NEW | መከራ | ድንቅ ስብከት | በ ዲያቆን ብርሐኑ አድማስ - diakon Brihanu Admas

  Рет қаралды 2,929

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

Күн бұрын

NEW | መከራ | ድንቅ ስብከት | በ ዲያቆን ብርሐኑ አድማስ - diakon Brihanu Admas
Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Tማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
#NsebhoTUBE #DiakonBrihanu #OrthodoxSIBKET

Пікірлер: 11
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 5 ай бұрын
በእውነት አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danielnegash1796
@danielnegash1796 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አርሶ እንዳሉት ሠይጣን ዲያቢሎሥ ፍፁም ጨካኝና አረመኔ ነው።እጅግ የሚያሥገርመው ይሄንን ጭካኔና አረመኔነትን እግዚአብሄር እንዳደረገው ማሥመሠሉ ነው እግዚአብሄር ይገሥፀው
@mametohem7990
@mametohem7990 5 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisalemSada
@AddisalemSada 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎ❤❤❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎታቸው ን ንዘመን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 5 ай бұрын
አሜንእግዝአቤሔርይመስገን
@fikereseb
@fikereseb 5 ай бұрын
amen
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk Ай бұрын
አሜንቃለህወትያሰማልን
@assefamuche5722
@assefamuche5722 Ай бұрын
እንደኔ ላለው ጀማሪ እያሳደዷችሁ፣እየገደሏችሁ፣ሀብት ንብረታችሁን እያወደሙባችሁ ፣እያዋረዷችሁ ውደዷቸው እሚለው ትምህርት እንዲገባን ተጨማሪ ትምህርት ያስፈልገናል ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D 5 ай бұрын
እንዴት ሆኖ ነው በነኝህ ዘረኛ ጳጳሳት የማንሰናከለው? የማንከፋው? ዘላለማዊ የእግዚአብሔር መንግስት እንጂ ምድራዊ መንግስት ኖሮም አያውቅም፣ ወደፊትም አይኖርም። ሁሉ በፈጣሪ እጅ ነው እሱ እንደኛ አይቸኩልም ለንሰሀ ጊዜ ይሰጣል፣ የንጹሀን ደም በፊቱ ይጮሀል፣ ለሁሎም እንደየስራው ይከፍላል።
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 957 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,7 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН
NEW  | መከራ | ድንቅ ስብከት  | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
34:12
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН