KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
New_Ethiopian_Rayigna_Music አበበ በሪሁን (አባጉራያ) ራያ ራዩማ_ጋፋቁ.3
8:05
New_Ethiopian_Rayan_Music Abebe_Berihun Weyno weynitu ወይኖ
5:54
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
New_Ethiopian_Rayan_Music Abebe_Berihun_(አባ ጉራያ) Sinay gamaye ስናይ ጋማየ ጋፋ ቁ.2
Рет қаралды 561,403
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
MALKA ENTERTAINMENT ማልካ
Күн бұрын
Пікірлер: 539
@habihabesheya1128
2 жыл бұрын
አንድ ጀግና እረስተሃል ቀኝ አዝማች አባተ ሀይሉ የስሪንቃው ጀግና የየጁ ጠቅላይ ግዛት የነበረው ከእነ ወንድሙ ነጋ ሀይሉ ጋር ዶሮ ግብር ላይ በአንድ ቀን የተስው ጀግኖች ለራያዬ ❤
@ፈንቅልራያ
9 ай бұрын
ምናገባው የራያ ታሪክ ላይ ታድያ
@ፈንቅልራያ
7 ай бұрын
ዝም አትላቸውም፡ግራ የገባቸው
@zinabuteka2192
2 жыл бұрын
በጨካኞች ምክንያት ቤት ንብረታቸውን ትተው በስደት ላይ ሆነው ከቤተሰብ ጋር በዓሉን ማሳለፍ ላልቻሉ መፅናኛ የሚሆን ድንቅ ስራ ነው!!
@ልኑርእንደራሴ
2 жыл бұрын
በጣም😍😍😍😢😢😢😢
@megosasefa3961
2 жыл бұрын
@@ልኑርእንደራሴ
@ማህደር-የ1ጰ
2 жыл бұрын
ምኑ
@dhdg2210
2 жыл бұрын
፡
@aliiahamad6234
Жыл бұрын
@@ማህደር-የ1ጰ አድስዝን
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
2 жыл бұрын
አባ ጉራያ 😉የራያው ስወድህ ❤በርታ 💪🥰🥰ራያየ ✅🥰🥰🥰🥰ወሎ ቤተ አማራ 💪✅🥰🥰
@sooqusabya3997
2 жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ ምን አመጣዉ ጉሩማ
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
@@sooqusabya3997 እና ምንድነው
@sooqusabya3997
2 жыл бұрын
@@genetyetwahdolij2494 ራያ ራዩማ።
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
@@sooqusabya3997 ክክክ ተይጅ ራያ ቤተ አማራ ነን
@sooqusabya3997
2 жыл бұрын
@@genetyetwahdolij2494 ነን ሰይሆን ነኝ በይ
@barrowadane971
2 жыл бұрын
አባ ጉራያዋ ለ 703ኛ ግዜ ሰማሁት ሰዎች እስከ ስንት ልቀጥል
@AforkAmaha
2 ай бұрын
ሁለም ❤❤❤
@tarekegntegegne932
12 күн бұрын
eni alehu aydel joroye lay adrgew miwul
@ደስታነኝየራያዋ
2 жыл бұрын
የራያ ልጆች አላቹሁ ።አይዞን እጠክር እንፅና አድ ቀን እደ ወልቃይት ነፃ እንወጣለን ብቻ ከኛ ፅናት ይኑረን 💔💔💔
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
ትክክል 😭😭😭❤☝️
@workieafework8722
2 жыл бұрын
awo wolkayt eko 27 amet 30 amet eyetechefechefu ahun egziabher eredachew. raya ayzon hulachin amara ke gonachiw nen amaraye ayzon ehe kimalam tigre yehone ken gize ken yitlewal arat kilo hulun yizo eyale taglen mekele endimeshig adrgenewal. tinant bahirdar wolkayt biresash kegne tirsagn bilen waga keflenal. zarem raya biresash kegne tirsagn enlalen .gojjamoch alen alen ke raya hizb ekul teselfen waga enkeflalen and amara
@osmanliencha4093
2 жыл бұрын
አባ ጉራያ የነዛ የጀግኖች ዘር መሆንህን አስመሰከርክ እመነ ኝ ራያ በልጆቻ ነጻ ትወጣለች
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
እውነት ነው አንድ ቀን አይቀረም 😭😥😥☝️
@barakabki1353
2 жыл бұрын
እሻ አላህ😭💔
@loveethiopia4126
2 жыл бұрын
It is right
@MohammedNourou
Жыл бұрын
እዴ ነው ራያ
@csvgczcc9809
2 жыл бұрын
ኣሃየ ለለየ ኣሀየ ለለየ ኣነ ኣሕሞንሎ ብረር ብለንሎ ዓዲል ጀጋኑ ዓዲለ ሓው ጃኖ ራያ ትባሃልሎ እዝጉዮዮዮዮዮ ዲምፅ ዲሓደገ የለየ ኣባ ጉራያ ራየታየ
@tesfdjejdjdjjehehjdjfjfjf3067
2 жыл бұрын
ንዕናይ ማቻረ ደበለ ሉሕሉሕ ባንዳ ራያራዩማ ዓድቃዳሙን ወያነ
@EeEe-vh7ig
2 жыл бұрын
እረዲነውራያየሃገራችን ራያ እራሻችን ጎመጆ ❤ለፍቅር ነውጅ አብረን ማደራችን ጮሌና ክፉ ስው አይወደም ቤታችን የዶሮው አርበኛ ላሃገሮ ሟች ካይኒኪዎቹ አያቴዋ ነብስህን ይማረው😢😢 በርታልን ወንድማችን❤👏
@halimaseif1091
4 күн бұрын
መብራችን የአማራዉ ነፍጠኛ የአሰግድ ጎዉ ወድም አብሽር አላህ ለአማራዉ ቀን ይወጣል መሽቶ አይቀርም በየ እስርቤት እየማቀቁ ያሉት በአማራነታቸዉነዉ አማነት ወድሞቻችን በሚከፍሉት መሶአትነት ከፍይላል አማራ አለህ አለሁ በል ነፍጠኛነኚ ያዉም ወሎየዉ ያዉም በኦነግ የተከበብን የኬሚሴዉ ነፍጠኛ ነፍጠኛ ነፍጠኛ አህወይ
@ራያነትክቡርማንነት
2 жыл бұрын
ኣባ ጉራያ የኔ ምርጥ ትወራዒ ኹሩዕ ወዲ ራያ ኣድናቅህ ነኝ እውድሃለሁ በርታ ላይክ ሼር ኣርጉ የራያ ልጆች እንድነታችን እናጠናክር እንኳን ኣደረሳቹ በተረፉ 🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽❤❤💪💪🌽ራየነት ክቡር ማንነት
@የወሎልጅ-ፀ6ደ
2 жыл бұрын
የምን እራያብቻ ሁሉም አማራ
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
@@የወሎልጅ-ፀ6ደ 🥰🥰
@ራያነትክቡርማንነት
2 жыл бұрын
@@የወሎልጅ-ፀ6ደ ❤🙏🙏🙏
@እጅግነሸyouTube
2 жыл бұрын
ራያነት ብሎ ማንንነት የለም,አማራ እንጅ ድብልቆች እረፉ
@ራያነትክቡርማንነት
2 жыл бұрын
@@እጅግነሸyouTube ውጪ ሸለመጥማጥ😈
@እግዚአብሄርፉቅርነው
2 жыл бұрын
ቤተአማራዎች ኑሩልኝ ወሎ እራያዬዬዬዬዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😘
@RayaRayuma-x5p
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mekyaseyd5721
2 жыл бұрын
እኛ ራያ ወች ኣማራም ትግሬም ኣደለንም ራያ ራያነው ምድረ ጥገኛ ሁላ ከራያ ተለይታችሁ መኑር ኣትችሉም ማለት ነው ዕጭ👎👎👎👎👎👎👎👎ራያ ራያ ራያ ነው ሰበር ራያ 💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስበር ራያ
@binyamtadele9130
2 жыл бұрын
@@mekyaseyd5721 መንጋ ራዲፓ😂😂
@mekyaseyd5721
2 жыл бұрын
@@binyamtadele9130 ራዴፓ ጀግና ነው🐅🐅🐅🐅💪
@rayeumeyeti
2 жыл бұрын
ዋዉ ይለያል ይበል ድምፅ አባ ጉራያ ዓምድ ና ራያ በርትዒ ሓዉና አይዘኻ
@husainali3939
2 жыл бұрын
ለጁንታ እጅ አልስጥም ብሎ በሀርዳር የገባው ጀግና አበበ በሬሁ በርታ
@rweftt1940
3 ай бұрын
እሱ ራሱ ጁታ ነውኮ እዴቂጣ ተገለባባጭ ነው ያገሬ ሰው
@ራያነትክቡርማንነት
2 жыл бұрын
በርታ ትለያለክ የኛ ጀግና መኾረዒ ራያ🌽🌽🌽🌽💪💪💪💪❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@ራያራዩማቱዩብ
2 жыл бұрын
አቤዋ የራያዉ ቀብራራ ያላማጣዉ ማኛ
@hawaendris3545
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ እሚወደው እሄንዘፍን💖💖💖💖💖🙏
@ganaadis9561
2 жыл бұрын
በርታ ራያ ልጀ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
2 жыл бұрын
እራያ ቆቦ እደሁም እራያ አላማጣ አደ ያረገን 💓💓💓🇧🇴👈
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ🥰🥰
@AaAa-lj9yl
8 ай бұрын
ራያየን ብለው ራዩማን ብለው ለሞቱ ሁሌም ህያው ናቸው
@asefabegashawasefabegashaw6396
2 жыл бұрын
አንበሳው ስበር ገራሚ ስራ ነው እንኳን አደረሰህ
@dastameriya4982
2 жыл бұрын
አተን አለማድነቅ አልችልም በርታ የራያዉ 😍😍😍😍
@zenatzeee9740
2 жыл бұрын
ራያዪማ ሰላምሽ ይመለስ ከትግሬ ወንበዴ ያውጣሽ ወርቃለም ሀገሬ 💚💛❤️🐅🐅🐅💪💪
@bestsuu4556
2 жыл бұрын
ጅግና ነህ ከኑራድስ ኣንተ ትሻላለህ የሀ ጅል ኑራድስ ለኣማራ ኣሳልፎ ኢየሰጠን ነው💚💪💪🥰🥰
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
እራያ አማራ ክልል አይደልደ?
@lofysis
4 ай бұрын
😂😂
@ermiyasalem8227
2 жыл бұрын
ደጋገመው ኑማ በርታልን
@Tigየራያዋ
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ድምፅህ መረዋ ነው 👌👌😍😍😍😍 ግን ራያ እኮ በጣም ብዙ ነው አንድ አካባቢ ብቻ ነው እሳ ያጠነጠንከው ብዙ ጀብድ የስሩ ጀግኖች አላት እኮ ራያየ የጀግኖች ሀገር የነስብር ሀገር ነች ባልወለድባት ይቆጨኝ ነበረ የፍቅር ሀገር ራያየ ስላምሽ ይመለስ😍😍😍
@solrayayoutube804
2 жыл бұрын
አበበ በርሁን አብሮ አደጌ ዕድሜና ጤና ይሰጥ ሁሌም ደሰተኛ ነኝ ባንተ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@legessekora4418
Жыл бұрын
አረጀግናው
@mahlettuumay4327
2 жыл бұрын
አማራንና ትግራይን አንድ የሚያረግ መልእክት ነው ዋውውውው
@etddgfdd7179
2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል የራያው ቀምጣላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኩራታችን ራያ ራዬማ ጀግናችን በርታ
@hzbayesh2924
2 жыл бұрын
ላፍቅር ነው እንጅ አብረን ማደራችን ጮሌና ክፉ ሰው አይወድም በታችን ይመችህ አቦ እንኳንም ራያ ሆንኩ
@اتنتتاللب
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥይላል ወንድሜ አላሕ ይጠብቅሕ 💚💛❤👍💯✅
@my_raya1109
2 жыл бұрын
የነስበር ወድም ትለያለህ በረታ ወድማችን የራያው ጀግና
@mobijapi6123
2 жыл бұрын
ያዒስ አባ ጉራያ ዘፈን የሚዘፈንበት ግዜ አይደለም ብየ ነበር መሳሳቴን ግን አሁን አወቅኩ አቤዋ
@MarufMohammed-ti7du
6 ай бұрын
ራያ ራዩማ ኣባ ጉራያ የራያ ኣበሳ❤❤❤
@berhanrayatube416
2 жыл бұрын
ራያየ የኔ ጀግና አባ ጉራያ በርታልን
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
ራያዬ አንድ ቀን ነፃ ትወጣለች 😭😥❤☝️
@ሄሉጓልራያ
2 жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ ራያዬ ፈጣሪ ሰላምሽ ይመልስልን 😥
@bashirwedjine1567
2 жыл бұрын
ኣቤ ሁሌም ታኮረኛለህኮ የራያ ልጅ ባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@AsssAasss-l3b
2 күн бұрын
ሙዚቃ
@reemnaif9548
2 жыл бұрын
የራያ ልጆች ውስጤ ናቸው
@سارةسارة-ف3ص7ز
2 жыл бұрын
እናምስግናለን
@መሲኢቶብ
2 жыл бұрын
አማራዬ ደሜ በርታልኝ ወድሜ የኔ ጀግና የንፍጠኝልጂ
@addisaddis644
2 жыл бұрын
አቤ ትችላለክ የጁንታ እራስ ምታት
@tplf7183
2 жыл бұрын
በዛ ጁንታ ኽድ ትጎራሚ በኻይ
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
@@tplf7183 👿👿👿👿👎
@tplf7183
2 жыл бұрын
@@SarahM-mf9kp ሰላም ነሸ እናቱ😂
@wedidargo53
2 жыл бұрын
ራያዋ ኹራዓተይ ዳባ ጉራያ ሕዝኽ ኹርዕለይ ሰላምኻይብዘሐለይ
@cjjfjffhfhgccjjcjfjc8027
2 жыл бұрын
አቦ አንተን የወለደች እናት ምነኛ ታደለች አቤት ድምፅ ይመችህ my rayaye
@birzafkebede5705
2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው abye👌
@የራያአላማጣልጅነኝ
2 жыл бұрын
የት ናችሁ ራያዎች❤️💪💪 ስበር ራያ።ራያራዩማ❤️ ራያነት ክቡር መንነት‼️
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
አለን ስበር ራያ💚💛❤️🌽🌽🌽👑👑👑👑🥰🥰💪💪💪
@msrtalmeu1760
2 жыл бұрын
አለን💚💛❤💖
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
2 жыл бұрын
አለን ያውም ኮሪያ ቆቦ ዋጃ
@Tube-nv2jg
2 жыл бұрын
ራያዬ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን አቤዋ ኑርልን ወድምየው ይነጋል ግዴለም
@asefumoges2997
2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የራያው ጀግና 💚💛❤💪💪💪
@Tigist-ii1vk
Жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው አማራየ 💚💛♥️💚💛♥️ ከልቤ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
@fafiraya3757
2 жыл бұрын
ጎበዝ የኛ ወንድም በርታልኝ ሼር ላይክ አረጉለት
@ሀዩነኝየራያዋአማራ
2 жыл бұрын
ራያየ እህህህህ በጥላት እየሠቃየይ ነው😭😭😭😭😭💔💔💔🐅🐅🐅🐅አበሳ ነህ🐅🐅💔💔😭😭😭
@msrtalmeu1760
2 жыл бұрын
ራያ ኣደይ ሠላምሽ ይብዛልኝ አይዞህ በርታልኝ ወንድም ኣለሜ❤❤❤
@NeyataDaniel-hk6fr
9 ай бұрын
የኔ ውድድድድድድድድ 7:39
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
2 жыл бұрын
እራያ እራዩማ አማራየ💚💛❤👍👍👍💚💛❤💪😍😍😍👏👏👏👏ዋውውውውው💚💛❤💪😍👏
@Leylamuhamed-n9p
2 жыл бұрын
ጁራ ጁራ ወረባየ ራያዬ ሰላምሽ ያብዛልን🥰🥰🌾🌾🍋🍋
@HabtieArt1921
2 жыл бұрын
Aba Aba guraya ኹርዓትና በርታ ወንድሜ ወደነዋል
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
ስበር ራያ የኔ ጀግና 💚💛❤️💘💘💪💪💪💪
@afaalafa7004
2 жыл бұрын
ማኛ ሰዉ ዘመንህን ይባርክልህ ማኛኘ
@ايوبالحبشي-ك7ث
2 жыл бұрын
Berta. ኣባ ጉራያ ኣባ ስበር ኣይዞን ወንድሜ
@ጓልራያ-ዐ4ኘ
2 жыл бұрын
ስበር ራያ 🇪🇹💖💖🇪🇹ራያራዩማ አለቀ👌
@budibudi3218
Жыл бұрын
ኣነ ኣሕመንሎ ብረር ብለንሎ ዓድዞም ኣናብር ራያ ትባህሎ✊
@adsitsegay6279
2 жыл бұрын
እንኻን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመድሀኒትታችን ለየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባአል
@etddgfdd7179
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mesiasa2237
2 жыл бұрын
አባ guraya አረ እንደው ስወድህ
@Hafa_Records
2 жыл бұрын
ኣባ ጉራያና ዓምድ ናራያና❤ ወደ የኔ tube ጎራ የራዩማ ምርጥ ቭድዮዎች ያገኛሉ የራያ ልጆች ኣብረን ተጋግዘን እንደግ✊
@SarahM-mf9kp
2 жыл бұрын
🥰🥰👍
@solomonamare3777
2 жыл бұрын
እስኻለ በርትዐ ወዲ ዓበይቲ
@ራያነትክቡርማንነት
2 жыл бұрын
እሽ ደሜ ኣዋን በርቱልን🌽🌽🌽😘❤
@tirubirhantube2646
2 жыл бұрын
ለፍቅር ነውጅ አብረን ማደራችን ጮሌና ክፍ ሰው አይወድም ቤታችን❤💪ያይስ የራያ ሰው ወገኖቸ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤
@AMsDHi
2 жыл бұрын
ስበርራያአማራብቻ🇪🇹🇪🇹
@እመቤትዩቱብ-የ6ኀ
2 жыл бұрын
አቤት ድምፁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@سميرهالمطيري-م1ه
2 жыл бұрын
አሜን
@netanetamare1469
2 жыл бұрын
የራያው መብረቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@wedidargo53
2 жыл бұрын
ፈጣር ይጠብቅህ ማኛዋ
@ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ
2 жыл бұрын
ራያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@hayathayatdesalae2409
2 жыл бұрын
ቤተ አማራወች ደሞቸ ዉድድድድድድድድድ
@zinabe1990
2 жыл бұрын
አባ ጉራያ በርታ ወንድሜ ደስ ይላል በጣም
@علي-ص1ب1و
6 ай бұрын
❤❤❤❤እራያ ራያ ነው
@wedzalabesa
2 жыл бұрын
አገራች ራያሰላምሽ ናፈቀኝ በአለምላይ ያላቹህ ኢቶጲያኖች አምላክ ላገራቺን ያብቃን ወንድማቺን አቤዋ ከዚህ የበለጠ ጡሩ ስራ እንደምትስራ ተስፋለኝ ትንሹ ኑሬ በርታልኝ
@yamhun3549
2 жыл бұрын
የኛ አበሳ አቦ አንተ ብቻ ዝፈን
@0-9-z3m
2 жыл бұрын
ዋዉ ራያዬ😍
@asmelashk3298
2 жыл бұрын
መልካም እድል ወንድማችን
@gizishzorthodoxtewahedo1838
2 жыл бұрын
አብሽር ሁሉም ያልፋል በርታ ድምፀ ምረዋዉ ሰላም ለሀገራችን
@hhmm3529
2 жыл бұрын
በጣም ትችላለህ ዋዋዋዋውውውው 💚💛❤️😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetrayayoutube5741
2 жыл бұрын
ፍቅር ራያ ወንድሜ አይዞን ሙዚቃህን ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ድምፅህን ስስማ እራያ ያለሁ ይመስለኛል እምወድህ በርታ❤✅
@ashudar3755
2 жыл бұрын
ደስ እሚል ሙዚቃ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በርታልን ኣባ ጉራያ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ዋውውውውውውው...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eeee9808
2 жыл бұрын
ራያየ ሰላምሽ ይመለስ
@የራያቆቦልጅ
2 жыл бұрын
ሸጋ የራያ ልጂ ደሜዋ የምወድህክ በምክኒት ነዉ❤😇👈
@የወሎልጅ-ፀ6ደ
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ወድማችን ጠክር ገና ብዙ እንጠብቃል አይዞን
@ፍዮ
2 жыл бұрын
አቤት ድምፅህን ስወደው ዋውውውው ጥርቅሽ ራያ በርታ
@wedidargo53
2 жыл бұрын
ኣብሽር ዒም ዲበለ ይታሓጎም ደስ ያላለዉ ይደፋ በለዉ ማኛዋ ኣሁንም ራያ ናቲ ኩራቴ
@ቤቲታጣፊዋዝናርራዩመይቲ
2 жыл бұрын
ኩራታችን ♥️በርታልን ♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪የራያው መብረቅ🥰🥰🥰🥰
@ኣለምየማርያምልጅነኝ
2 жыл бұрын
እኔ ሙዝቃ አልሰማም ግን ራያ አገሬ ሳነሳልኝ ልቤ ተንሰፈሰፍ በተለይ ራያ አላማጣ አሰር ዓመቴ እፍፍፍፍ ናፈቀኝ 😥😥😥
@jmOK-be9ti
2 жыл бұрын
እንወድሀለን በርታልን🥰🥰🥰
@shimelscheru2308
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው አቤ በርታልን👏👏
@ZabooraGasho
Жыл бұрын
የኔ ጀግና ዉዲማአረይ😢🎉🎉🎉❤❤❤😊😊
@Forever-pb2pk
2 жыл бұрын
ደቂ ዓደይ ስላምኩም ይብዛሕ. በየድነኹምዎ ፈጣሪ ይሓልኹም
@ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ
2 жыл бұрын
ዋው የራያ ኩራታችን በርታ
@deguchanie9154
2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታ ወድሜ
@noralam741
2 жыл бұрын
ዋው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚❤❤❤በርታ
@TechnoPop7-vl9hz
Ай бұрын
የኔ ሉዩ በርታልን ራያ ራያ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድነኝየጀግኖቹእህት
2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለምለሟ እራያየ
@haftumehari667
2 жыл бұрын
ራያ ዓደይ ሰላምኽ ይመለስ ኣታ ግዜ ትመለስ ዶ
@azmiethio2538
2 жыл бұрын
በርታ ወዲ ራያ👍
@رحمهالصومالية
2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ እእግግዚአብሔር ይጠበቅህ ራያየየቆጆ መፍለቂያ
@crseticrseti2992
2 жыл бұрын
ራያዬ ሠላምሽ ይመለስ😥
@ሸዊትራያዩቲዩብ
2 жыл бұрын
ዋውውው አቤዋ ኮራሁኮ ያገሬ ልጅ በመሆንህ
@shambelmengesha3185
2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው አቤ ተመችቶኛል ...❗❗
@hheyhhhd3027
2 жыл бұрын
እራያውየኔጀግና
8:05
New_Ethiopian_Rayigna_Music አበበ በሪሁን (አባጉራያ) ራያ ራዩማ_ጋፋቁ.3
MALKA ENTERTAINMENT ማልካ
Рет қаралды 182 М.
5:54
New_Ethiopian_Rayan_Music Abebe_Berihun Weyno weynitu ወይኖ
MALKA ENTERTAINMENT ማልካ
Рет қаралды 283 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
5:12
Abebe Berihun ስበር ጭራ ነብሪ NEW RAYA MUSIC 2019
sew filega
Рет қаралды 17 М.
8:00
Seble Kahsay - Magalwa -ሰብለ ካሕሳይ - ማጋልዋ - New Ethiopian Raya music 2024 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 4,7 МЛН
5:59
New_Ethiopian_Rayan_Music Abebe Berihun (አባ ጉራያ)_ Alamata_አላማጣ
MALKA ENTERTAINMENT ማልካ
Рет қаралды 46 М.
9:56
ቁ)2 #ትንሹ ፋኖ በህቱ ሰርግ #ተገቶ -ከናቱጋ _እዲህ #አድምቀዉታል #
አሌክስ ራያ_Alex Raya
Рет қаралды 309 М.
6:41
Kolemyee( Melaku Negus).mpg
shadowisme1997
Рет қаралды 3 МЛН
6:45
አበበ በሪሁን (አባ ጉራያ) - ሞሙንየ- Abebe Berihun - Momunye - New Ethiopian Raya Music 2024 (Official Video)
Alex yilef Records
Рет қаралды 397 М.
5:53
Hayelom debash---Gumaye/Raya Music
Dani entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
6:48
New_Ethiopian_Rayigna_Music አበበ በሪሁን(አባ ጉራያ) ዓድ ጓና
MALKA ENTERTAINMENT ማልካ
Рет қаралды 175 М.
5:58
Raza Raya - Amesalti / New Ethiopian Traditional Music 2018 (Official Video)
Liham Melody
Рет қаралды 2 МЛН
7:29
አበበ በሪሁን (አባ ጉራያ) -መፀ መፀ- Abebe Berihun -Metse Metse- New Ethiopian Raya Music 2024 (Official Video)
Alex yilef Records
Рет қаралды 76 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН