 жыл бұрын
@​@@etsefews-sm 91
@frezergizate5592
@frezergizate5592 2 жыл бұрын
1
@Sነኝ-p6y
@Sነኝ-p6y 4 жыл бұрын
አጎትዬ እድሜና ጤናይስጥህ የታላችሁ ወሎየወች ቆለኞቹ አየየላ ሚካኤል ልጆች
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
አጎቴ ዉሸታም🙄
@Sነኝ-p6y
@Sነኝ-p6y 4 жыл бұрын
ሆ🙄🙄ስለሱ ማወቅ ምትፈልጊዉ አለሽ😒
@Nejat197
@Nejat197 4 жыл бұрын
@@Sነኝ-p6y አይ ማማየ በጣም ነው የምደዉ
@Mነኝየአባቴልዕልት
@Mነኝየአባቴልዕልት 3 жыл бұрын
አችዉሸታም የትነዉየምታቂዉ የሰፈሬልጅእኮነዉ
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ደገኞቹስ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 4 жыл бұрын
ኧሯ ሸጋ ነው አባቴ😘💙የቆላ ልጅ እግሮች መዳኒት ያበቅሉ እነሱ ማር እንጂ ጢናዳም አይቆርጡ🤗👌
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 4 жыл бұрын
እንደዚህ ምርጥ ዜማ ግጥም ድምፀ መረዋ ድምጽ ሞልቶ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በነ ቢጫ ወባ ዘፈን ነው ተብሎ ጆሮችን ይደክማል ጆሮ ስንቱን ይስማል እንደዚህም ምርጥ ዜማ አለ 🎼🎼🎼 ድምጽ ዋውውውውው እጅግ ግሩም ነው ምስጋና
@መቅደስተሰማእናቴእወደሻላ
@መቅደስተሰማእናቴእወደሻላ 4 жыл бұрын
በጣም ከዘመኑ ዘፈን ደግሞ
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ
@zizufikr6628
@zizufikr6628 4 жыл бұрын
If
@zizufikr6628
@zizufikr6628 4 жыл бұрын
If you you
@אסקלטסאו
@אסקלטסאו 4 жыл бұрын
ትክክል 👏
@habeshaw3d
@habeshaw3d 3 жыл бұрын
ያንተ ግርማ ሞገሳም ድምፅ ፣ ስልጥን ባለው ጉሮሮህ ታሟሽቶ ሲወጣ የጋሽ ባህሩን እንደ ባህር የተንዠረረ ለዛ፣ የወለዬዎች ደማምነት እና ደሳሳ ቢሆንም ተናፋቂውን የኢትዮጵያ ከተሞችን ሰፈር ሁሉ ከሰተብኝና በእውነቱ ተመሠጥኩ፣ ተደነቅኩ፣ ጮክ እያልኩ እየደነስኩ ጨፈርኩ 😍👌👌👌 አቦ ትችላለህ አባቴ👊😎
@mohammad5957
@mohammad5957 5 жыл бұрын
አቤት ይህ ዘፈን እቤት ውስጥ ከእህት ወንድሞቼ ጋር እንቀውጠው ነበር አሁን እኔ ተገነጠልኩ አይ ስደት
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
አይዞን ውዴ ድጋሜ ትቀውጡታላቹ
@mohammad5957
@mohammad5957 5 жыл бұрын
@@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ እሺ ማማዬ❤❤❤
@yinagerminaye2229
@yinagerminaye2229 4 жыл бұрын
@@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 56555654556555556554564557655646654655555665666755755566655676455776564666556655555575655755655565666574646565655456644665566545655655465554657666575556565556554565456556656545575566566555556566766646566556465665555554554
@hanamariyam368
@hanamariyam368 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማርዬ
@امبراطورهالجنوب
@امبراطورهالجنوب 3 жыл бұрын
@@mohammad5957 llll L Llll
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 3 жыл бұрын
ወሎ የታወቀ እኮ ነው በውበት በፍቅር በሁሉም ነገሮች እኛ ወሎዬዎች ልዩ ነን 💕💕💕👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍 ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 9 ай бұрын
ዘርን ለአቶ አብይ አሳውቀው እኛ ዘራችን ኢትዮጵያዊ
@enderasu
@enderasu 7 ай бұрын
እራስን ለመዉደድ ማን ያንሳል። BTW ወሎ አማራ ነዉ።
@SabaahAhmed-o7h
@SabaahAhmed-o7h 5 ай бұрын
Weree shalee nacheew
@nadiagezugezu1969
@nadiagezugezu1969 4 жыл бұрын
ወሎዬዎች የመጀመሪያ ውበታችን ደግነት ሁለተኛ የዋህነት ሦሥተኛ ገራገርነት አራተኛ ሰውን በሰውነቱ እንጂ በሚታይ ቁሳዊ ነገር ልዪ ቦታን የማንሰጥ💚💛❤️
@bdgbxbxb3685
@bdgbxbxb3685 4 жыл бұрын
ኘኘ
@nadiagezugezu1969
@nadiagezugezu1969 4 жыл бұрын
This true story
@saadasaid2665
@saadasaid2665 4 жыл бұрын
@@bdgbxbxb3685 ሰህትክክክክክልልል
@oumzki736
@oumzki736 3 жыл бұрын
በትክክል
@giftimekonnen8866
@giftimekonnen8866 3 жыл бұрын
@@bdgbxbxb3685 nn
@kisanetdebesay5018
@kisanetdebesay5018 2 жыл бұрын
I'm from Asmara🇪🇷i am in love with this music 🇪🇷♥️🇪🇹
@Alexsodvje
@Alexsodvje 2 жыл бұрын
Oww that's great to hear
@kiddeucewardsnowden_bd
@kiddeucewardsnowden_bd Жыл бұрын
@@Alexsodvje we love your music too from Ethiopia!!!!
@shaehd4912
@shaehd4912 Жыл бұрын
​@@Alexsodvje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ch
@emadazim3799
@emadazim3799 Жыл бұрын
Come bro
@መነቡፋ
@መነቡፋ 10 ай бұрын
ትክክለኛ ባህላዊ የኢትዮጵያ ወድ ሐገራችን ዜማ ማለት ይህ ነው :: ፈረንጂ አገር ቀረፃ ከባህላዊ የሀገራችን ዘፈን ጋር ስለ ማይሄድ ። ለዚህ ዘፈን ⭐⭐⭐⭐⭐+++
@እኔስአልፈራምድንግልንይዥ
@እኔስአልፈራምድንግልንይዥ 6 жыл бұрын
እሰይ ምነው ሽዋ ይሙታል እንዴ ብቻዬን አስነካሁት እኩ። ይመቻችሁ ያገሬ ልጅች !!
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 6 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 жыл бұрын
እኔም አስነካሁት ክክክክ
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء 5 жыл бұрын
እኔም ክክክክክ ድምፁ ሲያምር
@ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ
@ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ 5 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም
@abiyotasseffa2470
@abiyotasseffa2470 4 жыл бұрын
እስክ በቅኒነት ሳብስክራይብ አድርጉኝ ውዲ ያገረ ልጆች ሲወዳቸው
@eyobwolelaw4462
@eyobwolelaw4462 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው የወሎ የባህል ሙዚቃ!! እኔ ከጎጃም ነኝ።
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 6 жыл бұрын
መዳኒትም የለኝ እንዳመመኝ ልደር ተለክፊያለሁኝ ግን በምን እንደሆነ አልታወቀም ምርጥ ነው አቦ ይመችክ ማነው የተለከፈ ገባ ገባ ህክምና እንሠጣለን
@abdurahmanmohammed2100
@abdurahmanmohammed2100 6 жыл бұрын
ተለክፌያለሁኝ ያውም በሰው መንደር ልክፍቱ ደሞ ፍቅር
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@Zehara-g4g
@Zehara-g4g 29 күн бұрын
በጣም የምወደው ዘፋን ነው በጣም ትውስታ አለብኝ እኛ ግቢ የሚኖር ተከራይ ነበር ለመጀመሪ ግዜ የሰማሁት የሱ ሰርግ ነበር ያኔ እኔም በልጅነቴ ጨፋርኩ እየተሸለምኩ መገን ግዜ አሁን አድጌ የሁለት ልጅ እናት ሁኛለሁ መገን ግዜ መቼም አይመለስ😂😂😂😂
@zeharaali4694
@zeharaali4694 4 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ የደሴው ጉብል አቤት ድምፅ የኔ ማርርርርርርርርር
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 жыл бұрын
ለካ የደሴ ያገሬ ልጅ ሆኖ ነው እንድህ ያማረው እፍ ሀገሬ ደሴ እስከመቸ ናፍቄ
@delinayediamondmamay7574
@delinayediamondmamay7574 4 жыл бұрын
@EyerusalemKetema-xw7hk
@EyerusalemKetema-xw7hk 2 күн бұрын
❤ እጅግ የምወደው ዘዘፈን ነው።
@meriyemshawul7494
@meriyemshawul7494 4 жыл бұрын
የሚገርመው በጣም ድብር ብሎኝ ነበር በቄ ፈታ አረከኝ አገሬ የገባው እስከሚመስለኝ ድረስ አስነካሁት ከልብአመሰግናለው ለዚ ምርጥ ስራክ በአዲስ ነገር ደሞ እንገናኛለን በቄ
@ሰይፈገብርኤል
@ሰይፈገብርኤል 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ዘና የሚያደረግ ዘፈን አማራነቴ ኩራቴ
@henazakaroya
@henazakaroya 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ.......
@fhsgftfgdh3003
@fhsgftfgdh3003 8 жыл бұрын
ዋውውውእ በቄ ምርጥ ዘፈን ነው ያገሬል ልጅ በርታ በሌላ ስራ እንጠብቃለን
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Today Is New Year 2014 Happy Near For Ethiopia & For Tigay Happy New Year For Ethiopia 🇪🇹
@ademhussin7326
@ademhussin7326 3 жыл бұрын
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🥲💋
@akliluyemane7610
@akliluyemane7610 3 жыл бұрын
Tnx
@biruktensay7367
@biruktensay7367 3 жыл бұрын
Stupid tigiray is not a country
@nathneal_hailu
@nathneal_hailu 3 жыл бұрын
Who say tigray is a country? ደደብ
@stelamulugeta8513
@stelamulugeta8513 3 жыл бұрын
@@akliluyemane7610 unkf
@jock-er-0lm
@jock-er-0lm 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው። ባህሩ ቃኜን አስታውሼበታለሁ🙏
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Ай бұрын
ጠባብነትን እና ዘርኝነትን ከማስፍፍት አንድነትን ስላምን ኢትዮጵያውያዊነትን ስበኩ!
@grmbyn1
@grmbyn1 Ай бұрын
Thank you! ❤
@etsefews-sm
@etsefews-sm 2 жыл бұрын
ጣዕም ያለው የማይጠገብ የባህል ሙዚቃ ይህ ነው ምንም አይሰለችም ደጋግሜ ነው የማዳምጠው።
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
@አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ውሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ኧረ ትዝታዬን ቀሰቀሰው ዋውውውው ደስ ሲልልል
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
Fabulous expression
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
የሆነ የአመትባል ዋዜማ የበአሉ ለት ከሰአት አያታችሁ ቤት ሄዳችሁ ሞቅ ስታረጉት 👏👏👏👏
@abygamezone
@abygamezone 2 жыл бұрын
በሚገረም ሁኔታ ነገ 2015 አዲስ አመት ነው በቃ ተቀወጠ
@yalemezerftsehay
@yalemezerftsehay 11 күн бұрын
ኑርልን የሁሉን ትዝታ ቀስቃሽ ነዉ ይሁኔ ያንተ ዘፈን የሚጠላ የለዉም
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 жыл бұрын
ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ ለወሎ ህዝብ ጥይት አይገባውም ነበር አሂሪቡ ባይ እኔን ወገኔ
@SofiaSofi-Kz
@SofiaSofi-Kz 4 ай бұрын
ስወደው ይሄን ዘመን በተለይ የአባቴ ዘፈን ነው ሚመስለኝ❤
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
ጋሽ ባህሩን በአማቻቸዉ አየናቸዉ በጣም ደስ ይላል ባተም ድምጽ አምሯል🙏👍👍👍
@ak-tech3355
@ak-tech3355 Жыл бұрын
Amachachew malet
@Halefom
@Halefom 8 ай бұрын
ባለቤቱ የጋሽ ባህሩ ልጅ ናት። ጋሽ ባህሩ ጉንቱ የባህል አቀንቃኝ ናቸው። በተለይ ግጥማቸውን ጆሮ ሰጥቶ ላዳመጠ ብዙው ቅኔ አዘል ነው። ይህ ዘፈን በራሱ የሳቸው ነው። ማህረቡን ይላል ያላየ ሰርገኛ፣ ሻሹን ሻሹን ይላል ያላየ ሰርገኛ፣ ተቋጥሮ መሄዱን ማን አውቆት ያለኛ። አንዱ ቅኔ ነው ይሄ... አይ ጋሽ ባህሩ ነፍስዎትን ይማረው።
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Ай бұрын
​@@Halefom 🎉🎉🎉
@safiqsajab8520
@safiqsajab8520 5 жыл бұрын
ስወደው ይሄ ዘፋኝ ፈጣር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@hayal2284
@hayal2284 4 жыл бұрын
ጭፈራው ኬሮግራፊው ልክ አይደለም ግን ሙዚቃው እና የዘፋኙ ድምፅ አንደኛ ነው...
@adas4568
@adas4568 4 жыл бұрын
እባክወትን ትክክለኛውን ዘፍነው ያሳዩን ክክክክ
@marunited57
@marunited57 Жыл бұрын
Really you ding it perfect even stil almost same as the original singer .bravo keep it
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 жыл бұрын
ባህሩ ቃኜ ነፍሰ ይማር ማማዬ ነብሰ ይማርአባቴ ልጆች ሆነን ይሄ ሙዚቃ ይጋብዛት ነበር ለባህሩ ቃኜ ለማማዬ ነብሰ ይማር ይሄ ዘፈን በትክክል የማማዬ ጋብቻ ታሪክ ነው 😭😭😭💔💔💔
@biniyambeni9125
@biniyambeni9125 3 жыл бұрын
Ayzoh! Balute wend ehtochesh tesenagni! Man yekeral kemote
@mariamalbadwawe4929
@mariamalbadwawe4929 2 жыл бұрын
Tekekl hulum yemotal ,🥺☝️
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄንን ሙ ዚቃ ስወደው እህቴ ስታገባ ጨፍሬበታለሁ በጣም ደስ ይላል
@behaylutesfaye8215
@behaylutesfaye8215 2 жыл бұрын
በሀይሉ ተስፋዬ ነኝ ከሀዋሳ በ24/04/2015 ዓ/ም በርታ አሪፍ ስራ ነው
@behaylutesfaye8215
@behaylutesfaye8215 2 жыл бұрын
በ18 ዓመቴ
@saron826
@saron826 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ሰወደዉ❤️
@adamirsen
@adamirsen 11 ай бұрын
I love Amaharic music and songs but this tops them all. Stay blessed.
@smtelecom2334
@smtelecom2334 2 жыл бұрын
የምረ በጣም እምወደዉ ሙዚቃ ነዉ ይመችህ አባቴ ድምፅ ዜማ ግጥም ብሎ ዝም ነዉ
@heralassefa8955
@heralassefa8955 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድምፅ የአማትክን ድምፅ ነው የሚመስለው ዋዉ ስራበት ተጠቀምበት ድምፅክን አትጥፋ ያምራል
@mayteasfaw2857
@mayteasfaw2857 4 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ ይኤን የመሰለ ዘፈን እያለ የማንም ወጠጤ ጆሮአችንን ያደነቁራሉ
@alhamdleallah
@alhamdleallah 4 жыл бұрын
وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous Quran .islam
@samiraahmed1404
@samiraahmed1404 Жыл бұрын
እኮ
@hanlove412
@hanlove412 4 жыл бұрын
5 አመት ሙሉ የት ነበረ ይሄ ዘፈን አሁን ነው የወጣው እኮ🙄🙄💃
@የሀገርካሥማሴትነኝእኔ
@የሀገርካሥማሴትነኝእኔ 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር ሥንት ጆሮ የሚያደነቁር ሙዚቃ ሥንሠማ ይሄ የት ነበር
@okunrobofridayokunrobo4185
@okunrobofridayokunrobo4185 Жыл бұрын
Am from Nigeria live in Germany 🇩🇪 and I we like to marry from Ethiopia because I was there in 2008
@ohali5668
@ohali5668 Жыл бұрын
@@ledyagatachew8101 😅 አረ አትርከሺ Hi አላለችም 🤭🤭
@champaigne_jr9565
@champaigne_jr9565 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@tezamanuntid9035
@tezamanuntid9035 2 жыл бұрын
ilove ethiopian music i m from jemaica ewdacewhalhu
@fanab8151
@fanab8151 2 жыл бұрын
We love you too.
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 3 жыл бұрын
ወሎዬነቴ ኩራቴ የፍቅር አገር ጋሽ ባህሩ ነፍስ ይማር እናቴን የማስታዉስበት ዘፈን ነዉ የፍቅር አገር የዋኮች ፍቅር እንጂ ዘር ሀይማኖት የማንለይ የትም እንወለድ ሰዉ ወዳድ ነን ኢትዬጲያን ፍቅር ያብዛልን በአንድነት ለዘላለም !"
@hiwotayichegerew8772
@hiwotayichegerew8772 3 жыл бұрын
00⁰p⁰
@hiwotayichegerew8772
@hiwotayichegerew8772 3 жыл бұрын
0000⁰0⁰0⁰00000ⁿ00⁰000⁰00000000⁰000⁰0000pp
@mariamalbadwawe4929
@mariamalbadwawe4929 2 жыл бұрын
Tekekl ya haimanot leyunat yalam walloch ga❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samiraahmed1404
@samiraahmed1404 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይሄን ሙዚቃ 😌😌
@ፍዮ
@ፍዮ 3 жыл бұрын
የጋሽ ባህሩ ቃኜ ነው ጥሩ አርገህ ሰርተካል
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
አሚቹነው የባሀሩቀኜ የሉጅ ባል
@habeshaye4454
@habeshaye4454 2 жыл бұрын
ሰውየውና ድምፁ ማይመሳሰል ናቸው። አድናቂ ነህ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ደ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ደ 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ድምጽና እስታይል ነው
@foziaseid7607
@foziaseid7607 3 жыл бұрын
0p0p
@goofylightskin6964
@goofylightskin6964 Жыл бұрын
I'm Eritrean I don't know a lot about my country but I love Ethiopia with all my heart 🇪🇹❤❤
@semariagetachew1826
@semariagetachew1826 Жыл бұрын
We love you more brother ❤️
@Tsegatemyet
@Tsegatemyet Жыл бұрын
@@semariagetachew1826፦ ጨጨ
@ethi0nz
@ethi0nz Жыл бұрын
We are happy you know Ethiopia is your country. Bhadinet nqetsl tiray ata hawena
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt Жыл бұрын
አገሯ ቆቦ ነው ♥️ አማራነት ክቡር ማንነት 🎉long life Amhara 💜
@luulgebremichael9149
@luulgebremichael9149 8 ай бұрын
Wey alsemashm endi esuma yetgray kehoneko koye
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt 6 ай бұрын
​@@luulgebremichael9149 😂 free temban &kunam 😢Erob የቱ ነው ትግሬ የብሄር ብሄረሰቦች ስብስብ እኮ ነው
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 Жыл бұрын
THE ETHIOPIAN CHRONICLE
@fikershuruba2809
@fikershuruba2809 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምጽ ከአሰደማሚ ሙዚቃ ቅንብር ጋር
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 4 жыл бұрын
ዋው ባህሩ ቃኜ ስወድው በድጋሚ መምጣትክ ወድጀዋለሁ
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
ግጥም እና ዜማ የ ጋሽ ባህሩ ቃኜ ነው
@Merehawuithaftom
@Merehawuithaftom 6 ай бұрын
እኔ ይሄን ሙዚቃ ስወደው ብዙ ትዝታ ያስታዉሰኛል በደህናው ጊዜ ከ አማሃሮች እንጨፍርበት ነበረ አይ ትዝታ ብቻ❤
@alexyona4043
@alexyona4043 4 жыл бұрын
[ይችን የተደነቀች ልጅ እያሰብኩ እንዴት እንደምወዳት፥፥ በስዕል ለሚስላት በፎቶ ለሚማመጣት ሽልማት አለው፥፥ ጥበብ፣አድናቆት፣አወዳደድ፣የአማችየው ድምጽ(በቄ ወንድማችን) ብቻ ይሄ ደስ የሚለኝ ሙዚቃ ነው፥፥ ግጥሙ እስከ አራት ደቂቃ ነው፥፥ የቃላት ግድፈት ይኖረው ይሆናል አሻሽሉት እና ጨርሳች ሁ ጻፋት፥፥] . ነነይ እዴ ዴ ነነይ እዴ ዴ.. እኔ የምወዳት የምሞትላት ጸጉርዋ በጄርባዋ የወረደላት አገርዋ ቆቦ ነው መርጃዋ ቆርባት ነብሶዋ መጋልዋ እጅ እግርዋ ሶሪት አይንዋ እንደጉልላት የሚታይላት ያፍንጫዋ ማማር የተሳካላት ጥርሳዋ እንደማሽላ የሚፈካላት ከንፈርዋ እንደኮሽም እሚጓጓላት አንገትዋ እንደመቃ የተቃናላት ከደረትም ደረት የፈጠረባት ሽንጣዋ እንደወንዝ ሀረግ የተሳበላት ወገባዋ ቀጥኖባት አንጄትም የላት የብርቱ አራሽ ልጅ ናት የባለ ጥማድ መዕዛዋ ሁሉ የጥርኝ ዝባድ እንጃ መላወሴን እንጃ መዳኔን ፍቅር ጥምድ አርጎ ይዞኛል እኔን ያዝ እጇዋን ዝጋ ደጇዋን ሳም ጉንጩዋን x3 ነነይ እዴ ዴ ነነይ እዴ ዴ ፍቅር ያማታይለት እዚያ ቆላ ሰፈር ለካ እንደምች አርጎ ይጋረፋል ከንፈር የቆላ ልጅ እግሮች መድሀኒት ቢያመጡ እነሱ ማር እንጂ ዳማ ከሴ አይቆርጡ መድሀኒትም የለኝ እንዳመመኝ ልደር ተለክፌያለሁኝ ያው በሰው መንደር እንዴት ይሆን ማፍቅር ምን ይሆን መውደድ ያንገበግባል ወይ ሳም አርጎ መሄድ ችላ ችላ እያለች ባዘተው መንደሩን እሳው ከወደደች ካሰበች ማረፍን ከእንግዲህ ሆንኩላት የጠፍር አልጋን ያች የቆለኛ ልጅ ትጣል እስከዳር ይበላለጥ እንጅ ሌላው ሌላው ሀብት ፍቅር እኩል በእኩል መሆን አለበት እንዴት የእግዜር ፍጡር በርሀብ ልሙት ዳሌዋም ዳሌ ነው ባቷም መልካም ባት ደጅ ጠኝው በዝቶ ሲመከርባት ሆዴም ከወደዳት ልቤም ካሰባት ቢጠፋም ስሜ ነው የሚጎድፍባት ለእግረ ሙቅ አልደርስም ብከሰስባት አልሞት አልገረፍ ብጠየቅባት እኔስ ምን ሎቆጨኝ ብሰየፍባት ፍርዱን አውቀዋለሁ የዛሬን አባት ግፋ ቢል ሀይሎጋ እንዲባልላት ጠቅልለህ ውሰድ ነው ፈርመህ አግባት ፈርመህ አግባት ያዝ እጇዋን ዝጋ ደጇዋን ሳም ጉንጩዋን x3
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@natenaelfekere5409
@natenaelfekere5409 9 ай бұрын
Anyone who is watching this masterpiece in November 2024!!!!!!!!!!!!!!!!😊😊😊
@adulishassen5906
@adulishassen5906 8 ай бұрын
Tinish tigist esti june yidersal 😆
@lidiyafetsum2203
@lidiyafetsum2203 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@adulishassen5906
@lidiyafetsum2203
@lidiyafetsum2203 8 ай бұрын
​❤
@Notinb
@Notinb 7 ай бұрын
Yes
@fetabedrued
@fetabedrued 7 ай бұрын
እኔ
@AdisAlem-r7t
@AdisAlem-r7t Ай бұрын
እኔን የሚያቁኝ ሁሉ ይህን ዘፈን ሲያዳምጡ ትዝ ምላቸው ነገርስ 😂 በጣም ምወደው 💃💃
@misikrtegegn4058
@misikrtegegn4058 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን በምርጥ ድምጽ በርታ!!!
@ferhte
@ferhte 4 ай бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው የባህል ዘፈን ስሰማ ሁሌ እዳስነካሁት
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo 9 жыл бұрын
ድንቅ ነው ያገር ልጂ በርታ።ገና ብዙ እንጠብቃለን።
@EmebeetGirma
@EmebeetGirma 28 күн бұрын
ሙዚቃህን። በጣም ነው የምወደው እሽ
@አላህጌታየሆይፍቅርነህጌታ
@አላህጌታየሆይፍቅርነህጌታ 5 жыл бұрын
ዋው ቆጆ ሙዚቃ ነው ቀጥሉበት
@YesufyimerTiku
@YesufyimerTiku 2 ай бұрын
የገባሁበት ሙዚቃ ነው ትዝታ ውስጥ ገባሁ 😢😢😢🎉❤❤❤❤❤
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 4 жыл бұрын
ዋው ብያለሁ ድምፀ መረዋ የታላችሁ የሀገሬ ልጆች መርሳ ወች
@ራህመትአደምወለየዋእናቴን
@ራህመትአደምወለየዋእናቴን 4 жыл бұрын
እኔም መርሳ አባገትየ ነኚ ወላሂ
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 4 жыл бұрын
@@ራህመትአደምወለየዋእናቴን ወይ የሀገሬልጅ አለሽልኝ
@ራህመትአደምወለየዋእናቴን
@ራህመትአደምወለየዋእናቴን 4 жыл бұрын
@@endriswelotube2660 አወ ዉደ መርሳ ነኖኚ
@ራህሜወለየዋይቱብ
@ራህሜወለየዋይቱብ 2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ዜማ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖
@tsedalmelese4354
@tsedalmelese4354 Жыл бұрын
እንደኔ ደጋግሞ እሚሰማው 🙋‍♀️🙋‍♀️
@mohamedducale4836
@mohamedducale4836 4 жыл бұрын
Nice music and good performance Great dance I only dont understand the language hhhhhhhh from somaliland
@biniyambeni9125
@biniyambeni9125 3 жыл бұрын
He is saying I love u want to kiss u and take u away with ur willing. What will be the punishment per our culture?! Maximum is to marry u legally,
@xolove7288
@xolove7288 2 жыл бұрын
@@biniyambeni9125 um no he’s not if you’re gonna translate translate it right
@sultanmohammed2553
@sultanmohammed2553 Ай бұрын
@@xolove7288it’s hard to explain everything word to word.
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ለኔ ይመስለኛል የተዘፈነው ምክንያቱም የወሎ ውብ ነኝ ክክክክክክ ደሞ ተሳደቡ አሏችሁ ክክክ
@bekilegesse
@bekilegesse 3 жыл бұрын
አዎ ላንቺ ነው
@halumialihijabicqueen9969
@halumialihijabicqueen9969 3 жыл бұрын
እኔም ውብነበርኩ ያው የመዳም ኩሽና ውበቴን አጠፋው የደሴዋ ወብ
@ወለተጻዲቅኢትዮጵያ
@ወለተጻዲቅኢትዮጵያ 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ ተወዛዋዦች እንዴት እንደምታምሩ ዋውውውው ምርጦች ናችሁ ያገሪ ልጆች
@hudaalharbi7915
@hudaalharbi7915 3 жыл бұрын
ሽፋን
@fetengobeze1728
@fetengobeze1728 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉዊዉዉዉዉምርጦችናችሁ
@tamiratYehirut
@tamiratYehirut 6 ай бұрын
አዎ ይሄ ዘፈን ይመቸኛል በተለይ ዶሮ ማነቂያ ❤❤
@zenebechsiome6444
@zenebechsiome6444 4 жыл бұрын
ውይ ይህን መሐዚቃ ሠወደዉ እጀግ
@zufantemesgen2896
@zufantemesgen2896 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ሌላ ሙዚቃ ብታወጣ ደስ ይሐኛል
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
Long live Amhara!
@dawitshiferaw5710
@dawitshiferaw5710 Жыл бұрын
Long dilate Africa
@zezes-g4209
@zezes-g4209 9 ай бұрын
ሥምነውየምተረጉመው​@@dawitshiferaw5710
@zezes-g4209
@zezes-g4209 9 ай бұрын
ሥምከሆነሀዋሙሣነው
@zezes-g4209
@zezes-g4209 9 ай бұрын
እረቂቅምድነው
@ጄሪየያቡእናት
@ጄሪየያቡእናት 3 жыл бұрын
ድምፁ ግን የግልህ ነው ከምር የድምፁ ድባብ ከዚ ቀጭን ሰው የሚወጣ አይመስልም ሲያምር
@makiadugna9748
@makiadugna9748 4 жыл бұрын
Yehe music wesete nw tik tok lay neber mecheferebet zare gin muluwen agegnaw♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😍😍❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@solobrand100
@solobrand100 Жыл бұрын
ጎደኛየን በዚህ ዘፈን እድረዋለሁ
@genetmathiows8643
@genetmathiows8643 3 жыл бұрын
ጣምም የሚወደድ ሥራ ነው የዚህ ቀጥልበት
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 3 жыл бұрын
በናታችሁ የህቱን አድራሻ የሚያውቅ ማነው ሥጡኝ እህቱ ታደሠች ነው ሥሞ
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 6 ай бұрын
This is one of the amazing Ethiopian country music performers who admire their mother land, ancestors, our creator God and beauty of all God's creatures. God bless you my beloved ones!!
@giberubitew4587
@giberubitew4587 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ
@Tegstmekureadema
@Tegstmekureadema Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ዘፈን
@hananhanan165
@hananhanan165 4 жыл бұрын
ያዙ እንግዲህ የሀገሬ ልጆች እስክስ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
@NaniNani-jl9yr
@NaniNani-jl9yr 4 жыл бұрын
99
@NaniNani-jl9yr
@NaniNani-jl9yr 4 жыл бұрын
The first
@toybabentseid3400
@toybabentseid3400 4 жыл бұрын
እስክስስስስስ 💃💃💃💃💃💃
@timr6801
@timr6801 3 жыл бұрын
💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tewodrosebirhanu6920
@tewodrosebirhanu6920 Ай бұрын
I miss my village doro mankeya.As the saying says, you miss it when you lose it.
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ውስጤ ነው ይሄ ሙዚቃ ከድምፁ ጋ 👌👌👌#1
@momk5
@momk5 3 жыл бұрын
የሙዚቃ ልክ ጋሽ #ባህሩ_ቃኘ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@sosi8426
@sosi8426 6 жыл бұрын
የምወደዉ ዘፈን
@mdead1646
@mdead1646 6 жыл бұрын
121
@mtlalal
@mtlalal Жыл бұрын
የኔ ወርቅ ማንአለ 17 10 2015 የሚሰመው በስደት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@KalkidanMitiku-s8v
@KalkidanMitiku-s8v 2 ай бұрын
Who’s watching this in 2025
@ethiomerejatoday9967
@ethiomerejatoday9967 Ай бұрын
Both of ya
@eyoabtay2334
@eyoabtay2334 Ай бұрын
It is me👍
@Forever-pb2pk
@Forever-pb2pk Ай бұрын
It’s 2024 😁
@Liverpool-s7k
@Liverpool-s7k 26 күн бұрын
Me me😂
@ኤፍራታyouTube
@ኤፍራታyouTube 4 жыл бұрын
የስፈሬ ልጅ ደሴ ሳላይሽ ያበቀለችሁ መልካም ፍሬ ስውድህ
@sofiaimam8902
@sofiaimam8902 4 жыл бұрын
የወሎ ልጆ ስውዳችሁ
@BereketTadesse-n9j
@BereketTadesse-n9j Ай бұрын
ይኽ ሙዚቃግን የድሮነውእንዴ ስሰማው ኣያቴ ትዝትለኛለች መልስ........
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt Ай бұрын
አወን የዱሮ ነው ትክክለኛ የሙዚቃው ባለቤት ባህሩ ቀኜ ነው
@beautifulethiopiaforever836
@beautifulethiopiaforever836 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ዘፈን ምርጥ!!!
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
አቤት ምንአይነት ውብ ድምፅ ነው. ምን ዋጋለው ሞት ሁሉን ይወሳል😰😰😰😰😰ነፍስ ይማር
@betty_ss
@betty_ss 23 күн бұрын
who is watching this banger in 2025?
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 2 жыл бұрын
አይ ዘፈንና ድምፅ እንዲህ ነው ሲሳካ!!!!
@habeshatube4362
@habeshatube4362 2 жыл бұрын
እንደዚህ ምርጥ ዜማ ግጥም ድምፀ መረዋ ድምጽ ሞልቶ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ
@wenjiwyordanos7297
@wenjiwyordanos7297 2 жыл бұрын
ውይ ወሎየነቴን ስወደው
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 жыл бұрын
ድምፁ ከሱ የሚወጣም አይመስል ገራሚ ነው የሆነ ውጋንዳዊ ሪያክት አርጎት አይቼው ነው የመጣሁት ያበደ ነው
@haneytube5326
@haneytube5326 4 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ አላቅው ነበር
@erozitube9487
@erozitube9487 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 4 жыл бұрын
yy
@selamawittemesgen2168
@selamawittemesgen2168 2 жыл бұрын
@@haneytube5326 3
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
ቅላፂ ቅኔ ነው ...
@workeworke9416
@workeworke9416 9 жыл бұрын
ዋውያዝህእጃንሳምጉንጫንምርጥነው..ጨፋራዎቹድግምበጣምያምራሉበዚህቀጥሉበት
@rabiaahmed2841
@rabiaahmed2841 6 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጂ አድናቂህ ነኝ በርታ
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 8 М.
Ethiopian Music - Semahegn Belew - Debot Enisra
5:25
EthioVideos.Com
Рет қаралды 912 М.
Yosan Getahun - 3Obsa - New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video)
5:29
Vision Entertainment
Рет қаралды 36 МЛН
Shewit Mazgebo - Tsemaekani Best New Ethiopian Music 2015
5:40
Liham Melody
Рет қаралды 6 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН