#new

  Рет қаралды 4,427

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@በጸሎት
@በጸሎት Ай бұрын
በውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ትምህርት ነው አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቀንዲልሎችን እናበረታታቸው በውነት ትልቅ ዋጋ እየከፈሉ ነው❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይደረግልን 🤲 ለመምህራን አባቶቻችን እንዲሁም ጠያቂዎች በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በበረከት በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜን ይስጥልን ❤✝️ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይጻፍልን 🤲✝️
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
አሜን፫♥🙏♥ በኡነት ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚ አብሔር ይመስገን በስደት ስንንኖር ስለሐይማኖታችን ብዙ ነገር ተምረናል ለአባቶቻችን ፀጋዉን ያብዛልን🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@MmmKkk-s5j
@MmmKkk-s5j Ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነው በአንደበታችን ያሳድርብን አሜን ፫✝️✝️🙏🙏⛪
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nazgryma5209
@nazgryma5209 29 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫❤❤❤
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ Ай бұрын
አሜን አባቶቻችን የሂወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@በአምላክደቢባ
@በአምላክደቢባ Ай бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤
@IfufVkcif
@IfufVkcif Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤🎉🎉🎉
@HiwetiYene
@HiwetiYene Ай бұрын
በእውነቱ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ጥበቡን ይግለፅላችሁ በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን አሜን፫🙏
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልን❤❤❤
@Haregmegesha
@Haregmegesha Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን
@SelamSara-c8p
@SelamSara-c8p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@beilngashow6496
@beilngashow6496 Ай бұрын
አባቶቸ ስለናተ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእዉነት 😢ይፍቱኘ ይባርኩኘ
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@HgdffHgdfg
@HgdffHgdfg Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን።
@senkesartube
@senkesartube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በሰማነው ቃል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አሜን
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
በእውነት ለሁለችሁም ቃለ ሕይወትን የሰማልን እናመሰግናለን
@Marta-k7r
@Marta-k7r 23 күн бұрын
ቃልዮት ያሰመልን አሜን ❤
@LmelmeMtiku
@LmelmeMtiku Ай бұрын
በእዉነት ቃለ የህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@SamrawituSet
@SamrawituSet Ай бұрын
ደስ ሲል በዋትሳፕ በሪከርድ ሲያስተምሩን የነበሩትን አባት በአካል አየሆቸው ቃለህይወትያማልን 🎉❤
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili Ай бұрын
ቃለ ህይወትን መምህሮች አባቶቻችን ይቀጥል ይህ ፕሮግራም ❤
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና ልኡል እግዚአብሔር ኣቦታትናን
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤ Kal hiywot yasemalen memrachen ❤❤
@Erakeb
@Erakeb Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@ElfineshAlemu-p2u
@ElfineshAlemu-p2u Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Kale Hewote Yasemalene❤❤❤❤❤❤
@rigbek
@rigbek Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን
@yeshiderbew
@yeshiderbew Ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@ElfineshAlemu-p2u
@ElfineshAlemu-p2u Ай бұрын
Be Ewunete Dese Yemele Temerete New❤❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@AlemBeby-m5h
@AlemBeby-m5h Ай бұрын
Kale hiwotin yasemalen ❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@amenhelen7108
@amenhelen7108 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችንን ይጠብቅልን ገዳሙ አባቶች በረከታቸው ይደርብን
@Selam-b5y
@Selam-b5y Ай бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ረዥም እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን ዓምላከ እስራዔል በቤቱ ያፅናልን!!!
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
አሜን
@AmarechNew
@AmarechNew Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@Tube-e4c
@Tube-e4c 28 күн бұрын
በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@MeazaLiben
@MeazaLiben Ай бұрын
Kale hywet yasemalm
@tibafactori4334
@tibafactori4334 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🤲✝️🤲😢
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v Ай бұрын
#54:45 😢 አባቶች ወደቤተ መቅዱሱ እንዲሰበስበን በጸሎታችሁ አስቡን ቃለህይወትን ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት ኑሩልን❤
@ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ
@ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ Ай бұрын
ቀንዲል እድሜ ይስጣቹ
@enkumariam5461
@enkumariam5461 26 күн бұрын
ይህ የምክረ አበው መርሃ ግብር ግን መቼ ነው የሚካሄደው በአካል ተገኝተን ለመማር ለምንፈልግ....... በተረፈ ግን ቀንዲል ሚዲያዎች ለምትሠሩት ሁሉ በጎና የቀናው ተግባር ሁሉ እናመሰግናለን🙏
@Yeshi-b3g
@Yeshi-b3g Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ አድ ጥያቄ ልጠይቅ ክርስቶስ በመለኮቱ ረቂቅ የማይወስን ነው ነገር ግን የሰውን ሰጋ በለበሰ ጊዜ ተወስኖ ነበር ማለት እንችላለን ?
@SetnaSetnna
@SetnaSetnna Ай бұрын
መጋቤ አእላፍ የእንጦጦ ሐመረ ኖህ ቤ/ክ ስብከተ ወንጌል አገልጋይና የሰዋሰዉ ብርሃን ቅ/ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የቤተክርስቲያን ታሪክ መምህራችን እንዲሁም መምህራችን መምህር ግርማ ባቱ ስለመለሳችሁልን ጥያቄ እና ስላብራራችሁልን ቃለ እግዚአብሔር እንዲሁም ዘመናችሁን ለቅ/ቤተክርስቲያን ሰታችሁ በአፍም በመጻፍም ስለምትመግቡን ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን ፀጋና በረከት ያድልልን ። ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እንዲሁም የቀንዲል ሚዲያ አዘጋጆች እኛ ባልተገኘንበት ቦታ የቀረበውን የእግዚአብሔር ማዕድ ዘመኑን በዋጀው ቃለ እግዚአብሔር ማስተላለፊያ ስለምትልኩልን እናመሰግናለን ጉባኤአችሁ ይስፋ በርቱ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ።
@HabtambelayBelay
@HabtambelayBelay Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 😊😊
@Tube-e4c
@Tube-e4c 28 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ኦርቶዶክሳዊ የመዳን ትምህርት | የሰው ክብሩ ፣ ውድቀቱና መዳኑ | ክፍል 1 |
1:28:03
ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ | Zehohite Birhan Media
Рет қаралды 4,6 М.
🔴መጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ ድንቅ ስብከት
1:11:58
ቶማስ መሰንቆ Thomas mesenko
Рет қаралды 1,4 М.
🔴 ታላላቅ ሥራን ለእኔ አድርጓልና  || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
1:33:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 110 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН