New gonder ethiopian ahamra አዲሷ ጎንደር የጥምቀት አይቀርም

  Рет қаралды 5,424

Ethio Gonder

Ethio Gonder

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 4 күн бұрын
አምላኬ ሆይ አገራችን ስላም አውርድልን ❤❤❤❤❤
@MesayMesfin
@MesayMesfin 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
@halemtessema9256
@halemtessema9256 4 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ሁላችንንም ከወንድሞቻችን፣ ከእህቶቻችንና ከራሳችን ጋር አስታርቀን።
@ababadwaik7287
@ababadwaik7287 4 күн бұрын
Selam yhun. Geta hoy. Tebarek
@Mulu-y4u
@Mulu-y4u 4 күн бұрын
እሜ ብርሀን አገራችን ሰላም ታድርግልን ታስታርቀን ከልጃ ከመድሀኒ አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 4 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ #ጎንደር'ዬ | #GONDER'ዬ ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@ሳሚዴቭቲዩብ
@ሳሚዴቭቲዩብ 4 күн бұрын
አባቶች ለጎንደር ህዝብ ያወረሱት ነገር ቢኖር ጉራ ዝንብሎ በባዶ መወጠር የገሌ ልጅ እየተባለ ዋጋ የለውም ድህነትን ነው የሚያመጣው ውጤት እስኪ እይዋ ት እንጀራላይ
@EmmyLove-c5u
@EmmyLove-c5u 4 күн бұрын
Ymenged dar meberatna arengwde atekeletoch yelutem yGonder corder lemat? 😮
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 күн бұрын
ቱሪስት የለም እንጂ ቆንጆ ሆናለች 😂
@yared506
@yared506 4 күн бұрын
መቼ ነው ምትነቁት ግን የነፃነት ትግል በመብራት የሚሸጥ ትዉልድ
@mintesinotatnafu3591
@mintesinotatnafu3591 4 күн бұрын
paint and dimlight doesn't bring societal change
@adonay848
@adonay848 4 күн бұрын
Try to correct your grammar first.
@besumind9545
@besumind9545 4 күн бұрын
መሠረተ ልማቱን ጃዊሳው በቅናት እዳያወድመው ጠብቁ እስካሁን በአማራ ስም ሲነግዱ ቆይተዋል እኔ የሚገርመኝ ያሁኑ ጃዊሳ ለ28 ዓመት ህውሀት ሲመራ የት ነበር ። ጎንደር 28ዓመት ምን ተሠራ አሁን ጎንደር በለውጡ ምን አገኝች የሚለውን ስናይ የአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ባይ ህውሀት ነው ወይስ ነፍጠኛ ጽንፈኛ ዘረኛ አማራ ነው። የት ነው የገባቹሁ አስረዱኝ እባካቹሁ።
@fitihtigabu7820
@fitihtigabu7820 4 күн бұрын
ድምላይት ህይዎታችንን አይቀይርም!! ይልቅ በርሃብ እሚያልቅ ወገናችንን አድኑ ሰባአዊነቱ ካላችሁ!!!
@selamehagere9366
@selamehagere9366 4 күн бұрын
ፎቶ ለመነሳት ግን አንደኛ ነህ ሻብያው ሠላም ነህ ክክክክክክክክ😅😅😅😅😅
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 4 күн бұрын
ጎንደር የተዋህዶ እና የጅግኖች ሀገር ናት በመብራት አሸበረቀች ግን መብራቱ ዝም ብሎ ከላስ ቬጋስ የጭፈራ ጎዳና መንገድ አይነት እንጂ የቅዱሳንን የጣድቃንን የምዬ ማርያምን ምስሎች ያካተተ ቢሆም በአላት ሲከበሩ ይበሩ ነበር
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 4 күн бұрын
እና ኦርቶዶክስ ና ጎንደር በጨለማ ይኑሩ ነው የምትለው? የቤተመንግስቱ፣የከተማው ቤቶች፣የአሰፋልቱ እድሳትና አዲስ እየተሰሩ ያሉት አደባባዮች ምን ልትላቸው ይሆን
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 11 сағат бұрын
ወንድሜ በጨለማ ነዉ ደስ የሚልህ አንደኛው የሀገራት የስላም የዕድገት መገለጫ ነዉ አሁን ያለህበት ክፍል መብራት ቢጠፋ ምን ይስማሃል ሲመጣስ ? ጎንደርን ካወቅሃት ይህ ትልቅ ትርጉም አለው በቀጣዩ ጥቂት ጊዜ ውስጥ እስከማታውቃት ድረስ ትለወጣለችና የሌላውን ሥራ ና ደስታ አብሮ መደስትና ማድነቅ ጤናማነት ነውና ወንድሜ ዱስ ይበልህ።።
@yared506
@yared506 4 күн бұрын
ሰገጤ ብልጭልጭ ብርቁ
@selamehagere9366
@selamehagere9366 4 күн бұрын
የከተማ መዘመን ስልጣኔን ያሳያል የሰለጠነ አገር ደግሞ የተነቃቃ ኢኮኖሚ ይኖራታል ሰው በዚያው ልክ የተሻለ ኑሮ ይኖራል ብልጭልጭ ብለህ ማሳነሱ ግንዛቤህ ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያል አትጥላው።
@voltage-i3r
@voltage-i3r 2 күн бұрын
ችግራችሁ የሚጠጣ ውሀ እንጂ የውጭ መብራት ያልሆነ ብቻ ❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 678 М.
FIKRTE KASSAHUN ፍቅርተ ካሳሁን ጎንደር GONDER NEW ETHIOPIAN MUSIC 2025
11:37
FIKRTE KASSAHUN ፍቅርተ ካሳሁን
Рет қаралды 236 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН