No video

NEW “ወረደ መንፈስ ቅዱስ” ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ

  Рет қаралды 69,437

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur by Zemari Deacon Zelalem Takele " Werede Menfes kidus"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for this video.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
NEW “ወረደ መንፈስ ቅዱስ” ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ

Пікірлер: 150
@endueduofficial
@endueduofficial 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ ወንድሜ ግሩም ነው በእውነት
@8azalkaw806
@8azalkaw806 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪመላኪያሰማል
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Amlak keber yegbaw le wendemachin zemare malaikt yasemalen be Ewunet gerum new🙏🙏🙏👏👏👏👏
@evu-tube
@evu-tube 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለኔ ያደረገው ሚካኤል ብዙ ነው......... እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን።
@user-tu4ls9ly5t
@user-tu4ls9ly5t 3 жыл бұрын
ሀሊ ሉያ ሀሊ ሉያ ወረደ መንፈስ ቅዱሰ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሠማልል ውድ የልኡል እግዚብሔር ልጆች በውጭም በሀገሩም ውሰጥ የምትኖሩ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በሳውዲ ለሚኖሩ እህት ወንድሞች እግዚብሔር አለሁ ይበልልን🙏🙏🙏🙏❤💒💒💒💒❤❤❤❤❤
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ጥዑም ያሬዳዊ ዝማሬ!
@yabestegafikadu1565
@yabestegafikadu1565 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@user-ke5fe8yj2b
@user-ke5fe8yj2b 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን
@mamimami1739
@mamimami1739 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🌿💕🌿💕🌿💕🌿💕🌿💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kifetewy
@kifetewy 3 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ! ባለ ብዙ ፀጋ ወንድማችን በርታልን! ድንቅ ቅንብር ! ፀጋ ሊቃውንት ያድልልን! ኦ እኁየ ይውረድ መንፈስቅዱስ በላዕሌከ !
@user-rk4mo8hj9y
@user-rk4mo8hj9y 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሐዋርያት ላይ የወረደ መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይም ይውረድ
@selamlekitube1394
@selamlekitube1394 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን አደረሳችሁ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ #ሰላም_ለኪ_selam_leki_tube
@xjjjdbdjjt1347
@xjjjdbdjjt1347 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ቅዱሡ መንፈሥ ይጠብቅልን የጎላ ሚካኤል ፍሬ አባቴ ሚካኤል ፀጋሕን ያብዛው
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@amaamm3948
@amaamm3948 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@Derefifl
@Derefifl Жыл бұрын
ረጋ ብለህ የምትዘምራቸው ዝማሬዎች ልብን ያረሰርሳሉ :: ፍጻሜህን ድንግል ታሳምርልህ ❤
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜችን
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይጠገብም 💕💕💕💕💕 ቃለህይውት ያሠማልን
@zeamazimare580
@zeamazimare580 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ወረደ መንፈስ ቅዱስ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድማችን Z ❤ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤መንፈስ ቅዱስ ይሙላብህ❤ አንኳን አደረሰን እልልልልልልል አሜን 🙏🙏🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
ግሩም ያሬዳዊ ዜማ ነው፡ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን፡ ሀሴት አደረኹ
@habtamtube4753
@habtamtube4753 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወረ መንፈስ ቅዱስ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዘወረደ ብለን ትንሣኤ ትንሣኤ ብለን በዓለ ሃምሳ በዓለ ሃምሳ ብለን እርገት እርገት ብለን በዓለ ጰራቅሊጦስ እንድንል የረዳን የእስራኤል አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ያመት ሰው ይበለን ሰናይ ሰንበት
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ወረደ ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ሐዋርያት✝️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💚💛❤ 💒💚💛❤💒💚💛❤
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@hadasketsela9295
@hadasketsela9295 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@tadewos23
@tadewos23 3 жыл бұрын
አሜን ኃይላችንን እንደ ንስር ያድስልን፡፡ ዞላዬ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትጉህ ወንድሜ፡፡
@saronmichael8010
@saronmichael8010 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለጰራቅሊጦስ አና አናታችን ኪዳነምህረት 2016 አለተ ሰንበት ሀገራችን ሰላም ያርግልን ።
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን እንኳንም እስከዚች ሠአትና ደቂቃ አደረሠን ፆሙን በሰላም ሊያስጀምረን ነው ይክበር ይመስገንልን
@BirukTGGod
@BirukTGGod Ай бұрын
🥰🥰😘😘
@gizachewgeremew1322
@gizachewgeremew1322 3 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin zele ye agelgilot edmehn amilake kidus michael yabzalih
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
እእልልልልልል❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልወ❤❤❤ ቸር ድርሰን ከዛሬ አመት
@haniwondimu9482
@haniwondimu9482 3 жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ሐዋርያት ላዕለ ሐዋርያት ላዕለ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Name-nu1md
@Name-nu1md 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ይንሰማልን ወንድማችን በርታልን
@kasechtadele4356
@kasechtadele4356 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 3 жыл бұрын
Zeamarey malakite yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 жыл бұрын
🌺" ወረደ መንፈስ ቅዱስ " 🌺 ግሩም ዝማሬ ነው ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
@fregeremew7463
@fregeremew7463 2 жыл бұрын
ዞላዬ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትጉህ ወንድሜ፡፡
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማል🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐
@adonayadonay6500
@adonayadonay6500 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@teweldemedhinbrhane4689
@teweldemedhinbrhane4689 3 жыл бұрын
ዝማረ መላእክት የስምዓልና
@Afomy
@Afomy 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SolomonYeshitila-kt2yo
@SolomonYeshitila-kt2yo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@almazmuluneh5262
@almazmuluneh5262 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን
@hanalove936
@hanalove936 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያስማል እልልልልልል እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 жыл бұрын
Zamare malekt yasmalen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏💒
@yekitehalemiarm3195
@yekitehalemiarm3195 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬመላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@helenhelen7437
@helenhelen7437 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላከትን ያሰማልን
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን 🙏🙏
@sikosilo6440
@sikosilo6440 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@AmranMedia
@AmranMedia 3 жыл бұрын
አሜን ለእኛም መንፈስ ቅዱስ ይውረድልን ይቅርም ይበለን ይጠብቀንም ያፅናናን🙏
@fekadeakele8833
@fekadeakele8833 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን
@yabitube3179
@yabitube3179 3 жыл бұрын
Zelyeee my fav mezmur zemare melkat yasmalen wendeme
@sinantesema4070
@sinantesema4070 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ እመብርሀን በቤቱ ታፅናህ 🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏
@mengiseababraham5149
@mengiseababraham5149 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰሜልን ዲያቆን መዘምራን ዘለአለም እና አጃቢዎች የቤተክርስቲያን ከዋክብቶች
@aberhamhailu8300
@aberhamhailu8300 3 жыл бұрын
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማለን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
zimare melaktin yasmalin amen
@Haletawha01
@Haletawha01 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስን ላክልን🥰 የእግዚአብሔር መንፈስ😍
@abrehamtsegaw6789
@abrehamtsegaw6789 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡ጥዑም ያሬዳዊ ዝማሬ
@user-kz3lz8pd2d
@user-kz3lz8pd2d 3 жыл бұрын
ዞላ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 9 ай бұрын
እልልልልልልልልል። መንፈስ ቅዱስ ባርከን።
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለወድማችን
@user-ql4gf4hu3r
@user-ql4gf4hu3r 2 жыл бұрын
ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን ወንድሜ❤❤🙏🙏🙏
@selamdesta8514
@selamdesta8514 3 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen
@zemarimikiyastube5856
@zemarimikiyastube5856 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@weynidaniel9207
@weynidaniel9207 2 жыл бұрын
Endaste Yalu wendmochin yabzalin, Zimare Melaekitin Yasemalin 🙏
@tube896
@tube896 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@businesspage21
@businesspage21 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ለበለጠ ክብር ያብቃህ
@selamdesta8514
@selamdesta8514 3 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Zmare meleaktn yasemalen megste semeyatn yawrsln 🙏🙏🙏
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 3 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልል .....ዝምልሬን መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን....አሜን...
@Ge2_Tube
@Ge2_Tube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛንም በቤቱ አጽንቶ ያቆየን፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@nibretemekuriaw1246
@nibretemekuriaw1246 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 3 жыл бұрын
አሜን:ዝማሬ:መላአክተን:ያሠማልን🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-yc9kx4dw8r
@user-yc9kx4dw8r 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
@SalamSalam-hn8tk
@SalamSalam-hn8tk 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያጎናፅፍልን በረከትህ አይለየን አሜን
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maryamaisa8198
@maryamaisa8198 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን*
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
በእውነት ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@SamsungA-ui8dc
@SamsungA-ui8dc 3 жыл бұрын
ዝመሬ መለአክ ይሰማልን🙏🙏❤️❤️🌹🌹
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልነ
@allgames7481
@allgames7481 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልል💓💓💓💓💓💓💓 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 3 жыл бұрын
Kale hiywet yasmalen elllllllllll elllllll elllllllllll
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@ethiopiahagere8215
@ethiopiahagere8215 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@wiaamcell4609
@wiaamcell4609 3 жыл бұрын
ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ሀሌ ሉያ ወረደ መንፈስ ቅዱስ እልልልልልልልል 👏💠💠💠💠💠⛪️⛪️⛪️⛪️
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow 2 ай бұрын
Elelelelelelelelel ❤❤❤❤♥️♥️ Amen zemare maliketen yasmalen
@user-yf3er6bw9h
@user-yf3er6bw9h 3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን 🕊🕊🕊👏🕊🕊🕊👏
@alembereda5351
@alembereda5351 3 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
elllllllllllllllll.Elllllllllllllllll elllllllllllllllll..zmaren..melaetn..yasemaln
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
ሃሌሉያ አሜን ተባረክ ዎንድሜ 🙏
@tgstdemle6029
@tgstdemle6029 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እጅግበጣም ግሩም ዝማሬ መላክት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲
@haymanothabeta7673
@haymanothabeta7673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል👏👏👏✝️🙏🍃🍃🍃🍃💒👏👏✝️
@abbyabby607
@abbyabby607 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman 👏👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲👏
@user-bv2tn1ot1n
@user-bv2tn1ot1n 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሠማልን👏👏✝
@yaredfikadu5492
@yaredfikadu5492 3 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናክ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
*NEW* "አዲስ ዝማሬ  "በኪዳንሽ ጥላ" |  ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
7:14
"ገብርኤል ስለው ሰምቶ" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ- with sign language
4:06
አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት
Рет қаралды 5 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,2 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
🛑 አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈ New Mezmur"Temesgen" D Zelalem Takele Zegola
8:06
Misteregnaye
8:39
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 4,1 М.
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 287 М.
አዲስ መዝሙር "ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
10:27
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,2 МЛН