New Hot Ethiopian Wedding Song Elias Solomon ft. Micky (Gonderegna) - Firew Yamare Zer

  Рет қаралды 3,964,297

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 675
@bzubelayyemikahallij9254
@bzubelayyemikahallij9254 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በዚ ዘፈን ሳይቀወጥልኝ በሰው ሀገር እንዳልቀር ዘፈኑን ስስማ ውስጤ ይነካል።
@manifesting_goals
@manifesting_goals 5 жыл бұрын
I love this song. I want it to play at my wedding. I don't speak Amharic and I'm not from Ethiopia but music transcends language barriers.
@edenyirefu2396
@edenyirefu2396 2 жыл бұрын
Thank u
@bethlehem5481
@bethlehem5481 Жыл бұрын
couldn’t have put it better myself
@AstarCaltu-bt3xq
@AstarCaltu-bt3xq Жыл бұрын
​@@edenyirefu2396❤l❤let❤
@mareymarey9180
@mareymarey9180 5 жыл бұрын
አምላካ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ ሚኞቱ ያለው ላይክ ይግጭኝ
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 7 жыл бұрын
I AM BORN IN ETHIOPIA RAISED IN ITALY AND I REMBER EVERY LITTLE THING OF MY BELOVED MOTHERLAND ETHIOPIA/ GOD BLESS ETHIOPIA AND HER CHILDERN!!
@Cappolyon
@Cappolyon 2 жыл бұрын
Have you came back yet ?
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Жыл бұрын
ኢሮፖ ስለምትኖር እድለኛ ነክ
@rhamethussein5826
@rhamethussein5826 6 жыл бұрын
ይህ ቀን ናፈቀኝ የሠው መመልከት ሆነ ስራየ መልካሙን ባል ስጠኝ ያረቢ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ደስ ሲል መቼ ይሁን የኔ እቀውጠው ነበር በዚህ ሙዚቃ አንድ ቀን 😍😍
@hadanite1279
@hadanite1279 8 жыл бұрын
እኔ አሁን የዘጠኝ አመት ልጅ ነኝ። ትልቅ ስሆን ሳገባ ይህንን ዘፈን ነው እሰርጌ ላይ የማዘፍነው። እስከ እዛ ጌታ ጤና ይስጠኝ።
@helinyemuyelijyeneliyuuune2195
@helinyemuyelijyeneliyuuune2195 8 жыл бұрын
አሜን ያርግለክ
@አንተንአምኖማንአፈረ
@አንተንአምኖማንአፈረ 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንች በዚህ እድሜሽ እዚህ ውስጥ በግባት የለብሽም ማሰብም የለብሽም አንች የልጂነት ግዜሽን ቦርቀሽ አሳልፊው ይህን የዋላ ዋላም አታጪውም ሁሉም በግዜው ይሆናል ያንች ይህን የምትይበት ግዜ አደለም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ መልካም ምኞቴ ነው ሚጣየ
@fiercedavis4913
@fiercedavis4913 10 жыл бұрын
I am an Eritrean born in Ethiopia. I lost amharic, however, I LOVE LOVE THIS SONG. LOVE THE BEAT AND THE TRADITION. ONE LUV
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 9 жыл бұрын
#weareone
@hbb1574
@hbb1574 7 жыл бұрын
Fierce Davis ታዲያስ
@saidmussaa6960
@saidmussaa6960 7 жыл бұрын
p
@ibrahimok7076
@ibrahimok7076 7 жыл бұрын
Yene sergi gize bezi muziqa agabaw
@leylakemal553
@leylakemal553 6 жыл бұрын
Fierce Davis 我
@meazalove7437
@meazalove7437 6 жыл бұрын
2011 የኔን አዳም የሚያድለኝ አመት አድርግልኝ አምላኬ ሁላችሁም ለወንዶችም መልካም ሚስትን ሴቶችም መልካም ባልን እግዚአብሔር ያድላችሁ ያድለን የሙሽራ ሙዚቃ በመስማት ልሙትደ ......
@woyniwoyni897
@woyniwoyni897 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
እዉነት የሰርግነ የሀግር ሙዚቅ ሥሰማ እባየነዉየሚመጣወ ድምጽህ በጣምነዉ የሚያምርዉ ፈጣሪየሆይ የሥደትኑሮ በቃይበልን ለዚህያብቃን
@kidestabraham9131
@kidestabraham9131 8 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ስራ ነው ኤልያስ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምንም አብዛኛዎቻችን ሙዚቃን ብናቆምም አንተ በርትተክ ለዚ ስራ መብቃትክ !!!!
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 жыл бұрын
አሪፍ!!! ያራዳ ልጅ የራሱንም ባህል አክብሮ የከተማ ቅመም ጨምሮ ባሪፍ እንደዚህ ነው!! Well done 👍!!!!
@መሲየጎንድርዋየአባቴናፋቂ
@መሲየጎንድርዋየአባቴናፋቂ 4 жыл бұрын
እውነት ነው እምላችሁ የስርግ ሙዚቃ ስሰማ የኔ መቼ የሆን እያልኩ ልቤ ይጨንቃል በስደት ያልቹ እህቴ ወንድሞቼ እንደኔ ልባችሁ የማስጨንቃቹ እግዚአብሔር አምላክ ከስድት መልስ ደስ በሚል ሰርግ የምናገባ የድርግልኝ የምትዎዱኝ like አድርጉኝ 😘
@woyniwoyni897
@woyniwoyni897 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እኔም ልክ እንዳንች ነኝ የሰርጌ ቀን ይናፍቀኛል 😢
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እውነት ነው እናት አባት ለልጆች ደስታ ነው ምኞታችው እድሜ ጤና ለእናት አባታቻችን
@የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ
@የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ 6 жыл бұрын
አላህ ከፈቀደ እኔም ከስደት መልስ ኢንሻአላህ በእናቴ እጂ ድል ብየ አገባለሁ አባየ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅህ ያሉትን ሰላም ያርግልኝ
@MrPlamor
@MrPlamor 2 жыл бұрын
East Africa music always lit 🔥, love form Sudanese-American ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@robelmamo6988
@robelmamo6988 6 жыл бұрын
My baby sister wedding.....the best memory ever....
@መክያመክያ-ጠ1ኸ
@መክያመክያ-ጠ1ኸ 7 жыл бұрын
አምላኪ ለዝች ቀን በሰላም አድርሰኝ ናፍቁኛል ስደት ያዘኝ አገርነው ያለ እጩኛየ😭
@selamselam1663
@selamselam1663 7 жыл бұрын
androud gogg አይዞሽእህት
@zamzszamzam8910
@zamzszamzam8910 5 жыл бұрын
androud gogg
@ሣምሪ-ኸ8ዠ
@ሣምሪ-ኸ8ዠ 5 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እዳች ነኝ አብሽሪ ዋናው ነገርጤና
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
ልዩነታች ውበታችን አቤት ስናምር ግን ምን ይደረጋል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን
@YeabseraBirhanu-it9gj
@YeabseraBirhanu-it9gj 6 ай бұрын
I think my dad When I leasn the music
@ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኸ6ጀ
@ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኸ6ጀ 7 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ነው የሚያምረው የfb ፍቅር ና ጋብቻ ይብቃ ጓደኞቸ በአባትና በእናት ተመርቆ ማግባት ውጤቱ በጣም ያምራል እህት ወንድሞቼ
@Temesgen-q4m
@Temesgen-q4m 4 ай бұрын
Stil in 2024
@sarateshome3257
@sarateshome3257 8 жыл бұрын
እውነት እውነት እላችኋለሁ የሰርግ ዘፈን ስሰማ ብቻ አግቢ እግቢ ይለኛል
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 8 жыл бұрын
ena magebatnwa men yazesh
@sarateshome3257
@sarateshome3257 8 жыл бұрын
+Sofy Mohamd ባል እሚሆን ወንድ አጣሁ
@princessestacio3526
@princessestacio3526 7 жыл бұрын
Sara Teshome kkk
@NN-yy5os
@NN-yy5os 7 жыл бұрын
አኔን ማን ነው የሚያገባኝ
@haymanotiyam3872
@haymanotiyam3872 7 жыл бұрын
ሳራ ተሾመ ሁሉም ነው እህት አይዞሽ አንድ ቀን በርክት ይደርሰናል
@tarikent8618
@tarikent8618 2 жыл бұрын
በዚህ ዘፈን ነው የምመሞሸረው 🤗
@rahmadist2637
@rahmadist2637 11 жыл бұрын
Good luck for ethiopians, i am from indonesia lovin u re
@dxbmagtha267
@dxbmagtha267 7 жыл бұрын
Rahmadi St mimor
@tgtg4145
@tgtg4145 7 жыл бұрын
OLDham onzsw m
@fayisedagefa4865
@fayisedagefa4865 7 жыл бұрын
Rahmadi St we love you too thanks for your wish
@moludubai203
@moludubai203 7 жыл бұрын
ወይኔ እኔማ ጥሎብኝ የሠርግ ዘፈን ስሰማ ልቤን ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል። ድምፅህ በጣም ያምራል ውድድድድ ነው የማረግህ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 жыл бұрын
እኚም ልዙ ይብቃን
@مكيهعلي-ز9ش
@مكيهعلي-ز9ش 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ዘፍን ነው ኢያስ ወንድሜ በርታ
@sameribeklele1935
@sameribeklele1935 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እፍፍፍፍፍ ይህ ቀን በጣም ይናፍቀኛል
@avital00114799
@avital00114799 10 жыл бұрын
איזה שיר מדהים אני לא שומעת הרבה מוזיקה באמהרית אבל השיר הזה היה בחתונה של אחי ומאז לא הפסקתי לחרוש עליו 3>
@mazitarko1335
@mazitarko1335 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያመራል እኔ የሰርጌይ ጊዜ የህን ሙዚቃ ነው እመፈለገ በጣም ደስ የላል
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 7 жыл бұрын
wowwwwww I love this song I am from Eritrea ewnet des ylal enwedachuwalen
@mesarathmessi4124
@mesarathmessi4124 8 жыл бұрын
ዋው በቃ ወደድኩት የዛሬ 3ወር ነው ስርጌ እኔም ምርጫየ ነው ዘፍኑ ደስ። ሲል
@מנגמהנ
@מנגמהנ 7 жыл бұрын
ץ
@imbeauty4261
@imbeauty4261 6 жыл бұрын
ሰርጌ ናፈቀኝ እስኪ መርቁኝ ያገር ልጆች
@wighthouse4885
@wighthouse4885 6 жыл бұрын
መቸ ይሆን የኛ የሥደተኞች ቀን
@lemelket
@lemelket 10 жыл бұрын
Such an awesome song. He has a beautiful voice!
@zizuuyahayati8097
@zizuuyahayati8097 9 жыл бұрын
እረ ዛሬስ ሰርግ አማረኝ ዘፈኑን ስሰማው ያሽኮረምመኛል ለኔ እየመሰለኝ wow betam. arif
@saraayana1586
@saraayana1586 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk
@akybvaka1985
@akybvaka1985 7 жыл бұрын
Good African music from beautiful people
@nejatahmed655
@nejatahmed655 8 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ደስ ይላል
@ፍቅርያሽንፋል-ቸ5ከ
@ፍቅርያሽንፋል-ቸ5ከ 8 жыл бұрын
ዋው ያምራል የሰርጌ ለታ ይዘፈንልኝ ይሄ ዘፈን ተመቸኝ
@فارس-خ5ح2س
@فارس-خ5ح2س 8 жыл бұрын
u
@mohammadabdo5520
@mohammadabdo5520 7 жыл бұрын
እረኔስ የሰርግ ዘፈንስሰማ አግቢ አግቢ ይለኛል ምንይሻለኛል
@דגיטומולה-ט6ש
@דגיטומולה-ט6ש 7 жыл бұрын
Mohammad צצ Abdo
@hsjgzjsk4639
@hsjgzjsk4639 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፋል list
@fafizaino26
@fafizaino26 6 жыл бұрын
Gen mache yehon menagebaw.?
@hananedin8935
@hananedin8935 8 жыл бұрын
ሞቅ ሞቅ አድርጉት ዝምታው ምንድነው ሙሽሪት ሙሽራው ቀናቸው ዛሬ ነው እእእእልልልልልልልልልል ዋው በጣም ደስ ይላል ይቺ ቀን ናት ለእኔስ የናፈቀችኝ
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 7 жыл бұрын
Hana Nedin wowbert
@solzenebe9861
@solzenebe9861 6 жыл бұрын
nic musc
@እማሁሌምእወድሻለሁH
@እማሁሌምእወድሻለሁH 5 жыл бұрын
@@znebwolueaymoleymera4497 እልልልልልልልልልልል
@ሥኞሪታA
@ሥኞሪታA 5 жыл бұрын
እህቶቼ ግቡና አግቡ ለገንዘብ ብላችሁ እድሜያችሁንና ጉልበታችሁን አትፍጁ
@zamzmaa8545
@zamzmaa8545 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እማማየ እኔስ ወልጀ ነው የተሰደትኩት
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
እውነት ነው እገባለን ቶሎ
@msratmsrat6660
@msratmsrat6660 7 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ይቺን ቀን እናፍቃታለሁ
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 жыл бұрын
ዉይይ ትዝታየ መጣብኝ የገጠር ልጂነኝ በልጂነቴ የተዳርኩበት የገጠር ባለቤቴ ሳስታዉስ እባየ ይፈሳል ከኔ ሠርግ የባለቤቴ የቤተሠቦቹ ሠርግ ሳምንት እየተበላ እየተጠጣ ይጨፈር ነበር አስታዉሳለሁ አልታዘልም ብየ ሳለቅስ ይገርማል የቀኑ መሮጥ በ1993 ዓ. ም ነበር የተዳርን ታዲያ ልጂነት አንዳንዴ ጂልነት ነዉ አፈር ሞላሁበት ከንፁህ ፍቅር ባለማወቅ ተለያየን ከማይቀረዉ አለም ሄደ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
@rootsflex9331
@rootsflex9331 6 жыл бұрын
One the best Ethiopian wedding song ever.!
@Soso-gu5vj
@Soso-gu5vj 8 жыл бұрын
ዋውውውውው 100%big like ከምንም ምንም ያልጎደለው
@bgirma
@bgirma 9 жыл бұрын
you have a great voice man, great work!
@የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ
@የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ 7 жыл бұрын
#ያው እናተም ትዘፍናላችሁ እኔም እኮምታለሁ በነገራችን ላይ ስትዘፍን ደስ ትላለህ ቅንብሩን ወድጄው አለሁ ይመችህ.
@hannatesfaye2793
@hannatesfaye2793 7 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ዘፈን፡፡
@مكيهعلي-ز9ش
@مكيهعلي-ز9ش 8 жыл бұрын
ወይኔ ተዳምጦ እማይጠገብ ዘፈን ይሄን አየሁ ኢንሻ አላህ በዚህ ዘፈንማ ማግባት አለብኝ
@histohorizons2013
@histohorizons2013 8 жыл бұрын
agbign
@መሲፍቅርየጎንደርልጅ
@መሲፍቅርየጎንደርልጅ 8 жыл бұрын
enan agebagn kkkkkkk
@ferdosmohammed1213
@ferdosmohammed1213 8 жыл бұрын
eref. Allah. years. ybaleshe. terunagar. Tamar. marr. allah. yewafqshe. marr. I love you tou
@hkfhfbfnx2152
@hkfhfbfnx2152 8 жыл бұрын
ኢልያስ እንዴት እንደምወድክ ቃል አይገልፀውም ፈጣሪ ሰላምታህን ያብዛልኝ ሳገባ በንተ ሙዚቃ ነው
@ኩክየለሽማርያምባለውለታየ
@ኩክየለሽማርያምባለውለታየ 6 жыл бұрын
መቸ ነዉ የሀ ቀን
@nardilove4630
@nardilove4630 6 жыл бұрын
ይህ ቀን ናፈቀኝ♥♥
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
ይችን ቀን በናፍቆት ነው እየጠበኩ ያለሁ አምላኬ አደራ
@afomitube-ou3zj
@afomitube-ou3zj 4 жыл бұрын
I love this song for wedding
@derejenegussie3810
@derejenegussie3810 4 жыл бұрын
Wow
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 8 жыл бұрын
ደስ ይላል ባህላቸውን ወጋቸውን አክባሪ
@jojohayat
@jojohayat 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራሉ ሙሽሮች ዘፈኑም አሪፍ ነው
@deguabdu6332
@deguabdu6332 4 жыл бұрын
the music lyric , mlodey , the picture in the video clear nice , all time lgende ,, konjo ,, musian habibi elias solomon ..
@zeryhunbelay5749
@zeryhunbelay5749 8 жыл бұрын
እህሉ ጣእም አለው እንጀራው ያጠግባል፣ ከቢራ,ከዉሥኪዉ,ከሻምፓኝ ውሃው ይጣፍጣል፣ መታ መታ ሲያደርጉት በዓሉ ይደምቃል፣ ሙዚቃው,ዘፈኑ ነሽጦ ያረካል፣ ጭፈራው ዘፈኑ ችግርን ያስረሳል። አገሬ ናፈቀኝ እዝሁ እየኖርኩኝ ምን አይነት ችግር ገባሁኝ
@hamdialharbi7305
@hamdialharbi7305 8 жыл бұрын
ቦታአታጣቡ
@djdj3414
@djdj3414 8 жыл бұрын
@basheerbash1796
@basheerbash1796 8 жыл бұрын
በጣም፡ሁሉም ነገር ያምራል
@dfsdgdgg7861
@dfsdgdgg7861 8 жыл бұрын
ለኔ ስርግ እን ድትቀሩ ስርግ ይልማራችሁ ሁሉjhhhhhhhh
@madinaamuhmmad3347
@madinaamuhmmad3347 7 жыл бұрын
Zeryhun Belay ሹሀደ
@kiijanmathewos2541
@kiijanmathewos2541 6 жыл бұрын
wow....amazing video clip!!!!
@vivaeritrea100volteviva9
@vivaeritrea100volteviva9 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው ይህንን ዘፋኝ፡ ዘፈኑም።
@Tagelify
@Tagelify 10 жыл бұрын
MAMA ETHIOPIA I LOVE YOU
@ourgamalak7607
@ourgamalak7607 5 жыл бұрын
አምላኬ አደራ በሠላም ወደሀ ገሬ መልሠህ ለዚች ቀን አድርሰኝ ወይ ሠርጌ ናፈቀኝ
@berhenhabte891
@berhenhabte891 6 жыл бұрын
Wow like this song men 💯💯👍😍😍❤❤❤❤❤✌👍👍👈
@scninmn
@scninmn 11 жыл бұрын
I LOVE ETHIOPIAN WEEDING
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 4 жыл бұрын
Amaregn magbat
@lidiya727
@lidiya727 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ሁሉ ነገር ያምራል
@mnnj6080
@mnnj6080 6 жыл бұрын
ኧሯሯሯሯሯሯሯ በናታችሁ አታጓጉኝ 😁😁😁😁😁😁😉😉😉😉 በቃ ሳገባ አንተ ካልዘፈንክልኝ ሰርጌ አይደምቅማ አደራህን እሽ ባንዶቹንም ባጠቃላይ በናተ አጀባ ነው ማግባት የምፈልገው ያለዚያ ይቅር 😉😉😉💖💖💖👍👍👍
@Kaliyeh
@Kaliyeh 11 жыл бұрын
Nice,this makes me happy :D
@biniyamgir1821
@biniyamgir1821 3 жыл бұрын
2021 still listening like new music
@muttasucka2567
@muttasucka2567 11 жыл бұрын
Love it i wanna go back to Ethiopia now
@EdenMichael-yl1jc
@EdenMichael-yl1jc 4 ай бұрын
Congratulations father’s happy year family weeding congratulations 🎉🎈🎊🍾 happy international holidays
@raaclimited5037
@raaclimited5037 11 жыл бұрын
I love you, your voice is unpredictable.
@حياهمحمد-م5ف
@حياهمحمد-م5ف 8 жыл бұрын
waw betam yamral 💚 adinakih negn ketlbet
@ajaymolla7541
@ajaymolla7541 11 жыл бұрын
It is Very Impressive ,l love it!!!
@safiamoges9767
@safiamoges9767 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ኤልያስ ማር በጣም ነው የምወድህ በርታ አላህ ካንተጋር ይሁንንን
@gashaw7240
@gashaw7240 9 жыл бұрын
ኤልያስ በጣም ሃሪፍ ነው ደስብሎኛል ጋሻው ነኝ ጔደኛህ
@samirasamira7282
@samirasamira7282 9 жыл бұрын
ዋው.........
@gashaw7240
@gashaw7240 9 жыл бұрын
Hi samire wededshw
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 6 жыл бұрын
አቦ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን
@heleneamennagga6056
@heleneamennagga6056 6 жыл бұрын
Amen
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@مريمسليمان-س1ج
@مريمسليمان-س1ج 5 жыл бұрын
Amen
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
አሚንንንንኢሻአላህ
@betihaile627
@betihaile627 5 жыл бұрын
Amen
@makdawoldekiros4689
@makdawoldekiros4689 10 жыл бұрын
amazing song I just want get married whenever I hear song
@midnighteh
@midnighteh 9 жыл бұрын
makda woldekiros Ok let's get married then. If u happen to live in Germany :)
@Amharizz
@Amharizz 6 жыл бұрын
Lagbash?
@shitomoha9291
@shitomoha9291 6 жыл бұрын
Hhhhhh am on the same thought
@malcolmwest1037
@malcolmwest1037 Жыл бұрын
Is it the same guy that does all the ad-libs in every Amharic song??
@bersalamba
@bersalamba 11 жыл бұрын
Very Nice Song! Keep it up man!
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 10 жыл бұрын
I love song & your smile is amazing
@binyamselam6148
@binyamselam6148 11 жыл бұрын
nice man dj welly nice production
@delacruz-assefa5856
@delacruz-assefa5856 4 жыл бұрын
Amazing voice!!! I love this song
@tchaka35
@tchaka35 9 жыл бұрын
REALLY NICE SONG AND YOU HAVE GOT ALL THE THINGS WHAT A WEDDING SONGS NEED TO HAVE. I GAVE YOU EXCELLENT RATING FOR THIS...
@AbooodAlqrshi-bt6mz
@AbooodAlqrshi-bt6mz Жыл бұрын
I BORN IN ETH ILEFT IT 1967 E C I SPEEK AMHARIC WEII I LOVE WIDDING MUSIC &HOLIDAYS AWAMATE MUSIC IAM 65YERS OLD ILEARN UP TO11IN ETHIO
@osmanadam5158
@osmanadam5158 8 жыл бұрын
هذا الفيديو جميلة جدا جدا
@Imra671
@Imra671 8 жыл бұрын
የውነት እኔ ሳገባ በዚ ነው በጣም ያምራል በርታ
@abate2912
@abate2912 8 жыл бұрын
ደሰይላል
@saniysaniy3919
@saniysaniy3919 8 жыл бұрын
ክፋት ለማንም አይበጅም
@suryamohammad3182
@suryamohammad3182 6 жыл бұрын
هشيم ትዩብ 0
@גיאגואדה-ע9פ
@גיאגואדה-ע9פ 5 жыл бұрын
Wow
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
@@saniysaniy3919 aybalm
@lidyaabebe771
@lidyaabebe771 9 жыл бұрын
ዋው!!! አግቡ አግቡ ያስብላል ዘፍኑ!
@mulunesh2731
@mulunesh2731 9 жыл бұрын
Magbat newa!!!!!!!
@sofe3771
@sofe3771 8 жыл бұрын
+Mulunesh Alene kkkkkk eko
@ነፃነትየማርያምልጅ
@ነፃነትየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
WOW በጣም ደስ የሚል ነው
@m.s123
@m.s123 Жыл бұрын
1:34
@mariamahmedzein7806
@mariamahmedzein7806 8 жыл бұрын
love you all and still remember you, say hi to your mom.
@saeedayemam5255
@saeedayemam5255 7 жыл бұрын
ደስ ይላል ይልመድባችሁ የተደበቀውን የሀይቅን የናትራ ጨዋታ አሳዩን
@ሲሀምአህመድየደሴይሙጋድል
@ሲሀምአህመድየደሴይሙጋድል 8 жыл бұрын
ማግባት አምሬኝ ነበር ግን ብስኩት አይደል እይገዛ
@manasibutube7712
@manasibutube7712 8 жыл бұрын
ሲሀም አህመድ የደሴ ይሙጋድ ልጅ yhe zefan eko ye mahamud nw aa ende
@abiyetsion3202
@abiyetsion3202 7 жыл бұрын
ሲሀም አህመድ የደሴ ይሙጋድ ልጅ 0
@yenemar3896
@yenemar3896 5 жыл бұрын
ሲሀም አህመድ የደሴ ይሙጋድ ልጅ kesflgash alew yale woci
@badhasa431
@badhasa431 5 жыл бұрын
Are you still available. I am available please let me know
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Abaw chaleye derom jegna new ye Ethiopia lije adewamate mesekere Oh Pls allah given to me salih yehonech meste meste💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💍💎
@kanshofida5626
@kanshofida5626 6 жыл бұрын
የሰርግ ዘፈን ስሰማ ይከፋኛል በጣም
@habtamtelahun1766
@habtamtelahun1766 6 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለዚቀን አድለይአሜን መልካም ትዳር
@hamzanouhi7416
@hamzanouhi7416 7 жыл бұрын
I Like This Song
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
we thankyou ,, elias solomon ,, wonderful nice music ,,, konjo zaema ,, konjo zaefen ,,, .
@loreenlorca29
@loreenlorca29 5 жыл бұрын
Nice konjo song🎵❤️👏
@adrianas.3781
@adrianas.3781 3 жыл бұрын
Timeless song 🎵 and lyrics 😉
@emuyerassta930
@emuyerassta930 7 жыл бұрын
የዚህን ልጅ ሙዚቃ ሌላውን እስኪ ሊንኩን ጻፋልኝ ?
@tesfitaregay5202
@tesfitaregay5202 7 жыл бұрын
I am from eritrea Ethiopia weddings and all music viry good
ጥረት
9:02
Ethio Sweden Entertainment
Рет қаралды 251
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 47 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 21 МЛН
Jacky Gosee - Sela Bey
5:20
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 15 МЛН
Dawit Tsige - Tamriyalesh - Ethiopian Wedding Song 2016 (Official Video)
8:06
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 453 М.
Ethiopian Music - Semahegn Belew - Debot Enisra
5:25
EthioVideos.Com
Рет қаралды 670 М.
Hani Mihreateab - Hamatey | ሓማተይ - New Eritrean Music 2019
6:36
Tsegaye Eshetu  ፀጋዬ እሸቱ Eshet Eshet እሸት እሸት Ethiopian Wedding Song
18:03
AYA MEDIATUBE አያ ሚዲያ ቲዩብ
Рет қаралды 1,5 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 47 МЛН