*NEW MEZMUR* "የእጅ ስራው" መምህር ዘላለም መንግስቱ

  Рет қаралды 26,724

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ይቅር በለን እህህህህህህ ስለእናትህ ብለህ ሃገራችንን ስላም ያድርግልን አቤቱ ይቅር በለን kzbin.info/www/bejne/rJXUo6Zvibtnhas ይችን ወቅታዊ ግጥም ሁሉም ስው ይስማ ተጋበዙልኝ የተዋህዶ ልጆች
@godadawebet7872
@godadawebet7872 5 жыл бұрын
Amen amen amen zemara melaeket yasemalen abatachen 😂😂😂😂😂
@genetabarha1094
@genetabarha1094 5 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@ማህተሜነሽማርያም
@ማህተሜነሽማርያም 5 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲😭 ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲😭 ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🤲😭
@alemtakele5364
@alemtakele5364 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 5 жыл бұрын
ድንግል ሀገራችንን ኢትዮጵያ አደራሺ ሊባኖስን ምንም አትርሻት ሰላሙን አውርጅልን ለመምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rJXUo6Zvibtnhas ይችን ወቅታዊ ግጥም ተጋበዙልኝ😭😭
@Love-jt9es
@Love-jt9es 5 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን😭😭😭😭😭
@soha3240
@soha3240 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሇይ ማረኝ ይቅረ በለን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አባታችን በጸሎትወ አስቡን
@nuruddinsowrov8954
@nuruddinsowrov8954 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለተዋህዶ ሃይማኖታችን ምረትህን ላክልን 😭😭😭😭😭😭😭
@ሰለምሰለምለማ
@ሰለምሰለምለማ 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታወይይቅር በለን አገራችንን ሠለም አዉርዲልን
@ሰለምሰለምለማ
@ሰለምሰለምለማ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 жыл бұрын
😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደችረነትህ ማረን ይቅርም በለን 😭😭😭😭
@zinashyemareyameliji1020
@zinashyemareyameliji1020 5 жыл бұрын
Zimare MelakiYesemeleni Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 5 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@zinashyemareyameliji1020
@zinashyemareyameliji1020 5 жыл бұрын
EllllllllllElllllllllllElllllllllllll😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👏👏👏👏👏👏👏👏💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@serklemmuna9413
@serklemmuna9413 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ን ይስጥልን አሜን
@sundaysampson7209
@sundaysampson7209 4 жыл бұрын
Ehhhhe Emamilak , Nafekote , Merygeta Egziabher Amlak Kalehewote Yasemalin , Wondemalem lijochihinim yebarkilih, yagelegilot edemehin yarzimilih.
@dawitdawit1956
@dawitdawit1956 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት #አባታችን ዝማሪ መላእክትን ሀብተ ዳዊትን እግዚአብሔር ያድልልን💕👏
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን Жыл бұрын
ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን አባታችን ዕድሜ ጤና ፀጋውንም ያድልልን 💜✝️💙💐👏
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 5 жыл бұрын
እፁብ እፁብ መዝሙር ሁሉን ያስደነቀ ፤ በመምህ ዘለዓለም መንግሥቱ ታወቀ::
@ድንግልፈጣሪዋንወለደችው
@ድንግልፈጣሪዋንወለደችው 5 жыл бұрын
😤😤😤😤😤😤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
በዝህ መዝሙን ልቤአለቀሰ ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ለዝማሬው ቃለህይወት ያሰማልን🙏✝️🙏✝️🙏✝️💒💚💛❤️
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
አቤቱአገራችንንኢትዬጰያንአስባትምረትንላክከእናትጋር
@christophemagassa9155
@christophemagassa9155 5 жыл бұрын
The peace the Lord be with you all amen
@fantuasefa8417
@fantuasefa8417 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭abetu yiker belan hegarechn selam awurden 🙏🙏
@mekebebederby180
@mekebebederby180 5 жыл бұрын
amen amen amen
@metawt_kasu373
@metawt_kasu373 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martac3910
@martac3910 5 жыл бұрын
አቤትአምላካቺንለሀገራቸንምረትአምጣ
@aberumengistu683
@aberumengistu683 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እያሙወዳጀአይሰው
@እያሙወዳጀአይሰው 5 жыл бұрын
አሜን (3)
@tila8143
@tila8143 2 жыл бұрын
የሚመሰጥ የሚያራራ ሀሴት በልቡና የሚሞላ ዝ ማሬ፣ በምስጢር ያሸበረቀ። ፍፁም የሆነ ያሬዳዊ ዝማሬ። ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ። እድሜ ይሰጥልን ያክብርልን። በሌላ ዝማሬ እናግኘዎት ዘንድ የእግአብሔር ፈቃድ ይሁን።
@እግዚአብሔርመሻገርነወእግ
@እግዚአብሔርመሻገርነወእግ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ውድ አባታችን ቃለህውት ያሠማልን ፀጋዎን ያብዛላዎት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ✟
@burtukandegen9066
@burtukandegen9066 4 жыл бұрын
Abet ajerachen Ethiopian selam setat
@ትዕግሥትፅጌማርያም
@ትዕግሥትፅጌማርያም 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዘኢትዮጺያሀገረእግዚአብሄ
@ዘኢትዮጺያሀገረእግዚአብሄ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክረስቶስ አቤቱ የዳዊይት ያላዛረ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የቅዱሳን የሰማእታት አምላክ ሆይ ማረን
@meronadimasu3512
@meronadimasu3512 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን.. ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ተዋህዶ ሃይማኖታችን ተምረዉ ካተማሩ ሰዎች ጥፋት ተብቅልን.
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማን አቤቱ የስራዊት ጌታ ሀገራችን ስላም አድርግልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አንተ ጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ክርያለኝኢትዮጵያዊባላገር
@ክርያለኝኢትዮጵያዊባላገር 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የሚያዉቃት ሢያመሠግናት እንዴት ደሥ ይላል ዉሥጤነዉ ሠርሥሮ የገባዉ እዉነት የጌታየ እናት ንጽይት ናት ብጽይት ናት ድንግል የጅ ሥራዉ
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
የእጅ ስራው ድንግል የእጅ ስራው የአምላክ ጥበብ የጥበብ ማሳያሳው ድንግል የእጅ ስራው አባታችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እመቤታችን ሆይ ይቅርታ ምህረትን አሰጭን ከተወደደው ልጅሽ
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 5 жыл бұрын
ድንግል አገራችንን ሰላም አደርግልን ከስደት ጋር በጭንቀት ነፍሳችን ልትወጣ ነው ደንግል ወደ ኢትዮጵያ መድር ተምልከች ሰለኢትዮጵያም የእምረት እጆችሽን ወደልጅሽ ዘርጊ አሜን ሰላም ሰላም አውነት ፈቅር ወዴት አለህ
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ 4 жыл бұрын
አቤቱ በምህረት አስበን ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅር ይለን ዘንድ ለምኝልን ዘማሪ መላአክትን ያስማልን መምህር
@እግዚአብሄርፍቅርነውየሚሳ
@እግዚአብሄርፍቅርነውየሚሳ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ሠአሊተ ምህረት አቁራሪተ መአት ከልጂሽ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እናትታችን ድንግል ማርያም ከልጅሽ አማልጂና አገራችህን ኢትዮጵያን ጠብቅልን አዳሪሺ እመቤቴ መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
ሰአሊ ለነ ቅድስት ወልዲኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት አቤቱ እንደበደላችን አይሁንብ
@misasayaberihunberihun9058
@misasayaberihunberihun9058 5 жыл бұрын
አሜንዝማሪመላእክትያሠማልንየአገራችንሠላምያርግልንተዋህዶሀይማኖታችንለዘላለምትኑር
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇🙇አቡቱ ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ሠአት አሥበኝ እኔ ደካማዋ ልጅህ
@azooz7923
@azooz7923 5 жыл бұрын
abetu yehonebini asib
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 5 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏
@egziabiher.eregnayenewthub1737
@egziabiher.eregnayenewthub1737 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አቤቲ ቸሩ አምላካች እየሱስ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አገራችነን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@danizemene6544
@danizemene6544 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን አባታችን፣እሄን መዝሙር በተመስጥዖ ነው የማዳምጠው በዕውነት!!!
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አገራችንንን ሰላም አድርጊልን ድንግል ሆይ ከልጅሽ ይቅርታን ለምኝልን።
@tigisttg7080
@tigisttg7080 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemare melket yasemalen 🤲🤲🙏✝️🙏🙏🙏🙏⛪⛪✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dahabdahhab6856
@dahabdahhab6856 4 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፫
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን🙏 😥😥😥😥 ውዶች በቅንነት ጎራበሉ
@evenmusazgi2096f
@evenmusazgi2096f 5 жыл бұрын
Amen amen amen kal hewat yesmalna zimare melakti zetkbel yekbllkum abona
@mawchageremedhn902
@mawchageremedhn902 4 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው አባታችን። እግዚአብሔር እርሶን ጠብቆ ለበለጠ ስራ ያብቃልን።
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 жыл бұрын
እምብርሃን አስራት ሃግርሸን አሳስብይልን ልልጅሼ እናትይ ባክሼ እህህህህህህ
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቸርነትህ አስበን አሜን አሜን አሜን
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Amen amen amen zmarye mlkete ysmalene 👏👏👏👏💚💛❤️
@kokotiiaduuu5986
@kokotiiaduuu5986 5 жыл бұрын
Amen abetu gets hoyi merin yekar belani
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 жыл бұрын
እቤቱ ማርን ይቅርም በለን ይሆነብንን እስብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇬🇳
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢
@destaniguse6307
@destaniguse6307 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malektin yasemalin
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@salemsalem506
@salemsalem506 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@alemgenatreferi5419
@alemgenatreferi5419 5 жыл бұрын
እንድችርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አትየን
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 жыл бұрын
AMEN ZEMARA MELAIKETENE YASEMALENE
@familienegash331
@familienegash331 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክቲ ያሰማልን
@etebegnkosheshalewamlakebe356
@etebegnkosheshalewamlakebe356 5 жыл бұрын
Amen zemare Melaykten yasemaln
@emebethaile8539
@emebethaile8539 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zamera melaketn yesamiln
@ነገርሁሉለበጎነው-ተ5ወ
@ነገርሁሉለበጎነው-ተ5ወ 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@muluetho4469
@muluetho4469 5 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን አምላካችን ሆይ
@ዘኢትዮጺያሀገረእግዚአብሄ
@ዘኢትዮጺያሀገረእግዚአብሄ 5 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን አሜን
@ararseararse4263
@ararseararse4263 5 жыл бұрын
ዝምሬ መላእክት ያሰመልን።
@saraz7897
@saraz7897 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@ሙሉዬሀበሻዊት
@ሙሉዬሀበሻዊት 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@konjosmarmlaektyasmalnkonj6497
@konjosmarmlaektyasmalnkonj6497 5 жыл бұрын
smarimlaektyasmaln
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።ዝማሬመላእክትስማልን።እባታችንእባታችን።እባታችን።።አሜን አሜን አሜን አሜን ።
@ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣሪከሀ
@ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣሪከሀ 5 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17